KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
77ኛC ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
45:33
16ኛ ዘመኑን ዋጁ live! ( ጓደኝነትና ክርስትና )በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:57:16
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
77ኛA ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 27,437
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 240
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
4 жыл бұрын
የኛ ተናፍቂ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
@muraworkmelka4982
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@werkitazarra4338
4 жыл бұрын
የኛተናፋቃመምህርፀጋዉንያብዛልህአታሳጥረዉአስተማሪነው
@tigistkebede5565
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብረታ ድንግል ማርያም ተከትለህ።
@texastoplinemotors5518
4 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው!!!!
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ይገርማል ገጠመኝ 77 ደርስን ተመስገን አምላኬ በቸርነትህ እዚህ ደርስኩ ተመስገን (ኤፍታ )ብዬ ጀመርኩ...አዲስ አመት በስደት በስራ ነው ያሳለፍነው መምህራችን ግን ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ስጨርስ ለመኮመት እመለሳለሁ መልካም ቆይታ እህት ወንድሞቸ
@samsungjeezes6599
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@hanatesfaye2536
4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን
@jahbless7818
4 жыл бұрын
እንኳን መጣህ መምህር ገጠመኞችህ ለኔ ሁሉም አጭር ናቸው አንዳንዴ ድጋሚ ሁሉ እምሠማበት አጋጣሚ አለ እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ላንተ ከዱርይነት ወደ ቀልብ መሠብሠብ አበቃኸኝ ተሥፍዬ ወንድሜ 😥😥😥
@gelanechala3770
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
4 жыл бұрын
መምህር መጣህልን በስስት ነው የምንጠብቅህ እድሜህ ይርዘም
@mohammadalmagir1768
4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን መምህራችን መልካም አዲሰ አመት ይሁንልን
@getachewnedaw2256
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። መምህር ተስፋ ስላሴ አመቱን ተቀብለናል ። የበረከት ዓመት ያድርግልን።
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህውት ያሠማልን ትምርትህ ሁሉ በጣም ልብን የሚከፍት ነው እግዛብሔር የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን መምህር ላንተም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቤተሠቦችህን መድሃኒያለም ይጠብቅልህ ይባርክልህ አሜን
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@meronteshale3283
4 жыл бұрын
መምህር ተስፍየ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ በዚሁ ትህትና ቀጥልበት እመብርሀን አትለይህ 💚💛❤
@molosifan8923
4 жыл бұрын
ለመምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
4 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ በጣም አስተማሪ ነው ገጠመኙ ሁሉ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በርታልን በጣም ጥሩ ነው አገራረብህ ምንም እከን የለውም በጉጉት ነው የምናዳምጠው መምህራችን በርታልን ብዙ ነገሮችን እያወቅን እየበረታን ነው በፆሎት በስግደት በፆም በብዙ ነገሮች እየተለወጥን ነው
@missidababa9529
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addisaweke9061
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዴህና መጡልን ቅድስት አርሴማ በህለተ ቀኗ ለሁላችንም መልካም ነገር ታድርግልን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hghg7347
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ውድ መምህራችን
@yetewhdolijnegn843
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ መምህራችን እናመሰግናለን በርታልን እኛ ስደተኞችን ሚያፅናናን ያንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው
@asteraster8219
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስግን መምህር እንደእግዚአብሔር ፈቃድ አዲስ አመት ለሁላችንም የይቅርታ የስላምየጤና ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅር አንድነትን ያድላን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የምታቀርብልን ገጠመኝ ሁሉ አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰላም ይዉረድልን በመጣዉ አድስ አመት ከባድ ነዉ የምንሰማዉ ግን ድሉ የእግዚአብሄር ነዉ እግዚአብሄር የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን ብቻ
@cell7172
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አዱስ አመት ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ፍፀሜውነ የሰምራልን🕯🕯🕯
@tizatafiqaddu5358
4 жыл бұрын
Amen, amen, amen👏👏👏🙏🙏🙏💐💐💐🙏🙏🙏
@seblegebrehiwot6145
4 жыл бұрын
መምህርየ ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሚገርም ተኣምር ነው ይህ ትምህርትማ የብዙዎች ሂወት ይቀይራል ዕድሜ ይስጥልን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አዲሱን አመት በሃዘን ነው ያሳለፍኩት በሰደት በሰራ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን !!!
@weleteeyesusweleteeyesus6243
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@basilmutaz3189
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋወነ ይብዛላህ
@asmeretwoldu8475
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@letinamedhane2772
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotimariyamenata5806
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛለልክ
@hghg7347
4 жыл бұрын
እድሜና ፀጋ ያብዛልን
@asrisalemu9174
4 жыл бұрын
መምህር በእያንዳንዱ ገጠመኝ ውሥጥ ትልቅ ጥቅም ነው ያገኘሁት ተሠውሮብኝ የነበረው ሁሉ እዳስታውስ አእምሮየን ከፈተልኝ እግዜአብሄር ይመሥገን በርታልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@rozayeslasabarya3467
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወይ ሰው እኔ እኮ እሚገርመኝ ሰውን ለመጉዳት ሀጺያት መስራት ከእግዚአብሔር ጋርመራራቅ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ውይ እግዚአብሔር አምላክ በጾም በጸሎት ለስግደት የተጋ ልብ ስጠን
@mastawal-r9x
4 жыл бұрын
እሽ መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
4 жыл бұрын
መምህር ያልጠበቅነው ያላወቅነው ነገር እድናቅ አረከን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
4 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኳን በሰላም መጣህ ኑ የተዋህድ ልጅ እንማማር
@azebtewelde1970
4 жыл бұрын
Egzabehare ymesegene
@banchbesratahmad8672
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር በጣም ነው ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው ስሙ ይመስገን አሜን ፫
@eth3816
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገየን እንኳን ደና መጡ መምህራችንአዲሱን አመት እግዚአብሔር ይባረክልን አሜን አሜን አሜን
@liubeletw7055
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አዲሱ አመት በአሀዛብ አገር በስደትም ቢሆን እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ይላል
@rahel6463
4 жыл бұрын
የኛ ወንድም መምህር ሁል ግዜ ትናፍቃለህ እንወድሀለን
@burtekanamin9065
4 жыл бұрын
አሰተማሪዪ አዲሰ አመት በጣም ጥሩ ነው እሺ ወንድማችን የምትለንን ሁሉ እንሰማለን ከዛም እንተገብራለን መምህር እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ ገጠመኝህን አሰተማሪዪ ወንድሜ እድሜ ፀጋ ያድልህ
@ትዱማር
4 жыл бұрын
የ መኪና ኢንሹራንስ
@tigabudessye1904
4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛለወት መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@alemtsehayalem1099
4 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን 77ተኛ ገጠመኝ ላይ ደረስን
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
4 жыл бұрын
መምህር ወለተ ማርያም ብለህ አስበኝ
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን ምን አይልም አድስ አመት እንኳን ደህና መጠህ መምህር
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
@ayni2800
4 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣክልን መምህራችን። አዲሱ አመት ያው ነው እኛ ስውች ካልተቀየር ዘመኑ ቢቀየር ለውጥ የለውም ይሄው አሁንም እየተገደሉ ነው ወገኖቻችን እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልን
@muhidinkeaaa2907
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ሰላም ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን
@muraworkmelka4982
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንደ ቸርነቱ እዚህ ደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እድሜ ላንተ ብዙ እየተመርሁ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ።ይገሪማል እግዛቤሄሬ ልቦና ይስጠን
@mulualim7948
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በስደት ላይ አመት በአል ይከፋናል
@zainabz8307
4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያሳዝናል እሁላቺንጋ አለ ዪኸናገር 😭
@sndayogebrihans6942
4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡሉን መምህራችን አዲስ አመት አሪፍ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ያው በሰው አገር ቢሆንም ስንት ከኛ የባሰ ስላለ እግዚአብሄር ይመስገን ነው የሚባለው እግዚአብሄር ኣምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ይመብቁልን
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@hananeway2747
4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ሁል ግዜ በጉጉት እምጠብቅህ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@tsehayabera3558
4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
መምህር ችግሩን ስለሰማከዉ መንገዱን ትቶ ካንተ ጋር የወረደው የኔ ወንድም መከራዉን ስለሰማከዉ ነው ታድሎ እኔ ዛሬ ጧት ለፀሎት እንኳን ስነሳ አዚም ሆኖብኝ በቃ ግራ ተጋብቶኝ ነበር ወዲያው አብራኝ የምትሰራው ልጅ ክፉ ነገር ተናጋራ ስታስቀይመኝ ልክ ስትቆጣኝ ደስ ብሎት ለቀቀኝ ከዛ እኔ ዝም አልኳት በሁለተኛው ደግሞ ስትናገር ኤርፎን አድርጌ ስትናገር ዝም አልኳት ከዛ ዛሬ የለቀቁት መምህር ግርማ ስብከት ነበር ፈዉስም አለው በስልክ ደዉለዉ 3 ልጆችን ሲፈዉሱ አንድ የሄደ መንፈስ አለ እና እኔ ላይ ያለ መንፈስ ብዙ መሰለኝ ሁሌም እየሔደ ነው ግን መቸ ነው ሄዶ የሚያልቀው ናፈቀኝ ነፃ የምንሆንበት ቀን
@serkalemdemsie1799
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመሥገን እስከዚች ሰአት አድርሶ ይህን ትምህርት በመምህራችን አድሮ የሚያስተምረን የሚገስጸን አምላክ ከናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተመሠገነ ይሁን አሜን፫
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ነብሳችን እየተመገበች የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እያየች ለአዲስ ዓመትና ለ77 ገጠመኝ ደረሰን ሁላችንም በገጠመኞች ተምረናልም ተለውጠናልም እግዕዝአብሔር መምህራችን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም ሰላምን ያድለን ከሰይጣን እስራትን ይፍታን ለየተፈወሱ የደረሰላቸው አምላክ ለእኛም በስደት ያለን ከእስራተችን ይፍታን ለንስሐ እና ለስጋ ደሞ ያብቃን አሜን(3)
@ismaialismail105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሄሬ ይመስገን አዲሰ ዓመት በጣም ጡሩ ነዉ የማላዉቀዉ አዉቄ በጣም ደስተኛ ነኝ እንኳን ተሰደዲኩኝ መምህር እግዛቤሄሬ በህዌቴ ማስቀደም አወቁኩኙ መምህር በጣም አመስግንህአሎሁ
@elhnd4838
4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን አዲሱ አመት ምንም አይልም ጥሩነዉ
@fiorizeweldi
4 жыл бұрын
Ebakachu ye memhr tesfsye slki kutr xafuliji
@tsigesisag7754
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ganatmakon7600
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ባእልን በስራ ነው ያሳለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን አድሱ አመት ጥሩ ነው ይመስገን ፈጣሪ
@worektadess1253
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህር
@jeriyedngllej138
4 жыл бұрын
Abate indet not selam lersom lebetesebo yihun amennn 💕💕❤️❤️💕❤️💕❤️
@grandneoplus6386
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጠላቶችህን አሉበት እመቤቴ ትሰርልን
@abifantahun1996
4 жыл бұрын
Amen amen amen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen inkwan bselam metakilin memiherashin kaihiywet yasmalen ylnm
@የማርያምአርሤማልጅ
4 жыл бұрын
እንኳን አደረሠህ መምህር
@Hani-mk1kz
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን አመት በአል በስራ ነዉ ያሳለፍኩት ተመስገን ነዉ በርታልን መምህር
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ በደንብ ማብራሪያ ጨምርብት በጣም ነው የሚጠቅመው
@meronmeron8872
4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin inkwan beslam betena metakilin 🙏🙏🙏
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
አድሱ አመት መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🌻🌻🌻
@hageraamen85
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እኔለው ሰው ጭራሽ የማይወደኝ ዛሬ ሰላም ካሉኝ ነገ አይደግሙኝም ያኮርፍሉ የቀረብኩት ሁሉ ይርቀኛል
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*መምህር አረ መድሀኒአለም ይጠብቅልን በእዉነት ሆይ ጭራሺ ወዳተ መላክ ኦረ እመቤቴ ትጠብቅህ*
@ወለተሰላሴ
4 жыл бұрын
እንካን በደና መጣህ መምህራችን እኔ ጋ ባአል አሪፍ ነው እግዚያብሂር ይመስግን የስላም ያርግልን 2013 ገጠመኝ 77 ገና እያዳመጥኩ ነው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
መምህር በርታ መናፍስትን በፆም በፀሎት በስግደት እንድንዋጋ እያስተማርከን ነው የአትሌቱ መደወል ለደላላው ጥሩ መንገድ ሆነ አሁን ማን ያስተውላል ጫማ ውስጥ መተት ይደርጋል ብሎ? ይገርማል ስናዳምጥ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ ወደ B ልሻገር.....
@senaitetafa3208
4 жыл бұрын
መምህር እኔ ያለሁት በሰው ሀገር ነው ያለውት በከባድ ፈተና ነው ያለውት ብቻል በስልክ ባገኝህ መልከም ነው እባክህን።
@hanaselemon8487
4 жыл бұрын
Er Bageta enam betam new mifaligew enam sew Hager new yalewut ebakoten mamiher ebakoten erdang
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! እንንኳን ደና መጣህልን መምህራችን! አዲስ ዓመት ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ይስገን!!! ወንድማችን ሰፋ ብሎ በደንብ ብታብራራልን መልካም ነዉ።አንተ ብቻ አስተምረን እንጂ እኛለመስማት ዝግጁ ነን።በርታልን ወንድማችን!
@Ethiopia928
4 жыл бұрын
Memehir Egeziabeher yesetelen tebarek
@tsgeredagebertinsa507
4 жыл бұрын
Kalihiwet yesmalna Edman tenan yehabika
@dastaa2524
4 жыл бұрын
ameen ameen ameen
@hamisolomon6534
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተሚከይል
4 жыл бұрын
እግዘአቤሔር፡ይመሢጌን፡መመህረት፡እኑኳን፡በሰለም፡መጡልን፡አሜን፡መምህረችን፡ሆይ፡በሢረ፡በኩል፡እዉነትኖ፡ቡዙግዜ፡ይገጥመኝ፡የመምህርች፡ትሚህርት፡ኤኘንም፡ይርደን፡አሜን
@keedaw6764
4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ዉድወድማችን እግዛብሔር እድሜ ጤናይስ ጥልህ አሜን
@tsehayabera3558
4 жыл бұрын
እንኳን ደሀህና መጣህህ መምሐህራችን
@selamteka2751
4 жыл бұрын
Kelahewet yasemela maher 🙏👑🙏🙏
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አድስ አመት በጣም ደስ ይላል መምህር
@kidistasfaw1472
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ስጋና ደሙን መቀበል እፈልጋለሁ ከባለቤቴ ጋ ለዚህ ክብር እንድንበቃ መምህር ፀልይልን ወለተማርያም እና ወልደሃዋርያት ብለው
@ሳምራዊትነኝ
4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አድስ አመት ጥሩ ነዉ ነገር ግን ሀገራችን ሰላም ጎሏታልና እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስላት
@ወለተስላሴወለተስላሴ-ኈ9ጀ
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@ኤፍታህበለኚ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
@ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
@zenashzenash6916
4 жыл бұрын
ልዑል እግዚያብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ እንዴት ነክ እንኳን ሰላም መጣህልን አዲስ አመት መልካም ነው ክብሩ ይስፍ መጨረሻችንን ያሳምርልን
45:33
77ኛC ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
1:57:16
16ኛ ዘመኑን ዋጁ live! ( ጓደኝነትና ክርስትና )በመምህር ተስፋዬ አበራ
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 13 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:15:23
89ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በ ሚስትና በባል እህት መሀል ያለ የመተት ጦርነት መጨረሻቸው (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 77 М.
58:55
79ኛ ገጠመኝ ፦በቀን ለተወሰነ ጊዜ ያህል የሚያደነዝዝ መንፈስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,5 М.
1:04:27
58ኛ A ገጠመኝ አርኪቴክቱና ዲዛይነሩ የገጠመው ፈተና ( ጋንጃ ሽሻ አልኮል ዝሙት ሀሺሽ ጫት በአንድ ቀን በአንድ ሰውላይ ሲፈራረቅ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
54:49
86ኛ A ገጠመኝ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
31:05
6 ደብተራዎችን አሳሰረ !!! | መምህር ተስፋዬ ያጋለጠው አደገኛ ምስጢር | መ/ር ተስፋዬ ላይ ጥቃት ተሰነዘረበት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 111 М.
1:34:49
77ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሰንበት ተማሪዋ በታክሲ ውስጥ የተዋወቀችውን ደብተራ ምን አደረገችው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
53:08
73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
44:27
77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
1:05:14
88ኛA ገጠመኝ ፦ በሰይጣን ስም የወጣለት ሰው የሙሉ ህይወት ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН