KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth
21:00
ለሳሳ ፀጉር 100% ተመራጩ የሽንኩርት ቅባትና ሲረም አሰራር best home made onion hair oil and serum for hair growth
15:11
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
Жездуха 42-серия
29:26
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
30:51
ምርጥ የሽንኩርት ውሀ አሰራር ለሳሳ ፀጉር ለፈጣን እድገት ለብዛቱ// how to make best onion juice for hair growth
Рет қаралды 1,404,311
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 590 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@meskitube16
3 жыл бұрын
ለምታቀርቡልኝ ጥያቄዎች እንደዚ አንድ በአንድ እመልሳለው የሽንኩርት ውሀ ልክ እንደ እሩዝ ውሀ ለፀጉር እድገት ይጠቅማል በተለይ በውስጡ Biotene, vitaminB7, Sulfur ስለያዘ ለሚነቃቀል እና ለሚረግፍ ለሳሳ ፀጉር ፍቱን መድሀኒት ነው በ ሀኪሞችም ይመከራል ሽታው ቀነስ እንዲል አድርጌ አቅርቤላቹሀለው ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን💖💖💖
@enkuwerikashgra9018
3 жыл бұрын
መስኪዬ ቻሌጁን ተውሽው እንደ በተደጋጋሚ ፀጉርሽን ለቀሽው ሳትሰሪ አይሻለው እኔ እየመራው ነው
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
ሥወዳችሁ ዛሬደሥብሎኛልወድሜሠላምገባልኝ እናተምደምሩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@rukiya6481 እህቴዋድምርአርጊኝ
@Birtuka345
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ ቤተሰብ እንሁን!
@tubejamilahassen8773
3 жыл бұрын
አህልንንን መስኪዬ ናይላ ስላም በይልኝ ሳሚልኝ በርቺልኝ
@banch2948
9 ай бұрын
የኔ የዋህ ተባተኪ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ሩህሩህ ልብ ያለሽ አንችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@LahNext
11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LahNext
11 күн бұрын
idetno.mixqm
@askalechdagne3655
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ ተባረኪ
@mekdesmekdi4776
3 жыл бұрын
የኔ ቅን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ !! ይጠብቀን !! ልጅሽንም በጥበብ ሞገሱ ያሳድግልሽ !!!
@banch2948
9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ትግስትየአያቷናፋቂ
Жыл бұрын
በጣም ነው ምልክት ያለው በውነት ተጠቀሙት ሳትሰለቹ እኔ በውነት ጥቅም አግቸበታለሁ ጌታ ይባርክሽ ሁልግዜ ነው እምከታተልሽ
@yoditmulluu8111
2 жыл бұрын
Yene melkam sew ebakesh le kerdada tsegur mihon Mela beyign tnx
@ዘሀራ-ሐ2ረ
3 жыл бұрын
Meski ቆንጆ በሚቀጥለዉ የዝንጅብን ስርልን
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
ዛሬ ደሥብሎኛል ወድየሀገሬልጆች ወድሜ ሀገርገባልኝ ከሥትሥቃይመከራበኻላ😭😭😭 እናተምበናታችሁ ደምሩኝ😘😘😘😘😘
@SaraSara-zc6hf
3 жыл бұрын
Enkuan des Alesh Wede Subscribem Argecheshalhu
@hawa2284
3 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ እህት
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@SaraSara-zc6hf አወ ወላሂ ብዙተሠቃይቶብኝነበር😭😭😭
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
የተጨነቀንሁሉአላህይፈርጀዉ
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@hawa2284 ዉያኪየኔዉድ በዛዉሰብአርጊኝ
@henokhailu3095
3 жыл бұрын
መስኪየ ተባረኪ እኔ ያንቺ ምክር ሰምቼ ፀጉሬ አሪፉ ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለው ተባረኪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤
@zenbalove866
3 жыл бұрын
አለኩ
@Fg5y6
Ай бұрын
ውድዋ. በጣም እናመሰግናለን.ቀጥይበት
@taibataiba202
3 жыл бұрын
አወ መሲየ ልክ ነሽ ተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው እኔእጠቀመውነበር ሽታውነውእንጂ ያሳድጋል ውዶቸ ዘይትጨምሩበት መፍጨትያልቻላችሁ ፍቅፍቃችሁ አጥልሉት
@meditube4386
3 жыл бұрын
መስየ ሁሌምእክታትልሻለሁ እስኪይ አንድነገርላስችግርሽ የኔየ ፅጉር አጭርነውእንድትላችርግው ይነቃቃላልድሞው እስኪይንገሪኝየሚያሳድገ
@nurahassen520
3 жыл бұрын
Beyekenu new yemenikebawo
@fhggfhjj7721
9 ай бұрын
እድት ነው የምንጠቀመው ማለቴ ወዳው መታጠብ ነው ወይስ ይቆያል
@كالي-س4ط
22 күн бұрын
ተቀብተን ባንታጠበውስ
@AmenSetegn
15 күн бұрын
የምን ዘይት እናድርግበት
@HfhdYdh
7 ай бұрын
የኔ ስስ ነዉ ርዝማኔም ብዙም አደል እሲ እሞክረዋለሁ እስከ ዛሬ እፀጉሬ ላይ አንድ ነገር ሞክሬ አላዉቅም❤❤
@butuayele6537
3 жыл бұрын
We are from Ethiopia. I was viewing you from last year.I see, my childrens and my hair turns out with some long and smooth hair. Thank you for every thing you use to make better hair.we were using every thing you said.we are realy proud of you!!!!
@asrat7146
3 жыл бұрын
በእድሜ ለገፋ ስው ምን ትመክራላችሁ
@genetabera4046
3 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን ደናመጣሽ አዎ ሽንኩርት ለፀጉር በጣም ሀሪፍ ነው ጀምሬው ነበር ግን ሽታውን አልቻልኩም ከስራዬ ጋረም ስለማይመቸኝ ተውኩት 2 ጊዜ ተቀብቼ ነበር ለውጥ አይቼበት ነበር
@NetsiLiving
3 жыл бұрын
ፀጉርሽ ባየሁት ቁጥር እያማረበት እያማረበት ነዉ የሚሄደዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። 😍😍🙏👍❤️
@MimiAsefa-qg2dk
8 ай бұрын
Enamesegnalen kojo yene lucha new gin chafu betam yiderkal
@hiwotsinna5496
3 жыл бұрын
ተባርኪልን ልጅሽን አስድጎ ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ አሜን
@kidistwube
2 ай бұрын
Mesiki leforfor betam aschgrognal ena ebakishe
@rosemwendi3343
2 жыл бұрын
Wow did it really work please tell me
@melateweldue5003
3 жыл бұрын
Misekey enamsegnalen betam yeruzu weha lewet aychebtalew gen tegura betam yesebabral besente ken letatebew benatesh negereg
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
መስኪ የሽንኩርት ውሃ ቆንጆ ነው ሲባል እሰማ ነበር ግን ሞክሬው አላውቅም ነበር በርግጠኛ እሞክረዋለው 😍😍
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
አወ ሞክሪዉ እኔንምደምሪኝየኔዉድ
@meskitube16
3 жыл бұрын
እረ በጣም አሪፍ ነው ብጉር ስለሚያወጣብኝ ብቻ ነው የተውኩት
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@meskitube16 መሥየ ተይቁጥርሽን ስጭኝ ቻናሌንምአሣዉቂልኝ ሥወድሽየኔመልካም
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@meskitube16 ይየኔንቁጥርልላክልሽ ፈልጌሽነዉ የኔቅንመሠሏችሽይብዙ
@nafisaahmed-j8n
2 ай бұрын
በወሀ ብቻ ባጥበው ምን ችግር አለው ወይሥ በሻንቦ መልሸልኝ ወዴ@@meskitube16
@bezatizazu5718
3 жыл бұрын
Meskiye tebareki enamesegnalen gn yebgur tebasa betam aschegereg dnchun mokre neber gn lewt alayehubetm lela sirln aderashn ❤💖💕
@weynshetbelay1897
3 жыл бұрын
ውይ የኔ መልካም እህት ፈጣሪ ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ደስ ስትይ እኔም ለውጥ አግቼያልሁ አቺ በነገርሽን መሰረት ተጠቅሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ
@sumejemal8273
2 жыл бұрын
Genbaram esa yetawal
@AwwolKadir-em9mm
6 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን መስኪ ተጠቅመን እናየዋለን እሰት
@marthagirma2543
2 жыл бұрын
Yes 👍 you are right about onion 💧
@hasinahasina7601
3 жыл бұрын
አላህ ይውደድሽ ማርነገርነሽ እኔም በሳምትውስጥ ለውጥአይቻለሁ በጣምእናመሰግናለንውዴ
@ሣአዲYouTube
2 жыл бұрын
በስንት ቀን ነዉ የመተቀቢዉ
@weynikitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚጤናማ ውህድ አስራር ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ የኔ ቆንጆ ናይላዬን ሳም አድርጊልኝ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@senaitajema3531
3 жыл бұрын
ቡና ካፍን ጣፍጭ ቅባት የምንበለው እሱን መተው ፊትን ቫዚልን መቀባትና ጨርቅ ግንባር ላይ ማድርግ ፊታችን እንዳይነካን sisters& brother God bless U Meski God bless yr hand.
@samitemu4364
3 жыл бұрын
ከመታጠባችን በፊት ነው ወይስ ከታጠብን በኃላ የምንቀባው
@tyftt1156
3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን
@Addistubehttps
3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እናምስግናለን
@meazahabtu5162
10 ай бұрын
መሥኪዬፀጉርያሥረዝማል
@ትግስትአበባዉ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ❤❤❤
@aynalemmuzey1742
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ
@ሀናየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታችን😍😍😍
@happytube9441
3 жыл бұрын
Damerg emlshalw
@ezzeddinecell6642
3 жыл бұрын
Wowowow mesike yene jagina 😘😘😘❤❤❤ Eshi ❤❤❤ geta yibarekishi ❤❤❤❤
@azimayasin2153
2 жыл бұрын
Salem endat neshi gina yee shunakurt wani santaxabi maqayat ishiali malet santa la 2 qani maquyat inshalalen masi damu taguree barmi sila tagabu tinashi tagdtu biyaal miim barge ishalalew
@zinettube4825
3 жыл бұрын
ለምታቀርቢልን ነገር ሁሉ በጣም እናመግናለን መስኪየ
@SSa-wk4st
Жыл бұрын
የኔኔውድሠላምጤናይስጥልኝ እኔለቻናሉአዲስነኝእና ፀጉሬበጣም ይረግፋን ከግባሬምበጣምየሸሸነው በጣምየሳሳምነውስለዚህሽኩርቱ ልጠቀምአይደል
@abdifunnymedia2023
6 ай бұрын
Maskiye inamsginalen gin yene lewux yelawum
@ማርሴልየኔውድ
3 жыл бұрын
መስኪ ለተሰባበረ ፀጉር የሩዝ ዉሀ አሰራር አሳይተሽ ያልሽውን አዘጋጅቼ ተጠቀምኩ ወድያው ለውጥ አገኘው በመሀል የአዝማሪኖ ውሀ ስጠገም ነቃቀለው ከዛ አቆምኩት እና ድጋሚ አልሞክረው እህቴ
@ekru4028
3 жыл бұрын
መስኪ የሽንኩርት ወሀ የተረፈውን ብናስቀምጠው ይበላሻል
@redetayalew1187
2 жыл бұрын
ፍሪጅ ውስጥ አድርጊ አይበላሽም
@hfghg5054
3 жыл бұрын
መስኪየ ለፂም ይሆናል ፂሜ በድንገት ተመለጠ
@mekdeszewdie5609
3 жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለመልካምነትሽ 😍😍😗😗 የሽንኩርት ውሃቆንጆ ነው እኔ ተጠቅሜ የፊትለፊቱ በጣም አሳድጎልኛል
@ሮሜ
3 жыл бұрын
እውነት ?
@sendayowlegebrial4195
2 жыл бұрын
እማየ ከቅንፍር ና ሽኩርት ኣርጌ ኣጠብኩ ግን 1 ሳምንት ነው የሆነ ነው ግን ፎሮፎር ኣስቸገረኝ ሩዝም ዋሃ ኣርጌ ለውጥ የለዉም እስኪ አማክሩኝ እህቶቼ❤😘
@sumejemal8273
2 жыл бұрын
Gnbara. Yetawal
@meditishu8014
Жыл бұрын
ስትታጠቢ በውሀብቻነው ወይስ በሻንቦ መልሽልኝ የኔውድ
@aishaaisha2657
Жыл бұрын
@@meditishu8014በሻቦ ነዉ ይገማል በዉሀ ብቻ
@EkramEndris-oy2rw
10 ай бұрын
የነ መልካም መስኪየ ለፀጉሬ ማደግ ምጅኒያት የሆሽው መስኪየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopianStyle
3 жыл бұрын
Yup it does have a lot of benefites i used to use red onion it just save my hair 😍 thank you 🙏
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
እህቴበቅንነት ሰብአርጊኝ🌹💕
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
3 жыл бұрын
ለምነቃቀል ሽንጉርት በጣም ቆጆ ነው ሞኩርቱ እኔ 4 ሽንጉርት አርጌነው የምፈጨው ውሀ በራሱነው የምጠቀመው ውሀግን እኔ አላረግም ሁላችሁም ሞኩሩት ቆንጆ ነው
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
3 жыл бұрын
እሽ አርጌሻሎሁ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
3 жыл бұрын
አዎ መታጠብማ ግድ ነው ግን እኔ ውሀ አላረግበትም ሽንጉርቱ በዛአርጌነው የምፈጨው ከዛ የራሱውሀ ይበዛል በዛው ነው ይምቀባው ፆጉር አያረግፍም ማርያምን ቆንጆነው
@momlove2688
3 жыл бұрын
ከግንባር ለሸሸስ ያበቅላል እውነት ነው እህቴ በወር ስንቴ ነው ምትጠቀሚው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
3 жыл бұрын
እሸ የመፈልገውን የሸንኩርት እየሰራሁ ነው እያየውሸ ሰራሁት እንዴት እንደምተቀቢ ሌይሸና እቀባለሁ መሰጋናዬ ከልብነው🙏አዛኚቷ ማርያም ናይላይ ታሳድግልኝ🙏
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
እህቴዋደምሪኝ😘
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
3 жыл бұрын
@@umufewzan-2948 እሸ ደመረኩሸ መልካም እድል🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
3 жыл бұрын
@@እራያጎሊና እሸ ደመረኩሸ መልካም እድል መጣሁ🙏
@selam21558
3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም
@negueskaleb9070
3 жыл бұрын
Hi ፀጉሬን የሩዝ ዉሀ ሐቀባት ጀምሬ ነበር እና በወር ውስጥ ስንቴ ልጠቀመዉ ወይስ በየ ቀኑ ወይም በየሳምንቱ ልጠቀመው ????
@bezasisay644
3 жыл бұрын
እንደ ፈለገሽ
@LeulEshetia-b8c
27 күн бұрын
መስኪ ማሳደርይቻላል 🎉🎉😊😊❤❤
@eskuschoice1730
3 жыл бұрын
መስኪዬ እኔስ ፀጉርሽን ባየው ቁጥር ቀንቼ ልሞት ነው😂😂😍🥰
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
የኔዉድደምሪኝ🌹😘
@Fs3C3
3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኣመስግናለው 🥰🥰🥰🥰
@emuab2032
3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሚጠቅመኝ ከሆነ ለሽታው አልጨነቅም አሪፍ ነው ሞክሬዋለሁ
@ስደተኛዋሴት-ቐ4ፐ
2 жыл бұрын
ስንት ሰኣት ላቆየው
@aishaaisha2657
Жыл бұрын
2 ስአት በቂዉ ነዉ
@ZINETTalema
8 күн бұрын
ለብዙ ፀጉርይሆናል ?
@አማረችዩቱብ
2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሰላሳየሽን የሸኩርት ለፀጉር አዐበቃቀም እፀጂግ በጣም እናኘሰግ ነለን
@ExodusRiseandShineEleniAdera
3 жыл бұрын
Nice to see you doing this onions hair mask! I been looking for Amharic version 👌👍👏
@halimawolela5271
3 жыл бұрын
በየ ቀንነው
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
ዉዴድምርአርጊኝ💕
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@halimawolela5271 ነይዉዴ በቅንነትድመሪኝ🌹💕
@SamiraAman-nn1vl
Жыл бұрын
@@halimawolela5271❤ 0:31
@fithikiflay1431
2 жыл бұрын
Thanks meski
@mastitilahun203
3 жыл бұрын
አንችስ ምንም አውሪ አምንሻለሁ የእውነት ፀጉሬ ተቀየረልኝ
@ሰላምለአገራችን
3 жыл бұрын
ቀይ፡ሽንኩርቱ፡አሪፍ፡ነው
@almanal3272
Жыл бұрын
እኔም
@alnahadi5809
Жыл бұрын
Kkkk
@SamiraAman-nn1vl
Жыл бұрын
Wee
@mohammadsaad2172
11 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉
@SamrawitYalew
9 ай бұрын
የምር ነው ግን ቢሆን ደስ ይለኝል
@Love-kw5eg
3 жыл бұрын
ውሀ ባታሥገቢ አይመረጥም ያለውሀ ተጠቅመው ጥሩ ውጤት አለው አሉኝ እሥኪ ንገሪኝ ተጠቅሜ አላውቅም አመሠግናለሁ
@yuniyunata631
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@hdhdhxjdbf41
3 жыл бұрын
መስኪ ውዴ ጫፍጫፉ መታለሚሆንስ ፀጉር መፍተሄው ምንድነው
@sadasada9403
3 жыл бұрын
አይይይ የኔ ቢጤ ካወቅሽ ለኔም መላ እድትይኝ
@اابب-ش4ظ
6 ай бұрын
እነመሰግነለን እህታችን ተባራኪ
@etetuwolde2786
3 жыл бұрын
በየቀኑ መጠቀም እችላለሁ ወይ?
@ተወከሉአላህ
3 жыл бұрын
እደ በየቀኑ መታጠብ አይከብዲም
@saadahsaaadah3402
Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምናመሠግነው🥰🥰🥰🥰🥰
@Sirage111d
3 жыл бұрын
I love the way u explain what u trying
@KshSso-k7t
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉዴ❤❤❤❤
@ኡሙአብድረህመን
3 жыл бұрын
ሰለም መስኪ ፊቴ ብጉር ወሮኘል እስኪ መፍቴ ከለሽ አንድ በይኝ
@egizabeheryimasgen9144
3 жыл бұрын
Dove samuna fichina 1/2 mankiya buna 1/2sukar bemuk wuha awahidesh tekabi 40 dakika bola bewuha tatebi
@tirufataklogdese
Жыл бұрын
Ebakshn yene wud beftnet segur yemiiasadg calesh tebaberigh seguren sleyelachehut new pls😢😢😢😢
@MesrakandDestiny
3 жыл бұрын
ፀጉርሽ መቸም ቱቱ ብያለሁ 🤩🤩 thank you for sharing Meskya I will definitely try this 👍🏾👌🏾💯❤️
@MesrakandDestiny
3 жыл бұрын
@@እራያጎሊና እሽ ነይ የኔ እህት እኔ አድርጌሻለሁ
@MeMe-wz1yu
2 жыл бұрын
kani dheresuu akamitii
@አልሚዩቱብ
3 жыл бұрын
መስኪዬ እኔ የሽንኩርቱን ቁርፍድ ጥቁር አዝሙዱን አንድ ጋር አቀላቅዬ ነው የምቀባው ፌጦም ቀላቅዬበታለሁኝ በጣም ነው ለውጥ ያየሁበት በተለይ የግንባሬ ፀጉር ወደሗላ ገብቶ ነበር አሁን ግን በጣም አድጎል መስኪ በርቺልኝ
@GebrekidanTarekegn
Жыл бұрын
endat adirgesh hulunm fetchtesh new band yemititekemewu weysi endat new ebakish nigerng
@ሃገረትግራይዓዲጀጋኑ
3 жыл бұрын
እንካን ደስ ኣለሽ በልዩኝ ትግራይ ኣሸኒፋለች የ ትግራይ ህዝብ ለ ኣምላክ እንጅጅ ለሰው ጎንበስ ኣይሊም ኣይገዛም ወይከ ፈተክ መስኪየ እወድሻለው
@ትግራይዓደይሓዘንክን-ረ1ጠ
3 жыл бұрын
ደስ ኡሉና ዎገነይ 😍😍😍
@ሃገረትግራይዓዲጀጋኑ
3 жыл бұрын
እወ ምክርተይ ዞምሓሳዳት ኣምሓሩ
@user-ex6ho8jx9i
2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seennah1253
3 жыл бұрын
Wow beat of beat 💞💞
@metiagonafir6838
2 жыл бұрын
Meski tsegura Lesmahagow new gn demo sis new beauty demo ynekaklal ena betam yasakkegnal mn ladrg ebakshi
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
3 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ ቆርጫለው ቢይመለስልኝ እስኪይ እሞክረዋለው😢
@ራሔልራሔል-ሐ6ረ
3 жыл бұрын
ተስፋ አትቁረጪ እማ
@ራሔልራሔል-ሐ6ረ
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@SaraSara-kc8lt
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ብታይ እኔ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል ግን እጠቀመዋለሁ በቃ እናመሰግናለን
@ገኒYouTube-f7n
3 жыл бұрын
ለውጥ ኣይቼበታለሁ ግን በጉር ያወጣል ውነቷን ነው ኣሪፍ ነው
@jameladarmaga4695
6 ай бұрын
ቡጉር እሚየወጣ ከሆና ይቅርብኝ
@ፀዳለየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
መስየ የእኔ ውድ እናመሰግናለን ሳምንት ሆኖኛል አንችን እያየሁ በፆጉሬ ተስፍ ቆርጨ ነበር እስኪ ልሞክረው ደግሞ
@alem-f6v
3 жыл бұрын
መላጣ ወንዶች ተከታተሉ ይጠቅማችሗል
@bereketshewalem1578
2 жыл бұрын
Meskiya tsegura betam eyekeredede ena eyedereke aschegrognal men yshalegnal?
@ziontadi123
3 жыл бұрын
የኔ መልካም ሰው ቅን ነሽ ስወድሽ ፍቅር የሆንሽ !!
@menberuesunew6731
Жыл бұрын
እኔ ሽኩርት መፍጨ የለኘም ስለዚህ በምን ልፍጨው
@fereweyninegash5051
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ! የልጅሽ ድምፅ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ !
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
እህት ድምርአርጊኝ🌹💕
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@fereweyninegash5051 የኔዉድ ድምርአርጊኝኝ
@ህያብሳባዊት
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ100%
@ትግራይሓላለይ
2 жыл бұрын
ከመይ እዩ ፅቡቅ ድዩ
@ህያብሳባዊት
2 жыл бұрын
እወ ፅብቅ እዩ ግና ሸቶ አለወ
@ناتالا-م6ف
3 жыл бұрын
ማንም አልቀደመኝ መሲኪየ እናመሰግናለን ማሬ
@MekdiMulugeta
6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@metimitiku4784
2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ምትህ conditioner ena shampoo nigerign pls enat
@metimitiku4784
2 жыл бұрын
Ena le alarjik fit mihon ngr pls pls fiten btm alarjik aschegeregni
@helenwithmamilove724
3 жыл бұрын
selam lanchi yihune meski fita betam tebelashibegni madiyat ena tsikur tsikur wetsibegni ena benateshi yehone ngr beyigni ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@SamaraSmara
3 ай бұрын
Amen amen amen yhagrachen selam yasman ayziosh berche yena tegur betam sese new gen men ladrgew
@mulunehmu9928
11 ай бұрын
Thanks you tekbitn min yahil koyitn new mintatbw? Be wor sint gize binkebw tiru new?
@nadi_ace
13 күн бұрын
Wdua mn yahl wha new madreg yealebn ena degmo eske mn yahl gize lewt lnay enchlalen
@eyueyu5868
2 жыл бұрын
መስኪ በሌላ ስም በከፈትኩት ነበር እምከታተልሽ ያኛው አልከፍትልኝ ሲል ሌላ ከፍቼ ነው እና የምታሳይን ነገር ሁሉ በጣም ይመቻል ፡፡ ቀይይበት በእውነት በጣም ምትገርሚ ልጅ ነሽ በርቺ!!!!!! መስኪ ሌላው ላማክርሽ እምፈልገው ነገር ፡- ጭቅላቴን ያልበኛል እና ፀጉሬ ቅባት ስቀባው በዚ ሙቀት ሽታ ያመጣል ም ን ባደርግ ይሻላል! ፀጉሬን ሚበጣጥሰውም እሱ ይመስለኛል ፀጉሬን ተተኩሸ በ2 ቀን የታጠብኩት ይመስልና ይፈርሳል፡፤ ምን ባደርግ ይሻለኛል!! እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡ መቼም ከአንች ልምድ ይኖራል ብዬ አስባለሁ፡፤ አመሰግናለሁ፡፡
@ስደተኛዋነኝየኡሚናፋቂ
3 жыл бұрын
ውሃ ይጨምራል እኔ ሽንኩቱን ብቻምቀባው
@Semira-cq3no
7 ай бұрын
እባክሽ ፀጉር ደርቅነው መብቴ ❤❤❤❤❤
@zeynebaahmed-t7w
6 ай бұрын
እህቴ ፀጉሬ ይደርቃል ይነቃቀላል መላ ካለሽ
@RadeRadeAliye
2 жыл бұрын
ስለምሽን ያብዛልሽ እህታችን ያሩዝ ውሃ ይላክልህ ብሆን ችግር አለው እንዴ መልሱን ቶሎብትናግሪኝ ጋነአድስ ልሞክል ብዬነው
@mulefayisa3423
2 жыл бұрын
Letenkara tsegur arife new meski
@FeruzAbie
7 ай бұрын
እዉነት ሃሪፍ መሆኑን ያወኩት ባንጋሊ ሰራተኛ ነበረች ለፀጉሬ ምን ልጠቀም ስላት የሽኩርት ዉሃ አለችኝ ሁሌም እጠቀማለሁ በሳምት ስታጠብ ተቀብቸ 1ወይም 2ሰአት አቆይቸ እታጠባለሁ ተጠቀሙ
@yewbdarmillion2974
3 жыл бұрын
yene konjo selam esikezare tsife alawukim tebareki
@yewbdarmillion2974
3 жыл бұрын
hi meski yene tsegur betam sis new enam yiregifal kesiru hulu yinekela min ladirigi?
@haregewoinfekadu2113
3 жыл бұрын
Meski dena nesh tegurea beanch meker betam telwetelni
@thitnamektie2000
3 жыл бұрын
Tnx gn ye ruze wehana ye shinkurt weha benetekem chiger alew ?
21:00
የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
15:11
ለሳሳ ፀጉር 100% ተመራጩ የሽንኩርት ቅባትና ሲረም አሰራር best home made onion hair oil and serum for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 473 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН
3:16
🍅Tomarket Airdrop Combo 10-11 January | Tomarket Daily Combo Today | Tomarket Secret Combo Today
ROWDY RATHORE
Рет қаралды 3,6 М.
12:05
ምርጥ የጥቁር አዝሙድና ነጭ ሽንኩርት ቅባት አሰራር ለፀጉር ብዛትና እድገት best Blackseed hair growth oil with garlic
Meski Tube
Рет қаралды 319 М.
10:23
ምርጥ የዝንጅብል ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ብዛት ለቆዳ ጤንነት // Best Ginger oil for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
34:55
ለፀጉር እድገት የያዎ ሴቶች የሩዝ ውሀ ወይስ የሽንኩርት ውሀ ነው ቶሎ ፀጉር ሚያሳድገው// best hair growth?
Meski Tube
Рет қаралды 346 М.
28:30
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 439 М.
10:05
How I Use Onion and Ginger Juice for Fast Hair Growth!//ለተሰባበረና ለፈጣን ጸጉር እድገት ቆንጆ ውህድ
Elsi Worku
Рет қаралды 768 М.
13:53
የተነቀለው ፀጉሬ ከስር አደገ ለፊቱ ፀጉር ለሚነቀል የሚገርም ለውጥ ዛሬ ነገ ሳትሉ ተጠቀሙበት/ stop hair fall grow your hair fast
Meski Tube
Рет қаралды 545 М.
15:09
ሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ የፀጉር ማሳደግያ "ፈርመንትድ" የሩዝ ውሀ አሰራርና ትክክለኛ አጠቃቀም/ fermented rice hair growth water
Meski Tube
Рет қаралды 449 М.
8:33
#ፀጉርያለማቋረጥ ያሳድጋል ነሳምንት 2 ጊዜ #ተጠቀሙት @Rozaገራጌ @comedianeshetu @seifuonebs
Roza ጉራጌ
Рет қаралды 107 М.
28:05
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 668 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН