77ኛC ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 22,811

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 547
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋን ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር ገጠመኙን ብቻ ነወ የሚያዳምጡ ብለህ ለማቋረጥ ባታስብ ጥሩ ነው ምክንያቱ ብዙ እየተማርንበት ስለሆነ. እግዚአብሔር ሰላሙን ይቅርታውን ያድለን
@jenetbekele5565
@jenetbekele5565 4 жыл бұрын
በምን ቁጥሪ እናግኝህ
@ganatmakon7600
@ganatmakon7600 4 жыл бұрын
ይህው የመምህር ቁጥር 0913311451
@jenetbekele5565
@jenetbekele5565 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት በጣም ብዙ ነው የተማርኩት ገና አዲስ ነኝ መዝሙርህንም አዳምጣለሁ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 4 жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን የውድ አባታችን መልካም ፍሬ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን🤲 አሜን አሜን አሜን🤲
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አብዛኞቹ ገጠመኞችህ ከኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይነት አላቸው በሚገርም ሁኔታ እየተለወጥኩ ነው ክብር ለእግዚአብሔር በሰማይና በምድር ለዘለዓለም ይሁን አሜን አማላጄ እመቤቴ ማርያም ምልጃዋ አይለየን አንተንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@suszigh8521
@suszigh8521 4 жыл бұрын
የጠቀመን እኮ ይሄ ያንተና የመምህር ግርማ ትምህርት ነው።ወንጌልንማ ከልጅነታችን ጀምሮ ሰባኪዎች ሰብከውናል
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
እንቁ መምህሬ እርስወን የወለዴች ማህጸን የተባርከች ነቺ ጠላታችንን እድናውቅ ያዴርጉን የመንገዳችን ብርሃን ነወት ያቆይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LijMeleTube
@LijMeleTube 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድም 👉ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ትንን ይበልላችሁ😍 ኮሮና ጠፍቶ ዘረኝነት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆነን በስደት ያሉ ወገኖቻችን አገራችው ገብተው ማያት የናፈቀው በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርገኝ
@seeee2030
@seeee2030 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዘእምነገደተዋሕዶ
@ዘእምነገደተዋሕዶ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsemakedest8695
@arsemakedest8695 4 жыл бұрын
Amen
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 4 жыл бұрын
Amen
@nooninooni4847
@nooninooni4847 4 жыл бұрын
Amen❤❤❤
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@hsidbdinjxbdi4925
@hsidbdinjxbdi4925 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ይገርማል
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ ጤና እመቤታችን ትሰጥልን አሜን ✝️💚💛❤️
@hewantemesgan8021
@hewantemesgan8021 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መምህር
@handsome21
@handsome21 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የመላእክተ መምህር ግርማ ፍሬ በጣም ጎበዝ በርታ። ገና በትንሽ ግዜ ብዙ ትምህርት አስተማርከን። በተቻለህ መጠን (the History of christianity) እንዴት ክፍፍሉ እንደተጀመረ (the shism) the EAST AND WEST and the (the history of christianity in ethiopia) በሚል በሰፊው ብታስተምረን እንደዚሁም መጽሐፍ ቅዱስን ደግሞ ከዘፍጥረት እስክ ራእይ ድረስ ቀስ በቀስ ብታስተምረን ጊዜ ሲኖርህ በፕሮግራም። አሉ የሚባሉ አስተማሪዎች እንኳን በቀስታ አያስተምሩም እንዳንተ እና እንደዚሁም ብዙ ትምህርት የማገኘው ወይም ብዙ information በእንግሊዝኛ ነው ያለው ወይም ደግሞ protestant ናቸው የሚያስተምሩት። በኛ documantary እራሱ አይቼ አላውቅም ! በተረፈ በርታልን እኛም እንጸልይልሃለን። ስለሰው ደግሞ ብዙ አትጨነቅ አንተ አስተምር እግዚአብሔር ያለህን በተረፈ የሚማር ይማር የማይማር አይማር ከፈለገ፥ እግዚአብሔር የጠራው ግን ይድናል፥ አሁን መጥፎ ዘመን ነው አብዛኛው መሳደብ እና መመተት ላይ ብቻ ነው ጉብዝናው
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ለእህት ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አሜን መምህር እባክህን አያዳምጡም ብለህ አታቋርጥብን እህት ወንድሞቼ እባካቹ አዳምጡ ሼር ላይክ አድርጉ ጥቅሙ ለኛ እንጂ ለሱ አይደለም📖📖📖📖📚📚⛪ መፅሀፉ በመቃጠሉ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ እልልልልልልልልል
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 4 жыл бұрын
ወይ መምህር አንተን የሰጠችኝ እመብርሀን ስሟ ይክበር መምህሬ አንተንም ከክፉ ትጠብቅህ
@asmarenega6831
@asmarenega6831 4 жыл бұрын
በርታልን መምህር ብዙ ያስተምራሉ ገጠመኞቹ !!!
@dametasama4865
@dametasama4865 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ያርዝምልን አሜን።
@tigianimut8434
@tigianimut8434 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ✝️⛪️
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@kilaraaminab2182
@kilaraaminab2182 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ገጠመኝ የማዘወትረዉ ገጠመኙ ራሱ ከስብከትም በላይ ነዉ ለኔ ምክንያቱም ጥንቃቄ፣ ፀሎት፣ ስግደት፣ ለእግዚአብሄር መምበርከክ፣ እንዴት እግዚአብሄር ማግኘት እንደምንችል፣ የትእግስት ዉጤት፣ ከዚህም በላይ ብዙ እየተማርኩባቸዉ ነው እና በብዛት ገጠመኝ የማተኩርበት ታሪክ ለመስማት ሳይሆን እኔን የሚመለከት ስለሆነ ነዉ ብዙ እየተማርኩበት ነዉ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@mimisisay3058
@mimisisay3058 4 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen are basmam sla tifir yalachut tkikl new enata tkabr nabr yigarmal endazih new enda betam astmary new egzabher edma batna yakoyln
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ብዙ ልጆች እየተማርንበት ነዉ እባክህ እንዳታቋርጥ እኔ በራሴ አንድም ነገር አልተዉ ሁሉንም እሰማለሁ እንዴዉም ትምህርት ወይንም ገጠመኝ ወይንም መዝሙር ያለቀቅህ ቀን ከፍቶኝ ደብሮኝ ነዉ የምዉለዉ
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾💞💞💞💞
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም እናመሰግናለን መምህር ሁሉም ለኛ ይጠቅመናል ቃለ ሂወት ያሰማልን ስብከትህም በጣም እሚለውጥ ነው ፀጋውን ያብዛልን
@elenitibebu6808
@elenitibebu6808 4 жыл бұрын
egzabherymsgen kalehywetyasmlen
@dndnnxnzh8254
@dndnnxnzh8254 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምወት ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good bless you and all your beautiful family and blessed
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 4 жыл бұрын
መምህር ያቀረብከው የተለያዩ ገጠመኝ በጣም ደሰ ይላል
@alganeshreta8145
@alganeshreta8145 4 жыл бұрын
መምህር እግዚኣብሔር ብርታት ይስጥህ ብዙ ሰው እየተማረ ነው 🙏🙏🙏
@እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ
@እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ 4 жыл бұрын
በእውነት እፂም ድንቅ ነውየእግዚያብሄር ሥራመምህራችን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወት ያሠማልን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው መምህራችን. ሁሉም አስተማሪ ነው. እመብርሀን. ትጠብቅልን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ.
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin wendemachin tsgawin yabzalki ymngstu werashi yadrgiki 🙏🙏🙏
@ናታኔም-ጠ4ቘ
@ናታኔም-ጠ4ቘ 4 жыл бұрын
ዉይ መምህር ተስፋ ስላሴ በጣም ይቅርታ ከዛሬ ጀምሮ አዳምጣለሁ መዝሙሩንም ሌሎች ትምህርቶችህንም ብዙም አላዳምጥም ነበር ገጠመኝህን ብቻ ነበር የማዳምጠዉ
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 4 жыл бұрын
Hailemaryam,Amteslase Berhanmaram,Berhanselase,Gebregzabher besdte lay nw yalnwe God bless u & your families⛪⛪⛪
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእውነት መንገድ ብዙ ነው
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
ታላቅ ሐዎርያ መምህር የቃልን ወተት ይመግብልን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አትሌቱን የድለላ እሚሠራውን የሠማ አምላክ ለኛም ይለመነን መታደል ነውእኛንም ከዚህ እስራት ይሠውረን አምላክ
@welitemariyamgdhd8132
@welitemariyamgdhd8132 4 жыл бұрын
Aman qali ewite yasemalin
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን!
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛልህ እሽ መዝሙርህንም ትምህርትህንም ሁሉንም እናዳምጣለን ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን አምላካችን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አረ እኔ አሰማለሁ መምህር በጣምምምም ተምሬበታለሁ አንተ ለፍተክ ስታስተምረን እኛ በነፃ መምር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ ❤
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
ወይ ጨሊ ይገርማል ፈጣሪ ይሠዉርን እደመናፍቅ ምጠላዉ የለኝም መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ኑርልን እኔ እማ ወድጀክ ልሞት ነኝ መምህራችን
@hailus7714
@hailus7714 4 жыл бұрын
Yemenafek menfes salwekew gebeto wusete, ke 12 amet kalefe new yenekehubet Egziabher yemesgen tolo lekekegne, betam yemekawemew menfes selenebere, Because I used to hate yemenafek menfes tolo lekegne. This is how it entered in my body. 12 years before it was exposed in the 2014, I went to Ethiopian soccer tournament, at that time there were some menafekan handing out their zefen cassette, I took it from them and I said, I will not listen to it, I will delete it and I will record some thing that I like, I took it home and forget about it, that is how the evil spirit entered into me in the year 2002 G.C The menafekan had 7 days of degemet on it so that who ever receive that cassette will acquire their menfek evil spirit
@MK-ts7yg
@MK-ts7yg 4 жыл бұрын
Ygermal enqan ezi abeqah wendmie Egziabiher ymesgen Thank you
@user-thegabriel
@user-thegabriel 4 жыл бұрын
መምህርራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ የተቃጠለው መፅሐፍ ትርጉም በጣም ይገርማል የድግለ ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው እንኳን ተቃጠለ ለካ ለዚህ ነው የሚመጡት ይገረማል እረ መምህረ እኛ ቤት ድሮ ነው ግን አሁን ንሰሀ ገብተዋል እኛ ቤት አባቴ እጄሰብ ይቆረጣል አንገታችን ላይ ይታሰራል የሚወለቀው አዲስ አመት ሊገባ ሲል3 ወይ 4 ቀን ሲቀረው መሬት ይቀበራል ጨሌ አለ ጀብ ሲሞት አባቴ የጅብ ቆዳ ይገፋል ሲደረቅ ጎተራ ስረ ወይ ቤት ይቀመጣል ሰው ለሰው አይን እያለ ይወስዳለው እኔ ምንም አይመስለኝም ነበረ እና አሁን ቆዳውን ስታስተምር ስሰማ እናቴን ጣይው አልኩዋት ከሚገረመው አሁን እኮ ቆረበዋል ግን ያልወጡ ነገሮች ብዙ አሉ ጨሌ ብቻ ነው ያው የተጣልው የጀቡን ቆዳ ጣይ አልኩዋፍ አቤት ሳታማክሪ ዝም ብለሽ ሲመሽ አውጪና ጣይ አልኩዋት ጥየዋለሁ ያለችኝ መሰለኝ ሊላ ደሞ አሁንም ያለው መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሲያስተምረ ነው የሰማሁት የድግምት መፃፎች አሉ እኔ ምን አይነት መሰለህ መፃፉ ከሃላም ትልልቅዬ እባብ ሁለት ነው ተቆላልፉዋል ማሃል ላይ በግ መስቀል የያዘ ነው እረ በስላሴ ግን አባቴ ጠንቁይም ደብተራም አይደለም ኬት እንዳመጣው አላቅም ደብተራም ጋራ ጠንቁይም ጋራ ድሮ ይሄዱ ነበረ ያጠፋ ጥፋት እረ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እኔ ስደውል ስነግራችው እአ ነው የሚሉት ይገረማቸዋል ምናክትሬው ቢዎጣ እግዚአብሔር አሁን በቤቱ ሰብስቦዋቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በጣም እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን ፫
@genetmokonen981
@genetmokonen981 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ንጹህ ልብ ፍጠርልን መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተመዲሕን
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም ጀግና ነህ የዳቢሎሰ መጸሀፍ መቃጠሉ ደሰ ብሎኛአል ሰራው እና ተንኮሉም አብሮ ይቃጠል መጸሀፉን አምጥታ እንዲቃጠል ያረገችው እህታችን እናመሰግንሻለን በረች ። መምህር በናትህ እንዳታቆም በጣም አየተማርንበትነው
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ ማመስገ ያለብን እኛ ነን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ አሜን፫
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
ወይ መዝሙሮችክን በጣም ነዉ ምሰማዉ ጉድ ነዉ ትምህርቶችክን ደግሞ እያወርድን ነዉ ወተት እኳነዉ ሚዘበዉ ተመሥገን ክርሥቶሥ በደላችን ሣይቆጥር ይሁሉ ያባታችን ዉጢት ነዉ ብዝዝት በሉልን መምህሮቻችን
@abifantahun1996
@abifantahun1996 4 жыл бұрын
Kalhwet yasmalen memeraihi amen amen amen
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
መምህራችን ዲካምህ በከኑቱ አይቀርም በርታልን እንዳያዉ ከቻልክ ዲርሳናትም ብታሰማን ብትለቅልን መልካም ነው ። መምህሬ መገሰፅህ በጣም አስደሳች ነው እኛ ካልተ ገሰፅን ስዲ እንሄዳለን
@እህተስላሴየማርያምልጅነኝ
@እህተስላሴየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@HD202v
@HD202v 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የዛሬው በጣም አስተማሪና ሰፋ ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።ለባለታሪኮቹ ሁሉንም እንድንማርበት ስለፈቀዳችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እንኳንም እቃጠላችሑት
@hss1287
@hss1287 3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን የሀገሬ ልጆች እና ውደ መምህራችን ተስፋ ስላሴ በጣም እናመሰግናለን መምህር እያዳመጥነው ነው መምህር ውደ መእመናን መልካም ፍሬ እናፈራ ተቆርጠን እንዳንወደቅ ወይም እንዳንጣል በርቱ አዳምጡ ተለወጡ በርቱ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ በርቱ የደንግል ማርያም የመስቀል ስር የአደራ ልጆች ተማሩ መምህር ዲያቆን ጥበቡ ማሞ እንዲህ ይላል አሁን ሰምታችሁ ባትይዙትኳ በላያችሁ ላይ ይፍሰስ ዝም ብላችሁ አዳምጡት ይላል እና ትምህርቱን አዳምጠን ባይገባንም በላያችን ላይ ይፍሰስ ወሰብሀት ለእግዚአብሔር
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና የሚያስተምር ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንተ የምትለቃቸው ትምህርቶችም ገጠመኞችም እከታተላለሁ በጣም ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ በህይወቴ እድሜና ፀጋውን ይስጥህ መምህር ሌላ ምንም የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
አምላክ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከዚ እርኩሰ መንፈስ ይጠብቀን መልካም አባቶችን ያብዛልን በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምለኛ መታገል ነው 🌻🌻🌻 💐💐💐 ⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 4 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት እያገኘው ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 4 жыл бұрын
መምህር አደራ የምልህ ነገር ቢኖር አንዳንድ ሰዎች ብለህ የኛን ህይወት እንዳታስርብብን የምታስተምረው ትምህርት ምግብ መጠጣችን ነውና ። እነሱም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ያብራላቸው
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህር ገጠመኙም እኮ በጣም እየለወጠን ነው ትልቅ ትምህርት ነው እሱም ግን ከግዜ አንፃር ይሆናን ብየ አስባለሁ ሁሉንም እንፈልገዋለን መምህርዬ በፀሎትህ አስበኝ እባክህ ወለተ አማኑኤል ብለህ
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜዬን ሙሉ የጠፋብኝን መንገድ ስላሳየኸኝ የማመሰግንበት ቃላት የለኝም እመቤቴ ትጠብቅህ
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንተነ ይሰጠን እግዚብሔር አምላክ ይመስገን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማችን።
@miatadesse256
@miatadesse256 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚአብሄር እድሜናጤና ይስጥህ ልጆችህ የተባርኩ አይሁኑልህ የምታስተምርው ትምህርት በህይወት ያለመልማል ከአገሬለመምጣት እየስብኩነው እግዝብሔር ይርዳፕ በአካልእዳይህ ይፍቀድልፕ
@atimengstie2719
@atimengstie2719 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኮርና እንኳን መጣ በርግጥ በሽታ እንኳን መጣ አይባልም ግን ለኛ በሰደት ላለነው እግዚአብሔር አምላክ መምህራን ሰጠን እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ✝️✝️✝️💒
@እኔየማርያነኝ
@እኔየማርያነኝ 4 жыл бұрын
እንመለከታለን መምህር ይበርቱ ይቀጥሉበት እንዳያቋርጡት ሁሉንም ብናዳምጥ የሚጠቅመን እኛው እራሳችንን ነው እርሰወ ለእኛ ብለው እየደከሙ ነው መስሜውን ልቦና ያድለን የሊዲያ አምላክ ለሁላችንም
@fasikatsegaye197
@fasikatsegaye197 4 жыл бұрын
አስይ አልልልል አግዚአብሔር ይመስገን አኳንም ተቃጠለ አንሱ ላይ ያለን መንፈስ ያዋርደ አግዚአብሔር አኝምንም ይርዳን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ሀና ማርያም ብላችሁ ገጠመኙችህ ጨረሰው በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ነው የተማርንበት አረሳችን አናቤተሠባችን አንድናይ አርጉናል አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቁድሳን ሁሉ ከመጥፍ ነገር ይጠብቁህ
@barazahrani4495
@barazahrani4495 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ መዝሙሮችህ እኮ በስመአብ እኔ የስልኬ ጥሪ እጠቀምዋለሁና ማህበር ላይም እዘምራለሁ ያንተን መዝሙር ብዙዎችን ቪዶውን እያዳምጠኩ በፀሁፉ ፅፌለሁ እና መምህር ተይቅርታጋር እና በቅደም እንዳንበብክልን እዴ መልክአ ሩፍኤል የሁሉንም መልክአ በታነብልን
@zerituzd7480
@zerituzd7480 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ባተ ትምህረት ብዙ ተምሪያለሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የበላ ታሪኮች ከየት ከየት እንደተገናኙ የእግዚአብሔር ስራ እጂግ ረቂቅ ነው!!! እሺ እናዳምጣለን መምህራችን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ቃሉን እንድንሰማ እንድናስተውል!!!
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ተስፍ መንግስት ይውርስልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ ልቦና ይሥጥልን በጣም አሥተምራ ነው
@asteraster8219
@asteraster8219 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እሺ እናዳምጣለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ነዉ የማዳምጠዉ ጤናና እድሜ ይስጥልን
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት ግሩም ነው የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት አይነት አባት ናቸው መታደል ነው ዋው ብቻ ሁሉም ነገር ይገርማል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችንበእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ወደ እምነታችን እንድንበረታ ነው እያደረገን ያለው በርታልን ማንም ቢሰድብህ ቢዘልፍህ አትፀፀት ምክንያቱም መንፈሳዊ ስለሆነ የምታስተምረው በዛ ላይ መንፈሱ ሴራው ሲገለጥበት ስለሚያበሳጨው ነው ይህ ላንተ ምልክት ነው ምንም ወደ ኋላ የሚያደርግህ ነገር የለም በርታልን
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘበንህን ይባርክልህ
@abac2092
@abac2092 4 жыл бұрын
Memehr kalehiwt ysemalen amen amen amen ykalu balebet egezabeher amelak ykiber ymesgen
@alazardejenetasse9807
@alazardejenetasse9807 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መምህር ተስፋዬ በጸጋ ላየረ ጸጋ ይደርብልህ ። መምህር እርሶ እግዚአብሔር በፈቀደ ህዝቡን በእጅጉ እያነቁበት የያዙት መንገድ እጅግ ግሩምና ድንቅ ነው ። ገጠመኙ በአጠቃላይ የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስና እራሳችንን እንድንፈትሽ ወደ ውስጥ እንድንመለከት እና የእርሶ ማብራሪያ ደግሞ የጥያቄዎቻችን መልስ በእጅጉ የሚመልስ ግሩምና ድንቅ መማርያችን ነው ። በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድ አንድ ቀን ደውዬ አገኞታለው ።
@ሳምራዊትነኝ
@ሳምራዊትነኝ 4 жыл бұрын
እልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መፅሀፉ በመቃጠሉ እጅጉን ደስ አለኝ ተመስገን የኢትዮጵያ ጠላትም እደዚሁ ተቃጥሎ ከምድረ ገፅ ተቃጥሎ ይጥፋላት አሜን
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ይገርማል የስንቱን ችግር ፈታህ እግዚአብሔር የወደደውን በአንድም በሌላ ስውን ያገናኛል እንዴት ደስ ይላል ኡፍፍፍ መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው በጨለማ የሚኖሩ ናቸው
@yayalew5573
@yayalew5573 4 жыл бұрын
መምህራችንእዃንደህናመጡ፣ቃለህይወትያስማልንበእድሜበፅጋይጠብቅልን፣እመብርሀንጥላከለላትሁንህ
@መሰረትዘ-ኢትዮጵያ
@መሰረትዘ-ኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
መምህረ ሊላውን አገልግሎታችሁን እኩ ሁሉም የማይሰማው የተዋህዶ ትምህት መዝሙር ሰለሁነ ነው ገጠመኙን በምን መልኩ እደሚሰሞት ባላውቅም ግን አህዛብ እና መናፍቃንም ይበዛሉ ብየ አሰባለሁ እደድራማ እየተመለከትንው እዳይሁን። እኔ በበኩሊ ማድመጥ ብቻ ነው የምውድ ኩሚት መሰጠት አልወድብ በብዛ አጣሞ ለሰውች ሰለሚስነብባችው ክፉ ጥላት እና እኔም ፅሁፍ ማበብም ሁኖ መፃፍ አልውድም። ብቻ ተመሰገን በርቱ አቅርቡልን እዳታቆሞብን ገጠመኙን።
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 жыл бұрын
መምህርተስፋስላሴ አበራ እኔ መዝሙር ስብከት መፍትሔ አይነጥላ አዳምጣለው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከቤ ከቤተሰብህ ጋር ይስጥህ
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
@Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ጸጋ በረከቱን ያሠማልን
@ማርያምኣደይኣዶኣደናይ
@ማርያምኣደይኣዶኣደናይ 4 жыл бұрын
መምህራችን ፁጋህን ያብዛልን በእውነት በጣም እየተማርን ኑው
@addismulugeta3602
@addismulugeta3602 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃልህይወት ያሰማልን
@meriemelese3941
@meriemelese3941 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው የእወነት እኔ በበኩሌ ቡዙ ተምሬበታለሁ በርታ የተዋህዶ ጀግና ትምርቶችም ኮርሶችም እኔ በበኩሌ እየተከታተልኩኝነው በያልፈኝም በተመቸኝ ሠአት አዳምጣለሁ በሁሉም እየተማረን ነው በርታ ፀጋው ያልብስህ እኔ በበኩል ቡዙ ግዜ ኮሜት መፃፍ ብዙ አልወድም መምህሬ ይቅርታ
@ናርዶስከሃዋሳ
@ናርዶስከሃዋሳ 4 жыл бұрын
አናመስግናለን መምህራችን ሁሉንም ለኛ የሚጠቅመን ነገር ነው እራሳችን እንድንፈትሽ የሚረዳን ነገር ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን
@helengulema9304
@helengulema9304 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mollategegn8063
@mollategegn8063 4 жыл бұрын
የሳጥናዬል መጽሓፍ መቃጠሉ በጣም ደስ ይላል በሱ መጽሓፍ ምክንያት የብዙ ሰው ሕይወት ይበላሽ ነበር።
@yhmeyemaryam4292
@yhmeyemaryam4292 4 жыл бұрын
በኛ ሕይወት ሁለት ፍጥረት ይኖራል እኛና ሴጣን ከተፋለምክ ታሸንፋለህ ካልተፋለምክ ትሸነፋለህ ምርጫው የኛ ነው የምንሰራው ን እናቃለን ሕይወታችንን እንመርምር እግዚአብሔር እንቅረብ ይቅር ባይ ነው ከዚህ በላይ እንዴት ያስተምረን ደግ አባት አለን እንንቃ እንፋለም በኢየሱስ ክርስቶስ የማይሸነፍ ጠላት የለም። መምህር በርታ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያድርግህ። ወለተ ኢየሱስ ነኝ አስቡኝ በፀሎት
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
በጣም እየተማርንበት ነው መምህር ሁሉንም ትምህርቶችህን በጉጉት እየተጠበቁ ነው የማዳምጠው የምትለቃቸውን ሁሉ የምናዳምጥ ስላለን በርታ ነው የምልህ መምህር
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
አሜን መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን።የሚገርም ገጠመኝ ነው በእርግጥ እንዲህ አይነት ነገር እንዳለ እውቃለሁ በቅርብም አውቀዋለሁ የበለጠብ ግኝዝባው እንዲኖረኝ።ይጠቅመኛል እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ የሚያድርጉትን ማስተዋለን ያድላቸው መምህር እኔ መዝሙርህ እማላዳምጠው እኔ የሸሸቦ መዝሙር ስለማላዳምጥን የንስሃ መዝሙር ብትለቅ በደምብ አዳምጣለሁ በተረፈ ሁሉንም አዳምጣለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ስለ ነበር ሰአት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ ይፃፍልን አሜን።
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይውት ያሰማልን መምህር
@shadowwalker1909
@shadowwalker1909 4 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነው መምህር ተስፋዬ። በርታልን። እንደዚህ በቀናነት ወደጠፉት በጎች የሚሄድ አገልጋይ በመቀነሱ እኮ ነው ብዙ ችግር የገጠመን። መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል የተባለው ባንተ አይቸዋለሁ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ አሜን ማስተዋሉን ያድለን
@amehashenkute8963
@amehashenkute8963 4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ከምታስተላልፋቸው ትምህርቶች፣ በተለይ ከገጠመኞችህ ብዙ ተምሪያለሁ፤ እየተማርኩም ነው። ገጠመኞችህ ላይ ብቻ የማተኩረው ስብከት ብቻ ሳይሆን ሕይወትም ስላለው ነው። በእያንዳንዱ ገጠመኝ የራሴንም ሕይወት እፈትሽበታለሁ። ዕድሜ ለኮሮና ከበፊቱ የተሻለ ጊዜ ቢኖረኝም፣ ገጠመኙን እንኳ ጨርሼ ለማየት ከአንድ ቀን በላይ የሚወስድብኝ ጊዜ አለ። በርካታ መልዕክቶች የምታስተላልፍም ቢሆን ለማዳመጥ የምወደው ግን ገጠመኞችህን ነው። ሌሎቹን ለምን አላዳመጣችሁም ብለህ አትውቀሰን። ማንም ቢሆን የወደደውን ያዳምጥ። ከዚያ በተረፈ፣ አንተ ለመስማት የምትወደውን ነገር ብቻ አስተያየት እንድንሰጥህ አትጠብቅ፤ ተገቢ አይደለም። ጎሽ ጎሽ ብቻ ብንልህ አይጠቅምህም፤ ይጥልሃል። አንተ ያላስተዋልከው ነገር ካለ ሌላ ሊገልጽልህ ይችላል። ለሰው መስታወቱ ሰው ነውና! ቢነቅፉህም አትናደድ። ወይ ሰው ይነቅፍሃል፤ አልያም መንፈሱ። ጸጋ እንደ ሰዉ ይለያያልና አስተያየትን ሁሉ በመልካም ተቀበለው። ሳላውቅ በድፍረት ያስቀየምኩህ ነገር ካለ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ። በተረፈ፣ ስዕለ አድኅኖ ለማስገዛት ፈልጌ ነበር። ነገር ግን ስልክህ አይነሳም። ፈቃደኛ ከሆንክ አስካለማርያምን ደውለህ አነጋግራት። የሚቀጥለው ሣምንት የሚመጣ ሰው ስላለ ትልክልኛለች። እዚህ ላይ ለመጻፍ የተገደድኩት በሜሴንጀርም ሆነ በኤስ ኤም ኤስ መልዕክት ሲላክልህ ስለማትመልስ፣ አማራጭ ስላጣሁ ነው። ለሌላውም እንዲረዳ የቢሮህን አድራሻ ለሕዝብ ይፋ አድርግልን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ኧረ እንዳታቋርጠው መዝሙሩንም ስብከትህንም እያዳመጥን ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ ሁሉም ትምህርቶች ህ በጣም አስተማሪ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@እኔየማርያነኝ
@እኔየማርያነኝ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ግሩም ነው ይበርቱ ጸጋውን ያብዛለወት
77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:27
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,4 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
77ኛA ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
45:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
78ኛA ገጠመኝ ያልተማሩ ባለስልጣን( በመናፍስት ኃይል ፈላጭ ቆራጭ
50:14
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4 М.
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
54:27
69ኛb ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:01