የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth

  Рет қаралды 1,629,506

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
amzn.to/3mIVc13 የ Castor oil link ነው !! ፀጉሬ ብጥስጥስ ያለና አጭር ሁኖ ነበር ግን ሳልሰለች ለዚ አድርሼዋለው ስለዚ እንክብካቤ ካገኘ የማይለወጥ የለም ቸር ያሰማን💕💕🙏🏽 ባብዛኛው ጥያቄዎቻቹ መልሱ እዚሁ ቪዲዮላይ አለ
@almaznegn8105
@almaznegn8105 4 жыл бұрын
መስክየ እኔም አብሬሽ ነዉ የጀመርኩ ቁመቱ በጣም ካንች ይረዝማል ግን ሳሳብኝ አሁን ደግሞ መነቃቀል አመጣብኝ እና በጣም አሪፍ ነዉ
@edensolomon756
@edensolomon756 4 жыл бұрын
Meski eshi enamsgenalen....gin befit yasyeshenes aserar esu lk adlm?
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
@@edensolomon756 አንድ እይነት ነው
@እማእወድሻለሁ0055
@እማእወድሻለሁ0055 4 жыл бұрын
ግን የሩዙ ውሃ አይሸትም እስከ ሳምንት ሲቀመጥ?????
@ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ
@ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ 4 жыл бұрын
የሩዙ ወሀ ስንትቀን ነው የሚድረው ካይሺው መልሺው
@lingerishbiabil9976
@lingerishbiabil9976 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል፤የፊት የፊቱ ተበጣጥሶ ልቆረጠው ነበር።ተደጋጋሚ ቪዶዎችሽን በመመልከት ከዛሬ ጀምሮ ልከታተለው አስቤያለው።ለውጥ እንደማገኝበትም አምናለሁ።
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ወላሂ መስኪvideoshin ሳልጨርስ ነው ላይክ የማረገው ምክንያቱ ምታስተላልፊው ሁሉ በጣም ምርጥ ጥቆማ ስለሆነ
@ሁሉንምበጊዜውይሆናል
@ሁሉንምበጊዜውይሆናል 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ብቻ የሷ ፕሮግራም ይሆን ጨርሼ ስልሰማው ላይክ ነው ማደርገው
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 4 жыл бұрын
@@sofiaalfalah935 ደሚሪኝ ልደምርሽ
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 4 жыл бұрын
@@ሁሉንምበጊዜውይሆናል ደሚሪኝ ልደምርሽ
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔ እስክ ለውጥ ከመጣ ብዬ ፀጉሬን ተለጨው አሁን አንች የምተደረጉ ነገር ልጠቃም እና ለውጡን እንግረሻለሁ እንደ አፊሽ የደረግልን ፀጉር ለምትፈለጉ ሰወች❤❤❤❤❤
@yonashagos1157
@yonashagos1157 Жыл бұрын
መስኪዬ በቪዲዮሽ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በርቺልኝ።
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 4 жыл бұрын
መሥኪ የኔ አሥተዋይ የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ የኔ እንቁ ተባረኪ በእዉነት ልጅሽን ያሣድግልሽ ፈጣሪ እኔም እጀምራለሁ እሥኪ በርቺ ጎበዝ ነሽ የኔ አንደኛ
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 4 жыл бұрын
አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ የኔ ደርባባ በርቺልኝ
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 4 жыл бұрын
ደሚሪኝ ልደምርሽ
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 4 жыл бұрын
መስኪዬ አውነትም ፀጉር እንክብካቤ ካገኘ ያድጋል አንቺን ሳይ አመንኩ በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ የሩ ውሀ ሽታው ትንሽ ይከብዳል እየቆየ ሲሄድ ግን እሞክረዋለሁ እህቴ ተባረኪ አሜን ቸሩ አምላክ የአገራችንን ሠላም ያሰማን
@zazaharve9036
@zazaharve9036 4 жыл бұрын
Gobez yene konijo berchee,,,,,,Egzabher yebarkish kene legeshe,,,,Thank you
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሞክርን ለወጡን እነገርሻለን
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በራስ ፀጉር ማጌጥ የመሰለ የለም
@maremalfahmy6858
@maremalfahmy6858 4 жыл бұрын
IemirgF,tegr
@hiyabtes2243
@hiyabtes2243 4 жыл бұрын
Wuyyy betam eko newu des metywu wude
@lemlemkasalemlemkasa7305
@lemlemkasalemlemkasa7305 4 жыл бұрын
መስኪ ያልገባኝ ነገር በየቀኑ እየተቀባን ተመለስን ታጥበን ነው ሌላ ምንቀባው የገባውም ካለ ንገሩኝ እና መስኪ የመከል ፀጉሬ ተለይቶ አጭር ነው እና ጫፋ በጣም እየተበጣጠሰ ይረግፍል መላ በይኝ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
አይ ሣትታጠቢ እንደ ቅባት
@አስረስሞጎስ
@አስረስሞጎስ 4 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጎበዝነሽ እሽ እግዛብሄር የሰጠነን ፀጋ መንከባከብ መውደድ ጥሩነው ሰው ለሁማን ሄር በጣም በጣም ብዙ ብር ይገዛል ግን እደዚህ ውብ አይሆንም ድካምነው
@elsazeweldi4315
@elsazeweldi4315 4 жыл бұрын
amesegnish alehu yene ehit alerjik lalen setoch yekeler akebab bitasayin minalebet yene mar egziabiher yibarkish ewketish yasfaw
@MahletAbiot
@MahletAbiot 4 ай бұрын
መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ጠዋት የሩዝ ዉሀዉን ተቀብተን በወፋራሙ መስራት እንችላለን ❤
@የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ
@የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እኔኮወ ደስ የምትይኝ ማሻአላህ ከመልክሽ ፀባይሽ አይ እርጋታአ አይ ፀባይ 😍
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 4 жыл бұрын
ደሚሪኝ ልደምርሽ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 4 жыл бұрын
ታድላው እኮ ነው ውዴ
@helinataye8867
@helinataye8867 4 жыл бұрын
በጣም ነው እማመስግነሽ የኔ ውድ, ፀጉሬ ብ 5 ሳምንት በጣም ብዙ ለውጥ ነው ያየውበት ልጅሽ እድግ ትበልልሽ❤️
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
ehta bmarym mn argshe nw
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 4 жыл бұрын
የሚገርም ለዉጥ ወይኔ እናመሰግናለን በቀላል መንገድ አሳየሽን
@user-sc8mw1vr3d
@user-sc8mw1vr3d 3 жыл бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የልጄ ፀጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር የእሩዙን ውሀ እና የጥቁር አዝሙዱን ቅባት ከተጠቀምኩ በሗላ ለውጥ አይቼበታለው ከሀዋሳ
@lakewwoldeyes457
@lakewwoldeyes457 2 жыл бұрын
በጣምጎበዝነሽ
@saradesta3038
@saradesta3038 4 жыл бұрын
አመሲኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ልበ ቀና ነሽ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
@asterworku3833
@asterworku3833 4 жыл бұрын
የሚገርመው አንቺን ከማግኘቴ በፊት ፀጉሬን እንከባከበው ነበር ካገኘሁሽ አንድ ወሬ ነው ልጅ ቢኒ ጋር ድሮም ምርጥ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ምርጥ ፀጉር ሆኖአል በእውነት👍🙏
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 жыл бұрын
እስኪ ማማዬ ነገረኛ እሩዝ ብቻ ነዉ የምትቀብቱ ነበር አብራችሁ ስጀምሩ እህቴ
@Mercy-7-a
@Mercy-7-a 27 күн бұрын
Yemejemeriyaw ydegem
@Mercy-7-a
@Mercy-7-a 27 күн бұрын
Kfl and
@alainafanormoouae9681
@alainafanormoouae9681 4 жыл бұрын
ከዩቱበሮች ውስጥ አንደኛ ጎበስ ስወድሽ እውነተኛ ሰው ማለት አንቺነሽ
@SaSa-cg8cu
@SaSa-cg8cu 3 жыл бұрын
ፀጉሬ ብዛት አለው 8ቦታካመሰራት አይችልም ማሬ ሞክሬ አየዋለሁ
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን የሩዝ ውሀ አልተጠቀምኩም እሞክረዋለሁ
@rutalemseged00
@rutalemseged00 7 ай бұрын
እስካሁን ከሞከርሽው ሙከራሽ እንዴት እንደነበር ንገሪኝ
@DemsieBilew-zv5hg
@DemsieBilew-zv5hg Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንደት ነሽ ፀጉሬ ከጊዜ ወዴ ጊዜ እየተነቃቀለና እየሸሸ መጣ ።በተቻለ መጠን ምን ብጠቀም ሊቀይርለኛል?
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 жыл бұрын
መሢዬ የኔ የኋህ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ እንዳንች አይነት ቅን ሴት በህይወቴ አይቼ አላቅም ሌሎች እኮ የእውነታቸውን አይናገሩም
@መልካምነኝየናቴናፊቂ
@መልካምነኝየናቴናፊቂ 4 жыл бұрын
በጣም ነው ነበር እምከታተልሽ ባች ምክናየት ነው ፀገሬ ያደገው
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
ምንአድርገሽ እርእባካችሁጸጉሬ አለቀ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 4 жыл бұрын
@@svxjej9660 በመጀመሪያ ደጋግመሽ ሂና እሠሪበት የየመኒ ወይም የኦማን ሂና ተቀቢ ከዛ የሙዙን ውህድ ተጠቀሚ በደብ ነው የሚያድገው ሣሠለች ተከባከቢው በደብ ይስተካካላል
@esyetemichael346
@esyetemichael346 3 жыл бұрын
@@አንተንብየተባልኩዱርየ ሂና ማንኛውም ሂና ይሆናል ወይ
@henostekleab7894
@henostekleab7894 3 жыл бұрын
hi meski my hair is like you thank you for every thing how we caster oil
@mahderze8791
@mahderze8791 3 жыл бұрын
You explanation is great, thanks
@IKRAM-ps4yb
@IKRAM-ps4yb 9 ай бұрын
የኔ ብዛት አለው መስኪዬ በተጨማሪ አያበዛብኝም የሩዝውሃ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ጥሩ ነው እኔ የምጠቀመው 24 ስአት ዘፍዝፌ ነው ትልቅ ለውጥ አለው
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ 4 жыл бұрын
ቀቅለሽ ነው እማ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 4 жыл бұрын
@@ተወከሉአላህ 24 ስአት አጥቤ ዘፍዝፌ ነው የምጠቀመው አልቀቅልም
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 4 жыл бұрын
@Yeshi Solomon አወ ለብዙ ግዜ ከተጠቀምሽው
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 4 жыл бұрын
@@wubetewalelgni2085 እሺ እህቴ ተቀብተሽ ሳትታጠቢ ሳምንት ታቆይዋለሽ ወይስ ተቀብተሽ ትንሽ አቆይተሽ ትታጠቢያለሽ መልሺልኝ በእናትሽ ??
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 4 жыл бұрын
@@AliOmar-wm7hj ተቀብቸ 2 ስአትና ከዛ በላይ አቆይቸ እታጠባለሁ በሳምንት አንድ ግዜ እቀባለሁ
@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
@ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉመሲኪየ እኔ በጣሞ ነዉ የተመቸኝ እኔ ደሞ ቅቅየ ነዉ የምጠቀመዉ ተባርክ ይጀሸን ይባርከዉ😍😍
@getacho5472
@getacho5472 4 жыл бұрын
እደትደትነየተጠቀምሺዉሹክበይኘበጣምፀጉሪይቆማመጣል
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 3 жыл бұрын
እውሀውን ውጭ ነው ምታስቀምጭው ችግር የለውም እስከ ሣምንት
@tulipflower8211
@tulipflower8211 4 жыл бұрын
በጣም ቅን፣ የዋህና መልካም ሴት ነሽ ፡፡ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!
@ruthteferi6707
@ruthteferi6707 3 жыл бұрын
Betam fikir nat ewunt new ❤️ 😍🙏🏽 Eyesus ybarek
@halimajemalhalima1770
@halimajemalhalima1770 3 жыл бұрын
Betam mert new emokralhu gn metnun btngrgn enamsgnalen
@hadhramohammed7399
@hadhramohammed7399 2 жыл бұрын
የዉኘትበጣም፣ጡሩነዉ
@HagereAlolo
@HagereAlolo 6 ай бұрын
እህቴ የመጀመሪያዬ ነው ግን በጣም ደስ የምትይ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪሊኝ
@rahelabera8321
@rahelabera8321 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህቴ!
@ሚሚየማርያምልጅነኝ
@ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ስወድሽ እኮ😘💖 ቪዲዮሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁለም
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 жыл бұрын
Ehete befetereshi tebaberign ayteshi atelefi beteseb hugn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሚሚየማርያምልጅነኝ
@ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
@@ethioallinone9 እሽ እማ
@ሚሚየማርያምልጅነኝ
@ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
@@ethioallinone9 ግን ጠቃም ነገር የምታስተላልፍ ከሆነ ቤተሰብ እሆናለሁ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
ለጉዋደኛ የምትሆኚ አይነት ሰው ነሽ ቅን ተባረኪ
@ejigayehutadewos5523
@ejigayehutadewos5523 4 жыл бұрын
Hi mesiki endet nesh thegure fitiu yisebaberibignal buzu negeri etekemalehu gn minim lewuti yelewum min bitekem timekirignaleshe ?
@እጉየቲዩብ
@እጉየቲዩብ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውብ እኔም እንዳንች ተከታይ ኖሮኝ ባየሁት ብዙ አላማ ነበረኝ
@nesibabdu1281
@nesibabdu1281 4 жыл бұрын
መስኪዬ 8ቀን ሁሉ ውጭ ነው የምናደርገው ወይስ ፍሪጅ ማልቴ ካጠልልነው በኋላ ውሀውን
@asterabera7618
@asterabera7618 3 жыл бұрын
How generous you are? I love your video. God bless you!
@eimanyeallahbariya5711
@eimanyeallahbariya5711 3 жыл бұрын
Le 1 samt mekebat bfelg Hulgize metateb alebgi
@ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
@ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 3 жыл бұрын
እሥኪ አንድ ነገር ንገሩኝ የኔ ፀጉር ከፊቴ ሂዶብኛል ምን ብጠቀም ይሻላል 😭😭😭😭
@kadijayotibe3322
@kadijayotibe3322 2 жыл бұрын
Masha Allah gini asramisqani demo limotinaw de
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 8 ай бұрын
ኢሻላህ ይረዝምልሻል እኔም ነጌ ነው ምጀምረው አብረን እጀምር ኢሳላህ
@ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ
@ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ውነት ሓቀኛ ነሺ የኔውድ ታዳ እኔ ከማዳም ቤት መቸ ይመቸኛል
@ኢያራሩመሰቅግድናው
@ኢያራሩመሰቅግድናው 4 жыл бұрын
እንደመመር
@brechatali9221
@brechatali9221 3 жыл бұрын
ስታምሪ ማሬ አንችንም ስራሽንም ያምራል ከልብ እናመሰግናለን
@hiweasefa8195
@hiweasefa8195 2 жыл бұрын
Chafu la karedadadewu
@መልካምነኝየናቴናፊቂ
@መልካምነኝየናቴናፊቂ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኢትዬ ግብቸ በኮሮና ምክናየት አድ አመት ሊሞላኝ ሲል መጣሁ እንካን ደህና መጣሽ በሉኝ መስኪዬ ተናፍቀሻል
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ 💕💕🙏🏽
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 4 жыл бұрын
@@meskitube16 በሳምት ስንት ግዜ እንጠቀም
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጥሺ
@betlehemasmareasemare
@betlehemasmareasemare 2 жыл бұрын
መስኪየ እኔ ሰሞኑን ነው ያገኘውሽ እመአምላክ ትጠብቅሽ መልካም ነሽ በጣም
@jenberworkye511
@jenberworkye511 3 жыл бұрын
enamesegnalen ,yene tsegur rejim new gin fit fitu yetebetatesena betam sis silehone yekafelshinin zede bekirbu jemrialehu lewut endemagegn tesfa adergalehu
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 4 жыл бұрын
እስኪ. እሞክረዋለሁ. እህት. ጸጉርሽ ማሻአላህ. ነው.
@zzandh9487
@zzandh9487 4 жыл бұрын
መስኪ ሳምንቱንሙሉ ሳንታጠብ ነው በላውላይ የምንቀባው ወይስ በየቀኑእየታጠብን መልሰንነውየምንቀባው መልሽልኝ
@anshiyaahmed5959
@anshiyaahmed5959 2 жыл бұрын
Mel's eyestrain new
@haymeyoutubehayme5984
@haymeyoutubehayme5984 4 жыл бұрын
ውይ ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም
@heransolomon9469
@heransolomon9469 4 жыл бұрын
የሩዝ ውሀ ተጠቅሜ ተነቃቀለ ውሸት ነው
@ፀጉገብረፃድቅ
@ፀጉገብረፃድቅ 4 жыл бұрын
እና ላንች አልተመቸሽም ይሆናል ማማዬ
@ፀጉገብረፃድቅ
@ፀጉገብረፃድቅ 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ሮድቶኛል ሩዝ ያሳድጋል እነት ነው
@dosaissam7504
@dosaissam7504 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ የርዙን ወሀ ሙክሪውነበር እናም የሚነቀለውን በሁለቀን አቆመ በጣም ሀሪፍነው እክብካቤነው የሚፈልገው እዳለችውም ጥሩልጅነሽ ማሻአላህ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 9 ай бұрын
ክርስቲያን ነሽኮ ጎበዝ መልካም እና ቀና ልብ ያለሽ እህታችን ነሽ በርች❤
@wogeyehuwogeyehu3051
@wogeyehuwogeyehu3051 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ፀጉርሽ
@fissehagebre8417
@fissehagebre8417 4 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም አመሰግናለው you are so generous i will do what you showed me i wish if i new you before. Love you to the moon ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😌
@nebilamuhdinsaliya9805
@nebilamuhdinsaliya9805 4 жыл бұрын
Mndnew 10 neger mtkebatriw ke amet befit eyserashw video lay ye ruz wha be wer 2 bcha tetekemu sti neber ahun demo beken ken malet aygachm lemn lebrash bcha tasbiyalesh
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 4 жыл бұрын
@@nebilamuhdinsaliya9805 ትክክል ብለሻል ። የሩዝ ውሀ protein ስለሆነ የኔ ፀጉር አይወደውም ፤ አከረድደዋል ፤ እንዴት እንደሚያደርቀው ፤ ስለዚህ እኔ በወር አንዴ ብቻ ነው የምጠቀመው.....
@tube-oh3qf
@tube-oh3qf 4 жыл бұрын
በረች ጨዋልጅ ነሸ አለህ ህደየዉንም ይሰጠሸ ተበረክቨ
@hiweasefa8195
@hiweasefa8195 2 жыл бұрын
Chafu lakaredadawu
@hayat2582
@hayat2582 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ነው የኔጸጉር ልክ እዳ ነው እደመጀመሪያው አጭርነው
@tegestesesiay9276
@tegestesesiay9276 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ መስኪዩ እሞክረዋለሁ ግን የተቀቀለው ነው ያለተቀቀለው ነው ለፀጉራችን ጥሩ
@ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ
@ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ 4 жыл бұрын
ይመችሽ ተመቸኝ እኔኳን ከይቶብ አይቸ አልጠቀምም ነበር አሁን ልጀምር ነው ካች
@guuf6600
@guuf6600 3 жыл бұрын
እኔም የሩዝ ውሀ ለመጀመርያ ግዜ ነው እና ያርዝምልሽ በሉኝ እህቶችየ
@keryodtube
@keryodtube 3 жыл бұрын
ያርዝምልሽ እኔም ነጌ ልጀምር ነው ውጤቱ ከስደት ወር በዃላ እናወራለን
@guuf6600
@guuf6600 3 жыл бұрын
@@keryodtube አሜን የኔ ቆንጆ አመስግናለው ድሞ ልህላችን እኔ ግን ረጅም ፀግር ሳዪ በጣም ነው የምቀና ምክንያቱ በጣም ነው አጭር የኔ
@Burtukan-c5s
@Burtukan-c5s 2 ай бұрын
ያርዝምልሽ❤❤❤
@Karadeniz07
@Karadeniz07 13 күн бұрын
ከ 3 ኣመት ከኋላ 😂እንዴት ነው ረዘመልሽ ወይ እኔም ልጠቀም ነው🙏❤
@بيتمحمدالحبشي
@بيتمحمدالحبشي 4 жыл бұрын
እኔ የምፈልገው መነቃቀልን የሚያሥቀም ነው ሠበብ የሚሆነኝ ነው ብዙነገር ሞከርኩ ይብሳል እጅ አይቀንሥም ፀጉሬ በቃ ቀጣም ሣሣ የግባሬ ወደኋላ ሸሸ
@mercyhabesawit7964
@mercyhabesawit7964 4 жыл бұрын
Mechenanek segur yeneklal keza wechi yetefetro negerochn tetekemi
@frewyniabay5238
@frewyniabay5238 3 жыл бұрын
Henna teru new mokerew
@mekdiyedingellij2096
@mekdiyedingellij2096 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኬየ እጠቀማለሁ እስኪ የፊቴ በጣም ይበጣጠሳል
@amenasmena5199
@amenasmena5199 4 жыл бұрын
ያአላህ መስኪየ መቸነው የግባሪ ፀጉር የሚያድገው
@mimidawit9385
@mimidawit9385 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your experience konjo please if you could the Banana🍌 and avocado 🥑 treatment I haven't seen it before I would love to try all you show on as so please link in the below adreglen yen konjo Egzybher ykbresh thank you so much for your time and lessons you share with others 💕
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 4 жыл бұрын
❤እግዚአብሔር የጠበቀሽ
@emutatube1898
@emutatube1898 4 жыл бұрын
Hulgizem siyalk ykefegnial kemr ene emtekemewu yhgniawun nbet gn siyaderkbgni tewukut slezih yhgniawun ejemralehu meskiye betam arayaye neshi lene wedshalehu eshi
@ferhiwotgebre1026
@ferhiwotgebre1026 4 жыл бұрын
Eruzum hone coconut shetta yellwem wey tekbto serra lemhide yechalale wey iyshtbsem wey ?
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ርጅም ጽጉር እወዳለሁ ጸጉሬ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ለስላሳ ነው ግን ከህዋላየ አጭር ሆኖ አስቸግሮኜል
@mekdesmekuria8898
@mekdesmekuria8898 4 жыл бұрын
hi meski I have try it and my hair is growing tnx alot
@edenabe8856
@edenabe8856 4 жыл бұрын
መስኪየ ውዴ ፀጉርሽ በጣም ያምራል የኔ ደረቅነው ብዙ ነው ይነቀላል ይረግፋልምን ላድርግ
@hawangus5485
@hawangus5485 4 жыл бұрын
የኔም እርግፍ ነዉ የሚለዉ
@Blue-21
@Blue-21 4 жыл бұрын
Me too kelal yeregedal edale welek nw yalew
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 4 жыл бұрын
Yenem mn yshalal gn
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ 4 жыл бұрын
መስኪ ፀጉሬ በጣም ለስላሳእና ሲስ ነው በዛ ላይ ከስር ጀምሮ ይነቃቀላል ምን ላድርግ ቢዛት ብቻ ነው የምፈልገሁ ቁመት አልፈልግም የሩዝ ውሃው ሁሌ ብቀባ ሳልታጠብ ችግር አለው ወይ?
@etaferawejigu6522
@etaferawejigu6522 2 жыл бұрын
የውነት ትክክል ነው ከዚ በፊት ተጠቅሜ አንቺ ባልሽው ለውጥ አይቻለው
@AnwarEshetu-v5x
@AnwarEshetu-v5x Ай бұрын
ያንች ፀጉርለውጡ የሚደንቅነውማሻ አላህ እሞክረውና ውጤቱን እነግርሻለሁ የኔ ፀጉር እንደአንች እንደበፊቱ ነው❤❤❤
@tsinatdegefa
@tsinatdegefa 3 жыл бұрын
በየ ስንት ጊዜ ነው የምትታጠቢው??
@mamaybiruk4307
@mamaybiruk4307 4 жыл бұрын
Meski achin ayech enem eyareku new betam arif new be 10 wer weset wowo erzemolgnal bezetolgnal thank you 🙏 betam gelagelshgn eko ke human hair🤞🤞🤞🤞👍👍
@nhanha9915
@nhanha9915 3 жыл бұрын
የቀንየልና ሓፍትና ❤❤️❤️❤️❤❤️
@rahmahusain704
@rahmahusain704 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንበጣምአሪፍነውእኔምበጣምነውየተመቸኝ
@madenahusain6966
@madenahusain6966 Жыл бұрын
😍😍እናመሠግናለን እሞክረዋለሁ የኔ ጸጉር ብዛትጅ እርዝመት እቢብሎኛል
@ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ
@ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ 4 жыл бұрын
እኔ አድጎልኛል እምከታተለው ስለፀጉር አችንብቻነው በጣምለውጥአለው ድስብሎኛል አድጎልኝ
@Kw-el5e
@Kw-el5e 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እሞክራለሁ እስኪ
@ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ
@ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ 4 жыл бұрын
@@Kw-el5e ሞኪሪው ባይሆን ሳትሰለች እኔ ካመትበለጠኝ ግንበጣምለጥአለው አድጎልኛል እህቴ
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም የሚገርም ነው የፀጉርሽ ለውጥ እውነት የሚገርም ነው የተጠቀምሽውን ለአንቺ የጠቀመሽን የተመቸሽን የሚስማማሽን እንዲህ ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ግን ስንፍና እየያዘን ነው አሁን ግን ፀጉሬን በደንብ ለመንከባከብ አነሳስተሽኛል እሩዝ : የብርቱካን /የሎሚ ልጣጭ ቀረፍ አንድላይ መቀቀል የጥቁር አዝሙድ ዘይትና ኮኮናት መቀባት ግን ኮኮናቱ የፀጉር የሆነውን ወይንስ ለምግብነት የሚሆነውን ነው??? አመሰግናለሁ
@m.22s15
@m.22s15 4 жыл бұрын
feels like am watching mercy gono
@sofanitadamu2742
@sofanitadamu2742 3 жыл бұрын
Kibat tekbten madreg enchlalen I mean mejmrya keser tsegurachn kibat binorew? Plus yeruzuzn weha ande azegajten frij madreg enchlalen pls?
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
መስኪ እዉነትሽን ነዉ የምታሳይን ነገሮች ናቸዉ የጸጉርሽን ለዉጥ ያመጡት ከሆነ የሚገርምና ቀላል ነዉ
@haregnedi4499
@haregnedi4499 4 жыл бұрын
መስክዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ውሌ ልክ እንደ ቅርብ ሰው ነው የማይሽ በዚላይ እርጋታሽ ናይላን ስታድግ እነግራታለው እናት በጣም ምርጥ ልጂ ናት ብዬ
@TomTom-ob6dv
@TomTom-ob6dv 3 жыл бұрын
ሽኩራን እህታችን እኞም ኢንሻ አሏህ ይንጠቀማለን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውበትሽ እርጋታሽ ያንገትሽ ክር እኔና ቤተሰቤ በጣም ነው የምንውድሽ የኔ እመቤት
@AyalneshAdamu-t5z
@AyalneshAdamu-t5z 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን እህቴ
@MahletAbiot
@MahletAbiot 4 ай бұрын
Coconat kelelen what entekem🤔
@seadtube8167
@seadtube8167 4 жыл бұрын
ግን አንድ ሳምንት ሙሉ በየቀኑ እየተቀባነው በሳምንት አንዴ ለመታጠብ ጸጉራችን እንደት አይሸትብንምዴ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አይሸትም እኔ እጠቀም አለው
@clubnet22
@clubnet22 3 жыл бұрын
How long can the rice water last? 2-3 weeks?
@atsedet7770
@atsedet7770 4 жыл бұрын
Do you put rice water every night and wash it off after a week?
@tsegaengdawork5439
@tsegaengdawork5439 4 жыл бұрын
Anchi mtiyign eyadereku tsegure telewutal gin meski yeruzun wuha gin atatebut bezaw telekaleku mtyw neger gin betam yaderkal ybetatsal yihen neger gin btastekakyi
@egzabihertalaknew3508
@egzabihertalaknew3508 2 жыл бұрын
Enamesegnalen ruzu ketekebba buhala sntken mokeyet ychalal melsleng bakish
@woineabreha4510
@woineabreha4510 4 жыл бұрын
ምስክዬ የፀጉሬ ሀኪም 🥰🥰🥰🥰
@batirishifara3179
@batirishifara3179 4 жыл бұрын
አረ በጣም ነው የገረመኝ የፀጉርሽ እንዲ ማደጉ ዋውውውውው
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ እኔ በየ15 ቀን ነው የምታጠበው እና 15 ቀን በየቀኑ የሩዙን ውሀ መጠቀም ይቻላል ማለት ነው ?
@giftkebede
@giftkebede 3 жыл бұрын
Chafu lesasa tsegur mindinew mimekirin
@almaztarekeney8950
@almaztarekeney8950 4 жыл бұрын
ሀይ ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ እኔ ዛሬ ነው የተቀላቀልከሽ መጠየቅ የምፈልገው ሸበት ለበዛበት ፀጉር መፍትሔ ካወቅሸ ብትነግሪኘ ደስ ይለኛል
@zxc836
@zxc836 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤️❤️❤️❤️ እኔ ያሩዝ ውሃ በጣም አደረቃብኝ እና ቶውኩት
@aadd3907
@aadd3907 3 жыл бұрын
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፀጉራችንን በየ3 ቀኑ ብንታጠብ ምን ይሆናል
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН