KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
34:08
እማማ በስህተት በተሰራባቸው መስተፋቅር ያለ እድሜያቸው በፍቅር ክንፍ ብለው አስጨንቀዋል | አጋልጥ | ንጉስ ሚድያ
11:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ለልጅ የታሰበው መስተፋቅር ወደ እናት ዞሮ መግቢያ መውጫ አሳጥተውታል | አጋልጥ
Рет қаралды 104,122
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Күн бұрын
Пікірлер: 689
@tsehayabera3558
10 ай бұрын
አባ መድሀኒቱ ፆም ፀሎት ንሠሀ ስግለትና ፀበል መሄድ ነው
@marebelu
11 ай бұрын
የእኔ እናት ፀበል ሂዱ ይድናሉ 😭😭😭 መስተፋቅር መተት የሚያሰሩ ሰዎች ልቦና እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏
@selmayoitbechannel4323
11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢 ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን👏
@አለልኝአባቴመድኸን
11 ай бұрын
አሜን (3) አይ ዘንድሮ መከራ ነው ሀገራችን የሠው እእንባና ደም የፈሰሰባት ለካ በውስለውስጥ የሚሰራው በደል ነው መገን እኛ
@AbebaUae-if6be
9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@jeimlanessru4902
11 ай бұрын
ፀበል ይሂዱ ❤
@zenazizi2244
11 ай бұрын
ያለዉ አንድና አንድ ፀበል ብቻ ነዉ ጌታ ሆይ የመስተፋቅርን ! የመተትን ስራ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን.
@DhgfggtHytt
11 ай бұрын
መፍትሄውማ ፀበል ብቻ ነው ኦርቶዶክስ ከሆኑ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ብቻ ነው አዳኝና ገዳይ 😢❤
@hawahawa9874
11 ай бұрын
አባ እንኳን በሰላም ሙጣህልን❤❤❤❤❤❤አረ መሰተፋቅር የሚሰሩ ሰዉችን አላህ ያጥፋቸዉ
@zumra1836zumra
11 ай бұрын
አሚን
@EkramEkram-zo2tv
11 ай бұрын
አሚንን ሁሉም ነገር ሀራም የሆነ ነገር ሚሰሩት አላህ ያጥፍቸዉ
@hawahawa9874
11 ай бұрын
@@EkramEkram-zo2tv አሜን አሜን ያረብ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
11 ай бұрын
አሚን ያጥፋቸዉ
@حسبنااللهونعمالوكيل-ه2ع
11 ай бұрын
አምንንን የርብ
@AliAli-d3y1d
11 ай бұрын
ፀበል ይግቡ ይድናሉ
@hanonyohannes3565
10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ክሀገሬ ሰው እና ከሰይጣን ተንኮል ሰውረን::
@Ametu-p3u
11 ай бұрын
አይ የኛ ጆሮ አሳዘነኘ አዘኩለት ጆሮአችን መጥፎ በመሥማቱ አይናችን ሀራም በማየቱ እኛንም ፈጣሪ እዳይቀጣን
@AliAli-d3y1d
11 ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዷቸው በናታችሁ ይድናሉ
@ועח
11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆኑ በጸበል ነው የሚለቃቸው 🙏እባካችሁ መስተፋቅር የምታሰሩ ስዎች ለራሳችሁ ነገ ለምትወልዱአቸው ልጆች አስቡ በኋላ ይቆጯችዋል 🙏🇪🇷
@yededyalikeleh3175
11 ай бұрын
መዳኒቱ ፀበል ሚያረክስው ፀበል ብቻ ነው( ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛ ወጣቱ መስተፋቅር እያደር ትዳር ሚመስርቱከባድ መምህ ተስፋኤ ገጠመኝ ብትስሙ ድሮ አልፎ በመስተፋቅ ያገብት ልጅ ሚወልድትእንቃ
@senaitdesa7927
11 ай бұрын
የጠላትን ሰራ ሚያፈርሰ ኢየሱስ ብቻ ነው በኢየሱስ አምናቹ ዳኑ@@yededyalikeleh3175 መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
11 ай бұрын
@@husnishifa4175😅😅😅😅😅😅 በጣምም
@fitsumhailemariam277
11 ай бұрын
Ymesaraw baortodok kes naw ymesaraw
@hiwotzegeye4900
11 ай бұрын
ሰሪዎችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ግን ጸበል ይጸበሉ ይድናሉ እሺ አይዞህ መፀፀትህን እግዚአብሔር አይቶ ይማራቸው
@Siniknesh-fm1hh
11 ай бұрын
ይገረማል ከፀበል በስተቀር ሌላ መፍትሔ አይኖረወም እናትየዋ ፀበል ትሒድ
@user-dn4yr5oo8j
11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አለ እግዚአብሔር በስጣችሁ ብትጠብቁ የስይጣን ስራ ባትስሩ ፀበል ውስዷቸው
@misrakgmariam194
11 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ትልቅ ስህተት ፀበል ነዉ መድሃኒቱ
@AAAA-tn1ny
11 ай бұрын
ወደ ጸበል እግዚብሔር ያድህነል😢❤❤❤❤❤
@MuluemebetWako
11 ай бұрын
ትልቁ መፍትሄ ፀበል መሄድና መጠመቅ ነው። እናትየዋን ፀበል ውሰዷቸው። ፀበል ፀበል ፀበል
@AbideMahanad
11 ай бұрын
አኡዙ ብላህ እኔ ስ ዉላሂ ያሚሰማዉ ነገር አስፈረኛ ያአላህ😢😢😢
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
11 ай бұрын
ፀበል ነው መፍትሄው አቤት በመስተፋቅ የምትጋቡ ልጆቻችሁ የሰይጣን ልጆች ነው የምሆኑት ቤትውስጥም ፍቅር ሰላም የላችሁም 👹 በሰይጣን የመጣ ፍቅር ለግዜው ነው አቤቱ 😢😢
@sishaia6875
10 ай бұрын
ፀበል ውሰዳዋቸው😢😢😢😢
@melatmelat1376
11 ай бұрын
መፍትሔ ፀበል ብቻ ነዉ❤
@hulumyalfal7516
11 ай бұрын
ፀበል ዉሰድዋቸዉ ይድናሉ ምን ኣይነት ጉድ ነዉ ዘንድሮ የምንሰማዉ😢😢😢
@Hana-3838
11 ай бұрын
እባክሕ ከጌታ የበለጠ የለም ፀበል ይሒዱ ሑሉም ተሠብስበው ።።እመቤቴ ማርያም ትድረሥላችሑ ለሐጣታትሕ ንሠሐ ግባ ጉድ ነው የማይሠማ የለ መቸሥ ሐጥያታችን በዛ
@hanimuhammad3753
11 ай бұрын
ፈጣሪህን አትፈራም ፈጣሪ ይጠይቅሀል ሲቀጥል ሰላምህን የትም ብትሄድ ሰላም የለህም ግፍ ነዉ የሰራህዉ ስራህ ያዉጣህ አቦ
@saratube7323
10 ай бұрын
ፀበል ነዉ ትሄድ❤
@mekdes2722
11 ай бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ሴቱም ወንዱም ምን ነካው? ሴቶች ከላይ እስከ ታች አርቲፍሻል ወንዶች ደግሞ መተት ተያይዘን ማለቃችን ነው😢😢
@yimerbikis2020
11 ай бұрын
እናትየዋን ፀበል ይውሰዷት ግን ልጅቷ መታደሏ እግዚአብሔር ከሷ ጋ ነው ፀልይ እህታችን🎉🎉
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
11 ай бұрын
መፍትሂ ፀበል ነዉ ትድናለች መፈሰ ነዉ ዝሮ ዝሮ 😭😭
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
11 ай бұрын
መፍትሄ ፀበል ቦታ ውሰዳቸው 😢😢😢
@የሩፋኤልልጅ
11 ай бұрын
ጸበል ይጠመቁ ይስገዱ ይጸልዩ እግዚአብሔር የማይፈታው ችግር የለም ፈጣሪ ይማራቸው
@araeyaraya1614
11 ай бұрын
ግንኙነት ሳታደርግ መከላከልህ ጎበዝ ነህ የሰራሄው መጥፎ ብሆንም
@simachewyitayew5499
11 ай бұрын
ፀበል ፀበል መፍቴኄው እሱ ብቻ ነው ።
@ethiointercept3014
9 ай бұрын
መፍትሄው ፀበል ነው
@bezuneshalemu9092
11 ай бұрын
ፀበል ዉሠዷቸዉ እግዚአብሔር የማይፈታዉ የለም
@sayedahmada17
11 ай бұрын
ፀበል መፍትሄ አለ።ይድፋህ
@ጋልትግራይጋልትግራይ
11 ай бұрын
ፍትህ ለጆራችን 😂😂😂
@kiyuuyoutube6673
11 ай бұрын
Guda bala gonder😅😅😅😅😢😢
@myfano
11 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@سارهاثيوبي-ب3ع
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
11 ай бұрын
አቤቱ የጉድ ዘመን እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
@6016bibi
11 ай бұрын
መፍትሄው ፀበል ነው ግን ምን አይነት ዘመን ደረስን ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና!!
@እዩየማሪያምልጅ
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዳቸው ሁላቸውንም ልጁምኮ ጠቆይ ቤቲ መሂዱ መንፍስት ተሸክማል የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ ዋነኛው ፀበል ስገደት ንስሀ ቅዱስ ቁርባን ነው ከዛውጭ የለም ዳብሎስን ድል የማደርገው ይህ ብቻነው 😢😢😢
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
11 ай бұрын
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጅህን ይሰጥ ህ እውነት ነውርነው ግን ይህን የረከሰስራህን በፀበል ይፈወሳል😢😢😢
@ዘማሪታዱውየሱስ
11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምህረት ይብዛልን 😭😭📖🤲📖🤲👀ወይ የአይን ፍቅር 👀👀
@muludejen9244
10 ай бұрын
ወንድሜ ንስሀ ግባ ፀበል ሂድ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት😢😢😢
@betygeremew8975
7 ай бұрын
የተረገመ ትውልድ 😢ወይ ዘንድሮ ወይ አምላክ ጋዜጠኛው ጸበል ወሰዶት ሰትውይቱን
@J.E.S.U.S49
11 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ይፀለይላቸው ለጌታ ሚሳነው ነገር የለም 😢
@ፅጌየድግልሊጅZ
11 ай бұрын
ፀበል ነው መፍትሄ እራሡ ያስጠምቃቸው
@HNma-ck6wv
11 ай бұрын
ሁሉም ፀበል ይሂዱ ይድናሉ
@Ehetmariyam-k2f
11 ай бұрын
ፀበል ሂዱ እናትሽም አንቺም እህቴ ይህን ሁሉ የሚሆነው ከእግዚአብሔር ስለራቅን ዳቢሎስ እንዲህ ጋለበን በፆም በፀሎት በንስሀ እና በቁርባን የታተም ህይወት ቢኖረን ሰይጣን በኛ ሀይል አያገኝም የጠንቋይ /አዋቂ ብላችሁ ለምትጠራ የሰይጣ ፈረስ/ፈላጋ ሄድክ ልቦና ይስጥህ ይስጠን ማስተዋልን ያድለን አሁን እኚህ እናት ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ያዋረሳቸው መንፈስ ነው በሳቸው አንደበት የሚያወራው ፀበል ካለ እሳቸው ሳያዩ እና ሳያስተውሉ በጆክ እርጯቸው ወደራሳቸው ይመለሳሉ ሰይጣን ጠላታችን ነው እዴት ሰው ጠላቱን ወዳጅ ይሁነኝ ይላል የሲኦል በር በግድ ክፈቱልኝ ካልገባሁ እኮ ነው ወይ ፈተና
@NaNa-lw3xq
11 ай бұрын
ያአሰላ ልጅ ያገሬ ልጅ ውይ ውይ አሰላ እረ ያቺ ምርጥ ከተማን ስም አጥፋ ሆይ
@AsdAsd-bc7ms
11 ай бұрын
ፀበል ውሰጃቸው እህቴ የሚዲያው ባለሞያ ልጅቷ እናቷን ፀበል መውሰድ አለባት አሥረዳት ምከራት
@saraethiopi9378
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዷት እባካችሁ መፍትሂው ፀበል ነው እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢
@saggasagga9179
2 ай бұрын
ፀበል ውሰዱአቸው በግድም ቢሆን ከልጂቱጋራ ተባብረክ ውሰዳቸው
@akjgy1054
11 ай бұрын
ፀበል ትግባ❤❤
@epheratsworka3605
11 ай бұрын
ከጠንቋይ ጋር የምትሄዶ ሰዎች ወዮላቹህን ወርዳዎች ናቹህ።እናትየዎ ግን ፀበል ያድናታል ፈጣሪ ይርዳቹህ
@Melawitchanel
11 ай бұрын
ልጁና እናትየዋ ኣብረው ፀበል ውሰዷቸው የሆነ ግዜም እንዲህ ኣይነት ተፈጥሮ ኣይተን ነበር እናትየው በፀበል ድነዋል
@FourgMobile-y9w
11 ай бұрын
ፀበል፣ውሠዶዋቸው፣እግዛብሄር፣ይርዳችሁ
@argetoall6484
11 ай бұрын
ኧረ በፈጣሪ ስም ፀበል ውሰዷት ምናለ ጠንቋይ የተባሉትን ቢያጠፋልን ከኢትዮጵያ ምድር 😭😭😭😭
@ዘማሪታዱውየሱስ
11 ай бұрын
ፀሎት ቦታ ወሰዱ😢😢📖🤲📖🤲
@fanomidia688
11 ай бұрын
የኔ እናት አሳዘነችኝ አላህ ያሺርሺ መጀመርያ ለልጅቱ ነበር መነገር የነበረባት እናቲቱኮ ስለተደረገባቸው ከራሳቸው ጋ አይሆንም😢😢😢
@አላህአንድነዉ-ዠ3ተ
11 ай бұрын
በትክክል
@meseretgashaye7657
11 ай бұрын
እናቴ ድሰሻልኝ ኧረ ወገን ውዴት እየህድነው በስማአቦድ መድአኒቱ ፀበልነው እናትዬዋ ፀበል ውሰዷት ልጅቴ ግን እግዚአብሔር ይወዳታል የሆነ የሚጠብቃት መላክ አላት ❤❤❤❤❤❤
@helin6219
11 ай бұрын
መፍትሄውማ ፀበል እምነት ስግደት መቁጠሪያ ፆም ንስሃ ቅዱስ ቁርባን ነው
@wincell9735
11 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
@zemyeendris
11 ай бұрын
አያድንም
@ሄለንያባቷብሌን
11 ай бұрын
እዩ ጩፋ 😂😂😂
@TsigeTeklu-v8m
11 ай бұрын
እዩ ጩፋ 😄😄😄😄እዚጋ እየሱስ አያድንም ያለው ማነው ርሱ ሌላ ነው
@RHAMAYGATA
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@sofiyadawudeSofiyadawude
11 ай бұрын
@@TsigeTeklu-v8m ይህ ፁፍ በጣም ነው ያሳቀኝ
@Hana-3838
11 ай бұрын
በለው በሜዳላይ ወዶም መሥተፍቅር ይሠራል እግዚኦ አረ ይሔን የሚሠሩ ጌታ ያጥፋችሑ ጉድ ሥንቱን ያሠማናል 💔
@njatthefirst9226
11 ай бұрын
መስተፋቅረ የመታሰሩ እግዚአብሔር ልባና ይስጣችሁ እኔ ወንድም ገጠመኝ በለህ ገብተህ አዳምጠ በፍቃድህ ሰልአስገባህ በቀልድ አይወጣም ስልዚ ፁም ጸሎተ ንሳሀ ያስፍልግህል እናቴ ጸበል ይሂዱ
@ደስየባታናፋቂ
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዳቸው ልጁ ባለጌ ነው እንዴት እንዲህ ያረጋል ምንም ቢወዳት መስተፋቅር ያሰራል ፍቅር ቢዚህክ በፍቅር ማሸነፍ ትሽል ነበር የሰጠን ስራ ነው 😢😢😢😢😢😢
@AYNABEBALAGASE
11 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@AyalAshenafi
5 ай бұрын
ፀበል ሂዱ ተጠመቁ ስገዱ ንስሀ ግቡ ።።።።።ሳሙኤልም ንሳሀ ግባ ፀበል ተጠመቅ፡ስገድ ይቅርታ ጠይቅ በንስሀ አባት ይቅርታ ታላቅ እነት ነው እናቴ ያስዝናሉ ወደው አይደለም እግዚአብሄር ቸርነቱ የበዝ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fantaneshayele5181
11 ай бұрын
አዋቂ ይላል?? ጌታ ሆይ እነዚህን መተታም ጠንቋዪች ከአገራችን አጥፋልን
@Samry-bm1ep
11 ай бұрын
ሀይማኖቷ ምንም ይሁን ፀበል ዉሰዳት ትድናለች እግዚአብሄርን እመነኝ
@SharaDha-ec1zw
11 ай бұрын
ለሁለት ለሶስት ወር ያህል አብራችሁ ፀበል ግቡ ከዛ ትድናላችሁ
@raheltsegaye4445
11 ай бұрын
እደዛሬም ስቄም አላውቅም 😅😅😅😅😅😅😅ሰሪ ለሰሪው እሾክ ለአጣሪው አሉ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ 😅😅😅😅😅 ኧረ በስመአብ !!!የ
@senaitdesa7927
11 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው ከሀገሬ የጠላት ሰራ ይፍረሰ በሰሙ ሰልጣን
@mulugetadiriba9998
11 ай бұрын
መፍትሄ እየሱስ ነው
@meremaymuse2354
11 ай бұрын
ድጊምትና ማሪት በእያሱሲ ስም ይፈሪሰል ጌታይዉገ አሜን
@AssefaTsega
11 ай бұрын
አዪ ኢትዮጵያ ሀገራችን የጉድ ሀገር
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
11 ай бұрын
አየ የጠቋይ የደብተራ ስራ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እድሜህ ይጠር እናትሽ አስረሽ ፀበል ውሰጅያት ያለዛ መፍትሄ የለውም😢
@yededyalikeleh3175
11 ай бұрын
መፍትዬው ፀበል ብቻ ነው ሌላ ነገርየለም ፀበል ብቻ
@zeekonjo6339
11 ай бұрын
ሲጀመር አዋቂ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተም እሳቸዉም ፀበል መፀበል አለባችህ በጣም ይገርማል
@tsehaykassa2619
4 ай бұрын
እደምነህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እባክህ ጠንቋይን አጋልጥን ለህግ ይቅረብ😮😮😮
@Memetameru
11 ай бұрын
መፍተ ፀበል ነው ❤❤❤
@Susu-p8v5w
11 ай бұрын
እዳሰራ አርጎ ያስፈታ
@asnakechzewge9071
11 ай бұрын
እባካችሁን መፍትሄ ሰጪ ኢየሱስ አለ ወደ ወንጌል አማኞች ወሰዷቸው
@jeimlanessru4902
11 ай бұрын
ጉድ ነው ዘድሮ😢😢😢
@yerokhiwetyerok6179
9 ай бұрын
እምነትሕ ያድንሐል በእምነትሕ ጽና
@ghh5860
11 ай бұрын
ያአላህ የዘንድሮውስ ጆሯችን ደማ😢😢😢😢😢
@GrDgg
11 ай бұрын
ከየት ነው የመጣሀው እላለው ብሎ ከየት አባክ ነው 😂😂😂😂
@jamshedalam-jk9ve
11 ай бұрын
ፀበል ይሻላል 😢😢😢😢😢😢
@shibrushibru9163
11 ай бұрын
የአሁኑ ትዉልድ ግን ጀዝባ ናቸዉ አዋቂ ይላል ደም በአሀን ሰአት ብዙ ትምህርቶች አሉ ሰዉ እንዴት አዋቂ ሊሆን ይችላል ከዚ በፊትም አንዱ ለልጅቷ አድርጓ እቤታቸዉ ሄዶ ሲያንኳኳ እናትዬዋ ከፍተዉ ጨብጠዉት አፈቀሩት ከዛ ግን በፀበል ድነዋል
@LubabaLulu-bx3dh
11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እንደው እነዚህ መተት የሚሰሩ ሰዎች አላህ ያጥፋቸው😢😢😢😢😢😢😢
@jamilaatta823
11 ай бұрын
Amen amen amen yarab
@hawahawa9874
11 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ሲተዋወቀዉ ግን በስተትነዉ አዉቃለሁ ከየት አባክመተህነዉ ሲልየሰማ ላይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rabimhammed119
11 ай бұрын
😂😂😂 ወላሂ እኔም ሰምቸለሁ
@hawahawa9874
11 ай бұрын
@@rabimhammed119 እኔም ወላሂ በሳቅ ሞኩኝ
@IyeFgj-kp4bs
11 ай бұрын
ወደ ፀበል ውስዶችው ባለፈው የሆን ልጅ እንደዝህ አሰርቶባችው በፁብል ድንዋል
@aynadisniguse491
11 ай бұрын
ፀበል ዉሰዷቸዉ ይተዋቸዋል ይተዋቸዋል በጣም ያሳዝናል
@SeBintBaba
11 ай бұрын
የአሏህ እኔ ለመስማት ልቤን ጨነቀኝ።
@HanaMulugeta-cn8wt
11 ай бұрын
በጣም ትገርማለሕ ደግሞ በቀላሉ ታወራለሕ ከማድረግሕ በፊት ያለውን ጉዳትጠይቀውም ነበር ለማንኛውም ለሷ እግዚአብሕር አለ እግዚአብሕር ሀሉንቻይ ነው የሚሳነው ለም
@amsaletesfsye4638
11 ай бұрын
መተት መስተፋቅር የማይሆን ነገር የሚሰሩ ሰዎችንም ፈጣሪን ምነው ቢያጠፋቸው
@eyrusalemteklay312
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ፈችው እግዚያብሔር ይፍታቸው
@hanabekele5517
9 ай бұрын
ድርጊቱ በጣም ያሳዝናል ቶሎ ወደጠበል ልጃቸው ትውሰዳቸው🙏🙏🙏🙏
@kakajqj1215
11 ай бұрын
ፀበል ውሰዶቸው😢😢😢
@nafishabdo380
11 ай бұрын
😢😢😢እደዚ ነገር አላህ ይጠብቀን
@gadisedaabbsegadise8585
11 ай бұрын
Beyesusim
@shushayhagostesfay3051
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😮
@yimerbikis2020
11 ай бұрын
😢😢😢😢መስተፍቅር ነብሳቹህን አይማረው😢😢😢
@yededyalikeleh3175
11 ай бұрын
ፀፀበል መዳኒቱ
34:08
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 25 М.
11:27
እማማ በስህተት በተሰራባቸው መስተፋቅር ያለ እድሜያቸው በፍቅር ክንፍ ብለው አስጨንቀዋል | አጋልጥ | ንጉስ ሚድያ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 77 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
41:22
ሞዴሊስቱን በመተት አፍዝዛ ድል ባለ ሰርግ አገባችው!! - በንዴት እቃውን ጎምዶ ጣለው !! | አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 70 М.
35:32
ታፍኖ የቆየው ሚስጥር ይፋ ወጣ ። እህት ወንድም ነኝ ካለው ልጅ ጋር ተፋጠጠች !
አነፍናፊ
Рет қаралды 11 М.
17:26
ኪያ እና ዮናስ DNA 3ተኛ ዙር ምርመራ ? የዲኤንኤ ስህተት ምስጢር ! | Eyoha media |
Fiyelie
Рет қаралды 7 М.
55:38
ዶክተሩ ባሌ የቤት ሰራተኛዉ እንደነበርኩ ከ30 አመታት በኋላ በልጆቼ ፊት አስታወሰኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 128 М.
1:07:54
የ 15 ዓመት ትዳሬ ያመንኩት ባሌ ጉድ ሰራኝ! 3ልጆ ች ወልጄለት .. ክፍል 1 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 206 М.
23:37
የምንሰማውን ማመን አቃተን 5 ወር ሙሉ ለሊቱን የማላውቀው ሰው ግኑኝነት ፈፅሞ ተጫውቶብኝ ይሄዳል። ለብሼ ማድረው ልብስ ጠዋት ስነሳ አላገኘውም።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 188 М.
29:26
ሽጉጡ ያመጣው መዘዝ!!እናት እውነታውን ስታውቅ እራሷን!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 169 М.
28:32
በእድሜ ስለምበልጥህ እንለያይ || ፍቅረኛህን ከጋደኛህ አልጋ ላይ መያዝ ያማል እንባውን መቆጣጠር አቃተው
ክህሎት
Рет қаралды 171 М.
42:04
ሀብታም መሆኑን ሳታውቅ የወፍጮ ቤቱን ሰራተኛ አፈቀረችው። 60 ኪሎ ጤፍ ቤቷ ለማድረስ ሶስቴ እመላለስ ነበር።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 352 М.
26:32
ህይወት ያስከፈለው መተት !! - የአለቃውን ሚስት አስረግዞ ሞተ!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 20 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН