58ኛ b ገጠመኝ አርኪቴክቱና ዲዛይነሩ የገጠመው ፈተና ( ጋንጃ ሽሻ አልኮል ዝሙት ሀሺሽ ጫት በአንድ ቀን በአንድ ሰውላይ ሲፈራረቅ(በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 23,671

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@amanuel5735
@amanuel5735 4 жыл бұрын
የአብዛኞቻችን የወጣቶች ህይወት ይህ ነው አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነው , እግዚአብሔር ሁላችንንም በንስሃ ይመልሰን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን!
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
Amen እህቴ እኔም ሁሌ እንዲ እያልኩ ነበርምኮምተው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃኝ ዛሬ ስጋወደሙን ተቀበልኩ ክብሩ ይስፋ ከነናቱ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️በርቺ እግዚአብሔር ፅድቁን እሹ ሌላው ይሰጣችዋልነው ሚለው ቢከፋንም ብንደሰትም እግዚአብሔር ማመስገን እንለማመድ የሱን ግዜ እንጠብቅ በኔ ላይ የሆነው ይህ ነው እናቴ ድንግል ማርያም በቤትዋ ጠርታ ለዚ ክብር አበቃችኝ ለምኛት ትድረስላቹ እኔን ያሰበ አምላክ ለሁላቹም ይድረስ አሜን 🙏🏽
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 жыл бұрын
እመብርሃን የዛሬዉ የነብስ ትምህርት ደሞ የተለየ ነዉ እግዚአብሔር የእየአንዳዳችንን ልብ እየዞረ እያንኳኳ ነዉ በጣም ይገርማል ሀጥያትን በገዛ ጉልበታችን ገንዘባችን እንገዛለን ይገርማል ማርያምን እግዚአብሔር ግን በነጻ የዘላለም የሰላም ህይወትን ሊሰጠን በአንድም በሌላም በዙሪያችን ከቦናል አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ክብሩን ሁሉ አንተ ዉሰደዉ 👏👏👏
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
አሜን🤲
@chakameron2230
@chakameron2230 4 жыл бұрын
Amennnn
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 жыл бұрын
አሜን
@birkitgebrekirstos7726
@birkitgebrekirstos7726 4 жыл бұрын
AMEN
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@AddisalemBelachew
@AddisalemBelachew 4 жыл бұрын
ይህ ታሪክ የእኔ እና የብዙ የማውቃቸው ሰዎች ታሪክ ነው! ከባለ ታሪኩ አፍ መስማቴንም ወድጄዋለሁ:: እርግጥ ነው መምህር ሲተርክ እና አያይዞ የሚሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው::ቢሆንም ከባለታሪኩ መስማቴ መልእክቱ አልቀነሰብኝም:: ከእነዚህ ሁሉ ገጠመኞች በጣም ብዙ ተምሪያለሁ:: መምህርን እና ታሪካቸውን ያካፈሉንን ሰዎች እግዚአብሔር ያክብርልን!
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተን የስማ አምላክ እኛም ይስማን ለመምህራችንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ፠ህይወትያሠማልነ በፆለት አስቡን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
የሚታየውንና የማይታየውን የፈጠርክ ጌታ አምላክ ሆይ ብዙ ልጀችህ በሀጢ ያት አርንቋ ተዘብቀን በርኩስ መንፈስ ተይዘን ቆመናል የኔ ቸር ጌታ የኔ ሩህሩህ ጌታ የኔ ለጋሽ ጌታ የኔ መነሻየም መድረሻየም የሆንክ ጌታ አንሳን ታሪከችንን ቀይር የኔ ጌታ ስምህ ከአፀናፍ እስከ አፀናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይሄን ትምህርት እድሰማ ስላደረከኝ ክብርና ምስጋና ይገባሃል እጅግ በጣም ያስተምራል እዚ ትምህርት ዉስጥ እደዚ የሆነ ወንድም አለኝ ሙሉ በሙሉም ሳይሆን በጥቁቱ ለሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን በዚ ህይወት የኖረዉ ወንድሜ ጠፍቱል ያለበትን አናዉቅም በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማሪያም እያፈለኩት ነኝ በህይወት እዳለና ቤተሰብ የለኝም እያለ እደሚኖር መልክት ደርሶኛል አገሬ ገብቼ እሱን ለማግኘት አስቢለዉ ከኔ የተሻላቹ አስቡኝ በፀሎታቹህ መምህር ክርስቶሶ ፀጋዉን ያብዛልህ ለባለታሪካችንም መድኒአለም ከዚ በላይ ፀጋን ይጨምርለት እኛንም ይሄን ትምህርት እድንሰማ ስላደረጋቹህን በክስቶስ ስም መመስገን ወድለሁ
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@zeyesustewelde1675
@zeyesustewelde1675 4 жыл бұрын
8ii88ii8ii888888i
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
አሜን ( ፫) ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋናይግባው በውነት መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ በውነት
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
ስለመንፈስ ያለህ አረዳድ በጣም ደስ ብሎኛል አሪፍ እግዚያብሄር ደርሶልሀል ተመስገን ነው ።
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን አንተን የቀየረ የሰራዊት ጌታ ለወንድሞቸው አምላክ ይቀይራቸው በእውነት በጣም ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን !!
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
መምህርተ ተሰፋዬ በእውነት ደስ ሚል ገጠመኝ ነው። በተለይ የባለታሪኩ( ቴዲ) ግልፅ፡ሆነህ ታሪክን ስላጋራህን እና ለሌሎች መማርያ ሰላደረክ። መጨረሻው ሰላማረ እግዛብሔር ይመስገን። እግዛብሔር፡አድም ሰው፡እዲጠጠፋ፡አፈልግም።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እድሜውን ጤናውን ይስጥልን በርቱልን
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
በውነት ውድማችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ቃለ ሒወትን ያሰማልን አተን የሰማ አምላከ እስራኤል እኛንም ይስማን
@s..s..742
@s..s..742 4 жыл бұрын
መምህር . እናመሰግናለን. ውድ እና. የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች . እሲኪ በመምህር ተስፍየ . አበራ. ድምጽ .ብቻ .ይቅረብልን. የምትሉ. እኔ. አዶነኝ...
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
እርእኔ አለሁኝ በእውነት ምንም ሊገባኝ አልቻለም ታውቂያለሽ ይሄጋ አራት ኮመትጻፍኩን ክክክክክክክክክ እደሚያነብልን ተስፋአለኝ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 4 жыл бұрын
ምንም ችግሪ ያለም መምህሪ ያውቃል እኘ ማደማጥ ብቻ ነው
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እያልኩ ነበር 58aላይ
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 жыл бұрын
እኔ ግን ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት
@raya7711
@raya7711 4 жыл бұрын
አደበቱ የማይጠገብ ልጅ ነዉ በደብ አዳምጭ እህት
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በጣም ተመስጪ በማዳምጥበት ጊዜ ሊጥ እያቦካው እርሾ ሳልጨምር ከጨረስኩ በሃላ ትዝ ብሎኝ እንደገና ጨመርኩት ለማለት የፈለኩት የወንድማችን ታሪክ በጣም እያስገረመኝ ነበር ለወንድማችን ታሪኩን ሰላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን ተመሳሳይ የባሌ ታሪክ ነው
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 4 жыл бұрын
እዉነት በጣም የሚገርምነዉ ትምህርት ነዉ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ለንሰሃ ያብቃን የሁላችንም ኑሮ ፈተና ነዉ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@haymi2450
@haymi2450 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
በስጋ ህይወት የተበለሻ ስንት አለ ቃል ህይወት የሰማልን ወንድማችሁ በርታ
@mihiretagzw3500
@mihiretagzw3500 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት እኛም በሰማነው የሕይወት ቃል 30 60 100 ያመረ ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በርታልን በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል እንደሚለው ቃሉ ወንድማችን በጠላቱ ላይ ነቅቶ ለሌሎች መንቃት ምክንያት ይሆናል
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ዘወትር እንዲህ በእንዲህ ከዚህም በላይ እያስተማረን እየመከረን ነው ክብር ምስጋና ይግባው ለወንድማችን ነፍስ መዳን ምክንያት ለሆነች የሁላችንም እናት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይብባት በጣም ደስስስ የሚት አስተምህሮ ነው እናመሰግናለን
@yhmeyemaryam4292
@yhmeyemaryam4292 4 жыл бұрын
በጣም ደስ። ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የኔም ወንድም እንዲድን በ ፀሎት አስቡልኝ መምህር እኛስ እየሰማን እናቃለን ብዙ የማይሰሙ የጠፊም አለ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጥራን ተክለ አብ ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ ወንድሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
በርታ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ!
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያላድመጣችሁት አድምጡት
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 жыл бұрын
በእዉነት እግዚሀብሄር ይመስገን ይሄን የመሰለ ትምህርት እንድከታተል ለረዳኝ አላክ እራሴን ከነቤተሰቦቼ እንድፈትሽ ነዉ ያደረገኝ ፈጣሪ ለንተ እንደደረሰልህ ለኛም ይድረስልን አሜን
@ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ
@ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ 4 жыл бұрын
አሜን 🙏 አንተን የሰማህ አምላክ እኛንም ለንስሀ ያብቃን መምህራችንንም የአገግሎት ዘመንህ ይባረክ እውነት ተፅእኖ ፈጣሪ መምህር ነህ እናመሰግንሀለን እዳንተ እይነት መምህሮችን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገግሎት ዘመንህ ይባረክ ...
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድማችን እንኳንም ለዚህ አበቃህ ሌሎችም በዚህ በሱስ ህይወት ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ቁርጥ ውሳኔ ያስፈልጋል በእውነት እውነት ሁሉም ነገር ይገርማል አንተን ወንድማችንን ያሰበ አምልክ ሁላችንንም ያስበን መምህር እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ወንድማችንን መጨረሻውን ያሳምርልት
@lekiea2384
@lekiea2384 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም እንደ ልጅህ ለምስክርነት አብቃን ሁሉ ይቻልሃልና
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መጨረሻችን ያማረ የሰመረ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሔር ያክርልን በጣም ትምህርት አለሁ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
በዚህ ህይወት ውስጥ ነው ሁላችንም ያለፍነት እደወንድማችን እኛንም ያውጣን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@Uae-ql6ld
@Uae-ql6ld 4 жыл бұрын
ውንድማችን ቃል ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምርችን ቃለ ይወት ያሰማልን ወድሜ አተን የሰማክ የድግል ማርያም ልጅ መዳን አለም እኛንም ይድረስልን እግዝአብሔር ስሙ ዘወትር የተመሰገነ ይውን አሜን 💚💛❤️
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 4 жыл бұрын
መምህር የታሪኩ ባለቤቶች ያለፉበትን ውስብስብ ህይወት ሲተርኩት ይበልጥ አበረቻቺ ነው። ጥሩ አርገሀል እራሳቸው እንዲነግሩን ማረግህ።
@hiwotbekele9267
@hiwotbekele9267 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዚህ ሁኔታ ውስጥ የተያዙ እህት ወንድሞቼን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመስገነ ይሁን! እመብርሃን እስከ መጨረሻው አብራህ ትሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልክ እግዜያብሄር ይመሰገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክአንተ ጋር ይሆን ያንተን እድል ተመኝው ወድሜ በፀሎት አሰበን እህት ማሪያም ነኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን እግዜያብሄር እሰከቤተሰብክ ይጠብቅህ ወድማቸን እግዜያብሄር ቤተሰብክ ይባርክ ደሰ የሚሌ ነው የማቶሳላን እድሜ ይሰጥቼው እንዳናት ወድሞቸ ያብዛል እግዜያብሄር
@hananetp6572
@hananetp6572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይፈውሰን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የበረከታችሁ ይደርብን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር አሳባችሁን ያሳካላችሁ በጣም የሚያስተምር ነው እናሠሰግናለን መምህራችን አረጅም አድሜ ይስጥልን እግዚያብሔር ሀገራችንን ያስብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
እመብርሃን ይዞ ያፈረ የለም የኔ ሞገሴ ውበቴ እናቴ እመብርሃንን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
እዴት እደተረዳከው የርኩስ መንፈስን ሲራ ደስስ ሲል በርታ ትውልዱ እዳተ የክፉ መፈስን ክፉ ስራ እየተረዳ የሚወለዱት ልች የተቀደሱ የቅዱሳን ዘር ይሆናሉ እግዚያብሔር ክብር ይግባው
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ መምህር እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅልን አሜን
@ለተውህድገብርጊዮርጊስ
@ለተውህድገብርጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለሀላችን እንደዚህ ይመልሰን
@ኤፈታህእህትገብርኤል
@ኤፈታህእህትገብርኤል 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ሕወሃት ይሰማልን #መምህር እግዚአብሔር በጸጋ ይጠበቃልን እመቤት በምልጃወ ተጠበቁ❤💒
@MohammedAhmed-in6rb
@MohammedAhmed-in6rb 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል እሱ አንተን እደመለሰ የጠፉ ወገኖቻችን ን ይመለሰልን መምህር። ድግል ከነልጃ ካንተጋር ትሁን። ዘመንክ ፕባረክ አሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መለወጥ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በብዙ የጠፋነውን የሚመልስ ትምህርት ነው እናንተ ድምፅ አታስገባ የምትሉት ከትምህርቱ አይደል እንዴ ጉዳያችን መምህር ተስፋዬ ምንአልባት በብዙ ደክሞ ሊሆን ይችላል ይሄንን ሲያቀርብልን መማር ካልፈለጋችሁ አትስሙ እሱን አትጎዱትም !ልጁ የሚናገረው የመንፈስን ስራ ነው መንፈስ እንዴት እኛን እንደሚያጠቃን ሚስጥሩን ነው የሚያጋልጠው ! ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ወደቤቱ ይሰብስበን አሜን ።
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
ሃሳቤን በደንብ ገልፅሽዋል እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ ራሴ እሄንን እያሰብኩ ነበረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 жыл бұрын
አሜንንን
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
መማር እና መለውጥ ነው የሚፈልጉት ውይስ ሌላ ታሪኩ በጣም አስተማሪ ነው።ተማሩ ተማሩ!!! ተምራችው ለመለውጥ ያብቃችው የድንግል ማርያም ልጅ አይኑን ያብራላችው። ለቴ የደረሰ ለእናተ ይድረስላችው።
@endalehasethaset2140
@endalehasethaset2140 4 жыл бұрын
Ewnt new ehetachen
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
አሜን፡እግዝአብሔር፡ፀጋዉን፡ያብዛላችሁ
@alamalam6746
@alamalam6746 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይጣበቃልን በረታ
@raya7711
@raya7711 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል አገላለፅ ገልፆታል
@vipku1550
@vipku1550 4 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ጸጋውን ይብዛላችሁ እደናተ ወንድሞች ይብዙልን ፀጋበረከት ይስጣችሁ አሜን ፀጋ በፀጋላይ በረከት በበረከት ለይ ይጨምርላችሁ አሜን አሜን አሜን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን
@yosepharsema8374
@yosepharsema8374 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ሁሉም ገጠመኞች አስተማሪ እና ድንቅ ናቸውበእውነት መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን በሁሉም ገጠመኞች ብዙ ብማርም የ ገጠመኝ 58a-58b ገጠመኝ ሙሉበሙሉ ብቻ ሳይሆን ከሱ በበለጠ ያለፍኩበት ስለነበረ ገጠመኙን ስስማ የወንድሜን ድምጽ የማውቀው እየመስለ ሲኮረኩረኝ ነበር አዎ ስርቄያለው ዘሙቻለው ዋሽቻለው ቅሜያለው አጭሻለው እንደ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ወንድሞች እህቶች እንዲማሩበት ባቀርበው ደስ ይለኛል የእግዚአብሔር የቸርነቱ ፈቃድ ይሁን ኮሜንቴ (አስተያየቴ) አስልቺ እንዳይሆን ባጭሩ ይህንን ይመስላል በመጨረሻ እንደ እግዚአብሔር ቸርነት የሱ ቸርነቱ ጎብኝቶኝ ከዚሁሉ ቆሻሻ በወላዲት አምላክ አማላጅነት በመለአከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት የተባረከ በስጋ ወደሙ የታተመ ትዳር ስጥቶኝ ልጆች ስጥቶኝ ይኸው ውጊያውን ተያይዘነዋል ፍፃሜውን ያሳምርልን ወገኖቼ በርቱ በእግዚአብሔር ቸርነት እና ፈቃድ መምህር ግርማ አይናችንን እንዲከፍቱልን ለፈቀደ አምላክ ምስጋና ለዘላለሙ ይድረስ መምህር ግርማንም እድሜ ከጤና ይስጥልን እንዲሁም ወንድማችን መምህር ተስፋዬ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ::
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቸር ነው
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@girmahaile855
@girmahaile855 4 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንን የረዳው አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ከፈጣሪያችን ጋር እንድንቆራኝ ይርዳን አሜን
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የምንመለስበትን ልቦናን ይስጠን
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ሁላችንንም ይርዳን
@ginegenet8871
@ginegenet8871 4 жыл бұрын
የፈጠረን አምላክ የሁላችንንም ሠጨረሻ ያሳምርልን እንደ ቸርነቱ ለዘላለሙ አሜን።።።
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 жыл бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስገን እግዜአብሔር ስራው ግሩም ነው
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ነው የተማርንበት ተዛ ህይወት ያዘጣህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሁላችንም ከሚያስጨንቀን ከክፉ መንፈስ ያላቀን🙏🙏
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
የኔ ወንድምም በመጠጥና በዝሙት ወድቋል ትዳር አለው ግን ከዝሙትና ከመጠጥ ሊወጣ አልቻለም የሚያድረው በየ ዳንኪራ ቤቱ ነው ከዚህ ሱስ ለማውጣት በጣም ተቸግሬአለሁ ፀጋውን የበዛላቹ በፀሎት አስቡት ሀይለሚካኤል እያላቹ
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እንፀልያለን።
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
እሺ ማር አመሠግናለሁ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘው ወንድምሽን ተስፋ አለመቁረጥ ነው እንደ ወንድም የምመክርሽ ሱባኤ ለምን አትይዥለትም 3 ቀን ወይም 7 ቀን ከድንግል ማርያም የሆነ መልስ ታገኛለሽ ለምኛት ተማጸኛት ፈጣሪ በቸርነቱ ያስበው
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
@@yonasabraham1868 አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እኔ ያለሁት በስደት ነው እኔም በአህዛብ አገር ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ እያሰቃየኝ ተቸገርኩ እኔ እዚህ ስፀልይ ስሰግድ ስፆም ቤተሰቦቼ አገር ቤት ሆነው ይገብሩለታል ታድያ እንዲህ ሆነን እንዴት እንዳን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ያሰተማረን የመከረን ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ከወንድማችን ብዙ ተምሬአለሁ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላድተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን መምህራችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን በርታልን ልኡል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን
@netsolo8225
@netsolo8225 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።በምትፈልጉበት እርዳታ አለን።
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መልካም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@Jesusisislord
@Jesusisislord 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኝ በፍቅርው ይካን ❤🙏
@ረድቴትካሳ
@ረድቴትካሳ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚ አብሔር ይስጥልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን💓💓💓💓
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ልክ ነህ ወንድማችን በእውነት ማስተዋሉን አድሎን ከእርኩሳን።መናፍስትን በእግራችንን በታችን ቀጥቅጦ ይጣልልን እመብርሃን እንኳን እረዳችህ መምህራችን መምህር ተስፋዬ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን።
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተማርያም-በ3ዀ
@ወለተማርያም-በ3ዀ 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ወንድማችን በረታልን ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረልን እኔ ቃል የለኝም እንድንማረበት ስላረክ እግዚአብሔር ያክብረህ እውነት እዚህ አረብ ሃገረ እንዳልከው ሰው ሲመጣ እሱ ነው የሚጋበዙት እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የመቤታችን ፍቅሩዋ ይደርብን አሜን፫
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ና መምህራችን አንተ በደምብ ገብቶሃል ነገ እንደምታስተምረን ተስፋ እናድርጋለን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ያግዝህ እመ አምላክ እምዬ ድንግል ትርዳህ ቅዱስ ሚካኤል ይከተላችሁ በርቱ ወገኖቼ ስንቱን ነው በዚህ መንፈስ የጠፋው እግዚአብሔር የሚወጡበት መንገድ ይክፈትላቸው በሱስ ያላችሁ ከዚህ ተምራችሁ ለመውጣት ሞክሩ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር እየለወጠን ነው ፕሮግራምህ ወንድማችንም እንኳን ከዚህ ክፉ ነገር ገላገለህ
@edentegena6088
@edentegena6088 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እና እኔም ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው
@hayatlelo8954
@hayatlelo8954 4 жыл бұрын
Amen amen amen waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa kee sif haa eebbisuu Ani yeroo bay.ee naa dhagefadha garuu bilbilaa kessani naa barbdaa ❤❤❤❤❤
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ እኛንም ይጎብኘን ፈጣሪ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዘለዓለም ይመስገን
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
ውይይይይ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው መህምር እግዚአብሔር ይስጥልን
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 4 жыл бұрын
እግዚሐብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እውነት ነው ታሪኩ ኡላችንም ላይ ያለ ነው እግዚሐብሔር አምላክየኛንም ታሪክ ትቀይር
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥ በእውነት ትልቅ ትምርት ነው
@alemworku1254
@alemworku1254 4 жыл бұрын
እግዚአብሄረሰ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ! በጣም አስተማሪ ነው :: እኔ አልፎ አልፎ እንድህ ባለታሪኮች ቢቀርቡ ባይ ነኝ !!
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ድነታቸው ይድረሰን
@ethiopialezelalemtenur1407
@ethiopialezelalemtenur1407 4 жыл бұрын
እባክህን መምህር ተስፋዬ ወጣቶችን ባአንድ ግዜ ወደ ፀሎት እንዲገቡ ማድረግ በጣም ከባድ ነው የቴዲ መለወጥ በጣም ጥሩ የሆነው በራሱ ጥረት እንዲሄድ መንገድ የከፈተለት መጀመሪያ የሄደበት ቦታ ነው አድራሻውን ብታሳውቀን ጥሩ ነው እባክህን
@yaredketema2121
@yaredketema2121 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ተስፍሽ ደስ የሚለው ነገር ክርስትስን የምናቅበትን ሰዎች እያመጣልን እላለው አሁንም እንደዚህ አይነቶችን ሰዎች ሚሊየን ያርግልን አንተንም ደግሞ ደጋግሞ ይባርክልን ተስፍሽ
@HD202v
@HD202v 4 жыл бұрын
ልጁ አገላለፁ በጣም ጎበዝ ነዉ counseling ቢሰራ የሚሳካለት ይመስለኛል። ሌላው ካፌ ላልከው ጥሩ ሀሳብ ነው ሰዎች ለጎዳና ተዳዳሪዎች ገንዘብ ከሚሰጡ ኩፓን ይገዙና ለጎዳና ተዳዳሪዎች ወይም ለተራበው ይሰጣሉ ሰዎቹ ኩፖን ይጠቀማሉ። በየጊዜው በነፃ በጉልበት ማገልገል የሚፈልጉ ያገለግላሉ በተለይ ታዋቂ የምግብ ባለሙያ በወር አንድ ቀን (voluntary ) ቢያደርጉ ። ለጎዳና ልጆች ደግሞ የስራ ልምድ ማሰልጠኛ ይሆናል። ይሄ የኔ የወደፊት እቅዴ ነው ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስኩ እግዚአብሔር ከፈቀደ እስከዛው ግን ከጀመራችሁት ሞያዮ business management በምችለው ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ።
@anbe332
@anbe332 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 жыл бұрын
ድንቅ ሃሳብ ነው ይህ የእኔም ሃሳብ ነው እግዚአብሔር ቢፍቅድ
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እናመስግናለን ልጅ የሂደበት ነገር በጣም ይገርማል ብዙ ህዝብ ጠፋተናል ያንተን ትምህርት ስንት ብዙው ይመለሳል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ የልጅ ያለፍበት ነገር ብዙ ስው በአሁኑ ስአት ይኖርበታል በተለይይ ወጣቱች ያለንበት የመከራ ህይወት ነው
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፤ ከልጁ ብዙ ተምረናል
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 4 жыл бұрын
እልልልልልል እሰይ የመድሃኔአለም ስራ እጹቡ ድንቅ ነው ለስራው ምን ይከፈላል ከተመስገን በቀ ወገኖቸ መምህርንም ወንድሜም የመድሃኔአለም ጥበቃ አይለያቹ የአዛኝታ አስታራቅያችን እናታችን ትቁምልን ለሁላችን ቸር ይግጠመን!!
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን!!
@getenetyoseph1690
@getenetyoseph1690 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ያመንካቸው እናት ልጁ እንደደረሱልህ ለኛም ይድረሱልን ትዳርክን ይባርክልህ ያሰብከው ይሳካልህ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
ዋው ወድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ሳምርልህ በርታ ጎበዝ ትልቅ ገጠመኝ ነው ወጣቱች ስልጣኔ እየመሠለን አልቀናል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን ቃለ ሄወት ያሠማልን መምህር እናመሰግናለን ጊዜ ህን ሠጥተህ እኛ እድንማር የምታደርግልን ነር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
መምህርየምንወድህየምናከብርህ፣እንኮን፣ደህናመጣህልን።
@hanasolomon8607
@hanasolomon8607 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በዐጋ ይጠብቅልን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
🙏ሰላማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር🙏 ይመሰገን እንዴት ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃ እጅግ ከባድ ፈተናዎችን አልፍ ለዚህ መብቃት ግሩም ነው መምህር ተሰፍዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን መንገድን ሁሉ እመብርሃን ታቅናል እርኩስ መንፈስን ታርቅል 🙏🙏🙏
@hiwotbekele9267
@hiwotbekele9267 2 жыл бұрын
ስለ ወንድሜ እግዚአብሔር ዓምላክን አብዝቼ አመሰግነዋለሁ! እግዚአብሔር አዳኝ ነው::
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen keli Hiyot yeseme😘🙏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Amen Amen kale hiwot yasemalen memeher 🙏
@wubetsemawu6697
@wubetsemawu6697 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,1 М.
28ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:26:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 64 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН