ኮንታ ትገባላችሁ ያለው ሰው ፖድካስት|| የትም ያልታዬ የዋነት | ፍፁም የሆነ እምነት|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.65|Gobena Gosaye

  Рет қаралды 107,900

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 558
@ezanatrekawech
@ezanatrekawech Ай бұрын
ኮንታ ይህንን ሰው የኮንታ ቱሪዝም አምባሳደር ማድረግ አለበት የምትሉ በላይክ ግለፁ😊😊
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ ማለት ይሄ ነው
@ezanatrekawech
@ezanatrekawech Ай бұрын
👍
@KidstMesele
@KidstMesele Ай бұрын
Awo
@migameskhun8039
@migameskhun8039 Ай бұрын
እግዚኣብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል፤ ከዚህ በፊት ታሪኩ ጋንኪሴ(ዲሽታጊና) የተባለ ሰው ስለ ሰላም መከረን ዘከረን፣ ኣሁን ደግሞ እነሆ ይህን አንደ ባዘቶ የፀዳ ሰው ልኮ እየነገረን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ፣ ከኛ መሃል ሰው ሲጠፋ ሁላችን ኣስመሳዮቾ ጥቅመኞች ስንሆን ፈጣሪ ደግሞ ሰው ኣለው። ይህ የዋህ ቅን ሰው ከማንም በላይ ሰበከን ኣስተማረን። ቅንነት ስጋ ለብሶ ቆሞ ሲሄድ በዚህ ሰው ኣየሁ። እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድም ኣለም። እኛ ደግሞ እስኪ እናግዘው የልጆች አባት ነው። Almighty God Speaks in one or another. Previously he speak to us through Tariku Gankise (dishtagina) and he preached us about peace and fraternity. Now again God is telling us through this humble and innocent gentleman. Listen brothers and sisters, No one is found pure among us, almost all of us are hypocrite and opportunists. But God always have some one to speak up. This kind person preaching and teaching us. I personally see humbleness in flesh through this person who recorded in a remote jungle while he was running for his errands. God bless you brother. Hey folks please let's stretch our hands for this kind man he is a hard working father.
@nohamin9035
@nohamin9035 Ай бұрын
Ere fikir yehone sew new
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
በትክክል 👍🏽👍🏽
@addisreview2659
@addisreview2659 Ай бұрын
ለካ ሰላማችንን የሚያደፈርሱት ተማርን የሚሉ ፈሪሃ እግዚያብሄር የሌላቸው ናቸው።የኔ የዋህ
@biruk_wesera
@biruk_wesera Ай бұрын
“የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።” - ማቴዎስ 5፥5
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk Ай бұрын
AMEN❤
@Ambawgajafo
@Ambawgajafo Ай бұрын
እኔ 2ኛ አመት የMS ተማሪ ነኝ በ GCU of Arizona in USA & 1st year MA in Systematic theology . ግን በፍጹም እንደዚህ ሰው ያስተማሪኝ professor አላጋጠመኝም።
@EliasSirna-nu7hx
@EliasSirna-nu7hx Ай бұрын
የሚገርም ምልከታ ናው
@edilteka4722
@edilteka4722 Ай бұрын
exactly
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 Ай бұрын
በትክክል 🙏
@bexlex8305
@bexlex8305 Ай бұрын
በህይወት ዘመኔ ብዙ ስብከት ሰምቻለው ግን እንደዚ በፍጹም ቅንንነትና የዋህነት የተሰበከ፡ ውስጤ የገባ ስብከት ሰምቼ አላውቅም ። ይሄ ለኔ ኢንተርቪው ብቻ አደለም ስብከትም ነው እግዚኣብሄር ይባርክህ ማኔ ይህን የዋህ ስላቀረብክልን ። ማኔ የዚህን ሰው ስልክ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል፡ ኮንታ ሂጄ ይህን ሰው ማግኘት እፈልጋለው ሰላም ናፍቆኛል
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 Ай бұрын
Betikikel
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic Ай бұрын
ቅን የእግዚአብሄር ሰው ነው ዘመኑን ያለምልመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mezmur_melkam_nw
@Mezmur_melkam_nw Ай бұрын
ወንጌል ነው የሰበከው እኮ 1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ኢየሱስ ያድናል
@JesusIsProphet
@JesusIsProphet Ай бұрын
No, not like that. He has more faith than ur so-called prophets. May Allah guide us to straight path(faith)
@BigJ6765
@BigJ6765 Ай бұрын
​@JesusIsProphet jesus is Lord 🙏🏾 Jesus answered I'm the way and the truth and the life No one comes to the father except trough me ❤
@aseradera
@aseradera Ай бұрын
ይሄ ነው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ገፅታ (ወዝ ያለው የዋህነት) አቦ ሰውየው ብቻውን ደስ የሚል ሞገስ አለው። ማኔ ፀዴ ሰው ነው ያቀረብከው thank you!
@wubshetAschalew
@wubshetAschalew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ 😍🙏 የንጹህ ልቦና ምሳሌ🤔🥺
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
ኡፍ የኔ ሚስኪን በመቅረቡ እንድኔ ደስ ያለው ብቻ 👍👍👍 ቀጣይ ሴፉ ላይ ግድ ነው 😘😘😂
@solomonabera9711
@solomonabera9711 Ай бұрын
ሰይፉ ማነው
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
@@solomonabera9711 ምን 🙄🙄
@BeminiAlmu
@BeminiAlmu Ай бұрын
በገንዘብ ሊገዛ የማይቻል ውዱ ነገር የዋህነት ነው።ታድለህ!
@aregahailemariyam7135
@aregahailemariyam7135 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ለኢትዮጵያ ምድር በሙሉ ለህዝቡ በሙሉ መፀለይ አለበት ይሄ የእግዚአብሔር ጸጋ ያለበት ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ
@shalomMK12
@shalomMK12 Ай бұрын
በሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ማስቀደም 🤝
@ezanatrekawech
@ezanatrekawech Ай бұрын
👍
@natitube6110
@natitube6110 Ай бұрын
እግዚአብሔር እና እግዚአብሔርን
@migameskhun8039
@migameskhun8039 Ай бұрын
እግዚኣብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል፤ ከዚህ በፊት ታሪኩ ጋንኪሴ(ዲሽታጊና) የተባለ ሰው ስለ ሰላም መከረን ዘከረን፣ ኣሁን ደግሞ እነሆ ይህን አንደ ባዘቶ የፀዳ ሰው ልኮ እየነገረን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ፣ ከኛ መሃል ሰው ሲጠፋ ሁላችን ኣስመሳዮቾ ጥቅመኞች ስንሆን ፈጣሪ ደግሞ ሰው ኣለው። ይህ የዋህ ቅን ሰው ከማንም በላይ ሰበከን ኣስተማረን። ቅንነት ስጋ ለብሶ ቆሞ ሲሄድ በዚህ ሰው ኣየሁ። እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድም ኣለም። እኛ ደግሞ እስኪ እናግዘው የልጆች አባት ነው።
@mestuhumnesaduga
@mestuhumnesaduga Ай бұрын
እኔ ከዚህ ሰው ብዙ ተምርባታለሁ ቪዲዮን ያዩት ማታ ከሥራ እንደገባው በጣም ርቦኝ ነበር ምግብ እየሰራሁ ነበር ያደመጥኩት ነገር ግን መስማት ስጅመር ርቦኝ የነበረውን እራስቼ ጠገብኩ የኔ ምስኪን መንግስት እዚህ ቤት ከሚሰጠኝ እዛው ያለው ኩሽናየን አድሶ ይስጠኝ እና በነገራቹ ላይ እግዝአብሔርን አስቀድሙ የሚል ፓርቲ ልቤን ያሞቀው ነግግር ነው 😍 የምር ንፁ ሰው እግዝአብሔር ይበርክ
@wubshetAschalew
@wubshetAschalew Ай бұрын
ለራስህም አትረፍ እኔንም አታሳርፍ..... "ሳታቋርጡ ጸልዩ...." የሚገርም አስተውሎት... እግዚአብሔር በብዙ ያስተምራል..አይ መድኃኔዓለም ሁሉን ትችላለህ እኮ 🥺🙏❤
@happyteme-pg5bg
@happyteme-pg5bg Ай бұрын
ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በበደላችን ያልጠፋችው እንደዚህ አይነት ንፁህ ልቦች ስላሉዋት ነው
@shid1221
@shid1221 Ай бұрын
ድንቅ ሰው ነው የዋህነቱ ደስ ሲል
@GirumKifle-qt8ky
@GirumKifle-qt8ky Ай бұрын
ሕይወታችሁ በምንም አይነት ሁኔታ ላይ ይሁን ኢየሱስን አስቀድሙ!!❤ ኢየሱስ የተረሳውን ያስታውሳል።❤❤
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
አምላካችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ።
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
ይህንን ሰው በእውነት እግዚአብሄር ይወደወል ታድሎ ልቡ በጣም ቀና ነው ምን አለ ይህንን ልብ ቀናነት ለሁላችንም ቢሰጠን ሀገራችን ገነት ትሆን ነበር ተባረክ ወንድሜ❤❤
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r Ай бұрын
ተንኮል የሌለበት ነጭ ወረቀት ነው እረ የሆነ ነገር ልቀቅበት
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube Ай бұрын
❤❤❤❤የኔ አባት ባለ ንፁህ ልብ ማንያዘዋል ሳላደንቅህ አላልፍም ለሰው ያለህ ክብር
@shadow7007
@shadow7007 Ай бұрын
ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና። የማቴዎስ ወንጌል 5:-8
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 Ай бұрын
እዴት መታደል ነው ኡፍፍፍ እግዚያብሄር እንደልቤ ያለው ዳዊትን እምነቱ እንዳንተ ስለሆነ ነው
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Ай бұрын
የየዋህነት የልብ ንፅህና ጥግ የኔ አባት እድሜዎትን ሳብ ያድርግልን
@akunamatat6387
@akunamatat6387 Ай бұрын
/ የትም ያልታዬ/ ( የትም ያልታየ) /የዋነት/ ( የዋህነት)
@GetuTamrat-k1u
@GetuTamrat-k1u Ай бұрын
መታደል እኮ ነዉ እራሴን እንዳይ ነዉ የሆንከት ተባረክ🙏
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 Ай бұрын
ማኔ ምርጥ ፖድካስት ነው የሠራኸው እያዋዛህ ሰውየው ሳይጨነቅ የልቡን እንዲያወራ ስላደረከው እናመሠግንሃለን።
@henok539
@henok539 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ፖድካስት ሳይ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። የልቦናህን መሻት ይስጥህ። ለራሱ ሳይሆን ለቤተሰቡ በተለይ ለሚስቱ የሚጨነቅ "ደሳሳውን ቤት ሰርቶ ቢሰጠኝ" 300,000 አለና ቆንጆ ቤት ለመስራት ውድ ነው 500,000 ይፈጃል አለ። እግዚአብሔር ዛሬ በአንተ አልፎ አስተማረኝ። ማን-ያዘዋል አመሰግናለሁ።
@SoccerSpotlight-h1k
@SoccerSpotlight-h1k Ай бұрын
My first time watching the full podcast ever. May the lord Jesus Christ bless you all abundantly 😂😂😂😂😂😂
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
ውይይይ የኔ አባት ልብህ ምን ያክል ንፁ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@tigistware
@tigistware Ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር በጎነት ሲናገር ጌታን ደስ ሲል የኔ አባት ደስ ሲል እግዚአብሔር ልጆችን ያሳድግል❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta Ай бұрын
እግዚያብሄር ይህን የዋህ ሰዉ የሰጠን ለምክንያት ነዉ ሊያስተምረን ነዉ። ያመንከዉ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ……ቪዲዮህ ከታየ ጀምሮ ይህ ሰዉ ታዋቂ ሆኖ ህይወቱ ሳይቀየር ሊያልፍ ነዉ እያልኩ ሳስብ ነበር። እንኳን መጣህልን! የዋህን እግዚያብሄር ያያል።
@selamuyigezu9203
@selamuyigezu9203 Ай бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል። የሚሰማ ጆሮ ይስጠን!
@Netsanetgetu-t6b
@Netsanetgetu-t6b Ай бұрын
ቅንነት ኦ መታደል ነው ዳዊት ከእረኝነት እግዚአብሄር የመረጠው በቅንነቱ ነው ቅን ሰው እገዚአብሔርን ያያል
@OneTwo-g8s
@OneTwo-g8s Ай бұрын
ዋው ለካ እግዛአቢሄር ሰው አለው ጌታ ሆይ በምድራችን እደዚህ ልበ ትሁት ሰው አድረገን ለካ ሰው አለህ
@AyelechGeza
@AyelechGeza Ай бұрын
ወንጌልን ሰበክ ጌታ ይባርክህ❤
@Mesay-t5i
@Mesay-t5i Ай бұрын
ንግግሩ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ነው ደስ ሲል ❤❤
@Biru-n9z
@Biru-n9z Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት አስተማረኝ። እግዚአብሔር ዘሮችህን ይባርክልህ
@ZeynebSeid-jt5du
@ZeynebSeid-jt5du Ай бұрын
ያአላህ የልቡ ንፁህነት ደስስስስ ሲል
@Zemaleyesus
@Zemaleyesus Ай бұрын
አረ ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው በጌታ ክርስቶስን እንደግል አዳኝክ አርገክ ስትቀበል ንግግርክ ሁላ ስለ ኢየሱስ ይሆናል❤❤❤
@MikiyasYohanis-ww5ce
@MikiyasYohanis-ww5ce Ай бұрын
በምክንያት ነው ይህ ሰው ወደ ወጭ የወጣው 🥰🥰
@israelanagie9249
@israelanagie9249 Ай бұрын
ይሄ የዋህ የእግዚአብሔር ሰው የሚገርም ትምህርት የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፈው እኛም ሰምተን ትምህርት ወስደን እንደቃሉ ለመመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን!!!!❤❤❤
@ቤተቃና
@ቤተቃና Ай бұрын
ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 Ай бұрын
የኔ ጌታ ልብህን አይቀይርብህ 🤲🤲🤲 ለምድራችን በረከት ነህ 🙏🙏🙏
@Mesay-t5i
@Mesay-t5i Ай бұрын
ንግግሩ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ነው ደስ ሲል ❤❤ 15:14
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah Ай бұрын
ጊዜው ተበላሸ? ለሚሰራ ሰው አልተበላሸም ለማይሰራ ሰው ነው የተበላሸው እውነቱን ነው ጋሼ 😍ማንያዘዋል ብሮ ሳይል ድምፁን ሳያጮህ ሚያነቃቃ ሰው አመጣህልን❤
@جمالرحومه
@جمالرحومه Ай бұрын
አንተን የመሰለ የዋሕ ስላለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሕ የእዉነት እግዚአብሔር ሀሳብሕን ይሙላልሕ የኔየዋሕ
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r Ай бұрын
እኔ ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ይሄን ቃል አስተካክለው የሚናገሩት እነሱ ሳይኖሩት ይሄ ሰው ልቡ ላይ አለ ታትሟል የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ ከምር የዋህ ነው
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Ай бұрын
ድሞ እፊ ሲጣፍጥ የኔ ምሰኪን 😂😂😂።
@meserettaye4804
@meserettaye4804 Ай бұрын
የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደት የዋህ ለኢትዮጵያ ያብዛልን ❤🎉
@bezamola8110
@bezamola8110 Ай бұрын
ዋው በጣም ቅን እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@fikrebardilo4788
@fikrebardilo4788 Ай бұрын
ሙሉ የእግዚአብሔርን ቃል በሞኝናት ለዓለም ሁሉ የሰበኬ የዋህ ሰው ጌታ ይጠብቅህ❤❤
@IamEthiopian-1
@IamEthiopian-1 Ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ የዋህ ሰው ብዙ አስተምሮናል!ጌታ ይባርከው! ማኔ ታዘናል🙌
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll Ай бұрын
He really needs his own podcast, I am impressed and laughing too.
@Kidu853
@Kidu853 Ай бұрын
ትክክሐኛዋ ኢትዮጰያ በጀዚ አይነት ምስኪን ሰዎች ነው ምትወከለው በተሐይ በገጠሩ አካባቢ ያሉ ናነው ንፁ ኢትዮጲያዊ ❤❤❤❤❤
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 Ай бұрын
ምን ስለሆነ ነው ምስኪን የሚባለው ? የዋህ መሆን የእውቀት መጨረሻ እንጂ ምስኪንነት አይደለም
@sarameketie2621
@sarameketie2621 Ай бұрын
ተማርን የሚሉት ሀገር ያወድማሉ ' ይሔ ሰው በእውነት ከተማሩት በላይ በጣም ግሩም ውይይት በጣም ጎበዝ በጣም አሰደመምኘ ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ የዋሖች አሉ ' እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይሰጥህ !
@BetelhemSitotaw
@BetelhemSitotaw Ай бұрын
የቅንነት፣የየዋህነት፣የእምነት፣የግልጽነት ጥግ በፍቅር በደሰታ ያየሁት
@WegenaZewedu
@WegenaZewedu Ай бұрын
እግዚአብሔር ማመን ብቻ ነው እሱ ይሰራል አምላካችን የደነደነ ልባችንን ክፈተው ቀልባቸን ደርቋል 😢
@AsterEthd
@AsterEthd Ай бұрын
ማኔ ይሄን የዋህ ሰው ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤ ቅንነቱ ይናገራል
@ameriyaameri
@ameriyaameri Ай бұрын
የኔ አባት ሁሉም እዳተ ቢሆን ምን ነበረበት የኔ የዋህ አላህ ያሰብከው ሁሉ ሙሉ ያርግልህ ❤❤❤❤❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Ай бұрын
መታደል ንፀህ ልብን እኮ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ❤❤❤
@Zehabu.
@Zehabu. Ай бұрын
ለካ የሰው ልጅ ብዙ ሲማር ነው እራሱን መሆን የሚያቅተው!?.... ቅንነት የዋህነት ነፃነት በትምህርት የሚታጣ ከሆነ የትምህርት ምንነት ድጋሚ ዲፋይን ማድረግ ያስፈልጋል!😢
@alebeworku
@alebeworku Ай бұрын
በእለተ ሰንበት የሚገርም ከልብ የሆነ እምነት አየሁ ቀናሁም አንተ ብሩክ ወንድም ተባረክ!!!
@ezanatrekawech
@ezanatrekawech Ай бұрын
👍
@ClassicPhone-p4u
@ClassicPhone-p4u Ай бұрын
ደስ ሲል በጌታ ልቡ ንፁህ የሆነ ሰው ነው በእውነት ይባረክ እኔስ ቀናው ጌታ ሆይ እንደዚህ ሰው ንፁህ ልብን ፍጠርልን🙏🙏🙏
@Abzertad0611
@Abzertad0611 Ай бұрын
በጣም ዉብ, የዋህ, እግዚያብሔርን የሚያመሰግን ሰዉ ከዚህ በላይ ጥሩ ነገሮች ይሆኑለታል ::የዚህ ቪዲዮ ገቢ ለእሱ ገቢ በሆን ደስታዬ ወደር የለዉም... እኔም በሆን ያቅሜን አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtewztinsu
@habtewztinsu Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤ ያድናል ይታደግማል
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 Ай бұрын
የኔ አባት ያልተበከለ አዕምሮ😊❤
@eshetiebekele4789
@eshetiebekele4789 Ай бұрын
ለህዝባችን የተላከ መልዕክት ነው። ጆሮ ያለው ይስማ❤
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview Ай бұрын
ውይ የዋህነት ሲያስቀና በተለይ በ አምላኩላይ ያለው እምነት የምር በእውነት ደስ ይላል ፡ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከው ❤ ማኔ አንተንም እግር/ር ይባርክህ❤❤❤
@Yofibek
@Yofibek Ай бұрын
...የተራው ስብከት (ማቴ 5-7) ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሰበክውን በሕይወቱ ገልጦ እየኖረ ያለ ሰው 🥰 ያለው energy ከርስትናውን እያጣጣመ እየኖረ እንዳለ ያሳብቅበታል እኛም ያለውን አድንቀን ማለፍ ብቻ ሳይሆን የእውነት አስበንበት ወደ እግዚአብሔር በመጠጋት የዚን ሰው እንደዚ የመሆን ሚስጥር የሆነውን ኢየሱስ ከርስቶስን ከማስመሰል ክርስትና ወተን ለማጣጣም ወደ ፀጋው ዙፋን ከነድካማችን በእምነት እንቅረብ🙏😇
@melakumamo7408
@melakumamo7408 Ай бұрын
በእውነት የምናገርው ነግር ላሳታዎለው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክ አንተ የዋ ሰው❤❤
@ምህረት4684
@ምህረት4684 Ай бұрын
አንደበቱ በ እግዚአብሔር የተቃኘ መልክም ሰው ነው እንደ እምነትህ ያድርግልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@RomanK-t4w
@RomanK-t4w Ай бұрын
ይህ ስው መልሰህ የልቡን ቤደብ እድናገር በራሱ ቃቃአ ቤአስቶሮጋም ማምጣት አለብህ ምክንያቱ ብዙ የምስተምር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@yaredethio2200
@yaredethio2200 Ай бұрын
እግ/ር ሰው አለው ደንቅ ነው❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
This is Pure Gospel! Be blessed more brother!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ ቅን አቤት የእምነት ጥግ❤
@mesiabushe8498
@mesiabushe8498 Ай бұрын
ኡፋፋፋፋፋ የኔ አባት ንፁ ልብ ያለው ሰው ስንት አይነት ንፁሁ ልብ ያለው ሰው አለ 🙏❤
@tigistkebede4377
@tigistkebede4377 Ай бұрын
ድንቅ ነው በእግዚአብሔር ላይ ያለው ጠንካራ መታመን ልዩ ነው፡፡ እኛ ጎዶሎአችንን አያየን የተደረገልንን እንዳናስተውል ጋርዶብን ይሄ ጀግና ግን በምስጋና ተሞልቶ ገና የድል የከፍታ ኑሮ ይኖራል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ማስታወቂ ያሰሩትን ሁሉ በእጥፍ ታርፉበታላችሁ ተባረኩ
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው ተመሰገን በነገሩ ሁሉ:: ልበ ንፁህ መሆን ወንጌልን ሰማን ተመሰሰገን::
@Aberit
@Aberit Ай бұрын
የኔ አባት የተባረከ ❤ደግሞ ወጣት ነዉ ሚመስለዉ እሄ ሁሉ የልጅ አባት ዋዉ ጨምሮ ይስጥህ
@የSለMኦN
@የSለMኦN Ай бұрын
He is honest and humble. That is all i will say
@romanlemma1683
@romanlemma1683 Ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት የኔ የዋህ ንግግሩ ሁሉ ወንጌል ነው
@mercyz6252
@mercyz6252 Ай бұрын
You have no idea how refreshing this is! I use to think that way, people use to tell me please don’t change but when hard thing happen life will change you I prayed as I was listening to him, God give me back my heart, I chose to forgive others please help me and clean my heart more than ever, it is such a struggle but I trust Him to bring back to who I was so I can feel His presence again! Betrayal changes you but God is a God of bring back, He is a God of restorations, He is a God of many chances! I believe!!!
@BigJ6765
@BigJ6765 Ай бұрын
@mecyይችላል እግዚአብሄር አዲስ ያረጋል የልብሽን መሻት ይሠጥሻል ❤ ወደ አምላኬ ጮኸሁ ከመቅደሱሞ ቃሌን ሠማኝ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ መዝ.18:6
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Ай бұрын
በጣም ተምሬበታለሁ❤ ልብህን ይጠብቅልህ ያስቀደምከው ጌታ❤ወንጌል ነው የሰበከው🙏መታደል🙏❤
@megibaryimer
@megibaryimer Ай бұрын
እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😭😭😭 አቤት መታደሉ .... ምነው ፈጣሪ እኛን ብታጠፋን
@Aberit
@Aberit Ай бұрын
ሚስቱ ታድላ ቀናሁ ጌታን😂
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Ай бұрын
አያቺሁ ልበቀናነት እደዚህነዉ ልብ በግዛብሄር ቃል የተሞላነዉ❤❤
@SelamawitWondemu-d8m
@SelamawitWondemu-d8m Ай бұрын
በእውነት ተምረናል ከሚሉት 100/100 ይበልጣል የዋህ ነው ጌታ በኢየሱስ የትም ቦታ የራሱልጆች አሉት❤❤❤❤
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ስምህን ይባረክ እነደዚህ ያለ ንፁህ ሰው በዚህ ዘመን ስላሳየኸን። ጌታሆይ ማንም ሐይማኖተኛነኝ ባይ የሌለውን ትክክለኛ ወይንጌል የገባው ወንጌል ኖሮ የመሰከረ። እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ። እልልልል
@fikruman1069
@fikruman1069 Ай бұрын
መታደል ቅንነት ሥጦታ እንጅ በትግል አይገኝም
@meronkebede7112
@meronkebede7112 Ай бұрын
ወይኔ እንዴት የሚያስቀና የዋህነት ንጹህነት ነው ኡኡኡይ ተባረክ እግዜር ጨምሮ ይባርክህ ይጠብቅህ !!!! ማን ያዘዋል ግን ሳቅህን ቀነስ ብታረገው ታስፈራለህ ስትስቅ!!!
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Ай бұрын
ማነው የእግዚአብሔር ሰው ? ይሄ ሰው🎉🎉🎉
@addisababatube1012
@addisababatube1012 Ай бұрын
ንፁህ ልብ ነዉ እግዚአብሔር የሰጠህ ይህንን ንፁ ልብ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ🤎🙏🏾
@TsegaHabte-td2dh
@TsegaHabte-td2dh Ай бұрын
ይሄ ሰው ካቀረብካቸው ሁሉ ምርጡ ነው ደስስስስ አይልም ሰላሙ 🙏
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Ай бұрын
ልበ ንፁሖች ብፁወች ናቸው እግዚአብሔር ያዪታል ማ፣5 :8
@TizuGetachew-v5v
@TizuGetachew-v5v Ай бұрын
ይሄ ያመንከዉ እ/ር እስከዘላለም ይጠብቅህ🙏
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
''እግዚአብሔር'' እጃችሁን ይ?!፫ጠዉ
@DeresseDemisse
@DeresseDemisse Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@mesiiasefa1066
@mesiiasefa1066 Ай бұрын
የኔ አበት 😢❤ ምስኪን ሰው ጌታ ይበኮት ❤️🙏
@negubisewir9780
@negubisewir9780 Ай бұрын
😂😂😂 ሚገርም የዋህነት ደስ ሲል😂😂
@bereketanteneh5203
@bereketanteneh5203 Ай бұрын
ምነ አለ ለኔ ብሰጠኝ ያንተን ልብ እሄን ምታነቡ ጌታ ኢየሱስ የሱን ልብ ይስጣችሁ
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.