38ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 37,168

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 357
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዝሎት
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን መምራችን ፀጋው ያብዛሎት ❤❤❤
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hyiwot yasemaln memhrachin tesfaye Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin beAnt tmhrt hyiwote tekeyiroal Egziyabher yistln wendme
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋየ
@yunarawirasinha6116
@yunarawirasinha6116 4 жыл бұрын
በውነት በጣመ ምረጥ ትምርት አሜን ማመህረችን
@ወይነማርያምመኑከማከ
@ወይነማርያምመኑከማከ 4 жыл бұрын
የኔ አስተያየት ለኮሜንተሮች መምህራችንን አንተ ሳይሆን አንቱ እያልን መጥራት አለብን እባካቹ አንቱታ ትልቅ ክብር አለው ልመዱት
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
ትክክል
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 жыл бұрын
እሺ አንተ ለማለት ለማቅለል ተፈልጎ ሳይሆን አስተምሮቱም ምክሩም በወንድማዊ መልኩ ቀለል አድርጎ እንዲገባን አድርጎ ስለምያስተምረን በወንድማዊ ፍቅር ነዉ ብዙዎቻችን አንተ የምንለዉ እንጂ ከማንም በላይ ክብርና ፍቅር የሚገባዉ መምህራችን ነዉ እሺ እታረማለሁ 🙏🙏🙏
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው ግን አነቱነት ይገባዋል ግን ያራኩት ነው የሚመስለኝ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
አንተ ምንለው ከመቅረበችን አፀር ነው እንጂ በሌለ አደለም
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 4 жыл бұрын
mnm chegir yelawum anta malet yalemakber aydelm kasugar kamaqreb yetanesa new ehit demo profileun qayiriw
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሰላምህን ያብዛው እግዚአብሔር አሜን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@msretmeme1433
@msretmeme1433 4 жыл бұрын
እናምሠገናለን መምህር የሀገልገሎት ዘመኑን ይባሬከልን ያርዘምልን አሜን ቅድስ ሚካኤል ያበርታህ ሀይልና ፀናት ይሠጥልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ለኛም ልቦናችንን ይመልስልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ🙏❤🙏
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስይላል እምታሥተምረን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
እግዛብሔረ ፀጋውን ያብዛለህ ተባረክ ከክፈ ነገረ ይጠብቅህ
@wubalmmelaku324
@wubalmmelaku324 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህ በርታ በጣም አስተማሪ ነው የሁላችንም ህይወት ያለ ነገር ነው እግዛብሔር ካንተ ጋር ከኛም ጋር ይሁን ቅዱስ ገብርኤል በመንገድህ ቀድሞ ይገኘ ተባተረክ በርታ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት የሰማልን መምህር
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው።
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ከዚህም በላይ ያብዛልህ ሺህ ዓመት ኑርልን ይሄ የኔ ህይወት ነዉ ወዶችን በስልክ አወራለሁ ልክ መቅረብ ሲጀምሩ ያስጠሉኛል እርቃቸዋለሁ አሁኔ ደግሞ እደዚህ በጣም እያማረርኩት እንኳን እኔ አጥፍቼ እራሴ እያኮረፍኩኝ እራሱ ይቅርታ የሚጠይቀኝ እሱ ነዉ ለመራቅ የማላደርገዉ ነገር የለም እሱ ደግሞ ወደ እርሱ ለማቅረብ የማያደርገዉ ነገር የለም ቁጣየን ጭቅጭቄን ሳይቀር ችሎ ዛሬ መልካም ነገር አወረዋለሁ በትግስት ብየ አስቤ ልክ ሲደዉል ከየት መጣ ሳልል ተቆጥቼ ስልኩን እዘጋበታለሁ በጣም ያስጠላኛል ምክነያቱ ሊገባኝ አልቻለም ችግሬ ዛሬ ግን የኔ ህይወት እስካመሥለኝ ድረስ በጥቂቱ እራሴን እድፈትሽ አድርጎኛል በዚህ ትምህርትህ ገጠመኝ መምህር ግን ምን ላድርግ ደካማ ነኝ ስልቹ ነኝ በተሎ ትግስት የለኝም በወንዶች በኩል ቆይቼ ነዉ ለምን አደረኩኝ እደዛ ብየ የምፀፀት ግን ደግሞ ዞሬ የዉ ነኝ መምህር ከቻልክ በስልክ ባገኝህ ደሥ ይለኛል በማርያም ስልክህን
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
መምህር አንተን ሳስብ እንባዬ ይመጣል እዉነት ምን ያክል ለክርስቲያን እህቶችና ወንድሞች የምትከፍለው ዋጋ በምን ልግለፅህ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት ውድ የተዋህዶ ልጅ🙏🙏
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ 4 жыл бұрын
@@rahel6463 አሜን አሜን አሜን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Amen
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 4 жыл бұрын
የቴሌግራም አድራሻ ቸውን ላኩልኝ ወገኖቼ
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ 4 жыл бұрын
@@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 09 13 31 14 51
@getetachane2286
@getetachane2286 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ጨርሼ ሰመህት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን አስተማሪ ነው በጣም ገጠመኙ። ወገኖቼ ስገዱ በስግደት የሚገኘው ሰላም ልዩ ነው!!
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ይርዳቸው
@c.l.a7272
@c.l.a7272 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እጅግ በጣም ግሩም የሆን ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜህን ያርዝምልን አሜን በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mekdi9983
@mekdi9983 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በድሜ በጤና ያኑርልን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዎት መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እሚያሥተላልፉት እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ከሥደት ሥመለሥ የመጀመሪያ ሥርየ የጾለት ቤት ማዘጋጀት ምኞቴ ነው ይሣካልሽ በሉኝ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምሌክ ይባርክልህ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ዋጋህን እርሱ ማድሃኒያለን ይክፈልህ ቃለሂወትን ያሰማልን ተባረክ አሜን።
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእዉነት 37ኛ ገጠመኝ ብዙ ነገር ነዉ የተረዳሁበት ምክኒያቱም እኔም ልጅ ወልጀ ከበተሰቦቸ ዘንድ ነበር የወለድኩ አማቶቸ አንድ ወር ሲሆነኝ ሊያዩኝ መጡ ህጻኑን ሲያዩት ወዳዉ ታመመ ከዛም እናቴ በጭቀት ሀኪም ይዛዉ ሄደች ግን ክፉ መንፈስ ነበረባት አማቴ እናም ልጁም ወዳዉ ሞተብኝ እና በብስጭት ትዳሬንም ፈትቸ ስደትን መርጨ መጣሁ በጸሎት አስቡኝ ከስደት መልስ እግዚአብሄር ለእኔ ያለዉን ልጅ እንድሰጠኝ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልኝ አሜን፫
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@azebbekele4300
@azebbekele4300 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ መድሀኔአለም የልብሽን ይስጥሽ
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የክርስቶስ በተሰቦች እግዚአብሄር ለሁላችንም ጊዚያችንን ያሳምርልን
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የክርስቶስ በተሰቦች እግዚአብሄር ለሁላችንም ጊዚያችንን ያሳምርልን
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 4 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሸ
@zainaz6276
@zainaz6276 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡መምህር፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት፡መምህር
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራቸን ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ እግዜያብሄር በርታልን ወንቅሸት ገደም መሄዳ እግዜብሄር እረዳታል ለእሳ የሚሆነው እግዜያብሄር የባረከውን ነው የሚሰጣት መታደል ነው የቅድሰን ገዳም ነው የሄደቸው ፀበል እንካን የሚጠምቁ ቅዳሰን ናቸው መታደል ነው አንካን ሄደቸ መፀለይ ነው ያለባት በርቼ እህቴ ወድማቸን እኞም እግዜያብሄር ከፈቀድ ገጠመኝ አለን ሰልክ ከአነሰክ ግዜ ካገኝን እናወራካለን ለህቶቸ ያሰተምር ይቸላል እግዜያብሄር ከፈቀደ
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 4 жыл бұрын
መ/ር በጣም የሚገርም ስራ ነው ምስራው፡፡ የአባታችንን የመ/ር ግርማን ፀጋ እና በርከት በአንተ ላይ እንድናገኝ እግዚአብሔር የፈቀደ ይመስላል፡፡ በገጠመኝ ብቻ አታቁመው አገልግሎቱን፤ በተለይ የምክርና የክትትል ድጋፍ የሚፈልግ በስመ ክርስትና ማ/ቁድሳን የሚኮላሹት ብዙ ክርስቲያን አለ፡፡ በርታ የአባቶች ጸሎት ከእክል ስንክልክል እንዲጠብቅህ በጸሎታቸው ያስቡህ፡፡ በጣም የገባው ክርስታያን አንተ ነህ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ከሁሉም ገጠመኝ ብዙ ተምሬበታለሁ ግን መምህር ቤታቸው ሄጄ ስት የተፈፀመውን እስክሰማ ልቤ ይንጠለጠላል እኛ ሰዎች በክፋት የተሞልን ነን እቤታቸው ከምቴድ ቤተክርስቲያን ብትጠራቸው ጥሩ ይመስለኛል እንደሃሳብ ነው መምህር አንተ ሁሉን ታቃለህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር
@adenaadena1115
@adenaadena1115 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከሚያቀርቧቸው ገጠመኝብዙ ነገር ተምሪያለሁ የመጀመሪያ ፍቅረኛው ግን አንጀቴን በላችው የወደደ ና ያአበደ ሁለቱ አንድ ነው ይባል የለ እግዚአብሔር ያበርታሽ የተሻለውን አዳም ይስጥሽ
@amalemamu8510
@amalemamu8510 4 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላተ ይሁን አትሳቅ ያለችህ እህታችን እዉነቷን ነዉ አይሳቅም ያሉት መምህር ግርማ ናቸዉ አስታዉሳለሁ አንድ መፈስ ህዝቡን በጣም ሲያስቅ አትሳቁ አይሳቅም እዳሉ አስታዉሳለሁ ወድማችን ተባረክ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው ቃለይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑረህ
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህሬ በእወነት ብዙ ነገር ተምሬብካለሁ ፀጋዉን ያብዛልክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ ሺሺሺሺ አመት ኑርልን
@ወይነማርያምመኑከማከ
@ወይነማርያምመኑከማከ 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ። ኸረ አትሳቅ የተባለው አስተያየት ኸረ ይሳቁልን እኔም ታሪኩ እየሰማሁ የሚያስቅ ቦታ ሲኖረው እስቃለሁ። በዚ አጋጣሚ አንድ ትዝታ አለኝ እሱም አባታች ጉባኤ ስሳተፍ የረር ጽርሐ ስላሴ ነው አንድ መናፍስት ሲያወራ አስቆኝ ሳቅሁኝ ለካ እዛ የሚያገለግለው ወንድማች ሰለሞን አይቶኝ ነበር በያዘው መቁጠሪያ ሳላስበው ሲዠልጠኝ ቀልቤን ነው የገፈፈው መቼም አረሳውም ሃሃ ! መምህር እባኮትን በሚሴንጀር ላይ መልእክት ጽፌ ነበር አይተው ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛ ብዙ ስራ እንዳለቦት ሳላውቅ ቀርቼ አይደለም
@memoyeeyu7764
@memoyeeyu7764 4 жыл бұрын
Eraa profilshn kayere ehta maryamn nw yargrshw
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ
@ተዋበችአይገፍ
@ተዋበችአይገፍ 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራቺን እናመሠግናለን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እህትና ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርላቸው
@fiky3560
@fiky3560 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን ብዙ ተምረናል
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ስገባ ካንተ ብዙ ምክር መውሰድ እፈልጋለሁ. እመብርሀን ትርዳኝ
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 жыл бұрын
ዋ በጣም ይገርማል እኔ በእውነት ተማርኩበት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥት ሠማያት ያዋርስልን እድሜና ጤና ያድልልን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
ቃላ ህይወት የሠመልን በጠም ነው የምነመሠግንህ ሰምታን ለረሰችንና ለሌሎችም የምንተርፍ የድርገን ጌታ ፀባኦት !!
@messahu8774
@messahu8774 2 жыл бұрын
123456789
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፍየ አበራ በጣም ነው የማመሰግነው
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብያልክ መምህር
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን የህይወት ቃል ያሰማልን ቃሉን እንድንሰማ ላዴርገን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርሰው አሜን አሜን አሜን
@ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ
@ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ኤፍታህሠብሪና
@ኤፍታህሠብሪና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ክርሥቶሥ ይሸፍንክ እድሜን ጤናን ይሥጥክ ከነ ሙሉ ቤተሠብክ አሜን ፫
@ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ
@ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነመላ ቤተሰብዎ በእውነት ቃል የለኝም ወለተማርያም እያሉ በፀሎ ያስቡኝ ስደተኛዋ ነኝ
@atimengstie2719
@atimengstie2719 4 жыл бұрын
እሽ መምህር እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው የተማርኩትን በተግባር እዳውለው ፈጣሪ ይርዳኝ
@BeteHohe
@BeteHohe 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሰላምዎት በክርስቶስ ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን አሜን
@masy2770
@masy2770 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥህ አብዝቶ ይባርክህ
@ተዋበችአይገፍ
@ተዋበችአይገፍ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህራቺን ቃለሒወት ያሠማልን እድሜ ፀጋህን ያብዛልን መድሀኒአለም
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 4 жыл бұрын
መምህር ስላም ለአንተ ይሁን እርዳታክን እፍልጋለው እኔም ቤተስቦቼም ችግር ውስጥ ነን ግን እነሱ ምንም አልተርዱም እኔ እድሜ ለመምህር ግርማ አውን ድግሞ በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተርድቻለው ቤተስቦቼ ውስጥ ምን እንዳለ በእናቻችን በኩል አይለኛ ጠንቋይ አለ እሱም አያታችን ናቸው የሚያጎሩት የሚያሳዝነው ነገር ስው ሁሉ ይገበርላቸዋል እሳቸው ካልፍቀዱ ምንም አይደርግም እናታችን ሞተች ውንድማችን ምንም ነገር ሳይታመም ሞተ ሲያጎሩ እኔ ነኝ የውስድኳቸው አሉ ከዚያ በሀላ እልክ ውስጤ ገባ ከእግዚአብሔር ጋር ትግል እንደማሽንፍቸው ትልቁ የሚያስዝነው ወንድሟቸ ተከፍፈሉ በእምነት በአንድ ቋንቋ እያውራን አንግባባም እውን የምትርዳኝ የእናቴ ልጆች ወንድሞችን ወደአባታቸው ቤት እንዲመለሱ እርዳኝ እኔ በስው ሀገር ላይ መከራዬን እያሳየኝ አለው የሚገርመው ነገር በህልሜ እያሳየኝ ነው ክፍ ነገር የሚደርስብኝ አመቻችቼ እደውልልካለው እግዚሐብሔር በአካል ካገናኝኝ ሁሉንም እነግርካለው
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
መምህራችን: መምህር ; ተስፋዬ : እግዚአብሔር : አምላካችን : ቃለ : ሕይወቱን : ያሰማልን : መንግተ : ሰማያትን : ያውርስልን ::በፀጋው : ላይ : ፀጋውን : ያብዛልህ : ከነመላ: ቤተሰብህ : ረኽም : እድሜ : እና : ጤናውን : ይስጥህ : ኑርልን ::
@ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ
@ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና። መጣህ አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት የምንጠብቀው ገጠመኝ ወረደ መምህር በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የመከረን አምላካችን መድሀኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን ወገኖቸ ለሌሎች ሸር እያደርጋችሁ እና ሌሎችንም ትምህርቶች እናዳምጡ ከዚህ በፌት ያስተማረው ብዙ ትምህርት አለ ልክ እንደገጠመኙ ያንም በጉጉት እንየው ባይ ነኝ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
ከዚህ ይልቅ የሚያድነን ያኛው ትምህርት ነው እኛ ግን ድራማ ይመስል ይሄን ብቻ ነው የምንከታተለው ትምህርቶችን ቢያዳምጡ የራሳቸውን ህይወት ይቀይራሉ
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
በእውነት መምህሬ እውነት እኔንም አይኑካ ይዛኝ ነበር ትምሕርት ቤት ስሂድ እሱን ካላየሁ ያመኛል በአይኔ ከየሁት በጣም ደስተኛ አሆናለሁ እራሱ ከስደት ከመጣሁ በዙ ግዜ በአይን ሂልና በሰመመን ያየሁት እየመሰለኝ እደሰት ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እድሜ ለአባቴ ለመምሕር ግርማ ስሰግድ ስፆም ስፀልይ አሁን ደህና ነኝ ግን በጣም ብዙ ጊዜ ታሰቃየኝ ነበር መምሕሬዋ በፈጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ በርታልን
@እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል
@እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል 4 жыл бұрын
ኡነት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልኝ እግዚኣብሔር ይባርልኝ።
@ወርቅነሽየድግልልጅወርቅነ
@ወርቅነሽየድግልልጅወርቅነ 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የድግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል አሜን
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሜን አሜን አሜን!!!
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen wendmachin Ayzogn Egzihabher ale minim atifra. Egzihabher telatochihen wuha yargachew. Egzihabher ytebkek. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Amen Amen Amen. 🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እውነት ይህ መናፍስት እሚባለው ነገር ትውዱ ሁሉ የገባን አይመስለኝም እግዚአብሔር በቅዱሳን መላእክቶቹ ይጠብቀን እኝም ምን ማድርግ እንዳለብን ትልቅ እውቀት እያስገነዘብከን ነው
@ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ
@ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን መምራችን በጣም ጥልቅ ትምህርት አለው
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምታደርገውን መልካም ስራ እሱ ዋጋውን ይክፈልህ መልካም መሆን ለራስ ነው ከእግዚአብሔር የተስጠህ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እንድታገለግለው እኛም እንድንገለገል ለሁላችንም እድሜና ጤና ይስጠን እኛም ስሚዎች ብቻ ሳንሆን በተግባር የምንፈፅም ያድርገን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
መምህር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እናመሰግናለን
@ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ
@ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እሚገርም ገጠመኝ ነው ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ መምህርም ተማሪዎችም
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ ሰላሙ ሁሉ ተማኛሁሉ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@adinatadinat6748
@adinatadinat6748 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ከታረኩ የምንማር ያድርገን
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህልን መምህሬ ስጠብቅህ ነበር ገና አላዳመጥኩትም ተባረክ ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ምታስተላልፍልን እናመሰግናለን
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 4 жыл бұрын
መምህራን ቃለ ሕይወት ያስማልንመንግስተ ስማያት ያዋርስልን አምላኬ ሆይ ከነቤተሰቦቹ ጠብቅልን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tesfayeabebe3259
@tesfayeabebe3259 4 жыл бұрын
Memihir edemnot.Egziabher yimesgen.timihirtwotin begugut new yemtebkew.Kalehiwet yasemalen.
@saarahmad4973
@saarahmad4973 4 жыл бұрын
በፀሎታችም እስብኝ ወለተ ፃርቃን ያላቹ
@samri3503
@samri3503 4 жыл бұрын
መምሕራችን በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከዚሕም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሕ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕወትያሰማልን
@zufansilesh868
@zufansilesh868 3 жыл бұрын
መ ምህርቃለሂወትያሰማልንበፀለትአስቡኝ
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 4 жыл бұрын
እነኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በየቀኑ የምትልክልን ገጠመኝ አሰተማሪ ቢሆንም ግን በጣም እያዘንኩ ነው የምስማው ሰው ምን ያህል ጨካኝ እንደሆነ ነዉ የተረዳሁት በተጨማሪ መምህር አንድ Ethio Family የሚባል ሰለ መምህር ግርማ ና ስሌሎችም አባቶች በጣም የሚያሳዝን መልእክት ያስተላልፋል አስኪ እንደ ስማያቶች ንገርልን ትንሽ ቢቆጠብ በጣም ደፋር ነዉ በል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን በጣም ይገርማል የስው መገናኛው የልጅቱ እናት ግን አባ ግርማን የማይወድ ስይጣን ብቻ ነው ልቦና ይስጠን
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
Egziabher yimesgen memhrachin Amen Amen Amen
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምሕራችን በእውነት ለእኔ በጣም ብዙ ችግሮችን እንድረዳ እና ከወትሮው የበለጠ ለእግዚአብሔር እንድበረከክ እና እንዳመሰግነው የተዘጋ ልቤን እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ አነቃቅቶልኛል ከዚህ የበለጠ እግዳመሰግነው በጸሎት አስቡኝ እትርሱኝ ስደተኛ ለእኅታችን ወለተ አረጋዊ እርስዎ የምልዎት ለማክበር ነው መምሕራችን በሌላ እንዳይመስሉብኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለይዎት በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ እናቴንም አስቡልኝ በጣም ይፈታተናታል መጸሐፍ ቅዱስ ሳነብ አይኔን ይጋርደኛል ትለኛለች እኔ ያለሁት ሳዑዲ ነው ወንቅሸት ገብርኤል ሁለት ጊዜ ሄዳ ልጆቼ ብላ ትመለሳለች ያሉት ሰሜን ሸዋ አጣየ ወረዳ ነው በጸሎት አስቡልኝ አጸደ ገብርኤል ብላችሁ
@mahilattim7300
@mahilattim7300 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ እኮን ደና መጣህልን
@Hulubesuhone
@Hulubesuhone 4 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ስልኩን ካለሽ ብትልክልኝ እባክሽ አመስግናለው
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
@@Hulubesuhone 09 13 31 14 51 ኮሜንት ላይ መምህር አንዲት እሄቴ አስቀምጦላት ወስጀ ነዉ
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን .... ይህ ይሆን ዘንድ የወደደ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን!
@messahu8774
@messahu8774 2 жыл бұрын
.❣💌❣💌❣
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ምን እንደምልክ አላቅም በእውነት በጣም ብዙ ከአይምሮ በላይ የሆነ ነገር የምታስትመረን አንተ የበረከት ሰው ብዙ ነው ነገር ነው የተማርነው በተለይ የበረከት ስራህ እጅግ በጣም ያስቀናል
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
47:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4 М.
45ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:04:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
43ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
40:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН