No video

ለጾም የሚሆን ምስር በድንች እና ጥቅል ጎመን በካሮት አሰራር | Ethiopian food

  Рет қаралды 36,584

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ለጾም የሚሆን በእንጀራ ምስር በድንች ወጥ እና ጥቅል ጎመን በካሮት አሰራር
Ethiopian food injera with wotte

Пікірлер: 154
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፆም ምግብ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
አብሬ አልሰራሁ ሆ እጄ ይባረክ ስትይ አሜን አብሮ ይባረክ አላልኩም 😁😁😅 ያስጎመዣል 👌👌👌💗
@mesrtetube4168
@mesrtetube4168 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን ቆጆ አሰራር ነው
@user-ob7bp1qj8p
@user-ob7bp1qj8p 3 жыл бұрын
ሜላት፣ አሁን ምስር እኛ ዘንድ በተወደደበት ጊዜ የድንቹ እንዲህ እንዳየሁት አብሮ መሠራቱ በጣም ጥሩ ዘዴ ስለሆነ እሞክረዋለሁ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
አሜን እጅሽ ይባረክ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ❤️👌♥️
@fuvugfgv3555
@fuvugfgv3555 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Kemer meraken aswatshegn wow betam leu new ejesh yebarekelegn meluy ❤️🙏🙏🙏
@Emebiet-eo5ee
@Emebiet-eo5ee 9 ай бұрын
ዋው ምግብ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እሚያምር የፆም ምግብ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ👌🥰🙏
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምስር በድንች እንዳልሽው እጅሽ ይባረክ :: Thanks 🙏🏾 for sharing
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ😁😋🥰👍❤️❤️
@Yuulkplayz
@Yuulkplayz 3 жыл бұрын
Wow wow
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow እውነትም ኦላላ የሆነ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሉ 😄😄👍👍❤️🥰
@jatam2056
@jatam2056 3 жыл бұрын
Mouth watering tebareki
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 💕😘🌹በጣም ቆንጆ ነው👏
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ👍👍👍
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
great job sis
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፆም ምግብ ነው ። የጥቅል ጎመን ሰላጣ በጣም ወድጄዎለሁ እሞክረዋለሁ። እጅሺን ይባርከው በርቺልን።
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ያስጎመጃል
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
ውይ ሲያስገመጅ በጣም ያምራል ሜሊ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ስንት ሞያ አስተማርሽን እናመሰግናለን ❤❤❤💐
@fhathimabegum8647
@fhathimabegum8647 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ምርጥ ባለሙያ
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Enamesegnal ehtachn
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
አሜን ሚሉዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ተባረኪ
@user-kx9cp4gn3y
@user-kx9cp4gn3y 3 жыл бұрын
ኦ ላላ ጠብቄ ነበር ክክክክክክ በተረፈ እወድሻሉሁ ሁሌም ሰብስክራይሽን ሳይ ጨምሮ ሳገኘው ደስ ይለኛል በርች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው የማሪያም
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
አያልቅብሽ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ በጣም ምርጥ ጤናማ ከለሩ ራሱ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ነባዬ ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለው
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ሜልዬ 👌😍😋
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Amen ejeshe yibarke
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 жыл бұрын
Thank you for sharing adis neger ayechslhu ejshi yebareki
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
as always you are amazing. looks super delicious
@silvanagulizia9893
@silvanagulizia9893 2 жыл бұрын
Sei bravissima complimenti
@samrisis9877
@samrisis9877 3 жыл бұрын
ዋው እጅሸ ይባረክ
@ethiopiatube1388
@ethiopiatube1388 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርክሽ
@meseretadana109
@meseretadana109 3 жыл бұрын
ሜሉ እውነት ነው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ጎበዝ 👍❤️❤️
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 жыл бұрын
እኔም የማዳምን ምስር እየሰርው እየበለው ነው መልካም ፆም
@nejumasmara9235
@nejumasmara9235 3 жыл бұрын
Mellye anchi liyu nesh tebareki afe wuha mola sira bota hogne ribogn neber sayew allah edmena tena yistish
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎው ሜላዬ በደንብ እንደሚጣርፍጥ ያስታውቃል ባለሞያ አይገልፅሽም በርቺ የኔ እህት 🥰🥰
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 3 жыл бұрын
Hi melly good to see u again. It's so nice and delicious 😋
@yordanoshaileab1613
@yordanoshaileab1613 3 жыл бұрын
Ohhhh stgorshi endiet endemtaskenign btayi 😜😋😋😋 unet new echishign yibarek Melliye
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርክ 👌👌👌👍👍
@gojjamaddis9310
@gojjamaddis9310 3 жыл бұрын
waw new
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ሲታይ እራሱ እማ ጎበዝ ባለማያ😘😘😘
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ክክክ እጄ ይባረክ ወድጀዋለሁ አነጋገርሽን ።ለየት ያለ አሰራር ወድጀዋለሁ ሜልዬ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
የኔ እህት ባለሙያ ነሽ አዲስ ገቢ ነኝ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Watching, gobez berchi 🙏💓 Have a blessed day!!!!
@lubaba1880
@lubaba1880 3 жыл бұрын
ዌውውው።እጀሺ።ይባረክ።እት።ብርች
@mekdetare978
@mekdetare978 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Betan konjo na tenama . Gobez 🙏❤❤❤
@meryamborenatube3637
@meryamborenatube3637 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሙያ ❤😍💋❤❤ምራቄን አስዋጥሽኝ 👌🤣🤣🤣🤣🤣😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 3 жыл бұрын
Wow mellye looks good
@Shasta-rase
@Shasta-rase 3 жыл бұрын
ሁሌም ሞያሽ በጣም ይገርመኛል በርች we support you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
ሚሉዬ ብርክ በይልኝ ይቺን ቃላትሽን እኔም ወድጃታለሁ ኦላላ
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 3 жыл бұрын
አመሠገናለሑ ዛሬ ሰረቼ በላሑ በረካ ሑኚ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ሜሉ አድክም ነሽ ፈሰስ ካለ በኀላ እውነት እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤️
@Love-zh8dm
@Love-zh8dm 3 жыл бұрын
ነገ ሰርቸ እሞክረዋለው
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ባለሙያ አዎ እጅሽ ይባረክ
@nardosmulualem1689
@nardosmulualem1689 3 жыл бұрын
betam konjo new
@semirardwan8787
@semirardwan8787 3 жыл бұрын
ዋዉ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
1-watching ❤️
@sjdhrhrhdhehe6855
@sjdhrhrhdhehe6855 3 жыл бұрын
betame goboze neshe barchu
@kassech61
@kassech61 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ!!
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 3 жыл бұрын
አንደኛ ሼፍ
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ ድንቹን አልጫ ወጥ ላይ ነበር የምጠቀመው
@salemhaile5379
@salemhaile5379 3 жыл бұрын
Gobez
@melkamtemesgen2134
@melkamtemesgen2134 3 жыл бұрын
ባለሙያ
@user-qb2xk6rt8g
@user-qb2xk6rt8g 3 жыл бұрын
እኔ የእዚህን ቤት ምግብ ሳይ ሁሌ ይርበኛል ኡፍ. ያም ያም።።።።።።።።
@tg5355
@tg5355 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ!
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ስም አጣሁልሽ ሁሌ አይቼው የማላቀውን ነገር እኮ ነው ከአንቺ የማየው አቦ እጅሽን ለወርቅ እና ለአልማዝ ያርገው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Welcome meluye ❤️
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 жыл бұрын
👏👏👏👍👍👍
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 3 жыл бұрын
nice one , thank you
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
❤💯
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 жыл бұрын
እውነት እጅሽ ይባረክ ፩
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 3 жыл бұрын
ጥቅል ጎመን እንደ ሰላጣ እንድሚበላ አላቅም ነበር ዛሬ እሞክረዋለሁ Thanks!
@mercyadane3964
@mercyadane3964 3 жыл бұрын
Wow
@mesretm2734
@mesretm2734 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የሴት ልክ
@yodybirhanu7064
@yodybirhanu7064 3 жыл бұрын
Bale moya nesh,
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍😍
@melatleul2405
@melatleul2405 3 жыл бұрын
Meliye Betam kinjo now thank you soo much!
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ ውዴ ይመቻሺ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Selam yemtemchi lij.👍❤
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 жыл бұрын
Meluy nice work እርግዝና እና አመጋገብ የሚለውን ቪዲዬሽን ላገኘው አልቻልኩም ሊንኩን ከስር አስቀምጭልኝ ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማሂዬ ይኸው kzbin.info/www/bejne/Z5a6aIyibNpjbJo
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 жыл бұрын
Thank u melluy tebarke
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
የሚ 😋 👍
@musadtube8738
@musadtube8738 2 жыл бұрын
Shinkurt ena timatim yemayasfelgew mgb asayin plz
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
ሆደን ያመኝል ጥረ መልፉፉሰበላ እሰቲ እሞክረዋለሁ
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
😋😋😋😋👌yummy 😘
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እረ ሜሉ ምስር በድንች? የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 ай бұрын
ሜሊ እዚህ ጅዳ ያለዉ ምስርክክ ቶሎ የሚበስለዉ ሽሮ ነዉ የሚሆ ነዉ ከኢትዮጲያ ምስር ይለያል ለምንድን ነዉ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉ እንደዚህ ለየት አድርገሽ ሰርተሽ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን
@tsgamaryamethiopia759
@tsgamaryamethiopia759 3 жыл бұрын
Hulun amolto yetesetesh nesh!! Anchen alemadenke aychalem . Ahunem kanch bezu lememar hulam etebekeshalhu ! Melkam tsom yehunelen.
@orgayahar10
@orgayahar10 3 жыл бұрын
አሜን እጅሽ ይባረክ ሜሊየ አንች እኮ ትለያለች!!!!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ከልብ
@balkizyaday
@balkizyaday 3 жыл бұрын
❤👌
@tegesttegesttemegenamlake414
@tegesttegesttemegenamlake414 3 жыл бұрын
አንከን ደና መጣሽ የኔ ቅመም እጅሽ ይባርከው
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ጎበዝ ነሽ በርቺ ምን አይነት ዘይት ነው የምትጠቀሚው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለን አዜብዬ የወይራ ዘይት
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሜሊየ የወይራ ዘይት ማቁላላት ጥሩ ነው እንዴ ወይስ Fried የሚሆነውን ነው የተጠቀምሽው
@harmonyhabesha8380
@harmonyhabesha8380 3 жыл бұрын
👏👏👏👏
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
Welcome dear
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
አይ ሙያ ሙያ ብሎ ዝም
@eidwalimontazer9539
@eidwalimontazer9539 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 14 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 8 МЛН
ሩዝ በአትክልት አሰራር/How to make vegetable rice#rice
4:41
የእናት ኩሽና
Рет қаралды 866
የጾም በየዓይነቱ Yetsom Beyaynetu
14:22
Fantish Mekbib
Рет қаралды 2,5 М.
የጥቅል ጎመን ለብ ለብ አሰራር
6:16
Rittaa
Рет қаралды 32 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН