250ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቀልደኛ ቤተሰብ መጨረሻና አዋቂዎችን እንደህፃን ፀባይ የሚያቀብጥ ርኩስ መንፈስ ሙጬና ቤተሰቡ

  Рет қаралды 49,009

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 686
@NisreenZaine
@NisreenZaine 5 ай бұрын
መምህር በሚሰጡት ትምህርት በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሌም አዳምጦታለሁ ።ጋደኞቼ አንቺ እኮ ሙስሊም ነሽ ለምን የኛን ታዳምጫለሽ ይሉኛል ።እኔ ግን ብዙ የማላውቅልቸውን ትምህርት ተምሪያለሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ🙏🙏🙏
@Seble-S21
@Seble-S21 5 ай бұрын
ሀይማኖት ቢለየንም ሰይጣን ግን የጋራ ጠላታችን ነው ።ተከታተይ ተያቸው እነሱን 🤗
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 ай бұрын
በርቺ እህቴ ጠላታቺን ዳብሎስ ሳው የታባለው ሁሉም ላመታል ነው እና
@MayserMayser-w3m
@MayserMayser-w3m 4 ай бұрын
አታስቢ እህቴ መብትሽ ነው ሰዉ ብዙ ያዉራል ❤
@yonasdemsie
@yonasdemsie 4 ай бұрын
Betam gobeze berch emanawkw bezue fetena alna .
@Asefu1621
@Asefu1621 4 ай бұрын
ማበረታታት ሳለጭራሽ ለምን ይላሉ ዝየ በርያቸው አዳምጭ ❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 ай бұрын
መምህረ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ የቅዱሳን በረከት አይለይህ ጠላትህን ከግርህ ስር ይጣልልህ መንፈስ ቅዱስ ሞገስ ብርታት ይሁንክ ፀጋውን ያብዛልህ ከምያሳዱድህ ይጠብቅህ እንወድሃለን በርታልን
@rahwa7342
@rahwa7342 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እማ ፍቅር ከነቤተስቦችህ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 5 ай бұрын
የመጨረሻ ልጅ ነኝ ፈጣሪ ረድቶኝ ቤተሰቦቼን እንድለውጥ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ሥላሴ እያላችሀ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እኔም እዳች ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛንም ይርዳን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 5 ай бұрын
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 5 ай бұрын
@@Gigu-p5f አሜን እህቶቼ
@wogenelegese3104
@wogenelegese3104 5 ай бұрын
እኔጋም አለ ይህ መንፈስ መምህር የተናገርከው ምልክት ሁሉ በእራሴ ለይ የምመለከተው ነው ።እግዚአብሔር ልቡና ይሰጠኝ እና ይህን መጫወቻ ያደረገኝን መንፈስ እንዳባርር ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች ( ወልደ ማርያም )
@saniatube2360
@saniatube2360 5 ай бұрын
❤ነገ እኮ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ነች❤ #ኪዳነ ምህረት የሀይማኖት ምስክረ//12// #ድንግል ማረያም የነብያት ጌጥ//12// #ወላዲት አምላክ ነባቢተ ገነት //12// #ድሰ ይበልሽ ንግስት ሆይ//12// #የዓዳም ተሰፍ ምሰጋና ላንቼ//12// 🙏እንኳን አደረሳችሁ መምህረዬዬ ከነ ተማሬዎችህ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ❤🌹 ሼር አድረጉ ቤተሰብ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@MohammedPaa
@MohammedPaa 5 ай бұрын
አሜን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 5 ай бұрын
Ameen Ameen 🤲 🤲
@MeserArega
@MeserArega 5 ай бұрын
አሜን እነካን አበሮ አደረሰን 🙏
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት በተሰጣት ቃል ኪዳን ኢትዮጵያን አራችንን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ህዝቡን ሁሉ ታስምርልን
@hbeesan2297
@hbeesan2297 5 ай бұрын
በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ የመምህር ተማሪዎች🤲🤲🥰🥰🥰😥😥 እኳን አደረሣችሁ ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️
@MekdesArage-ne8ic
@MekdesArage-ne8ic 5 ай бұрын
ልክ የዛሬ ሁለታመት በ2014 ነሃሴ 16 በዚህ ቀን ነበር ሲወል ከሆነ ያረብ አገር ስቃይ የወጠውባት እለት ነበረች ዛሬ ደግሞ ታሪክ ተቀይሩ ኪዳንምህረትን አንግሽ ልጆን ተቀብየ እቤቴ ተመልሽ ፃፍኩላቹ በየትኛውም ሁኔታ በፈተናውስጥ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እኔን ያሰበችኝ የቃልኪዳኖ እመቤት ታስባቹ ከፈተናሁሉ ታውጣቹ መምህር እና ተማሪወቹ እወዳቹሃለው❤️😘❤️😘🙏🙏🙏
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 5 ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኅት በጸለትስ አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያለሽ
@Egziyabeher
@Egziyabeher 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ 5 ай бұрын
አሜን፫እግዚአብሄርይመሠገን፣እህታችን፣፣በፁለትአሥቤኜ፣እህቴ፣ደካማእህትሺ፣ወለተሚካኤል
@ymareamleje4765
@ymareamleje4765 5 ай бұрын
አሜን❤
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 5 ай бұрын
አሜን እንችን የሰማች የብርሀን እናት እኛንም ታስበን
@YoditKumera
@YoditKumera 5 ай бұрын
አባቴ እኔ የማህበረ ቅዱሳን አባል ነኝ ግን የርሶን ትምህርት እየተከታተልኩ እየጠነከርኩ ነው
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 5 ай бұрын
በርቱ ወጤታማ ሆኑ❤
@serkalemnigusse-je4kl
@serkalemnigusse-je4kl 5 ай бұрын
አክብሮትሽ በጣም ደስ yelale
@liyugatube9355
@liyugatube9355 5 ай бұрын
Enem takeyire naw
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ጎሽ ይሻለናል ወገኖቼ በጠላት ላይ አልነቃ ስላልን ነዉ ባለ ማህተብ ህፃን ደፋሪ ገዳይ በኮሜንትም ብታዮ መድፈርን የሚያበረታቱ ባለ ማህተቦች ያፈራነዉ። እነዚህ ባለማተቦች እግዚአብሔርንም ያዉቁታል። ወንጌሉም ተሰብከዉ ነዉ ማህተቡን ያሰሩት ጠላት ሰይጣን ሴራዉን ስላላወቁት በወጥመዱ ገቡ አያችሁ ማንን በወጥመድ እንደሚከት ባለ ማህተቡን እንንቃ ጎበዝ ጠላታችንን መለየታችን ፈተና ሲገጥመን ወዳጃችን እግዚአብሔርን እንዳናማርር አመስጋኝ እንድነሆን ይረዳናል። እኔ የነ መምህር ተስፋየ መምህር ግርማ ትምህርት የጠቀመኝ ይሄ ነዉ አማራሪ አምላክን ለምን ትፈትነኛለህ ? እያልኩ ተሳዳቢ ነበርኩ ጠላቴን ሳዉቅ ግን ለካ እንደዛ የሚፈትነኝ ህይወቴን ያመሳቀለብኝ ሰይጣን ነዉ የ እግዚአብሔር እጅ የለበትም። ወደ እግዚአብሔር መንበርከክ ለዛዉም በጥቂቱ እኮ ነዉ መስገድ መፀለይ ስጀምር ሁሉ ነገር ግልፅ ሆነልኝ ጠላቴ ከተደበቀበት ህይወቴ ወጣ እግዚአብሔር የፈለኩትን ሰቶ ባረከኝ ህይወቴ ተስተካከለ ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ለሰራዊት ጌታ ይገርመኛል። ታድያ ከዚህ በላይ ወንጌል አለ?
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 5 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ያበርታን ሁላችንንም
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እኔ ሴት ነኝ በጣም ሳቂታ ነኝ መጨናነቅ አልወድም ሰው ራሱ አንች ትጨነቅያለሽ እንዴ ምናለ እንዳንች ብሆን ይሉኛል እንዴ ማይጨነቅ ሰው ኮ የለም ሲሉ አንች አለሽ ይሉኛል ሰው እንድያቀብጡኝ እንጂ እኔ ሰው ማቃባጠር አልወድም 😮እውይ ታይ መዓቱ ብቻ የኛ ክልል ባህሪ ነው የዛሬ ገጠመኝ 🥹የመጨረሻ ልጅ ነኝ ወለተ ማርያም ያላችሁ በፀሎት አስቡኝ🤲ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን
@getahoy3619
@getahoy3619 5 ай бұрын
እኔም ለቤቱ መጨረሻ ነኝ እድሜየ 40 አለፈ 20 አመት በሙሉ በስደት እየተንከራተትኩ ነው ቤተሰባችን ፍቅር የለውም ጤነኛ ነን ግን ብትንትን ብለን ተቆራርጠናል እናታችን እድሜዋ የገፋ ነው . ግን በህመም እየተሰቃየች ነው ልጆቿ ጋር ምንም ሰላም የላትም ሁሉም ሲርቋት እየየ የወላድ መሀን ሆኘ ብላ ረግማ ለረጋሚ ትሰጠናለች ብክንክን ብለናል እስኪ የወለተ ዮሐንስ ቤተሰብን ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ሰላም ታወርድላችሁ በሉኝ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 5 ай бұрын
እውነት ክርዳድ ነው እመብርሀን የዳቢሎስን ግግዳ ታፍላቹ ውነት ነው እናት ምን ውለታዋ የሱ ስራ ነው ጸልዩበት
@getahoy3619
@getahoy3619 5 ай бұрын
@@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ በጸሎታችሁ አስቡን ቤተሰቡን ወለተ ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ከነቤተሰቡ ብላችሁ🙏
@Emamimami
@Emamimami 5 ай бұрын
የሚገርምሽ የኔ ቤተሰብ ነው የመሰልሽኝ እኔም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ እናታችን እንዳንቺ እናት የወላድ መካን ሆና ሁላችንም ጥለናት ተሰደን አረፈች እኛ ከሷ ሞትም በፊት ጥሩ አደለንም ከሷ ሞት በኋላ ይበልጥ ተለያይተን እንኖራለን መንፈስ እንደሆነ በደንብ ገብቶኛል ግን ለቤተሰብ ስትነግሪያቸው በጭራሽ አይሰሙም
@mehalet7799
@mehalet7799 5 ай бұрын
ወይጉድ ይሄ ነገር እሁሉም ጋነዉ እንዴ እኔም ብዙ ቤተሰብ አለኝ ግን ሁላችንም ተበታትነናል እኔም በስደት 10 ዕምት ሆነኝ የመምህር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
@Hana-q6i
@Hana-q6i 5 ай бұрын
እንኩዋን አዳራሳችሁ ላናታቺን ላ ቂድስት ድንግል ማርያም እርጋታው አማታዊ ክብራ በአል ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@beminethabta1505
@beminethabta1505 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እኳን አብሮ አደረሰን
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 5 ай бұрын
በስላሴ መምህር ምን አይነት ትምህርት ነው የዛሬው እያማተብኩ ነው የሰማሁት እንዴ የእናቴን ፀባይ ቁጭ አደረግከው እኮ። እኔም ነበረብኝ ባለፈው ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያ መጥቼ ነው የተሸኘልኝ እንደዚህ አደገኛ አይመስለኝም ነበር መንፈሱ እናም እኔም ሰው ቢቸግረኝም አያዝንልኝም እኔም ቢቸግረኝም ገብቼ ፀሎት ቤቴ አለቅሳለው እንጂ ሰውን አልጠይቅም ነበር እናም ቅዱስ ገብርኤል ከትልቅ ችግር እንዳነሳልኝ አሁን ነው የገባኝ በስመአብ ይገርማል። ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@saniatube2360
@saniatube2360 5 ай бұрын
#ሴት ነኝ# ደሬ የተባልክ ወንድማችን የዚህ ቤተሰብ መመለሰ ምክንያት ሰለሆንክ በእውነት እድለኛ ነህ የሞጪ ዘሬጋ መንፍሰ መምህረ በጣም ከባድ ነው ጓደኛዬ አሰቸግራኛለች በትን ነገር ታኩረፈኛለች በትንሸ ነገር ትደሰታለች ግን ደግሞ ያንተ ተማሬ ናት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
በፀሎት አስቢያት እህቴ በጠላት የነቃ መች በሰዉ ይፈርድና
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ ❤❤❤
@YtR-z5k
@YtR-z5k 5 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ሴት ነኝ እድሜዬም አርባወቹውስጥ ገብቷል ግን ትንሽ እንደሆንኩ ነው የሚሰማኝ ትዳር የለ ልጅ የለ የእድሜ እኩዮቼ ልጅ ሲያስመርቁ ወይም ሲድሩ እደነግጣለው ትልቅ ሰው ነኝ እንዴ እላለው እና ጣፋጭ ነገር ውስጤ ነው ከቦርሳዬ ውስጥ አይጠፋም አብዛኛው ብሬን የማጠፋው ለብልጭልጭ እና ለጣፋጭ ነው ለካስ ይሄ ጠላቴ ነው በፀሎት አስቡኝ የዚቤት ቤተሰቦች ፀዳለማርያም ብላችሁ
@HelenTekleab-p2v
@HelenTekleab-p2v 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@EyuTeshome-z3e
@EyuTeshome-z3e 5 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፈጣሪ
@hayhay9005
@hayhay9005 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@NaomiGenene
@NaomiGenene 5 ай бұрын
እኔ የልጆች እናት ነኝ የመጨረሻዋ ሴት ልጄ ጣፋጭ የታሸጉ ምግቦች በጣም ትወዳለች እኔምላይ የገለጽካቸው አብዛኛው ይታይብኛል እንግዲ ማሶገጃውን መንገድ ነግረህናል እንበረታለን ፈጣሪም ያግዘን ይርዳን
@assefaarefaynea322
@assefaarefaynea322 5 ай бұрын
መምህር እንኮን ለቅድስት ኪዳነምህረት ክብረ በአል አደረሰህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዝአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@AbiAbi-g2k
@AbiAbi-g2k 5 ай бұрын
ወልተ መሰቀል ያላቹ ብፆሎታቹ አሰብኝ ባለፈወ የሆነ ትምህርተ የሰማሁ የሄ መጩ የምባለ መንፈሰ አለ ያለኩት ሰጠይካቹ ቤትሰብቼ አዉ አለ አሉን በበለጠ አሁን ሰሰማ ደሞ ገባኝ እኔ ሴት ነኝ አወ አለ ከእኔ ጋ እባካቹ ብፆሎተቹ አሰብኝ😢
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
@እስራተገብርኤልመብሪሂት 5 ай бұрын
አስራተ ገብርኤል ብላችው በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ 😢
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 5 ай бұрын
የመምህር ተማሪዎች በጸሎታችሁ አስቡኝ በትዳሬ ፈተና በዝቶኛል 😢
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@YoditKumera
@YoditKumera 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈተናውን ያርቅልሽ አይዞሽ
@elsajefter5596
@elsajefter5596 5 ай бұрын
ፈጣሪ ዪርዳሽ እህቴ🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 5 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህታችን
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ❤❤❤
@capisicipe3598
@capisicipe3598 5 ай бұрын
Thankyou memihir profusely.
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህርዬ ቃለህይውት ያሰማልን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለኪዳነምህረት በዓለ እርገቷ በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ በሰላም አስጀምሮ በሰላም አስፈፅሞናል በእውነት ለድግል ክብር ምስጋና ይገባታል❤❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾💕🥰😍🥹😇✝️✝️✝️
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 5 ай бұрын
መምህርዬ አኳን አደረሰክ ለእናታችን ለኪደነ ምህረት በአል ። የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህራች እናመሰግናለን❤❤❤❤
@MohammedPaa
@MohammedPaa 5 ай бұрын
እህቴ ይህባህሪ አለባት ግን ልጅነት ነው ብዬ ነበር የማስበው አሁንግን ገባኝ መምህር ከምር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ልቤና ሰቶዋት እንድትመለስልኝ እህተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 5 ай бұрын
ኤፍታህ ብለን ጀምረናል እግዚኣብሄር ልባችን ይክፈትልን ❤❤❤እግዚኣብሄር ይጠብቅህ የኔ ውድ መምህረ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለአናታችን ቅድስት አየሉጣ አና ለህፃኑ ቂርቆስ በሰላም አደረሳችሁ አንዲሁም ለአመቤታችን ለድንግል ቅደስት ኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ በአሉን የሰላም የፍቅር የደርግልን ተሰፋ ሰላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን አኔም ታም የነበረ ወንድማችን በፀሎት አስቡት ብዬ ነበር ግን አግዚአብሔር ቀኑ ደርሳል ተለይቶናል ሀይለ ጎረጊሶ ብላችሂ በፀሎት አስቡት. ነፍስ ይማር በሉ መመህራችንን ብርታቱን የስጥህ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@GenetG-ki6mv
@GenetG-ki6mv 5 ай бұрын
ደስይላል መምህርዬ በረከትህ ይደርብኝ ።አሜን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችነም ማስተዋሉን ይስጠን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን አዳምጨ እኮምታለሁ እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ሆሄን ገጠመኝ እንዳድምጥ ስለዳሽኝ እድሜ ለንሰሀ ስለሰጠሽኝ ሰምቸው ተግባራዊ ስላደረግሽኝ አመሰግናለው የለሎችንም አይነ ልቦናቸውን አብርልን አሜን❤❤
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@mesi557
@mesi557 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲✝️
@DeslagnTeka-wl1jo
@DeslagnTeka-wl1jo 5 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን ትምህርቶችህን በተደጋጋሚ ስሰማ ቆይቻለሁ እናም ህይወትን ያለመልማሉ ነገር ግን አድራሻህን ማወቅ አልቻልኩም ባካል ማግኚት እፈልጋለሁ ከይቅርታ ጋር
@እህተሰንበት
@እህተሰንበት 5 ай бұрын
ስላም መምህር እንኳን ደና መጣክ ዛሬ ያቀረብከው ገጠመኝ እኔን እስኪመስለኝ ድረስ በልጅነቴ እኔም ውንድምና እህቶቼም ኩፍኝ( ሞኝ ባገኝ) ይዞን ነበር የለቀቀንም ልክ አንተ እንዳልከው ፈንድሻ ንፍሮ ቡና ስነደል ተደርጎ ነው የለቀቀን ታድያ አሁን ላይ የኔ ፀባይ ቶሎ አኩራፊ ቶሎ ምደሰት ስሜቶቼ የሚለዋውጡት ብደቂቃ ነው እንደ እጻን እናቴም አቴቴ ነበራት እድሜ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ጨሌ ጥለው ቆርበዋል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰው አገር ነው ያለሁት ድንግል እናቴ ትርዳኝ እና ከዚህ እስራት ነጻ ሉጣ በጸሎት አስቡኝ እህት ውንድሞቼ እህተ ሰንበት ብላቹ በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@SyuomSyuom
@SyuomSyuom 5 ай бұрын
ደስ ይላል ማምለጣቸው
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
✅ሠላም መምህር እንኳን ለእናታች ለእመቤታችን ኪዳነ ምህረትን የርገት አመታዊ ባዓል አደረሰህ የተዋህድ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች እንኳንም አደረሳቹሁ ⛪✅❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው
@Ethiopia928
@Ethiopia928 5 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ልጆችህን ድንግል ትጠብቅልህ
@yowebdarbadi347
@yowebdarbadi347 5 ай бұрын
ከቤተሰባችን እኔ ብቻ ነኝ ምተጋው። እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተፈትኛለሁ 😢 ግን ቸርነቱን የእምዬ ፍቅርን ቀምሻለሁ። ፀሎት ሳረግ ሱባዬ ስገባ ቡዳ ዛር ይመስለኝ ነበር ።ይሄን ባህሪ እናቴ እህት ወንድሞቼ ላይ አየዋለሁ ። አባቴ ና እኔ ላይ ግን የለም። በፀሎት አስቡኝ👐👐👐እንድበረታ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
እኔ በህልሜ ነግሮኛል ጠቋርና ሙጬ ዘሪጋ ብሎኝ ያዉቃል
@Rehawa
@Rehawa 5 ай бұрын
መምህር ስለ ሙጬ ስታወራ የእናቴን ባህሪ ነው የገለፅከው እኔም መዘነጥ መዝናናት ብቻ ነበር የምወደው ከእናቴ ለምጄ ከወርቅ ውጪ ምንም ጌጣጌጥ አላረግም ነበር አሁን ባንተ ትምህርት ሁሉን ነገር ትቻለው እግዚአብሔር ይርዳኝ ብቻ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 5 ай бұрын
ድሮ ምንም አላጌጥም ነበረ አሁን ግን በወርቅ ብቻ ማጌጥን እመርጣለሁኝ ምክንያቴም ባጌጥበትም ያምራል ብሸጥም ገንዘብ ይሆናል እያልኩኝ ነው ችግር ንኖረው ይሆን?
@Rehawa
@Rehawa 5 ай бұрын
@@nahombekayoyo አዎ እኔም እንደሱ አስብ ነበር ግን መዝገበ ፀሎት ላይ መንገደ ሰማይን አንብቢው የአለምን ነገር ትተን ዝቅ ብለን በኖርን ቁጥር ለኛ የማይታዩን ቅዱሳኖች ,ጠባቂ መላእክቶች ይቀርቡናል እኔ አሁን ለአለባበሴ እንኳን ግድ የለኝም ግን አሁን ያለኝ ሰላም ,ደስታ ,በሰው ፊት ያለኝ ሞገስ እውነት እግዚአብሔርን ለማስደሰት በኖርን ቁጥር እሱ ደሞ ለሰው የማይታይ እኛ ብቻ ሚገባን ብዙ ነገሮችን ይሰጠናል እና እህቴ ጌጥሽን ክርስቶስን ብቻ አርጊ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 5 ай бұрын
@@Rehawa እሺ አምላክ ይርዳን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 5 ай бұрын
መምህር እዉነትህን ነዉ የኔታላቅ እህቴ ከአያቴ ጋርነዉ ያደገችዉ እናአያቴ ኮተት ታመልክ ነበርና በተለየመልኩ እህቴላይ በጣም ቀላሉነገር እሷጋርሲሆን በጣምይከብድባታል ሁሌ እሷተለይታ እደዚህ ነገርይዘጋባታል እያልኩኝ እራሴን እጠይቅ ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ መምህር አንተየምታስተምረዉ አንድምነገር ጠብአይልም እኔበጣም እድለኛነኝ ከሀብትምበላይሀብየሆነዉን የእግዚያብሔርን ቃል አወኵኝ ጠላቴንም ነቃሁበት እድሜና ጤና ለአንተና ለቤተሰብህ እና ስለህፃን ሄቨን ከሀይማኖት መምህርአንተብቻነህ ያስተማርከዉ ኮሮቼብሀለዉ አንተያስተማርከዉ ለመንፈስ ግብርነዉ የዋለችዉ ስለሁሉ እናመሰግናለን ለአንተና ላባቶቻችና ለቤተሰቦቻቹ🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfin818
@mesfin818 5 ай бұрын
ይሄ የተባለው ሁሉ በተክክል የኔ ታሪክ ነው: የሙ ጨ ሰውር ስለ በትክክል ተገልጦልኛል: ኪዳነ ምህረት በለተቀንቨ ምህረትን ላኪልን አሜን
@loza-so4qg
@loza-so4qg 5 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር!እንዲሁም የመምህር ተማሪወች!
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 5 ай бұрын
በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ በሞገስና በጥበቡ ይጠብቅህ ❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 5 ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን ❤❤❤
@YByb-z4j
@YByb-z4j 5 ай бұрын
የመምህር ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ ብላቹ 🙏🙏🙏
@esmaielgessa8746
@esmaielgessa8746 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሄር ይጠብቀልን❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 ай бұрын
.እግዚያብሔር እኛን ለማዳን መንገዱ ብዙ ነዉ ክብር ምስጋና ይግባዉ ታሪኩ እንኳን ለቤተሰቡ ለኛም የሚገርም ነዉ እመብርሐን ቤዛዊተአለም ንፅህት ቅድስት ክብር ምስጋና ይግባት እምየ ማርያም
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አደረሳችሁ መምህር ለቅድስትኪዳነ ምህረት እናታችን በረከቷ ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን🕯🕯🕯🌸🌸🌸🌹🌹
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 5 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@mussie1620
@mussie1620 5 ай бұрын
በኤርትራ ንፍዮ ይባላል ድንቅ ትምህርት ነው በ ኤርትራ በክታበት ነው አሁን በሽታው የቀረ እንጂ 90% በዚህ ዛይያዝ አያልፍም ብዙ ልጆች ይሞቱ ነበር በጣም ድንቅ ሆኖብኝ እኔ ኤርታዊ ነኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 5 ай бұрын
ደህና ነህ መምህር እመቤቴ ትጠብቀን ምን ይባላል መፀለይ ነው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ 5 ай бұрын
የኔ እናት የእመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን
@MuluMulu-v8k
@MuluMulu-v8k 5 ай бұрын
መምህር እግዚኣብሔር እንኳን ከተዛተ ከተወረወረ መጥፎ ነገር ሁሉ እግዚኣብሔር የጠብቅህ ኑርልን ወድሜ ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@KaseyGato
@KaseyGato 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምሕረት አመታዊ እርገቷ በሠላም አደረሣቹ ምእመን በሙሉ መምሕሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ለምትመግበን መንፈሣዊ ምግብ እግዚአብሔር ይሥጥልን ፀጋሕን ያብዛልሕ የሠማዩ አባታችን ሠማያዊ ምግብን ይመግብሕ❤❤❤❤❤
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን እማ ፍቅር ቅድስት ኪዳነ ምህረት ንግስ አደረሳችሁ ❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 5 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያፅናችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የሞቱትንም ነፍስ ይማር አሜን ፫
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 5 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን. እግዚአብሔር አማላክ ኃይል ይስጥህ መምህራችን.. እግዚአብሔር ይመስገን, እንስማለን ገጠመዩን, 💞
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሉን ለደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገበዋል የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንክዋን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሯዋ በረከቷዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZdKebede
@ZdKebede 5 ай бұрын
ወይሙጬ ዘሪጋ እግዚአብሔር ይገፅህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል የዛሬ ትምህርት በጣም የማየው ነው ይገርማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።
@TsedaleGezahegn
@TsedaleGezahegn 5 ай бұрын
መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእጅ ስልክህን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል እስኪ የሱ ተማሪዎችም ስልኩ ካላችሁ አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ
@MeseretAyano-st4pc
@MeseretAyano-st4pc 5 ай бұрын
መምህር አሁን በደንብ ገባኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏
@LileTufa
@LileTufa 5 ай бұрын
መምህር እኔ ቤተሰብ ጋር ባለማደጌነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ያገናኘኝ የቀሩት እህቶቼ ሁለቱ መናፍቅ ሆነዋል አንደኛዋ ደሞ ገጠመኝ እየሰማች የመምህር ግርማን ቪድዮ እያየች ጠንቃይቤት ትሄዳለች ሲነግራትም አታምንም ድርቅ ያደርጋታል
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 5 ай бұрын
ወንድም ተስፉዬ ያስተላለፍከዉ መልእክት በጣም ጥሩ ነዉ። ወደ አስራ ስምንት አመት ይሆና በትዳር ስኖር ግን ባለቤቴ በትንሽ ነገር ያኮርፈኛል ከሳምንታት በላ ሊቆይ ይችላል ። ሌላዉ ለብቻ መኝታ ቤት ማደር መዋል ያካትታል። አንድ ነገር ተባብሮለመወሰን ለማድረግ እምነት ታጣበታለህ ።ሁሌም ከሌላ ሰዉ ጋር ይወግንብሓል። በጊዜ ብዛ እኔም ለመድኩትና ተከታይ አኩራፉ (ዝም ማለት) ችያለሁ።
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 5 ай бұрын
የኔም ባል ችግር ነው
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 5 ай бұрын
መምህርዬ እንካን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ኣመታዊ ክብረ በኣል ኣደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 5 ай бұрын
እኛም በት ነበር በተለይእኔ. ሳኮርፍ አለማየትነው. አሁንግ. መምህርየ. ባተትምርት ተለውጨአለሁ. የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነይሁን. መምህርየ. እርጂም እድሜይስጥልኝ ❤❤❤💐💐💐
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 5 ай бұрын
ተዋደጆች እንኳን አደረሰቹ መምህርዬ ሙጬ የሌለበት ያሌ አይመስለኝም አሁን ሁሉም ተበለልቶ አለቃ ፈጣሪ ይሁነን
@KonjoTamriu
@KonjoTamriu 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት በዓለ እርገቷ በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎችበፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዓት እባላለሁ
@maron-m1234
@maron-m1234 5 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እንኳንአደረሳችሁለናታችንቅድስትድግልማረያም አመታዊመታሰቢያባእል ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህር ለእናታችን ለኪዳነምህረት ለእርገቷ እኔም ልጅ ሆኜ ኩፍኝ ታምሜ ለኪዳነምህረት ተስለው እንደዳንኩኝ እናቴ ነግራኛለች ግን አሁን ነው የገባኝ ባንተ ትምህርት እናቴም ሞኝ ባገኝ እያለች አዲስ ምላጭ አምጡ ይባላል ከዛ ደሙ ሲወጣላት ነበር የሚተዋት እንዲሁም ዶሮዋን የኔ እራሂሎ ስትል የተለየ ስም ለዶሮዋ አውጥታላት ነበር የሚመስለኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@selamawitgitet7401
@selamawitgitet7401 5 ай бұрын
በትክክል መምህር የቤታችን መጨረሻ ወንድሜ በጣም እንደተቆጣጠረው ዛሬ ተርድቻለውመምህር
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@saronisrael752
@saronisrael752 5 ай бұрын
እመቤቴ ታስብሽ
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 5 ай бұрын
መምህር እየ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@TigTes
@TigTes 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን፣ያለው ሁኔታ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮዽያ በሚል መጸሃፍ ላይ ተጽፍዋል ኣንድ በኣንድ እየተፈጸመ ነው እግዚአብሄር ፍጻምያችን ያሳምርልን
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ያሳስባችሇል ያልከው እመጨረሻውላይ በጣም ትክክል ነው መምህር😊 በጣም ብዙ ነገር ገጥሞኛል ሲያሳስበኝ 😮
@muha72
@muha72 5 ай бұрын
እኔና እናቴ ሙጨ አለብን ጣፋጭነገር እንወዳለን እደህፅን ልጅ ነዉ የሚያረገኝ በ.30 አመቴ እድሜየ የትልቅ ስራየ የህፆን ነዉ የኔስ የከፋነዉ ተነግሮም አያልቅም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@habenuser-dn3dv5cq7v
@habenuser-dn3dv5cq7v 5 ай бұрын
እንኳን ኣደረሰን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርገታ በረከታ ይደርብኝ
@ZerfeTadesse
@ZerfeTadesse 5 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤
@AemteMaryame-qu7gl
@AemteMaryame-qu7gl 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል አደረሳችሁ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እውነት መምህርየ የኛ ቤት ታሪክ ነው በተለይ ውንድሜ በስማም ሽቶ ፅድት ብሎነው እሚውጣ ሙሽራ ሆኖ መታየት ነው እሚፈልግ አይ ልቦናውን ያብራልኝ በጣም ነው እሚያሳዝነኝ
@ylembirhanmenigestu
@ylembirhanmenigestu 5 ай бұрын
መምህር የሚያሰተምሩት ት/ት በጣም ቆንጆ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Salama-r6t
@Salama-r6t 5 ай бұрын
ወድሜ ተባረከልኝ ኣንተ መልካም ሰው ነህ
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 5 ай бұрын
እንኩዋን አዳራሳችሁ ላናታቺን ላ ቂድስት ድንግል ማርያም እርጋታው አማታዊ ክብራ በአል
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 5 ай бұрын
መምህር ቃለሂዎት ያሰማልን እንኮን ለናታቺን ኪዳነምህረት አደረሳቺሁ እውነት እኛበትም አለ እነን እራሱ አለ ይታወቀኛል እስኪ ፈታሪ ያውቃል
@meseretmelaku2745
@meseretmelaku2745 2 ай бұрын
መምህርየ በትምህርትህ እየተማርን ነው በርታልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@FekaiFekitu
@FekaiFekitu 5 ай бұрын
የመምህርዬ ተማሪዎች አባካቹ በፀሎት አስቡኝ በጣም ደክሜያለሁ ቀፀላ ጊዮርጊስ ብላችሁ መምህርዬ በርታ
@selamteka2751
@selamteka2751 5 ай бұрын
Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏🏾 ❤️ ❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ай бұрын
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች የኪዳነ ምህረት ወዳጆች እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤዋ አደረሳችሁ 💐💐💐💐💐💐💐🕯🕯🕯🕯🕯 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሼር👈👈✅✅ ላይክ👍👍✅✅👈 ብር👈👈👍👍✅✅ እናድርግ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናዳምጥ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MohammedPaa
@MohammedPaa 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biniYam5661
@biniYam5661 5 ай бұрын
መምህር እራሳችንን እያሳየኸን ነው እናመሰግናለን
@HeftamDesye
@HeftamDesye 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ዬ❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ኪዳነምህረት በአለ እርገቷ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ታምጣልን❤🙏
@MohammedPaa
@MohammedPaa 5 ай бұрын
አሜን❤❤
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 5 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን ለእናታችን ለቅድስትኪዳነምህረት ትንሲኤዋ ቀን በስላም አደረስህ እኛ ቤት በና ስፈላ ፈንዲሻ ይፈንዳል ለደታማርያም ቀን እና ሙጪነው ማለትነው
@እውነትን
@እውነትን 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ይህንን አዳምጫ ጨረሼ ቤት ልጠረግ ገባሁ የመብራቱ ከመጥረጋው ጋር ተቃጠለ አይ ሰይጣን የሰራህን ይሰጽህ 😢😢😢😢😢 በጣም ነው የደንገጥኩት
83ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 427
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 32 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 84 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН