"መንግስቱን በሰአቱ የነበሩት ኮረኔሎች ስለሚንቁት ነው እንጂ በወያኔ አንሸነፍም ነበር!የደርግ ወታደር ብሔር የለውም!"ሻለቃ ታመነ አባተ

  Рет қаралды 49,826

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

"መንግስቱን በሰአቱ የነበሩት ኮረኔሎች ስለሚንቁት ነው እንጂ በወያኔ አንሸነፍም ነበር!የደርግ ወታደር ብሔር የለውም!"ሻለቃ ታመነ አባተ(የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደር)
#Ethiopia #Yegna_Tube
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 402
@HonyHony-hg4br
@HonyHony-hg4br 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ. እድሜይስጦት በእውነት ቆራጥነትዮን ሳላደንቅ አላልፍም እንደዚህ አይነት ጀግኖች ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከምንግዜውም በበለጠ ያስፈልጋታል አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ የሚል የማይከፈፍል አሁን ላይ ያለህ መንግስት ተብዬ እነዚህን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ጀግኖች ከልብህ አቅርብና አብረውህ ይስሩ ወታደሩንም ወታደራዊ ቅርጽ ያሲዙልህ ዘረኝነትን አስወግደው አንድ ኢትዮጵያን ይፍጠሩልህ እኚህ ሰው ደጋግማችሁ ጋብዙልን ሚዲያዎች በዚህ እድሜያቸው ያላቸው ሞራልና ሀገር ወዳድነት የሚገርም ነው እድሜዎትን ይርዝመው
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 4 жыл бұрын
ለካ ሰው አለ እግዚአብሔር ይጠብቆት ሰሚ ቢኖር ትልቅ አስተሞሮት ነው።💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለከፈሉት መስዋእነት ለሃገረዎና ለህዝበዎት ቁርጥ የኢት/ልጅ።🇧🇴🇧🇴
@destaabera7737
@destaabera7737 4 жыл бұрын
የጋና ባንዴራ ለጥፈሽ ካካካካ
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ስለ ተሸናፋችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ ::
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
የኤርትራ ሕዝብ በቅልጥሙ በደሙ በክላሽን ታንክ ማርኮ ነው ነጻነቱን ያገኘ:: ማንም ሰው ኣልሰጠውም :: 30 ዓመት ተዋግቶዋል ኣሸነፉ ::
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 4 жыл бұрын
Gnbot B true
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
Thanks.
@tesfitkudus9879
@tesfitkudus9879 4 жыл бұрын
ድሮ የደርግ ወታደር ስምል የሻዕብያ ጥይት ይግደልህ ነበር የምለው።ሻዕብያን ምን ያህል ይፈራው አንደነበር ነው የምያሳይህ። ሻዕብያን ማሸነፍ ስያቅተይ ንዴቱን ገጠርን በ ማቃጠል ነበር የምያበርደው።ለምን ሲባል ህዝቡም ሻዕብያ ነው ይላሉ።ስለዝህም ነው 99.9 ኣዎ ለነጻነት ያድመጠው።ተዋግቶለታላ!
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 жыл бұрын
የተከበርክ ሻለቃ ታመነ አንተ ጀግና እንኳን እድሜና ጤና ሰጥቶህ ይህን ጊዜ ለማየት አበቃህ ።
@iahesthabte1143
@iahesthabte1143 4 жыл бұрын
የኤርትራ ህዝብ ነጻነቱ ያገኘው በተከፈለ የልጆቹና የሱ ደም እንጂ ወያኔ ይሁን ሌላ የሰጠዉ ምንም ነገር የለም ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
የኛ ቲቪ እንዲህ የበሰሉ ልምድና የሀገር ፍቅር ያላቸውን እውነተኛ ሰዎች እንደ ሻንበል ታመነ አይነት ሰዎችን አቅርቡልን እንወዳችሀለን ስለእውነት ነገሮችና ስለሀገር ፍቅር በርቱን ቻዎ መልካም ግዜ።
@danihani5393
@danihani5393 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
@@danihani5393 በክቶች ሴታሴት ወንድ መሳይ ፋጌቶች አያስፈልጉም ለሀገራችን ኢትዮጵያ የእግዴ ልጆች ስለሆኑ።
@gebeyanehhailu405
@gebeyanehhailu405 4 жыл бұрын
እናትህ የወለደችህ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እንደ ሻለቃ አሊ በርኬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እናንተ የተዋደቃችሁላት ኢትዮጵያ አለች ለዘላለምም ትኖራለች እድሜ ይስጥህ የሀገራችንን ትንሳኤ ታያላችሁ : :
@WSMBa
@WSMBa 4 жыл бұрын
በህይወት እያሉ ወያኔ መቀሌ ገብታ በማየወት እንኳን ደስ አለወት ። ለእኔ ልበ ሙሉ ጀግና ነወት። ረጅም እድሜ እመኝለዋታለሁ።
@arsemamike2010
@arsemamike2010 4 жыл бұрын
WEYANE EKO 27 AMET GEZTO MISSION ACCOMPLISHED ADERGO NEW YEHEDEW EDME LEK HAWELT AYDELEM GARBEGE ATMROHEN ASERw.MEKELE ETHIOPIA 🇪🇹 ENGI MESEG AYDELEM
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 жыл бұрын
ሻለቃ እግዚአብሔር ለእናንተ ሲል: ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ከሀጢያታችን ይቅር ይበለን::
@AT2405-d4q
@AT2405-d4q 4 жыл бұрын
ታሪክ መጠምዘዝ ምን ፋይዳ የለውም። ትክክል ብታወራ ትውልዱን ጀግና ይሆና። ናዶው እዝ ኣልሰራም እዛ ናቅፋ ኣለቀ። ቀይ ሽብር ኣልሰራም ሲቪል መግደል በስትቀር። ኣንድ ለኣስር ሳንጃና ገመድ ያጠቀ ኣየር ውረድ ኣን ጥይት ሳይቶክስ ተደመሰሰ ኣባጦር ዶሞ ምን ኣለ? ኣንድ ለኣስር ይልቅ ኣስር ለኣንድ ኣልቻልን ኣለ። እሄ ሰው በጌታችን ያቃጠለ ስቪል የገደለ ኣረሜን እንዴት ጀግና ትላላቹ? ቤታች ን እኮ ሁለት ግዜ ትቃጠለ ቤት መቃጠል ጀግና ያስጠራል ወይ? ነገሩ ጅብ ከሄደ ውሻ ይጩሃል ነውና ጀነራል ሑሴን ስንት ወጣት እንደገደለ ስ ኣታወራም ወይ? ቆሻሻ ኣህያ ነህ። ኣህያ ጸዳ ኣልጸዳ ወደ ኣቦሯ ነው። ሁላቹ ውርንጭላዎች ጀግና ጀግና የምትሉ ጀግና ኣልነበረም። ኣዲስ ኣበባ ኣራት ኪሎ የገባስ ወያነ ነው ወይ?ማነው ቀድሞ ናጻ የወጣች ኤርትራ ወይስ ኣዲስ ኣበባ? ኣንተ መሳሪያ ጥለህ በተሰነይ ሱዳን ገባህ ውሸታም።
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
It's 💔😭💔😭 Heart breaking ! That great educated & huge Ethiopian Military was threatened like Col. Mingestu H/Mariame's persanal army by TPLF for revenge with out nothing & like Neighboring Country Enemies for this all yrs ! Even in this 2 & half yrs no one try to fix it as a citizen & as Ethiopian Military to build a new Ethiopia , even we gave forgiveness for Woyane who is Zerafe, , anti Ethiopian people & Ethiopia 🇪🇹 & steel to destroy Ethiopia !
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
አበሳ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ አብይ እንዳተ አይነቱን ቢሰበስብ እና ቢያማክር የት ይደሬስ ነበር ዝም ብሎገመቹ ጫጪሳ እያለ አገር ሊያፈርስ ነዉ ጀግናየ ብየሐለሁ ሺ አለቃ
@sammeng232
@sammeng232 4 жыл бұрын
Tikikil :)
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 4 жыл бұрын
I like such kind of patriotic Ethiopian military hero like Maj. Tamen really you were brave & strong and still you are talking about the country from your bottom of heart. God may bless you & your family! to Maj. Tamene I salute you in military greeting
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 4 жыл бұрын
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት አሁንም አለን ለሀገራችን መስዕዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነ ን
@napiman22
@napiman22 4 жыл бұрын
ሻለቃ እጅግ የሚመች እና ጭንቅላት ያለው አንደበቱ ደስ የሚል ሰው ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ
@azeru02
@azeru02 4 жыл бұрын
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት ለእናት ሀገሩ የከፈለውን ውለታ ትውልድ ምንግዜም አይረሳውም።
@djej2821
@djej2821 4 жыл бұрын
Thankyou for your service ,Shaleka Tamene Abate!!
@abrahamogbatsiyon6591
@abrahamogbatsiyon6591 4 жыл бұрын
what service are you talking. for killing Eritreans.
@djej2821
@djej2821 4 жыл бұрын
@@abrahamogbatsiyon6591 For his remarkable job as Ethiopian military and citizen .thanks
@linakassa4659
@linakassa4659 4 жыл бұрын
እኛ ሞንም እውቀት ሳይኖረን እንደዚህ የተቃጠልን እናንተማ እንዴት ትሆኑ አገራችን ባንዳ የብሄር እና የገንዘብ ፍቅር ያናወዛቸው የታሪክ አተሎች ሲቀልዱባት ኮረኔል መንግስቱን የወለደች እናት አፏን ሞልታ ወንድ ለጅ ወለድኩ ትበል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ
@urael225
@urael225 4 жыл бұрын
You are our HERO!!! Shaleka I respected you I know that decipilin b/c my father was one of higher officer that GOLDEN TIME; unfortunately recenteley left this world and far away from his beloved children.When I listen your life story I was crying you remembered me my dad .Any ways you are unbelevable strong man ,God bless you .Interesting story wel-done!!!
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Same here😭😭😭
@jonathannewman4725
@jonathannewman4725 4 жыл бұрын
Your Golden was horrific for many people in Ethiopia & Eritrea...let's not put a lipstick 💄 on these barbaric monsters who killed millions of innocent civilians on the name of Red Terror..a d many more. የደርግ ወታደሮች ወደዳችሁም ጠላችሁም ቂጣችሁ እሰኪላጥ ተሸነፋችኋል
@terminosa.6061
@terminosa.6061 4 жыл бұрын
My dear freinds here who consider this guy as a hero....just litsen from mint 20:30 to 21:16. He said he was afraid to go to the war......ha ha ha....what a hero.
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ወኔው ደስ የሚል ቆፍጣና ወታደር ደስ ይላል።አሁን ያሁኑ ልፍስፍስ ወታደር ወታደር። ይባላል? ልፍስፍስ ወኔኔ ቢሶች ያገር ፍቅር የማያውቁ
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
እድሜና ጤንነት ይስጦት ሻለቃ ታመነ አባተ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
Long-life our heroes, The former Ethiopian defense force and families members, thank God everyone still alive ❤️ Ethiopia 🇪🇹
@alexasnake1923
@alexasnake1923 4 жыл бұрын
ሻለቃ እግዚሃብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት::
@haimasilase1900
@haimasilase1900 4 жыл бұрын
Long live Saleka,Young at heart, Emeye derose meche sew atache...
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Edilegna newot shaleka edime yesetew bizu yayal.Tnx for inviting such a great hero ❤️👍
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
እናትተ የኛ ኩራቶች ንፅህናችሁ ዳግም ለመሰባሰብ አበቃችሁ። እናንተ የሀገር ሀብት ዘላለም ኑሩልን ከዚህ የከሸፈ ትዉልድ እድሜ ተቀንሶ ለእናንተ በተሰጠ የጠላችሁ ይጠላ ምድር አትቀበለዉ እንወዳችኀለን በጣም !!!!!!
@tenubekele5553
@tenubekele5553 4 жыл бұрын
ትክክል የምዕራባውያን ሴራ እንጂ ወያኔማ አቅምና ወታደራዊ ስልት ኖሯት የኢትዮጵያን ወታደር አሸንፋ አይደለም ሰተት ብላ የገባችው ይህንን ማንም ኢትዮጵያዊ ያውቀዋል ሁሌም አውሮፓውያና ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ስለሚፈሯት እንድታድግና ራሷን ችላ እንድትኖር ስለማይፈልጉ በሚያደርጉት ሴራ ነው የወያኔን እባቦች ያስገቡት ኢትዮጵያ ግን ምንጊዜም ጥሎ የማይጥላት አንድ አምላክ አላት ሁሌም በክብር ትኖራለች ክብር ለቀድሞ የጦር አባላቶቻችን ይሁን
@yonaszekarias3299
@yonaszekarias3299 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወይ ሀገሬ ሰራዊት ክፍለ ሐገር አውቶ ቢስ ተራ ተደርድረው በቆባቸው ዬኒፎርም ለብሰው ሲለምኑ ውሃ በባሊ ውሃ የተዘፈዘፈ ባቄላ ሲታደሉ በአይኔ ስላየሁ ይዘገንናል ያሳዝናል። ያሁኑን መከራ ባልተቀበልን ነበር
@roseayni712
@roseayni712 4 жыл бұрын
በእንባ ነው ያዳመጥኩት የደርግን ስርዐት ባልደርስበትም ታሪኩ ውስጥ ይነካል
@ibrahimbabuk9775
@ibrahimbabuk9775 4 жыл бұрын
I feel the same thing I love drieg I love 💘 mengstu haylmarim
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ቃል የለኝም ያለኝን ክብር እና አድናቆት ለመግለጽ ግን ግን መቼም መቼም ቢሆን የ ኢትዮጲያ ሰራዊትን ቢያንስ አንድ ሰውን በምችለው ሁሉ አጠገቡ ለመሆን ቃል እገባለው !!
@ghenetghebremicael8845
@ghenetghebremicael8845 4 жыл бұрын
Our freedom was not free!! We paid for it🇪🇷🇪🇷💪💪
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አንድነት ለከፈላችሁ ዋጋ ክብር ይገባችኃል
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 4 жыл бұрын
ለሁልም ቀን አለው እግዚሃብሔር ይጠብቃቹ በያላቹሁበት የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት እናተ ለባንዲራቹ ለህዝባቹ ሞታችሁ አገር አንድ እድትሆን አርጋችሃል እናመሰግናለን አሁን ቃል ገብታችሃል መንግስት ይፈራል መሰለኝ እንዲ አገር በዘረኛ በባዳ ስትበጠበጥ መየት ምን አስፈለገ እናተ የብሄር ቤሄረሰቦች ሆናቹ ማለቴ ወታደር ሲቀጠር ከየክፈለ አገር ስለሆነ ነው የቀድሞው ወታደር ከትግሬ ወይም ከኦሮሞ ሳይሆን ከሁሉም ስብጥር ነው ሰለሆነ ቢልሳቸውና አገርን ቢያድን ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም
@enkuselassietsegay3988
@enkuselassietsegay3988 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሻለቃ
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 4 жыл бұрын
ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ከልጆቿ ጋር ወደፊት ትቅደም !!💚💛❤️
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት ቅዠት ነው .
@chanal3465
@chanal3465 4 жыл бұрын
ክብር ለቀድሞው ሰራዊት
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
በሰላማዊ ኤርትራውያን ሰዎች ላይ ያደረጉት ግፍ ካለ በግልጽ ከልባቸው በእውነት እንዲገልጹ በአክብሮት ቢጠየቁ ምን ይሉ ነበር፧
@yedipro1145
@yedipro1145 4 жыл бұрын
ጀግና💚💛❤💚💛❤💚❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ደስ የሚል የድሮ የመንግስት ጦር ትዝታና ክስተቶች ይገርማል ኮለኔር መንግስቱ ሀገር ወዳድነትና የአሜሪካ ሴራ እጅ እንዳለበት እንጂ መንጌ ሀገር ከጂ አይደለም አልነበረምም ይሄ የወያኔ የውሸት ትርክት ስም ላይ የመቀባባት ባህሪ እና የአሜሪካ ተንኮል።
@lulusaged8649
@lulusaged8649 4 жыл бұрын
ማንኛችንም አናምንም መጌ አገርሽሽቶ አይሄድም ትክክል ነው!!!👍
@user-fb8do9xc8y
@user-fb8do9xc8y 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ትልቅ ባለውለታ ለአገሬ
@marutsega387
@marutsega387 4 жыл бұрын
ግሩም እንግዳ ነዉ :: አመሰግናለሁ
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 4 жыл бұрын
አቃለው አባቴም እንዴት ሆኖ አዲስ አበባ እንደገባ በአፋር አድርገው አቆራርጦ በጣም ህይወት አስጨራሽ ነበር የቁም እስረ አደረጓቸው በእውነት ሻለቃ ታመነ በእውነት ሁሉም አወሩት ከጓድ መንግሥቱ ደርብ አብረው ብዙ ግፋ አሳልፋችዋል በጣም ነዉ እማከብረዋት እድሜ ጤና ይስጦት።
@mimihaile822
@mimihaile822 4 жыл бұрын
እናተን ሳይ ደስታም ሀዘንም ይሰማኛል ከልቤ አዝናለዉ ዛሬ ያለንበትን ቆሻሻ ትዉልድ ሳይ።
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 4 жыл бұрын
ትክክል ነው የአሁኑ ትውልድ ሀሞተቢስ ናቸው።
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አደረሶት ደረሰ የሚል የህይወት ውጣ ውረድ ነው ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እንመኝሎታለን።
@tesfayhanna7790
@tesfayhanna7790 4 жыл бұрын
ዬህ ሰዉ ወንጀለኝ ነው ዳሪክተሩን ከገደለ ፖሊሰ ምንደር ነው ሰራው
@shalomelohim7291
@shalomelohim7291 4 жыл бұрын
ደርግ እግዚአብሄር የለም ይል ነበር። ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ። ተዋረዳችሁ ። ደርግ ደብድብ ርገጥ ግዛ። ደርግ ደርግ ነው ብቻ ሆድ ይፍጀው
@jujumika3740
@jujumika3740 4 жыл бұрын
ምርጥ የሆነ ኢትዮጵያዊ ምናለ እንደዚህ አይነት ታሪክ የሚያውቁ ወኔ ያላቸው ጎበዝ ቆራጥ አገር ወዳድ የሆኑ ሰዎችን ብታቀርቡ እናንተም ኮ በአገር ወዳድነት ኮ አላፊነት አለባችሁ ዝም ብላችሁ ቅራቅንቦ እነሱ ተበላሽተው አገርና ታሪክ ያበላሹትን አታቅርቡብን
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን እደዚ አይነቱን ያብዛልን
@edenbelay3726
@edenbelay3726 4 жыл бұрын
ዋውየኤትዮጰያ ጀገና አገር ወዳድ ጀግና ኩራንብህ።።።።።።
@zetunagrangnzetuna5195
@zetunagrangnzetuna5195 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሠራዊት ተብለው እዳይጠሩ ድረስ ነው የተደረገው ምን ያህል የህዋት ሰአት አሰጠሊታ እደሆነ ምናያው ነገር ነበር ከፋፍለው ለመግዛት እዲመቻቸው የቆፈሩት ጉርገጟድ እደሆነ ማሳያ ናቸው
@mhertabtewlade5086
@mhertabtewlade5086 4 жыл бұрын
አጠያየቅ አትችይም ለምን?እንዴት ከተሰኔ ወደ ኢትዮጲያ ድንበር ገቡ ?
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
ሻለቃ እጅግ ጀግና ለሆድ ያላደሩ ነወት ለወያኔ እራስወትን ያልሽጡ ስልጣን ያላሻወት የህይወት ውጣ ውረድወት ይገርማል ከልጅነት እስከ ትልቅነት
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 4 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ እውነትም ወታደር!Galatomaa with great respect!
@addischelsea3590
@addischelsea3590 4 жыл бұрын
Long life former Ethiopia defense forces and family members ❤️❤️❤️we love u so much 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💥💥
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ሰው መግደሉን ኣመነ ::መከሰስ ኣለበት :: ህዩማን ራይት ልብ ኣርጉ::
@saeedhussain9772
@saeedhussain9772 4 жыл бұрын
ሀገራችን ዎጋ ተከፍሎባታል
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድመ :: የነጋደዎች ኣዳኝ የነበረ ሰው እኮ ነበር::
@user-we5gc9hv4p
@user-we5gc9hv4p 4 жыл бұрын
የቀድሞ: የኢትዮጵያ: ሠራዊት: የኢትዮጵያ: አንድነትን: ለማስከበር: ላደረጋችሁት: ሁሉ: ክብር: ለቀድሞ: የኢትዮጵያ: ሠራዊት። እባካችሁ: እንዴት: አድርገን: የቀድሞ: የኢትዮጵያን: ሠራዊት: መርዳት: የምንችልበትን: መንገድ: ብታመቻቹ።
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
NAKFA MEKABR MESRART TCILALACHO
@kebe.antonio3451
@kebe.antonio3451 4 жыл бұрын
ያለምንም ደም እንከኖ ይውደም በቀና መንፈስ ኢትዮጵያ መቅደም።
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 4 жыл бұрын
የደርግ ወታደር የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ አልነበረም የለምም ። የነበረው የኢትዮጵያ ወታደር ( ሠራዊት ) ነው ። አሁንም ስሙ የኢትዮጵያ የቀድሞ ሠራዊት ነው የሚባለው ። ይህን የወያኔ ፕሮፓጋንዳ እየጠጣችሁ የደርግ ወታደር እያላችሁ አታላዝኑብን ።
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 жыл бұрын
ታስጠላለክ በጣም የደርግ ወታደርን ሚያክል መቼም አይፈጠርም ቁራጭ የወያኔ ዲቃላ
@yoshpefantu172
@yoshpefantu172 4 жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት
@ibrahimbabuk9775
@ibrahimbabuk9775 4 жыл бұрын
This history makes me cry 😢
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 4 жыл бұрын
እድሜና ፀጋይስጥህ በአንተው ጊዜ ደምቼ ቆስዬ ነው ታመነ አባተ በትክክል ነው የገለፀው
@user-rd5qs5eu2s
@user-rd5qs5eu2s 4 жыл бұрын
ሐቅ ይሰጥህ ዎንድ ልጂ እውነት ሲናገር ደረሰ ይላል!!
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 3 ай бұрын
ግራ የገባኝ ነገር ግን መምህሩን በጩቤ ገድሎ ምንም እንዳልሆነ ያወራው ነገር ገርሞኛል በተረፈ ግን ሌላው ደስ የሚል ታሪክ ነው
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 4 жыл бұрын
ሻለቃ ታመነ ዕድሜዎትን ያርዝም፤ አሜን /3/ እውነትም ቆፍጠና ኢትዮጵያዊ ወታደር መኩሪያችን ነህ፣ እንወድሃለን♥ ለኮ/መንግሥቱ የፕሮቶኮል ሹሙ የነበረው ገና ኤርፖርት ላይ ሳይወጡ፣ እዛ ሃይለኛ ወባ ስላለ ይህን የወባ መከላከያ ይውሰዱ ብሎ ሰጠው፤ ከዚያ አውሮፕላኑ ሲንቀሳቀስ ወዲያው ከባድ እንቅልፍ ላይ ወደቁ፣ ኬኒያ እንደደረሱ ቀሰቀሷቸው ነቁ። የት እንዳሉ ሲያውቁ አልወርድም ብለው ከአንድ ስዓት ንግግር በኋላ ወረዱ። ይህ ሁሉ የሲ.አይ.ኤ ድርጊት ነበር። (ይህን እሥራኤል ሆኜ ቀጥታ Beraking News Live ነው ያየነው።
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 4 жыл бұрын
የወረደች ጋዜጠኛ....የሚረባም የማይረባም ወሬ ትቀላቅላለች...ንግግር ታቋርጣለች...ኤጭ::
@yonasgeda2180
@yonasgeda2180 4 жыл бұрын
You are amazing, you really make my day and it is good to hear from you and people like you
@woldehab7008
@woldehab7008 4 жыл бұрын
With a right leadership and brave patriotism, the resurrection of Ethiopanism is on the horizon. This is the right time to come out and stand on the right side of Ethiopian history. The Europeans and Americans never forgave Ethiopia for not being colonized. The only sin of Ethiopia was defeating the white man on battle field.
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 4 жыл бұрын
be Behere yematamen Merte ye Ethiopia Wetader !!! Egezeabeher yebarekehe!!
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 4 жыл бұрын
Thank you Shaleqa Tamene Abate
@sagalekeenya
@sagalekeenya 4 жыл бұрын
ክብር ለሻለቃና ለተዋደቁልን መሰል እንቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች፡፡ ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ ላገር ብልፅግና ለወገን መከታ፡፡ ሀሁ ኢትዮጵያ ትቅደም፡፡ ፐፑ ኢትዮጵያ ትቅደም፡፡wallaga irraa! galatooma.
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia 4 жыл бұрын
Respect 💪👍👍👍👍
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ውሽት ነው የኣሜሪካ እጅ ኣልነበረበትም :: ጦርነቱ ኣልቆ ነበር ::
@wedajoworke7545
@wedajoworke7545 4 жыл бұрын
በወያኔ ተገፍተው ከአገር የወጡትና በስደት ላይ የሚገኙ የቀድሞው አየር ሃይል:ባህር ሃይል:የምድር ጦር:ፖሊስ ሠራዊትና ሌሎችም የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆች በሰላምና በክብር ወደአገራቸው እንዲገቡ ማህበሩ ከመንግሥት ጋር በመነጋገር ውሳኔ ቢሰጥ አገሪቱ ለተያያዘችሁ የሰላም ማስፈንና ለልማት ሥራ እገዛ ይሰጣል የሚል እምነት ስላለኝ ትኩረት ሊሰጥበት ይገባል የሚል አስተያየት አለኝ በአገረ ጉዳይ ያገባኛል::
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 4 жыл бұрын
ሻ/ቃ ተመነ ከባኮ ለቀምት 80 ኪሎሜት ከለቀምትኢሊባቦር196 ኪሎሜትር
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሻለቃ 🙏🙏🙏💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@towfikmohmed8910
@towfikmohmed8910 4 жыл бұрын
Thank you both
@abemike7780
@abemike7780 4 жыл бұрын
The federal prosecutor should lay charges on this criminal.justice must be served no matter what.
@tomdej5835
@tomdej5835 4 жыл бұрын
I wish you long life ! Everyone has something to learn from your experience! We love you
@ziyadhussien4822
@ziyadhussien4822 4 жыл бұрын
selameh ybeza abo shaleka rejem edeme ketenaga yesetelegn
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 4 жыл бұрын
ሻለቃ የሀገሬ ጀግና ኑሩልኝ ቤተሰቤ በሙሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነበሩ የተናገሩት እውነት ነው ከፍታ ለሀገሬ
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 4 жыл бұрын
Wow thank so much
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 жыл бұрын
ምነበር ባላዳምጠው እስከምል ነው የቆጨኝ እንዴት እዳዘንኩ እንደዚ ያለን ሀገር ወዳድ ሰራዊት በትነን ሌባን ስናበለፅግና ስንጦር በጣም አመመኝ እፍፍፍ
@yosmetas2951
@yosmetas2951 4 жыл бұрын
You truly deserve an opportunity to publish your story. You are an amazing example of resilience. In addition to your personal story you have a lot of Ethiopia story in you. If I may suggest something, try and honor the Crown of Ethiopia. Not talking about any particular king. Just make a crown on Ethiopia head the abstract idea you serve. If you can honor that if the protector of that crown is a king, prime minister or president it does not matter. Ethiopia is Queen.
@werkemelese4557
@werkemelese4557 4 жыл бұрын
ትክክክል ነው
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 4 жыл бұрын
Wow wow very nice story 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@BeAr-tx5zv
@BeAr-tx5zv 4 жыл бұрын
Ur my hero. I proud to be Ethiopian.
@gurmug5528
@gurmug5528 4 жыл бұрын
አረ ጎበዝ ሰውዬው ነፍሰ ገዳይ እኮ ነው፣አንድ በሉት የህግ አካላቶች
@chombe9555
@chombe9555 4 жыл бұрын
እናከብረዎታለን
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 4 жыл бұрын
የዛኔው ሽር ለዚህ አበቃት ሃገራችን አሁን ማን ያውጣት ክማጡ እግዚአብሔር ይሁናት እንጅ !
@user-tx3if8my7m
@user-tx3if8my7m 4 жыл бұрын
I don’t get this I was I. Asmera that time firstAsmera was taken by Shabia I remember all the Derg soldiers fleeing to Sudan the rest been captured inside Asmera the don’t have a ground to defeating Shabia at that time what this Shaleka talking about is What he’s thinking in his brain but not the reality please people go on research and understand what exactly happened on that day I’m fed up listening to this useless fairytale stories
@dawithaile1606
@dawithaile1606 4 жыл бұрын
Gib kehede wisha chehw 😁
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 4 жыл бұрын
Ethiopians specially Amhara love fairy tale story, dergs soldiers lost the war with us Eritrea 🇪🇷 just admit it and get over your lose.
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 4 жыл бұрын
እንድህ አይነት አንበሳ ነው ዘሩ ሃገሩ የሆነ የክልል ሳይሆን የሃገር ሠራዊት ። እናመስግናለን ሻለቃ ታመነ
@beckyj6977
@beckyj6977 4 жыл бұрын
ንቀት ሳይሆን የህዎሀትን ሱካር የተወሰኑት መኮንኖች ቀምሰው ነው።።
@abrahamogbatsiyon6591
@abrahamogbatsiyon6591 4 жыл бұрын
this guy he should be trying in the court of law in the last 28 years before aby be comes to power. But thank you to Isayas and meles he is still alive.
@AT2405-d4q
@AT2405-d4q 4 жыл бұрын
የተፈጸመ ታሪ ብትጠመዝዝ! ባታምንም፣ እመኑኝ ወያነ እንደገና ያስታዳድርሃል። ካካካካ ጊፍት ነው ብቹላ። ዓሕ ውሑዳት ኣምሓሩ ብሓሶት ህዝቢ ኢትዮጵያ ህዝቢ ኤርትራ ወዲእክሞ
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
ዲሲፒሊን የሰራዊቱን ይቅርና በተማሪ ደረጃ ሰደቅ አላማ ሲሰቀልና ሲወርድ ከግቢው ውጭ ሆነን በተጠቀቅ እንቆም ነበር መዝሙሩ እስኪያልቅ ወድሜ ፓሊስነው በደርግም ወቅት አሁንም ሳስታውስ የፓሊስ ልብሱን እዴት ይተኩስ እንደነበር ሲያስቀምጥ አጥፎ ትንሽ መጨማደድ ከታየበት ቅጣት ነበር ይለናል በበርሜል ቀዝቃዛ ውሀ ይሞላና እዛውስጥ ይገቡነበር ቅጣቱ
@kebe.antonio3451
@kebe.antonio3451 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ።አቆርቆዦ ይውደም።
@almazbeka7412
@almazbeka7412 4 жыл бұрын
Egziabhar edge ena tena ystwa.
@justice1st245
@justice1st245 4 жыл бұрын
Very strange, this guy is admitting to have deliberately murdered an innocent and unsuspecting poor teacher. Is there not a government in Ethiopia? What is more disturbing is, commentators calling this once a wanted barbarous criminal "Hero". Shame on you Savages!!!!!!!!!!!
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 38 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 61 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 86 МЛН
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 772