ከባዶነት ወደ ሙላት || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.57 || Etsehiwot Deribsa

  Рет қаралды 75,009

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀምሳ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከእፀ ህይወት ጋር ስለነፍ ስ : ስለፍቅር ግንኙንት ስለመንፈዊንት እና እኛ ማን ነን?ስለሚለው ጉዳይ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ሙሉውን ተከታተሉት:ለ

Пікірлер: 262
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 4 ай бұрын
ማኔ ሁሌም ትምህርቶችህን እከታተላለሁ እናም ብዙ ረድቶኛል አመሰግናለሁ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@gelatch24
@gelatch24 4 ай бұрын
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q Ай бұрын
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@takyos8190
@takyos8190 4 ай бұрын
ማኔ አንተ ትለያለህ።❤❤❤ ዕፀ ህይወት እግዚአብሔር የተጠራሽበትን እንድታውቂ ጥበብን ይግለጥልሽ። አሜን።
@וובטדטסה
@וובטדטסה 4 ай бұрын
ማንያዘዋል❤ምርጤ ስለ እግዚአብሔር ስታወራ ውይ ስትችልበት😢😢❤❤❤❤ አንዳንዴ ስለ እግዚአብሔር ብቻ ንገረን❗❗ ስጦታ አለህ።
@senbetebante1368
@senbetebante1368 4 ай бұрын
ይች ልጅ ታማው የነበረውን ህመም እኔ በደንብ አጣጥሜ ታምሜው አውቃለሁ።የት ትደርሳለች ሲሉኝ እኔም መድረሴን ላሳያቸው በጣም ስጥር ነበር።ነገር ግን ትልቅ በሽታላይ ወድቄ ጤነኛ የሆንሁ መስሎኝ፣ጄግና ሴት ነኝ ብየ ስፍጨረጨረ የነበረሁ ሴት ለካ የዳቢሎስ ማርኮኝ ነፍሴን ሲያስጨንቃት ስጋዬን ሲጫዎትባት እንደነበር የገባኝ ከዳንሁ በኳላ ነበር።ያሁሉ በሽታየ፣ድብርቴ፣ህመሜ የተዘጋው በሬ የተከፈተልኝ በፀበል ነው።ዛሬላይ ፍፁም ደስተኛና ስኬታማ ሰው ሁኛለሁ።በፊት በትምህርቴ በስራየ የነካሁት የዳሰስሁት ይበላሽ የነበረው፣የሰው ፍቅር ሲያሳጣኝ የነበረው፣በረከት ሲያሳጣኝ የነበረው፣ሰላምና ደስታ ሲያረቅብኝ የነበረው፣ እንቅልፍ አሳጥቶ ሲያስጨንቀኝ የነበረው ዛሬላይ በደስታና በፍቅር ታረኬን ተቀይሮልኛል ፈጣሪየ ክብር ምስጋና ይድረሰው።ብታማክርኝ የምረዳት የምረዳት እህትዋ መሆን እፈልጋለሁ።ደግሞ በዚህ ዘመን የብዙ ወጣት ትልቁ በሽታ ነው ብየ በድፍረት መናገር እችላለሁ።ስላሳለፍሁት ነው!!!!❤የእፀህይዎት ገለፃ እንግሊዘኛ ይበዛዋል በንፁህ አማረኛ ብትተነትነው ብዙ ወጣቶች ይገባቸው ነበር ብየ አስባለሁ የግሌ አስተያየት ነው።በተረፈ ግን በጣም በጣም አደንቃታለሁ።አንተንም በጣም አከብረሀለሁ።
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
ልክ ነው... በአማርኛ ባወራ ብዙ ሰዎች ጋር በቀላሉ ይደርሳል.. ነገር ግን የአብዛኛውን ሃሳብ መልዕክት እንጂ አቻ ፍቺው ወዲያው ሊመጣልኝ ስላልቻለ ሳልረሳው ለመግለፅ ስል የተፈጠረ ነገር ነው.. ለሱ ይቅርታ ይደረግልኝ ... በልምምድ በደንብ አስተካክላለው... አመሰግናለሁ 😊🙏
@hiwi0186
@hiwi0186 4 ай бұрын
አንችን በምን ማግኘት ይቻላል? ሌላ Social midea account አለሽ?
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
​@@hiwi0186ኢንስታግራም etsehiwot19
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 4 ай бұрын
ትክክል ​@@etsudiribssa784 በደንብ ተለማመጅ በተረፈ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ
@amazingEla16
@amazingEla16 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለሰጠሺኝ ነገር ​@@etsudiribssa784
@optimisticvlogs
@optimisticvlogs 4 ай бұрын
Hearing the whole podcast with full of tears i have been in this kind of mess and lost everything once . Kibir le kidanmhret eswan agegche alefkut ❤ emnet bizu nger yikyral !
@FirehiwotAlamerew-mz5mg
@FirehiwotAlamerew-mz5mg 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይለል ከምንም በላይ ስለ እግዚአብሄር የለህ ነገር በጣም አስተመሪ ነው ያብዛል
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 4 ай бұрын
ማኔ በእውነት ድንቅ ልጅ ነች በነገራችን ላይ በዚህ ፕሮግራምህ ብዙዎች እየተማሩበት እየተማርንበትም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን እሺ የነቃ እውነተኛ ትውልድን መፍጠር አሁን የምልህ የራሳችንን የጥንት መጽሐፍ ቶችን እያቸው የእነ መሪ ራስ አማን በላይን የእነ ንብረ እድ ኤርሚያስን የእነ ተስፋስላሴ ሞገስ የእነ ማእበል ፈጠነ ብዙ ብዙ
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 24 күн бұрын
Thank you sistu for sharing you experiance. የምድር ጣእሞች ፣ መልካምን ነገር የሚዘሩ።
@Respect1010-h2s
@Respect1010-h2s 4 ай бұрын
i inderstand everything she said I am grateful for both of you .
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሺ በዚህ እድሜሺ ታድለሺ እንድህ ህይወትን መረዳትሺ
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c 4 ай бұрын
እኔ እራሱ መስከረም 7/1/2017አ.ም እረሴን ላጠፋ ነበር ብቸኝነት ከባድነው በተለኝ ቤተሰብ ሳገሉን ህይወት ፈታኝነች ብቻ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አይቻለሁ ይመስገን ጠካራነሺ በርቺ 😍😍😍😍😍😍😍
@daraaraaketela7125
@daraaraaketela7125 4 ай бұрын
I like her intention and stand! I love this lady!!!
@Did8254
@Did8254 4 ай бұрын
ማኔ አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የምታቀርባቸው ሰዎች ያነተን ምርጥ መንገድ እንደማያስቀይሩህ ይልቅ አንተ ለእነሱ የሚበልጠውን መንገድ እንድታሳያቸው ተስፋ አደርግብሐለው::ሌላው የነፍስና መንፈስ ነገር ብዙ ጊዜ ይምታታል እኔ አንደተማርኩት እግዚአብሔር ሥጋን እና ነፍስ እንደፈጠረ የፈጠረው ሰው ላይም እፍ በማለት እሱን የምንመስልበትን መንፈስ እንዳሳደረብን ነው:: ለዚህም ነው ጌታችን ከእመቤታችን ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ተወለደ የምንለው
@habtugebrewolde6943
@habtugebrewolde6943 4 ай бұрын
I appreciate such profound and in depth ideas, thoughts and elements of actual human spirit !!!
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
ማኔ ይቺ ልጅ ።እንዳታመልጥህ ለአንተ የምትስማማ ልጅ ነች ።ሁለታችሁም ሲንግል ናችሁ ።ለትዳር ጠይቃት ሁለታችሁም ደስ ስትሉ ። ከእናንተ የሚፈጠሩ ልጆች ይታይህ ምን ያህል ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ እንደሚሆኑ ። አስብበት ። እንዳታመልጥህ ።
@chumedia394
@chumedia394 4 ай бұрын
የኔ ብልህ ስለ ጣፋጭ እና አስተማሪ ወግሽ እናመሰግናለን
@GenetDesalew
@GenetDesalew 4 ай бұрын
አሸናፊ ታየ የህይወትን ቁልፍ የሰጠኝ ጀግናየ ለሱ ቃል የለኝም የፈጣሪ ስጦቻችን ነው የማታቁት እወቁት
@NabdMobile-y1f
@NabdMobile-y1f 28 күн бұрын
ማን ያዘዋል ምርጥ ሰው ትምርትህ ምክርህ በጣም ደስ ይላል በተለይ ስለ እግዚብሔር ድቅ ስራው ስትናገር እዴት ደስ እደምትለኝ አክባሪህ ነኝ ውዴ ልጅታም ጎበዚ በርች
@airoadsea3569
@airoadsea3569 4 ай бұрын
What a beautiful morning because of this video. I was waiting for this feeling for along time .
@robeleshetu333
@robeleshetu333 2 ай бұрын
i know you estehiwot at vision and you are so braveladyyy keep it u solve the big problem
@solustions3611
@solustions3611 4 ай бұрын
bእራሴና በትውልዱ ተስፋ ስቆርጥ እንዳንተና እንደ እሸ አይነት ሳይ ደሥ ደስ ይለኛል....በርታልን አቮ
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 4 ай бұрын
እራስን ማወቅ እና በሪስ መገለጥ ውስጥ መኖርን የመሰለ ነፅት የበለጠ ሰላም ደስታ የለሞ የሚረዳው የሚኖርበት ብቻ ነው በርቺ 👍🏾🙏🏽💚💛❤️
@eleltahailemichael3847
@eleltahailemichael3847 4 ай бұрын
ማኔ አንተ በጣም ጥሩ ነህ. You are encouraging her to teach others. I think she is working on her self which is great but I don’t think she is ready to teach others yet. Your encouragement and positivity is amazing.
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 ай бұрын
እጅግ ጎበዝና ልዩ የሆንሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የበለጠ በሞገስና በጥበብ ይሙላሽ።
@FreweiniSolomon
@FreweiniSolomon 3 ай бұрын
Thank you etsie and Mane. I am learning a lot from your podcasts. I love the way you challenged her.
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 ай бұрын
በጣም ተመስጬ ያዳመጥኩት አመስግናለሁ ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 4 ай бұрын
በጣም ድቅ ነዉ ❤❤❤
@tilahunhakenisso3139
@tilahunhakenisso3139 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ የአለማ አስተሰሳብ ያላት ልጅ ናት::
@hdlidet
@hdlidet 4 ай бұрын
🥺🥺 እግዛብሄር ስለመኖሩ እኔ ምስክር ነኝ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
እንዴት ። ግን በጣም ማሰብ ካልቻልክ ።ማንኛውንም ጥያቄ ካልጠየክ በቀላሉ ማንኛውንም ነገር ለማመን ቀላል ይሆናል ።
@hdlidet
@hdlidet 2 ай бұрын
@AlemTeka-ej3yq አልገባኝም ወንድም ግልፅ ታደርግልኝ
@hdlidet
@hdlidet 2 ай бұрын
@@AlemTeka-ej3yq ?????
@teshomenegese3447
@teshomenegese3447 3 ай бұрын
She is too deep .... loveit ,accumulate alot
@visionn_
@visionn_ 4 ай бұрын
Wow Esti, listening to you feels like hearing my own thoughts brought to life! You’re speaking my soul's language. Its energy thing!😉 So excited for the beautiful alignment we're sharing. Thanks for being yourself and sharing it with us♡🪞💞✨️
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
You're welcome dear😊
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 4 ай бұрын
እዉነት energy ሚለዉ ቃል ካፌ አይጠፋም። ዙሪያዬ የምከባቸዉ ሰዎችት energy አጠናለሁ።እግዚያብሄር ዉስጡ የሞላ ሰዉን ከሩቅ አነበዋለሁ። እኔን የሚመስል ሰዉ ስላላገሁ ሲንግል ነኝ። መፅሀፍ ቅዱስ ያስተማረኝ ነገር ነዉ እና እኔ ጋር ብቻ ስሜቱ ያለ ነበር መስሎ ሚሰማኝ። ይሄን የሚያዉቁት ሰዎች መኖራቸዉን ማወቄ አስደሰተኝ
@RoseMandefro
@RoseMandefro 4 ай бұрын
Exactly 💯
@naddiius
@naddiius 4 ай бұрын
What a Brave girl!
@teferishiden3813
@teferishiden3813 4 ай бұрын
Thank you
@TerefeAnteneh-yn8sd
@TerefeAnteneh-yn8sd 4 ай бұрын
ማኔ በጣም ደስ ይለኛል ሳይህ ፍለጋህ ጥሩነው ፈልጉ ታገኛላቹ ይላል እንደዚህ ያለ እንግዶች አብዛልን /እውነትን በፈቃድ የሚል ቲዩብ /እያቸው እንደ ፈቃድህ
@philiposkiflai3997
@philiposkiflai3997 4 ай бұрын
ሜኔ ቡዙ ጊዜ እከታተልካለው እግዚያቤር ይጠቡቅክ ትለያለክ ክበርልኝ
@Saleamlak-qn9tb
@Saleamlak-qn9tb 4 ай бұрын
ነጻነት ዘነበ ይጋበዝ❤❤❤❤❤
@sonic_world808
@sonic_world808 4 ай бұрын
THANK YOU MANIE‼️💯🙏🏾🔥 I AM NOT THAT FAR FROM WHAT YOU GUYS TALKING ABOUT SO THAT I FEEL SOOO GOOD ‼️💯🙏🏾💫✨💫
@Seluuuuuu
@Seluuuuuu 4 ай бұрын
Very smart and beautiful God bless ❤❤❤
@wendimubeyene
@wendimubeyene 4 ай бұрын
ተቀብሎ የማያመሰግን ከቀማኛ ይቆጠራል ይባላል እና ስላቀረብክልን ሁሉ ክብር ይስጥልን!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብልን
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 4 ай бұрын
የእግዚአብሔ ድንቅ ስራ ይገርመኛል ነጻ ፍቃድ ይሰጠን እና በጎውንም መልካሙን ስንሰራ ይታገሰናል መጨረሻም የመረጠውን ለሌሎች ማስተማሪያ አድርጎ ይሾማል ብርቱ እና አስታዋይ ሴት ደስ ስትል 😍😍😍🙏 ብዙዎቹን ዝና ከእግዚአብሔር አራርቋቸዋል ማኔ ግን አለማዊን ከመንፈሳዊ አያይዞ ና አስማምቶ ሲያስተምር የሚገርም ድንቅ ችሎታ ና ትህትና አይቸበት አለሁ የኔ ጀግና በርታ ❤❤❤❤❤
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 4 ай бұрын
በጣም አመስግናለው ብዙ ነገር ትምረናል ቃሎታችሽ ሃይል ኣላችው እና ትልቅ ቦታ እንደማየሽ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤ የነበረ ቆይታ ልብ እርፍ ይምያርግ ነው thaks for everything
@yegliekiflie200
@yegliekiflie200 4 ай бұрын
Betam yegeremal enam yehanen hiwot eyenorekut new betam chenkognal men endemaderege alawukem almost 4 years honognal
@GetuShumi-ud3gj
@GetuShumi-ud3gj 4 ай бұрын
Thank you girl!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
You are the most welcome
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 4 ай бұрын
ማንይ በጣም ጥሩ ነህ ለማለት የፈለገችዉ ከገባዉበት ችግሮች ወጥቺ ይቺን ደስ ምትለዉን ሂወቲን ላጣጥመዉ ከዛም ለሊሎች እተርፋለዉ ነዉ
@KalkidanTeshale-b3c
@KalkidanTeshale-b3c 4 ай бұрын
The way you listen to your guests is amazing
@harnetb1486
@harnetb1486 4 ай бұрын
You mean the way you DON'T listen, he dominates and interrupts every guest he invites.
@KalkidanTeshale-b3c
@KalkidanTeshale-b3c 4 ай бұрын
@@harnetb1486 its cause u don't see it as friends talking to each other but when he listens you can tell he is rly into it
@kebkabsirgew3617
@kebkabsirgew3617 4 ай бұрын
ወደ እረፍትና አእምሮን ወደሚያልፈው ሰላም ለመድረስ ብቸኛው መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው:: The seven Chakras, Transcendence እና የመሳሰሉት .. የሚሉት አመለካከቶች መጨረሻቸው ጥፋት ነው:: ቅዱስ ቃሉ እንደሚል "አጉዋጉል በሆነ ትምህርት አትወሰዱ..."
@seblemetaferia4270
@seblemetaferia4270 3 ай бұрын
Thank you both ❤👌
@Amalakoo2
@Amalakoo2 27 күн бұрын
Now I find my soul family, I am not alone,I suffered a lot, now it's over 🙏🙏🙏
@behindsuccess9
@behindsuccess9 4 ай бұрын
Wow She is Amazing
@addisunegeyaa2048
@addisunegeyaa2048 4 ай бұрын
Briliant❤
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 4 ай бұрын
ማኔ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
Thank you so much
@amazingEla16
@amazingEla16 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏...
@yonamamo
@yonamamo Ай бұрын
በኦርግጠኘነት ከዚህ ውይይት ውስጥ ይህንን አገኘሁ የሚል ሰው ካለ እና ልጅቱ የማወራውን ነገር ሰው ገብቶታል ካለች ተሳስቻለሁ ማለት ነው።ለምሳሌ እኔ በጣም ተስማምታኛለች የምትለውን ለመረዳት ብዙ ማንበብ ይጠይቃል።ያውም ካልጨለልክ
@weldeabberhe730
@weldeabberhe730 4 ай бұрын
ማኔ ስወድህ more እሚመስጠኝ ከሰዎቹ በላይ ያንተ ንግግር ነው መድሃኔኣለም ይባርክህ ባጋጣሚ ካገኘሁህ ብየ ግቢህ መጥቼ ነበር ከካናዳ ማለት ነው ኣስተናጋጅዋን ግን ነግሬታለሁ ሁሌ ስለማገኝህ ላግኘው ብዬ ራሱ ኣልጓጓም but I pray for you bro❤
@ZeleHgorges
@ZeleHgorges 3 ай бұрын
እውነትነው ቋንቋ ይስተካከል
@Yohannaleulalula16
@Yohannaleulalula16 4 ай бұрын
As this beautiful girl is so articulative, elequent & assertive, she must have her own podcast to.... Thank you guys🙏
@addisunegeyaa2048
@addisunegeyaa2048 4 ай бұрын
Demote Goshen betakerbew his so brilliant ❤
@Aga-mk5bg
@Aga-mk5bg 4 ай бұрын
Waw! Excellent topic ❤❤
@tilahungezahegn5511
@tilahungezahegn5511 4 ай бұрын
wow ልጅቷ ❤❤❤
@meronbirhanu8804
@meronbirhanu8804 4 ай бұрын
Thanks
@SamsonTadese-g1q
@SamsonTadese-g1q 4 ай бұрын
wow wow wow germoal men endemel alakem
@chumedia394
@chumedia394 4 ай бұрын
ሁሌም እከታተልሀለሁ አንዳንዴ እውነትን ስትከተል ምትፈልገውን እርካታ እና ገንዘብ ላታገኝ ትችላለህ ግን የመንፈስ ፕሮዳክት ታገኛለህ በርታልኝ
@WibTo-n1c
@WibTo-n1c 4 ай бұрын
እኔምብዙ አለኝ እማሶግደው እግዚአብሔር በፈቀዴ ቀን
@NahomDessye
@NahomDessye 3 ай бұрын
ማኔ ደስ የምትል ድምጿ ምርጥ ክላሲካል በለው!!! ዋው የማትሰለቺ የሚዲያ ሰው ብትሆኚ መረጥኩልሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ!!!!❤❤❤
@genetgenirock8631
@genetgenirock8631 4 ай бұрын
i feel like እኔ እዛጋ ቁጭ ብዬ የማወራ ግን እንዴት እንደሆነ አላዉቅም ነገሮች አልተቀየሩም እኔ ግን በጣም ደስተኛ ሰው ሆኛለዉ በጣም ተቀይሬያለዉ ግን ከሰው የተለየው መስሎኝ ነበር thank u mana
@LiyuneshBekwae
@LiyuneshBekwae 4 ай бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ።እኔ ተፈጥሮዬ ይህ ነው። ስለዚህ አልተሳሳትኩም
@Zubedaabiti
@Zubedaabiti 4 ай бұрын
Tebrki❤❤❤❤❤
@Birabirotube
@Birabirotube 3 ай бұрын
ጥቂት ሴቶች ናቸዉ ለዉስጣቸዉ እንደዚህ አይነት እራሳቸዉን አሸንፈዉ ለራሳቸዉ ነፃነት የሰጡ
@liliabera4202
@liliabera4202 4 ай бұрын
She is right
@ChristianoRonaldo24
@ChristianoRonaldo24 4 ай бұрын
የ ፊልሙን ርዕስ ማኔ
@MessiMessi-n3z
@MessiMessi-n3z 4 ай бұрын
Andebet podcast Aychat wawww byalew ....mani thank you
@ናታኔምአሰፋ
@ናታኔምአሰፋ 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለሚበልጠው ጠቃሚ ቆንጆ ቆንጆ ሀሳብ ❤ ነገር ግን የብዙ ሰዎችን አስታየት እጋራለሁ ምን አልባት በቂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መረዳት ለሌለው ሰው ግማሽ እውቀት ይዞ ነው የሄደው በተለይ መግቢያ አካባቢ እና እንደዚህ አይነት እውቀቶች ምሳሌ የበለጠ ሀገራዊ ምሳሌዎችን ብንጠቀም ከምንኖርበት አንጻር ለመተርጎም አይከብደንም
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ማኔ ሁሌም ትምህርቶችህን እከታተላለሁ እናም ብዙ ረድቶኛል እናመሰግናለሁ ማኔ እግዚአብሔር ይስጥህ
@behindsuccess9
@behindsuccess9 4 ай бұрын
Thank you mane great for such awakened guests. keep keep keep doing it.
@EyualZanba
@EyualZanba 4 ай бұрын
Yemer tlant ere man tefa eyalku new zarey yelekekew gena alayehutm gin tnx maney
@nebiyata332
@nebiyata332 4 ай бұрын
ትንሽ ሰምቼ ነሽጦኝ ነው የምሰማሽ ለምን መጀመሪያ የተናግርሽው ቃል እኔ እሱ ሂወት ውስጥ አሁን ስላለሁ ዳይ ወደ መስማት😊😊😊😊
@dagmawiandualem9749
@dagmawiandualem9749 4 ай бұрын
Awesome topic guys, it's like you know what I am up to ! KEEP IT UP ! STAY HUMBLE MANE AND ETSE !
@DesalegnKebede-x5q
@DesalegnKebede-x5q 4 ай бұрын
ይህች ልጅ የሆነ የተሰጣት ውስጣዊ ኃይል (ዕውቀት) አላት። የሚገርመው ያንንም መግልጽና ማስተላለፍ አቅሙ አላት። ግን ቦታ (መድረክ) ትፈልጋለች። እናም መድረክ ብትፈጥርላት (አንተም ያሰብክበት ይመስላል! በተለይ ከአስትሮ ፊዚከ ፕሮፌሰር ጋር ብትወያይ ብዙ ማስተማሪያ ሃሳቦች የሚመጡ ይመስለኛል!!) ጥሩ ነው። ኅብረተሰብን ማሳወቅ (መስጠት) የሚያስችል አቅሙ አላት። መድረክ ፈልግላት!! ለሕዝብ (ለሰው ልጅ) እንድትውል አድርጋት! ማጨድ ሳይሆን አምርታ መመገብ የምትችል ልጅ ናት!!
@atlawdeneke6247
@atlawdeneke6247 4 ай бұрын
Thanks!
@alialmansoori1026
@alialmansoori1026 4 ай бұрын
Wow
@MT-or7ey
@MT-or7ey 4 ай бұрын
Amazing girl😍 Blessed
@efrem345
@efrem345 4 ай бұрын
am the the chosen one !!!!❤❤❤
@alematalay734
@alematalay734 4 ай бұрын
I really like her and her ideas. 🙏🏽 ስላቀረብካት! She’s so smart!
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
I really enjoyed my time on my favorite podcast. thank you for having me mane😊...
@jeweriaseid3448
@jeweriaseid3448 4 ай бұрын
You are well articulated and a great communicator! I enjoyed every minute of this podcast! Keep shining your light upon us etseye ❤
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
​​@@jeweriaseid3448thank you so much jijiye😊❤...
@Respect1010-h2s
@Respect1010-h2s 4 ай бұрын
555 your video ends
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
​@@Respect1010-h2s1+4 ከዛ በፊትም 5😋... 5555
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 4 ай бұрын
​@@harnetb1486No...I'll check him out now
@ሁለገብመድረክ
@ሁለገብመድረክ 4 ай бұрын
It's my life❤❤
@AdhnomeGchrcose
@AdhnomeGchrcose 4 ай бұрын
እንግዶችህን አይነት የምትመርጥበት መንገድ አንደኛ ነው👏👏👏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
ዋውውው ጀግና ሴት ናት
@Hann53
@Hann53 4 ай бұрын
So relatable as always🙌 That was cool😊
@Good-News939Tube
@Good-News939Tube 4 ай бұрын
Thank-you mani
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
You are the most welcome
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 4 ай бұрын
simply it is new age movement
@Tiyaslay
@Tiyaslay 4 ай бұрын
Betam timatatanalchu asibubat
@EthioKAST
@EthioKAST 4 ай бұрын
ፈጣሪን እና ተፈጥሮን ያወቀ ምድራዊው ህይወት ይቀለዋል ::
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 3 ай бұрын
አግባት ትመጣጠናላችሁ ቆንጆ ነች ከዉስጥም ከዉጭም አንተ ካላገባሃት እኔ ላግባት አጣብሰኝ ማኔ፡፡
@NejatTemam-t6d
@NejatTemam-t6d 4 ай бұрын
ማኔ❤❤❤❤❤❤
@kefaleamare3837
@kefaleamare3837 4 ай бұрын
ማኒ (❤)
@goofyahhninja2759
@goofyahhninja2759 4 ай бұрын
waw ❤
@hermkb8335
@hermkb8335 3 ай бұрын
Ewnetoni new eko
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН