No video

የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ

  Рет қаралды 53,083

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ ተልባ እና ሱፍ ፍሬ ለጤና በጣም ከፍተኛ ንጥረ ነገር የያዙ ሲሆኑ ግን ብዙ አንጠቀምም በአብዛኛው ጌዚ የምንጠቀመው ለዖም ወራት ነው ይህ ሁሌ መጠቀም ያለብን የምግብ አይነት ነው

Пікірлер: 117
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
አንቺ ውድ ባለሙያ , የዛሬው ልዩ ነው ሞከርኩት ተሳክቶልኛል እእእ የሚጣፍጥ ነበር ወድጀዋለሁ ተባረኪ .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ይስማማሽ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ ትክክለኛዉን ያገራችንን ቋንቋ (እንግሊዝኛ) ሳትጨምሪ የናቶቻችን ቋንቋ ሰለምትናገሪና ቁም ነገረኛ ሰለሆንሺ በጣም ወድጄሻለሁ። በርች
@zuzu5980
@zuzu5980 Жыл бұрын
ኮምቼ አላቅም ግን ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሑ የኔ ባለሙያ የምቶዷት ላይክክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ውይ እንኳን ሰላም መጣሽ ወደ ኮመንት ጣቢያ አመሰግናለሁ ዙዙዬ አስተያየት ስናጠፋ እንድንታረም እንዲሁም ጥሩ ስንሠራ እንድንበረታ ያግዛል አትጥፊ ኮመንት ላይም
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 Жыл бұрын
ሜልዬ እጅግ ጠቃሚና በቀላሉ ልንሰራው የምንችለው ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@hannayilma7541
@hannayilma7541 Жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ! እጅ ይባርክ!
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በጣም የማደንቅሽ በጥሩ ውኔታ ነው የምታስረጅው ጠቃሚ የሆኑት ነጥቦችን 🙏🙏🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሜሉዬ የኛ ባለሞያ ልክ እንደናቶቻችን ነው የሰራሽው ተልባ በብዙ ነገር እንጠቀመዋለን ተልባ ነፍሰጡር ብቻ ነች የማትመገበው በገጠር የገፎ እህል ስናዘጋጅ በተልባ በአብሽ ነው ፆምም በሆነ ግዜ ገንፎው የሚበላው በተልባ ነው በቃጣም ተጠቅሶ እንደት እንደሚጥም ስኳር ትንሽ በተን አርገሽበት ቆንጆ ነው በተረፈ ካቸ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ከሙያ እስካከታተፍ አቀራረብሽ ይማርካል እናመሰግናለን ❤💛💚🤗
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ነሽ እኮ በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽን ኑሪልን እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የሺዬ
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽ ገራሚ የሆነ አሰራር ነው እንደዚ አይነት ምግቦች በጣም ነው የምወደው ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ሰሞኑን ሰርቼ በላለው ድልሁን አንደኛ ነው ተባረኪልን ማራኪሞ 👌🙏💕👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ኤልስዬ ክበሪልኝ
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሚሉ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ የሚገርም አሰራር ነው👍👌💞💞💞🙏
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 Жыл бұрын
ስራዎችሽ እንዳሉ ሆነው በጣም የሚያስደስተኝ የእንጀራ አቀራረብሽ ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 Жыл бұрын
... ደሞ ሁልጊዜ እንዲህ በስርዓት ነው የምታቀርበው፣ ሜሊ ማለት consistency እና integrity ያላት ድንቅ እህታችን ናት! ሜሊ በርቺ!
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
እንዴት ያምራል እሞክረዋለዉ እጅሽ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ማሬ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሜሊዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ👏
@jyht677
@jyht677 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙያሽ ዋው
@ethiopia8852
@ethiopia8852 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ሜሊ አናመሰግናለን
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 Жыл бұрын
ዋው እህቴ እጂሽ ይባርክ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ምርጥ ድልህ እጆችሽ ይባረኩ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ግሩም ምርምርና ጥናት ነው በርች የጾም ፒዛ አሠራር ብታሳይን ? አመሠግናለሁ ከልብ ይመችሽ !
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 Жыл бұрын
Slehulu yemtru ejisch ybareklin betam gomez neschi melatye edmye na Tena ystsch
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q Жыл бұрын
ሜሊ ከች አለች በተልባ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ባልሙያ
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
Jegna nesh
@AbityTagese
@AbityTagese 5 ай бұрын
አመሰግናለው ነገ አዘጋጃለው
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Yes super Mellye and I don’t know we could use sunflower seed besides Ethiopian I can’t wait to make it yummy
@yeneworkkassa4493
@yeneworkkassa4493 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠቃሚ ነገር ነው ምታሳይን ሁሉ እህት እንዳች ያለውን ሰው ያብዛልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውድ
@jjf7005
@jjf7005 Жыл бұрын
በጣምበለሞያነሽ
@yeneworkkassa4493
@yeneworkkassa4493 Жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን
@selamhabesha
@selamhabesha Жыл бұрын
Good job yene konjo 😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሰላምዬ ክበሪልኝ
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 ай бұрын
God bless you Melly shikor ❤
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
KK . Thanks for your information. I learned something new every day. Say hello to UR family. Peace and love to Our country. Great job.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you kemerye,OK I will
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 Жыл бұрын
በርች ካንች ብዙ ተምራለሁ ሜልዬ❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ እሺ
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Жыл бұрын
የኔባለሞያ በረችልኝ በጣም ዎድጀዎለሁ የቀቀልሺው ሡፉነውደ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@lidetabate2707
@lidetabate2707 Жыл бұрын
ሚሊ በጣም ባለሙያ ነሽ
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
ውዳ እህቴ እጅግ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ በጣም ተከታታይሽ ነኝእኔ 28አመቴ ነው ግሪክ አገር ስኖር ሱፐር ማርኬት ነው የምሰራው እሱማ ከሆነ አውቀዋለሁ ስራውን እንጂ የማላውቀው እንደው አንድ ቀን ጎራ ካልሽ ሱፐር ማርኬታችን ባገኝሽ ደስ ይለኛል እስክላፐኒቲ ቃልኪዶና ነው የምሰራው አመሰግናለሁ ውዳ እህቴ ቶሎም መልስ ስለሰጠሽኝአመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ችግር የለውም የኔ ውድ, ደስ ይለኛል ብመጣ አንድ ቀን እንገናኛለን
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Mellye shikor I am making in it tonight thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Hope you enjoy it
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 Жыл бұрын
የኔ 1ኛ ምርጫ ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሁሌ አንደኛ ቲጂዬ ክበሪልኝ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Thank you yene wede
@Judica67
@Judica67 Жыл бұрын
My mom used to cook telba in bulk and feed our cows after they gave birth.
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
Great job!
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 6 ай бұрын
Mellu endet nesh mechem Moyashen Betam new yemadenkrw gobez nesh yenatochavhen bedenb Werseshal tebareke
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@zeinab3029
@zeinab3029 Жыл бұрын
❤❤ጎብዝ እውነት ጀግና ነሽ ባለሚያ ማሻአላህ እስካሁን አይቼሽ አላውቅም ነበር አዲስ ነኝ ለቤትሺ እጅሽ ይባረክ ልዩ ነሽ የምር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለው እንካን ሰላም መጣሽ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ያሚ እዴት እደሚያስጎመጅ ተባረኪልኝ
@debmay1587
@debmay1587 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የሁልጊዜ ተመልካችሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ
@jjf7005
@jjf7005 Жыл бұрын
ዋውዌው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Wow very good
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 ай бұрын
👌
@tirsitmanaye2756
@tirsitmanaye2756 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ በጣም እናመሰግናለን 👏 እኔም ልክ እንዳንቺ አሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ። መፍጫውን የት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ❤👏
@almazkebede6802
@almazkebede6802 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ አደንቅሻለሁ። ሱፍ ሌላ ስም ያለዉ አይመስለኝም ሱፍ ብቻ ነው።
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Жыл бұрын
Balamuya eko nesh❤
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
የኔ ❤ቅመም
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ እሁድ እለት እንዴት ሳመሰግንሽ እንደዋልኩ ስልጆው፣አምባሻ፣አዚፋው ምኑ ቀረ እድሜ ጤና ለሜሊዬ ባለሙያ ሴት አረክሽኝ ተባረኪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 ай бұрын
Thanks🇸🇪
@firewfikre9925
@firewfikre9925 3 ай бұрын
Thank you
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
ስወድሽኮ የኔ ባለሙያ ጥርት ያለ የምር ደስ ይላል በሚገባን መልኩ ነው።ተባረኪ።ተልባ ምንድነው ስሙ ብፈልግ አጣሁት አረብ ሀገር ያላችሁ ንገሩኝስኪ
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 Жыл бұрын
ቡድር ክታን ይባላል ባረብኛ
@jjf7005
@jjf7005 Жыл бұрын
ሽልማትገናይጠብቅሻል
@user-fd5lq2nc1u
@user-fd5lq2nc1u Жыл бұрын
እጅሽ ትባረክ ግን ተቀቅሎ የተፈጨው የምን ፍሬ ነው??
@bekelugudeta5936
@bekelugudeta5936 Жыл бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ሞያ ተምራለው በአበሻ ሱፍ ቢሆንስ ? የሱፍ ሥም ጸሐይ ግባት ይባላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ይሆናል
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ እናቴን አሥታወሽኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እድለኛ ነኝ አለምዬ ተሳክቶልኛል ማለት ነው
@AbrashiHailu-nj4ch
@AbrashiHailu-nj4ch 9 ай бұрын
Good
@amensam
@amensam 7 ай бұрын
Is it sunflower seed?
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የፈረንጅ ሱፍ ያልሽውን ከየት ነው የገዛሽዉ እኔም እዚሁ ስለምገኝ በግሪክኛምን እንደሚባል ብትነግሪኝከየትስ እንደገዛሽዉ ብትገልጶልኝደስ ይለኛል እህቴ አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሁሉም ሱፐር ማርኬት አለ ለውዝ ምናምን የሚሸጥበት ጋር ኢሊዮስፓሮ ነው የሚባለው በግሪክኛ የተፈለፈለውን ግዢ ያልተፈለፈለም አለ
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
ሜሉ እኛጋም ሱፍ ነው የሚባለው በብዛት በፆም ግዜ ነው የምንጠቀመው
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
ግን ነች ሱፍ የራሱ ደረቅ ቆዳ ወይም ቆርፊት አለው ወቅጠን አጥልለን የሚቀረው ገፈት ወይም አሰር የሚጣል ነው የሷ ጣፋጭ መስሪያ ይሆናል አለች?
@yeneworkkassa4493
@yeneworkkassa4493 Жыл бұрын
ፈቃደኛ ከሆንሽ ኢሜል ብንለዋጥና ብናወራ ደስ ይለኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሁሉ አድራሻዬ ዩ ቲዩብ ላይ about የሚለውን ስትነኪ ታገኚዋለሽ ኢንስታግራም ፌስቡክም
@evamekonnen
@evamekonnen 8 ай бұрын
Thank you beautiful !
@asterassefa967
@asterassefa967 Жыл бұрын
የሱፉ ሰም በግሪክኛ ምን ይባላል ግሪክ ሀገር አለ ካለ ሰሙን ፃፋልኝ
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 6 ай бұрын
Berbere keyet new yemetagegne eske zedewen negeregn
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እኔ ቤተሰቦቼ ነው የሚልኩልኝ
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
Sunflower seed ይባላል ስሙ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ቻቺዬ እሱማ አማርኛ አይደለም አማርኛው እኮ ነው የጠፋን
@mesretbekele6488
@mesretbekele6488 Жыл бұрын
Sunflower seed
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሱማ በፈረንጅ አፍ ነው ኪኪኪ .... እረፊ እንጂ መሲዬ
@HT_Peace7
@HT_Peace7 Жыл бұрын
Do you mean “Sunflower seed”?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Yeap but in Amharic
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
እንዴት፣እንደምወድሽ፣
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
የሡፉ ጣእሙ ልክ እንደሡፍ ነው ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አይ ይሄኛው ትንሽ ለስለስ ያለ እና ወፍራም ነው ለመጠጥ ሳይሆን ለፍትፍት በጣም ተመችቶኛል
@ayni9980
@ayni9980 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሀገር ውስጥ ያለነው በሀገራችን ሱፍ መስራት እንችላለን ሜሉዬ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@ayni9980 በሚገባ ትችላላችሁ
@elsahailu6066
@elsahailu6066 Жыл бұрын
Thank u. You are balemoya. Please always tell your followers to subscribe and to like your channel. U deserve to get more subscribers. You are still 165 k.
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
ስሙን ንገሪን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የምኑን መቅዲዬ?
@dhhdhhhg
@dhhdhhhg Жыл бұрын
በተለምዶ የፈረንጅ ሱፍ (የባሀር ሱፍ ) ሲባል አቃለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አማርኛ እንዳላበላሽ ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር
@zeinab3029
@zeinab3029 Жыл бұрын
ባአማርኛም ሱፍ ነው ሌላ ስም የለውም
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
ሜልዬ እንዴት ነሸ ጠፋሸ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እኔ አለሁ ዩ ቲዩብ ወደአንቺ ስለማያደርስ ነው
@neimaneima7953
@neimaneima7953 Жыл бұрын
ተልባ ምቅሲልነው ጥቅምያለው ይላሉዶክተሮች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር እንደዛ ነው የሚለው ዶክተር ያው የሰው ልጅ በደረሰበት ለጣእም ለይዘት እያለ እየቀቀለ እየጠበሰ መመገብ ልምድዶ እንጂ
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 10 МЛН
ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል
12:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 184 М.
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 268 М.