#ለመጀመሪያ

  Рет қаралды 270,987

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe bit.ly/35bE2kI To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0909-563435
Facebook: HolySpiritTVShow
Telegram: t.me/holyspirittv
Telegram group t.me/prophet_tamrat_demsis
የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ
የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -አዲስ አበባ መሪ የባቡር ትኬት መቁረጫው አጠገብ
አዳማ ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት
የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ
#ProphetTamratDemsis
#HolySpiritTV
#HolySpiritChurch
#BethelTv
#CJTV
#ApostelYedidia
#ProphetIsraelDansa
#JWTV
#ProphetYonatanAklilu
#ProphetBirhanuDana
#ProphetHenokGirma
#ProphetEskinder
#ProphetMessay
#ApostleJAPI
#ProphetNatnaelMolalegn
#Prophet Belay
#ProphetYesiakChuko
#FanaTelevision
#NahooTV
#KanaTV
#Kanadrama
#KanaTelevision
#EBSTVWorldWide
#JTVEthiopia
#LTVEthiopia
#ENNTelevision
#NewEthiopianMezemur
#NewEthiopianMovie
#HopeMezemurEthiopia
#GurshaTube
#EntewawekalenWey
#ZemenDrama
#Danadrama
#Welafendrama
#BetochComedy
#MinewShewaTube
#SodereTV
#Aradamovies1
#EthioAddis
#OfficialTeddyAfro
#ESATTV
#Ethiopia
#AddisNeger
#EthioTimes
#AddisInfo
#AddisOut
#AddisTimes
#CNN
#BBC
#Ethiopia
#Senseletdrama
#Helenbodilytube
#NewAmharicDrama
#VOAAmharic
#DWAmharic
#Tenaadam
#EthioTimes
#EthioNow
#Zehabesha
#HiberRadio
#BBNRadio
#AdmasRadio
#YoniMagna
#DireTube
#Mogachoch
#EthioTube
#DanaDrama
#DersoMelsDrama
#AyerBayerDrama
#AmenDrama
#MeleketDrama
#HabeshaMovies
#HabeshaComedy
#AradaCinema
#GuragegnaMezemur
#OromignaMezemur
#TigrignaMezemur
#AmharicMezemur
#EthiopianMezemur
#DireTube
#MinLitazez
#EthiopianComedy
#EthiopianDrama
#EthiopianMovies
#EthiopianMezemur
#BBNRadio
#AdmasRadio
#YoniMagna
#DireTube
#Mogachoch
#EthioTube
#DanaDrama
#DersoMelsDrama
#AyerBayerDrama
#AmenDrama
#MeleketDrama
#HabeshaMovies
#HabeshaComedy
#AradaCinema
#GuragegnaMezemur
#OromignaMezemur
#TigrignaMezemur
#AmharicMezemur
#EthiopianMezemur
#DireTube
#MinLitazez
#EthiopianComedy
#JossyInTheHouseShow
#WongelTube

Пікірлер: 257
@abityabe6749
@abityabe6749 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው በህይወቴ የገባኝ ቢኖር ያለ እየሱስ መኖር ምን አይነት ኑሮ ይሆን 😭😭😭..
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
እውነት ነው የእኔም ጥያቄ እሱ ነው ስሙ ይባረክ🙏🏻❤️👌
@liyem524
@liyem524 Жыл бұрын
​@@felenuna8034 1
@user-lc1ep5ri9t
@user-lc1ep5ri9t 11 ай бұрын
😂😂😂❤ tabarkilg yibazal yskory
@naziretalemayehu3488
@naziretalemayehu3488 Жыл бұрын
የvideo ርዕስ አሰጣጣችሁ ብዙ ጊዜ አያስደስተኝም። ሁሌም ቅር እያለኝ ለምን እተዋለው ብየ ነዉ ። አደራችሁን አስቡበት ። ተባረኩ
@ermiyasmulat2447
@ermiyasmulat2447 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ስናገር የነበረዉ ነገር ነዉ ጌታ ይባርክሽ
@abelberhanu3388
@abelberhanu3388 9 ай бұрын
Thank you
@Gemechiskabtish
@Gemechiskabtish 9 ай бұрын
Yenm hasab nw
@user-wc4fg4pl7n
@user-wc4fg4pl7n 9 ай бұрын
Ewnet new
@nebinoh
@nebinoh 8 ай бұрын
​❤❤❤❤❤❤
@hananealamare4349
@hananealamare4349 Жыл бұрын
አሳ ያለ ውሀ መኖር እንደማይችሉ ሁሉ እኛም ደግሞ ያለ እየሱስ መኖር አንችልም ምክንያቱም እሱ እስትንፋሳችን ነው ❤️🤔💝💕😭
@user-eg4fp2mp6p
@user-eg4fp2mp6p 7 ай бұрын
Ewnet new ESO estinfasachin new 😢😢❤ eyesusen yatan ken new giwetachin ye miyabekaw
@mekonenabey7264
@mekonenabey7264 Жыл бұрын
ይሳኮርዬ ተባረክ በጣም ነው የምንወድህ እኔና እህቴ፡ አንተን የሚመስል ወንድም አላይ፡ ብታየዉ በጣም ደስ ይለኛል፡ ጌታ በተለየ ፀጋዬ ይግለጥክ፡ ተባረክ
@user-xp1kq8rr7m
@user-xp1kq8rr7m 3 ай бұрын
ምንም አይነት ነገር ውስጥ ብገባ ጌታን መርሳት አልችልም የጌታ ፍቅር አለብኝ❤
@DanielDani-ge6md
@DanielDani-ge6md 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ አለቀሰ ለመጨረሻ ግዜ አለቀሰ እኛ ምን ያደርግልናል ለማምለክ እንጂ ማን የእሱን እምባ ለማየት ይከፍታል እባካችሁ እርስ ቀይሩ Blessed you
@TekabeTsegaye-hv5js
@TekabeTsegaye-hv5js 14 күн бұрын
ያለ ኢየሱስ ሂወቴ ባዶ ነው ያለኢየሱስ የሚኖር ሰው በቁሙ ሙቷል
@Etsege-net
@Etsege-net 4 күн бұрын
ድንቅ አምልኮ ነው ተባረክ። ርዕስ አሰጣጣችሁ ግን የእውነት ተገቢ አይደለም አገልጋይን ከማክበር አንፃርም ለተመልካችም ቢሆን ለእይምሮ ሚመች አይደለም።
@kidutafesse4855
@kidutafesse4855 Жыл бұрын
ተባረክልኝ!! ብቻዬን መሆን ያለምንም ነገር መኖር አስፈርቶኝ አያቅም ያለ ኢየሱስ ግን አልችልም ።
@emebetayele9833
@emebetayele9833 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የጌታ መንፈስ የሞላበት አምልኮ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidus9096
@kidus9096 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ይስዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልክ። እንዳንተ አይነት ድንቅ ዘማሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔርህን አመሰግነዋለው።
@mihretlukas1851
@mihretlukas1851 Жыл бұрын
ኢየሱስ ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን አንተ የህይወት እንጀራ ነህ በህልውናህ ውሎ ማደር ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ይሴ ዘመንህ ይባረክ።
@metrineg7239
@metrineg7239 Жыл бұрын
I don't understand this language but the song is spirit filled oooh my Jesus is sweet
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
Yes Jeuse only ilfe
@muluadamgebeyehu3917
@muluadamgebeyehu3917 Жыл бұрын
Amharic, I can't live without Jesus
@meseretgezahegn4083
@meseretgezahegn4083 Жыл бұрын
I can't live without Jesus, he sings
@nejatkedir3528
@nejatkedir3528 8 ай бұрын
Amharic Ethiopian languag
@atmike123
@atmike123 2 ай бұрын
The singer sings about the Presence of God!! He says that Holy Spirit I can't live without your Presence. It is based on the Psalmist's song, Ps 16:11
@godbalanceyoumabu4510
@godbalanceyoumabu4510 Жыл бұрын
ለዑል እግዚአብሔር በ ቡዙ ፃጋ ይባረክ ተባረክ 📖📖📖🛐🛐🛐😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🎻🎻🎻🎻🎻ተባረኪ በቡዙ 📖📖📖🍇🍇🍇🍇
@hanafitamobekafa3779
@hanafitamobekafa3779 Жыл бұрын
አሜን.አሜን.የለ.አንታ.እኔ.አልችል.አዎ.ይስዬ.ተበረክ.ልቤን.ነው.የረሰረሰው.ረሴን.ነው.የሰትኩት😭😭😭😭😭😭
@tkiklmarnaru4593
@tkiklmarnaru4593 Жыл бұрын
ከለ ኢየሱስ መኖር አይቻልም እሱን የሚያቅ የቀመሰው ነው ስሙ ይባረክ
@betelashagre9669
@betelashagre9669 Жыл бұрын
መኖር አልችልም ያላንተ ይስዬ ተባረክልኝ
@seblehagos6162
@seblehagos6162 3 ай бұрын
Yene geta ene ena beta yalante menor anchelim 🤲🤲🙌🙌❤❤❤❤
@abaevang3306
@abaevang3306 Жыл бұрын
እየሱሴ ሰላሜ ደስታ በምን ልግለፀዉ የማልከፍለዉ ዉለታ ያ የቀራንዮ የበጉ ደም ለጠላቶቼ የሚባላ እሳት ለኔ እየሱሴ ሀኪሜ መድሀኒቲ ዳኛዬ ጠበቃዬ የዘላለም ህይወቴ ።
@pamoja9399
@pamoja9399 Жыл бұрын
ያለ እየሱስ እይወት በእውነት ባዶ ነው
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
Leja Yesakor Bedemu shefenkuh edeglgne, tsega yechemerlh
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
ያል እየሱስ .ሁልሁም .ባዶኦኗው አሜን ፅጋ ይብዛልክ ታብርክ 😭😭😭😭😭💔😭😭📚🙇🙋🎶🎵🎻🎺🎷🎤😘😘✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይሲዬ ዘመንህ ይለምልም. እውነት ነው ካለ ጌታ ኢየሱስ መኖር አይቻልም 🙏🏽🙌🏾🔥🔥🔥
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን ዘመን ዘለአለምህ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ ኢሳኮር
@sihinaberham6818
@sihinaberham6818 8 ай бұрын
ይሳኮርዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይበረክ እንወደሀለን
@user-de4yv2ht2t
@user-de4yv2ht2t 21 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ❤❤❤❤❤
@habiba2848
@habiba2848 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ያለ አንተ እኔ ማነኝ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@BirhanuGebre-fl6wv
@BirhanuGebre-fl6wv Ай бұрын
እውነት ነው ያለጌታ እየሱስ መኖር አይኖርም!!
@tutiyegeta9477
@tutiyegeta9477 Жыл бұрын
Endet yinoral yelante geta nuro kanate lela minm new geta yalante nuro tirgum yelehum aba kante gar yilek zemene😭😭😭
@officalroberamagersa
@officalroberamagersa Жыл бұрын
ewnet nw sistuye
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 3 ай бұрын
😢😢😢 የርዕሱስ ነገርስ ይቅር ይበላቹ
@user-pl4po1ft9q
@user-pl4po1ft9q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ይሴ ያለ ኢየሱስ መኖር አይቻልም ያየ ያውቀዋል የቀመሰ 😢😢😢
@eliasdemisse883
@eliasdemisse883 Жыл бұрын
ያለ ኢየሱስ መኖር ከንቱ ነዉ
@mihiretugebre4562
@mihiretugebre4562 Жыл бұрын
God bless you more and more 🙏
@vup5470
@vup5470 Жыл бұрын
እውነት ነው ያለኢየሱስ እዴት ይኖራል ግሩም አምልኮ ተባረክ ኢሴ ዘመንህ ይለምልም ዘላለምህ መጨረሻህ በዘመርክለት ጌታ ቤት ይለቅ
@handacellhandacell3825
@handacellhandacell3825 Жыл бұрын
ወድሜ በትክክል እኔስ አልችለበትም 😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተን ማወቅ ይሁንልን, ይስዬ ተባረክልኝ
@grandfor6092
@grandfor6092 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስፀጋዉን ያብዛልህ
@tciontcion
@tciontcion Ай бұрын
Yskri Tebareki Tebareki Tebareki Tebareki
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭 ያሌ እየሱስ ክርስቶስ ኑሮ አይቻልም 😭 እየሱስ ከኔ አትርቅ 😭🙌 ተባርክልኝ
@yonigirma8695
@yonigirma8695 Жыл бұрын
እውነት ያለ እየሱስ እኮ ተስፍ የለንም 😭😭😭
@meronsetu2504
@meronsetu2504 Жыл бұрын
Amen yene geta yalante hulum neger bado new ,🙏🙏🙏🙏😭
@KalabEndriyas
@KalabEndriyas 3 ай бұрын
መኖር አልችልም ያለ ኢየሱስ😥😥
@yesulijnegn
@yesulijnegn 10 ай бұрын
Ewnet new ya le esu menor ykebdal ysakorye nefffff amet nurlgn yewsten new yegeletsklgn bcha gn amesegnalehu edmeh edematu sala yrzemln ❤❤❤❤❤
@user-gx8pk5ib5h
@user-gx8pk5ib5h Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤🎸🎸😢😢😢😢
@masamasa5605
@masamasa5605 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ያለ አንተ ማኖር አይቻልም 😭😭😭እንዴት እኖራለሁ ያለ እየሱስ 🙏🙏💔♥️
@mesiethiopia.3381
@mesiethiopia.3381 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ ተባረኪ በብዙ ፀጋ ይጨምራል ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይጨምራል
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው በህይወቴ የገባኝ ቢኖር ያለ እየሱስ መኖር ምን አይነት ኑሮ ይሆን 😭😭😭
@kirubelyosef9596
@kirubelyosef9596 Жыл бұрын
Yise kmazlelel kmaschfer balfer uuuuuuuuu emiasbl worship senor endat des yasgnal eyalksku ysemahut zemare yene andgna#1
@FeryotKetama-mr2ej
@FeryotKetama-mr2ej Ай бұрын
Egezabeher yebarkhe tebareku eyesus geta naw Amen 🎉❤🎉
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Жыл бұрын
እውነት ሁሌ የምደነቅበት ርዕስ ነው።ያለ ጌታ ሁሉ ምንም ነው።
@aziebh660
@aziebh660 8 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡ ኡነት ያለ ጌታ የሱስ መኖር በዚች አለም በጣም ከባድ ነው፡ጌታ የሱስ በሐዘን ግዜ በደስታ ግዜ ሁሉ ግዜ ከኛ ጋር ነው አሜን 😢😢😢❤❤❤
@ferehiwottuji1003
@ferehiwottuji1003 Жыл бұрын
ምናለበት ሁልጊዜ አደዚህ bmenfeskidus. ረሰረሳችሁ... ብትዘምሩ.. Chiferawe... Kereto.... በውነት.. አኔም ወስጤ haset aderg...
@getafakernwendale4175
@getafakernwendale4175 Жыл бұрын
Yale minem neger menor degmom aygermegnim nore ayichewalew gen yalante eyesus endet enoralew??????ayichalem eyesus tebarek yisako
@ruthkebedeyawinisykebede1956
@ruthkebedeyawinisykebede1956 Жыл бұрын
እውነት ያለ እየሱስ እንዴት ይኖራል ጌታ ይባርክህ ይሴ
@mayagmayag3481
@mayagmayag3481 Жыл бұрын
Oh my god!! really I can't live without you.
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
Amén amén amén amén tebarki zemen be geta Betti yileki
@NetsanetGizachew-ld4ls
@NetsanetGizachew-ld4ls Жыл бұрын
Edlegna neh fikrhn benetsanet eyegeletsklet new geta redtoh
@senaethopia8774
@senaethopia8774 10 ай бұрын
አሜን ያላንተ 😭😭😭😭😭🙏
@meseretkibret106
@meseretkibret106 Жыл бұрын
Eyesus yalanet menor kenetu new yal helewnah.tebark tsiga yebezaleh wendm
@yapiyapp3137
@yapiyapp3137 Жыл бұрын
Am nothing with out jesus tnx jesus....
@adisu3952
@adisu3952 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏q🙏
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ይሴ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ ክርስትና ያላንተ አይሞከርም የህይወት ትርጉሙ እንኳን የጠፋብኛል አንተን መፈለግ ለእኔ ቅብጠት ሳይሆን የህልውናዬ ምክንያት ነው አንዳንዴ ሳይሆን ለዘለዓለሙ ታስፈልገኛለህ።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 Жыл бұрын
ሃለሉያያ የስስስ አባ እየሱስየ ግን ያላንተ እንዴት እኖራለሁ ግን ያላንተ እንዴት እኖራለሁ🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ
@AsAs-yz7wv
@AsAs-yz7wv Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 8 ай бұрын
ኢየሱስ ስምህ ራሱ ሲጣፍጥ😢
@Mhretab-Tesfay
@Mhretab-Tesfay Ай бұрын
Aychalm yale su, yale Jesus
@user-rr4ic2pu2p
@user-rr4ic2pu2p 2 ай бұрын
Amen Jesus is lord
@user-bu1jd2zp5p
@user-bu1jd2zp5p 9 ай бұрын
Ewunet new yale eyesus menor 😢😢😢😢😢😢betam yikebedal hiywet hulu bado new enkwan yante honku aba
@zinaezz2509
@zinaezz2509 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ 😭😢❤❤❤🙏🙏🙏
@AynalemYegeta
@AynalemYegeta Ай бұрын
Amen getaw yalethi menwr anchlemi
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Ewnet new,,,,,,gin yalanitee Geata inideat inoralew😭😭😭😭😭😭
@user-tq9xb2vq9g
@user-tq9xb2vq9g 4 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያለአንተማኖረ 9:43 9:43
@zertihunjibril883
@zertihunjibril883 Жыл бұрын
Yabate lij tebarek
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 Жыл бұрын
Omg Ewente New Eyesuse segahe Yebeza
@sarasarra7117
@sarasarra7117 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አባ ያለንተ ማኖር አልቺልም 😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲🔥🔥♥️♥️♥️♥️ተባረክ
@user-vq5uh1zf9p
@user-vq5uh1zf9p 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔርትብርክ 😭😭😭🙌🙌🙌🙌💯💯📚🎤🎧❤
@irguersh5958
@irguersh5958 Жыл бұрын
እውነት ነው ያለ ኢየሱስ ኑሮ መቃብር ነው
@chadicell4176
@chadicell4176 Жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeeeennnnnameeeeeeeeeeeeennnn
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Ай бұрын
ወገኖች ምን ማለት ነው ለመጀመሪያ ግዜ አለቀስ? የምትፅፉተን በማስተዋል አድርጉት ተባረኩ ሼር ስላረጋችሁን ግን ይችን ፅሁፍ አስተካክሎት በጌታ ፊት ቢለቀስ ደስታ ነው ይሳኮር በርታ ፀጋ ይብዛልህ
@yisakfikadu4439
@yisakfikadu4439 Жыл бұрын
Yes yale eyesus endete yenoral
@user-sb9cy8ow7c
@user-sb9cy8ow7c Ай бұрын
Amén amén amén ❤❤❤🎉🎉🎉
@ShemberaAhmed-jj8zm
@ShemberaAhmed-jj8zm Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን እሴይ እሰይ ሃሌ ሉያ እየሱሰ የለአንቴ ማኖር አልችልም ስኖር ምያምርብኝ ከአንቴ ከአንቴ ጋር ዪሰዬ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዘልክ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeenእፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ያላንተ እንዴት እኖራለው. አሜንንንንንንንንንንንንንንን አባ አትሂድብኝ መኖር አልችልም ያለ አንተ አባ እኔ አልችልም ፀጋወ ይብዛልክ የተባረከ ልጅ አወ አይቻልም ፀጋው ይደግፍክ
@tciontcion
@tciontcion Ай бұрын
Uneti Uneti Alichilimi yale issu 😢😢😢😢😢😢
@user-ts1ot9pb1k
@user-ts1ot9pb1k 8 ай бұрын
Tebarekiligh yalante eyesus menor alichilm
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
ዝማሬና መንፈስ 🙏🏽
@NetsanetGizachew-ld4ls
@NetsanetGizachew-ld4ls Жыл бұрын
..........Gen yalnte geta endet echlalew 😭😭😭😭😭😭😭
@gloryiiniguse5163
@gloryiiniguse5163 Жыл бұрын
Er tebarek
@user-px8hj7kc6d
@user-px8hj7kc6d 9 ай бұрын
Tebarek tsegawen yabzalek🙌
@abneshabraham4277
@abneshabraham4277 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኤ እውነት ነው እግዚአብሔር 😭😭😭😭😭😭😭😭
@TamaraTamara-hj8nz
@TamaraTamara-hj8nz Жыл бұрын
Manor,aychilim,yalante,iwunti,ye,geta,sawu,❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏💔💔💔😭😭😭😭😭😭❤
@makibekele3126
@makibekele3126 Жыл бұрын
Amennnnn
@Tahaye460
@Tahaye460 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን ታባረክ ባብዙ 😭😭😭😭😭
@Ethyopyea
@Ethyopyea Жыл бұрын
ዉድዬ 😭🎸🎸🙇‍♀️🙇‍♀️
@Elsudire
@Elsudire 2 ай бұрын
Menor alechelem geta ante becha aberehegn hun eyesuse
@user-gm8rl8zj9q
@user-gm8rl8zj9q 2 ай бұрын
endat yalnte eysus aychalem 😢😢😢
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Egezabeher yebarkhe tebareku
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen 😭😭😭😭
@user-gf1vx3lm6q
@user-gf1vx3lm6q 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤amne❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
ወይጉድ ዘመን ሲቀየር እና ቢያለቅስስ ሆሆሆ
@abezashabebe5654
@abezashabebe5654 Жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@sewinetshelemew1732
@sewinetshelemew1732 Жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ የምሻልህን መርጠሐል ፀጋ ይብዛል
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 53 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 212 М.