KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Cosmotics Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
23:46
ፊቴን ፅድት የማረግበትና ለደረቀ ለጠቆረ ከንፈር የሚሆን ቤት የሚሰራ ስክራብ// my face and lips care
14:20
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ለፊቴ የምጠቀመው ስለ Cerave የተባለው እውነት ነው?
Рет қаралды 180,576
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 583 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 408
@unievrsal-tube
2 жыл бұрын
መሲን የምትወዱ 👍👍👍👍👍
@ጠበላYouTube-g5v
2 жыл бұрын
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን የኛ መልካም መስኪ
@netsigirma4303
2 жыл бұрын
Meski neutrogena sun screen lefit teru new wey kalare tekur sl hon sekabaw betaam anetagn ena sheta selalew fet lay shef yemalet behari ametabegn
@flagotdode1132
2 жыл бұрын
Amen
@teenamedu3121
Жыл бұрын
አሜን ላንቺም
@fevenchat5243
3 ай бұрын
አሜን ያረቡ
@علعل-ن3ك
2 жыл бұрын
መስኪዬ እኔም ቡግር በጣም አሰቸግሮኛል በ Cerave ከታጠብሽ ቡሃላ ምን ትቀባልሽ የሆነ ከሬም ካልሽ አሳይኝ የኔ እህት በተረፈ በጣም ነው ማደንቅሽ ቀጥይበት ❤❤
@kdstarsema5142
2 жыл бұрын
ትክክል መስኪ የአንዱ ለአንዱ አይስማማም አንቺ Olay ይስማማሻል እኔ ግን Olay በ 1 ሰዓት ውስጥ ነው ፊቴን ያቆሰለው ።
@atsedeaa7465
2 жыл бұрын
መስኪየ በጣም ፊቴ ለበላሽቷል በስደት ነው የምኖረው የ20 አመት እድሜ አይመስልም እና አሁን የሚገርመው ሴትዮየ እየጠየኳት ነበር አንች ፖስት ስታደርጊው በጣም ነው ደስ ያለኝ በብጉር ተጠባብሷል ፊቴ እናም መስኪየ አመሰግናለሁ❤
@rahelmamo6197
2 жыл бұрын
እኔም ፌቴ ወዛማ ስለሆነ በብጉር ተቸግሬ ነበር ግን ሴራቪውን ክሬሙን ስጠቀም በጣም ተመቼኝ ጥርትም ነው ያረገልኝ
@rakrak4060
2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 ሀሪፍ ነው ውዴ እኔስ ፊቴ ተበላሽቷል ለመዳምም ለመንገር ፈራሁእሱቅ አልሄድክሬሙን ነው ወይስ መታጠቢያውን ነው የገዛሽው እባክሽ ንገሪኝ ማም
@askalechdagne3655
2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ መስኪ ልጆች ደህና ናቸው አዲሱ እንግዳ ቤቢ ለመደ አምሮብሻል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ዶቭ ሳሙና ኦልሞስት 13 አመት ነው የተጠመኩት ለፊቴ ለጸጉሬ እስካሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ምንም ችግር የለውም በርቺ ናይላዬን ሳሚያት በርቺ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
Жыл бұрын
ዶቭ ለፀጉር ግን አይደርቅም
@Yemegnu
2 жыл бұрын
መስኪ ሰላም ነው ስለ cocoa butter ስሪልን እስኪ ውስጡ ጎጂ ኬሚካል አለው ይባላል ለካንሰር የሚያጋልጥ ኬሚካል አለው ይባላል እባክሽ
@ferehiwotmekonnen7908
2 жыл бұрын
መሥክየ ቆንጆ እንዴት ነሽ ልጆች ደህና ናቸው ባለቤትሽስ ሁላችሁም በሰላም ኑሩልኝ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቃችሁ
@semiethiotub
2 жыл бұрын
ፍሪየ ደምሪኝ ውዴ
@ejigayewzewdu7202
2 жыл бұрын
መስኪ ተወዳጇ ያገሬ ልጅ ሰላም ና ጤና ለቤትሽ ይትረፍረፍ ውድድ ነው ማረግሽ አንቺን ያወኩሽ ዘግይቼ ነው ሁሉንም ስራሽን ስመለከት ለያንዳንዱ አካላችን የሚጠቅም ነው ምርጧ ጣፋጭ ብዬሻለው ልጆችሽን ሳም አርጊሊኝ እመቤቴ ታሳድግልሽ
@aynalemgrma5482
2 жыл бұрын
መጀመሪያእኔ አንቺ ተጠቀሙታ ያልሽውን ሁሉ እጠቀማለሁ ምክንያቱም ስለማምንሽ በፀጉር ትምህርትሽም በጣም ብዙ ለውጥ ስላየሁ እኔላይ እና መስኪየ ዶፍ ሚባለው ሳሙና እኔ እራሴ እዚህ ገዝቼም ምጠቀመው ነው ባሌም ሲመጣ ይዞት ሚመጣው አንደኛ እሱነው እና ቆንጆ ነው በጣም
@Rute1921
2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን።ልጅቷ የተናገችው ስተት አደለም በኬሚካል ሚሰሩ ነገሮች ሁሉ ችግር አለባቸው እና ልክ አይደለችም ከማለትሽ በፊት በደንብ ነገሩን መርምሪ ስለተሸጠና ሁሉ ሰው ስለገዛው አደለም ወይም ዝም በይ ዲቴል በማታቂው ነገር ላይ አሳብ ባሰጪ ጥሩ ነው ።
@gelilanardos1509
Жыл бұрын
ማንኛውም ሰው ሰራሽ ነገር ብንበላውም ብንጠጣውም ብንቀባውም ብንታጠብበትም ብናሸተዉም ብንለብሰዉም ችግር አምጭም ትግር አስወጋጅም ነገር አለው እንደልብ የሚገኝ ቢሆን መቸም ግዜ ብንጠቀመው የሚመጥነን የሆነ ተፈጥሮዋዊ ነገሮች ብናገኝ ያን የመሰለ የለም የድሮ። ሰዎች ታይተው የማይጠገቡ ፊታቸው። ፀጉራቸው ሲያምር ገላቸው ሲያበራ አሁን ግዜው ጥቅም አሳዱጅ ግራ ገብቶአቸው ግራ የሚያጋቡ እኛም የሰው ሰራሽ ምስኪን እዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ውስጥ የሌሉበት ታድለዋል
@gelilanardos1509
Жыл бұрын
ይቅርታ የሰው ሰራሽ ምርኮኛ ሆነናል ወዸድንም ጠላንም
@makigirma7718
2 жыл бұрын
hi መስኪዬ እንካን ማርያም ማረችሽ crave በጣም ነው ሚሰማማኝ ግን ለመግዛት ሁለት አይነት ነው የለው ማለት አዲስ አበባ USa እና France ነው የለው ግራ ገባኝ ምን ትያለሽ
@yodetfafi4630
2 жыл бұрын
መሰኪ በጣም አመሰግነለሁ እኔ የምጠቀመዉ ይሄ መታጠቢያ ነበር ግን ለቡግር የሚሆን አነበርም ግን አሁን ግን በደንቡ ሰላሰርዳሸኝ አወኩኝ እነ ደተጨማሪ እባክሸ ለቡግር የሚሆን ክሪም ቨታምን አይነት ንገሪኝ እባክሸ በማይሆን ክሪም ብሬ አለቀ
@rahelmamo6197
2 жыл бұрын
እኔም ከሰማሁኝ ሁለት ወር ሆነኝ ካሰር ያመጣል ብላ አድ ይቱበር ስሰራው ሰምቼው ነበር ነገር ግን ለፊቴ በጣም ስለተመቼኝ መጠቀሜን አላቁምኩትም ሴትዬየም እረጅም አመት ሆኖታል ስትጠቀመው እዳልሽው አዱ አዱን ለመጣል የሚጠቀሙት የስም ማጥፉት ሊሆን ይችላል ቢየ ነው ያሰብኩት
@Betsi2222
8 ай бұрын
Wagaw snt new yene ehte
@letaykalay1893
Жыл бұрын
ብጣዕሚ ኢና ነምስግነኪ መስኪየ የቕንየልና ሰላምኪ ይብዛሕ።
@236dillr36
7 ай бұрын
Selam do
@taikaadamu7499
2 жыл бұрын
መስኪ ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን ግን መረጃው በቂ አይደለም። ካንሰር ያመጣል ያሉት ሰዎች እኮ ያለምንም ምክንያት አይደለም እኔ በግሌ አጥንቼዋለሁ "Paraben" የተባለ ኬሚካል ካለበት ነው ያሉት፣ ጊዜ ወስጄ አነበብኩ እቤት ያሉኝን 4 የተለያዩ የceraVe ምርቶች ፈተሽኩ በአንዱ ላይ Methyl Paraben እና Propyl Paraben አለበት በርግጥም እነዚህ ኬሚካሎች የተባለው ችግር አላቸው!!! ምናልባት ካምፓኒው በሒደት በሌላ ይተካቸዋል ብዬ አምናለሁ። ሌላው ደግሞ መጠን ነው በትንሹ ከገቡ የማይጎዱ ከሆነም ማጥናት ያስፈልጋል። ሁሉም ምርቶቻቸው ላይ ግን አልገቡም እነዚህ ኬሚካሎች።
@ኑራሙስጠፈ
5 ай бұрын
ጎቦዝ❤❤❤
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምክሮችሽ ሁሌም ጠቃሚ ነው🙏
@rozalove7257
2 жыл бұрын
እኔ ፊቴ ደረቅ ነው ማዳት አለኝ ምን ይሻለኜል ያልሞከርኩት የለም 😥
@seli3266
2 жыл бұрын
ስለተጠቀምሽው ብቻ ጥሩ ነው ማለት ይከብዳል Johnson ምርትም እንደአደዲስ አሻሽለውት ነው እየተሸጠ ያለው
@helanhelan50
5 ай бұрын
መስኪዬ ተባርኪልኘ እኔ አሁን ልጠቀመው ነው ፊቴ በጣም ቅባታምነው ብጉርም አስቸግሮኛን ሳሙናውንና ክሬም ካለው ላስገዛ ነው ማዳሜን ከቻልሺ አጠቃቀሙን ንገሪኘ ስሞትልሺ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
@tigistyetayew5036
Жыл бұрын
መስኪ እስኪ paraben እና paraparaben የሚባሉ ኬሜካሎች በምን ሁኔታ እና በምን መጠን ሲጠቀሙበት እንደሆነ ለካንሰር የማያጋልጠው በሚለው ፕሮግራም ብትሰሪ ጥሩ ነው።
@bblove8577
2 жыл бұрын
ዶክተሮች የኮስሞቲክስ ኢንዱስትሪው ዋነኛ ሰራተኞች መሆናቸውን ማወቅ አለብሽ ። የዛሬው አነጋገርሽ ምንም ደስ አላለኝም ኢሄ ጉዳይ ከአንቺ በላይ የሆነ ነገር ስለሆነ ዝም ብትይ ጥሩ ነበር ። ስለ ህጻናት ምግብ አምራቹ Nestlé የተበላሽ በዶክተሮች የሚመራ አካሄድ ብታውቂ እንዲህ አታወሪም ነበር ።
@radiattromp7151
2 жыл бұрын
I also use Cera V and I love it and also I use the face moisturizer
@meskitube16
2 жыл бұрын
Yes I love it too❤
@betelhemadisu6149
2 жыл бұрын
Meskiye lakilgn eski metatebiyawen
@yenatfantaaweke3369
2 жыл бұрын
መስኪ በናትሽ ጸጉሬ ዙራዉ በጣም ተሰባብሮብኛል ምን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ
@sofiethiopia9369
2 жыл бұрын
እኔም እሞክረዋለሁ እስኪ ቡጉት አስቸግሮኛል ክሬምስ ምን አይነት እንደምትጠቀሚ ብታሳይን ደስ ይለኛል ለፊትሽ መስኪየ
@Zahraa-ug5fy
9 ай бұрын
መስኪየ አድጊዜ ተጠቅመን ሀሪፍ ከሆነ ሁለተኛ ባንደግመው ችግር የለውም
@samritube645
2 жыл бұрын
*መስኪዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን ብዙዎች ያለትክክለኛ መረጃ ያገኙትን ነገር እየተጠቀሙ ለጉዳት ከሚዳረጉ ጉዳት እና ጥቅሙን እያወቁ ቢጠቀሙ መንካም ነው*
@kidestnigusse7388
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ስለ ክሬሙም የሆነነገር ብትይን ማለት እቤት ብቻ ስንሆን ነው የምንጠቀመው ወይስ ውጪ ስንወጣም መጠቀም እንችላለን?
@meleklove9652
2 жыл бұрын
ለፊት ፀጉር መሰባበር
@tiruetube2892
2 жыл бұрын
ስላም መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሺ ውዴ ፊቴ በማዳት ሙሉ ለሙሉ ተበላሽ ምን ክሬም ልጠቀም ከውስጥ ጀምሮ የሚያጠፋልኝ እባክሺ ንገሪኝ
@susufamilytube6647
Жыл бұрын
መስኪዬ ከቻልሽ ይሄ መታጠብያው ነው እና ክሬም አሳይኝ የሱ አይነት
@samiyaabdi4593
2 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ስራ ስሰራ እጄ በጣም ጠቆረ ምን ትመክሪኛለሽ ካንቺ ልምድ የምታደርጊዉ ጥንቃቄ አለ ወይ
@DestaGuta-i3d
2 ай бұрын
መስዬ በ seravi ከታጠብቁ በዋላ ምንም ነገር ባልቀባስ
@ruthjj7405
2 жыл бұрын
ይመስለኛል ሴራቪ አሁን በጣም እየተወደደ ያለ ስለሆነ ይቺም ዶክተር ምናልባት በሆነ ምክንያት ለማጣጣል የፈለገችበት ሌላ ምክንያት ያላትም ይመስለኛል
@meskitube16
2 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ነገር ትችት ይበዛበታል በዛላይ ጎግል ላይ ሰርች ሳረግ ነው ያለችው ብዙ የቆዳ ባለሙያዎች መልስ ሰተዋል
@jerryzebe7436
2 жыл бұрын
አንቺ ስለተጠቀምሽው አይጎዳም ወይም ምርጥ ነዉ ማለት ነዉ?
@meazamamo488
2 жыл бұрын
Tekekel meski cerave arif brand nw.ene skin care therapist negn
@Kidist19
2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ በስመአብ መድኃኒአለም ይጠብቀን መስኪ እኔም ሴራቪ ነው ለፊቴ የምጠቀመው በጣም ተስማምቶኛል ለከላዬም ዶቭ ነበር የምጠቀመው ግን ዱባይ ጋዜጣም ላይ አውጥተውታል እየተመራመርን እንገኛለን ብለዋል
@rakrak4060
2 жыл бұрын
ለወዛማ ይሆናል ለውዛማ እሚሆነውን ንገሪኝ ውዴ
@titimusse6611
Жыл бұрын
አዲስ ትልቅ ክሬም ነበረኝ ጣልኩት የሷ ሰሰማ
@lidiyalid5756
2 жыл бұрын
መስኪዬ ፎረፎር በጣም አስቸገረኝ ፀጉሬን አሳሳብኝ ምን ብጠቀም ይመለስልኛል
@asiniatironisitube
2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ ዬ እኔ ባገኘው ጥሩ ነበር በጉርና ወዛማ ፊት ነው ያለኝ በጣም ነው ያስቸገረኝ በተለይ በጉር እና ባገኛው አሪፍ ነበር
@MdMd-sl8rh
5 ай бұрын
ልምድ ይላል ይሄ ከተዋችሁት ይመለሳል 90 ከምትገዠ የየኩረኩም ሰሙና ተጠቀሙ ወላሂ አሪፈ ነው
@SurprisedDragonflies-xn5xl
4 ай бұрын
እኔ ኩርኩም ነው የምጠቀመው ፊቴ በጣም ቡጉራማነው ከታጠብኩት ቡሀላ ይደርቃል ምን አይነት ክሬም ልጠቀም@@MdMd-sl8rh
@tigistmekonene3379
2 жыл бұрын
መስኪየ ለልጆች ለፊት ምንድን ነው የምትጠቀሚ
@yanetselam7068
2 жыл бұрын
መስኪ ስለመረጃሽ አመሰግናለዉ💞💞💞
@hayathayat4008
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ የኔማርር💕💕💕😍😍💕💕
@semiethiotub
2 жыл бұрын
ሀዩቲ ደምሪኝ ውዴ
@kweesweet8802
2 жыл бұрын
መዳብ ትጠቀመዋለች መኪዬ ልጠቀመው ይሆን ቡጉር እየወጣብኝ ተቸግሪያለሁ
@haymiyet5685
Жыл бұрын
Meski please fite sastual takme neber yetekememe medanit tesetogn gn minm lewt alametalgnm ena ahun chirash yilebelbegnal yikelal joroye aynem yikatelal chenkognal ena min ladrg cerave cream likebaw
@የአላህባሪያየረሱልወ-ኰ8ኸ
Жыл бұрын
ሰላም እህቴ አጠቃቀሙን አሳይኝ ፊቴ በጣም ረብሻ ኛል ቡግር እና ሳሙና መታጠቢያ ንገሪኝ
@kambatamezmmur2
Жыл бұрын
መንፈሳዊ መዝሙሮች የምለቀቁበት ቻናል ስለሆነ profile ነክታችሁ ተቀላቀሉኝ ።
@YoditHaile-l5e
Жыл бұрын
ዉድ እህቴ አጠቃቀሙ ብታሰረጂኝ ሰለ ሰረቪ
@mihretdemena3786
2 жыл бұрын
Enem bugure asechegerognal gin cerave metekem setakomi melso buguru yemelesal hule metekem linorebgn new??
@taibataiba202
Жыл бұрын
መሲመልሽልኝእህቴ ካየሽው ለፊታችንና ለስውነታችን ይለያያል እና ለወድም ለብቻነውወይስለሁሉም ይሆናን
@tizitafikre9309
2 жыл бұрын
መስኪ ሴራቬ ሳሙና ማድያትን ያጠፋል
@wilamadefres8556
2 жыл бұрын
መሲኪይ በጣም እናመሰግናለን
@hanaasrat1630
2 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ፊት ደረቅ ነው ነገር ግን ጥቃቅር ነጠብጣብ አለብኝ የትኛውን ልጠቀም
@jerryjohn1798
2 жыл бұрын
Cerave hydrating cleanser lederek fit esu new enem mtekemew esun new
@alemushabebe7769
2 жыл бұрын
ledereki fiti mihon CeraVe ena kirem nigerign esiti fite betam eyedereke asichegeregn
@telaandtigi-b8x
2 жыл бұрын
አረ በጌታ መስኪ የፊት ፀጉሬ በጣም እየሳሳነው መላ በይኝ
@alemenachomaye7915
2 жыл бұрын
መስኪየ ሺያ በተር ገዝቸ ሽታውን ግን አልቻልኩም ምን ልጨምርበት
@yeabsirsaynewa324
Жыл бұрын
እኔ ምለስ መስኪ እስኪ የፊስቡክ አድሬስሽን ስጭኝ በውስጥ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር
@ZerthunMenker
3 ай бұрын
እኔ እጠቀመለሁ ምንም ለውጥ የለውም ማዲያት አለኝ
@Aine2721
2 жыл бұрын
መሲኪዬ ሠላምሺ ይብዛልን እዴትነሺ ናይላና ማማዬ ሠላም ናቸው ውይ መስኪ ማዳት አስቸግሮኛል ምን ልጠቀም እባኪሺ ምን ሣሙና ልጠቀም እባኪሺ እናመስግናለን
@segengaim7753
Жыл бұрын
Meski yene konjo endet endmwedeshe yene fit derekim wezamm aydelem yetinaw litekem cerave clencer
@ኑኑሻያባቷንግስት
Жыл бұрын
መስኪየ በጣም ነዉ የምወድሽ
@teruainetminichel9692
Жыл бұрын
መስኪ አረንጓዴዉ እና ሰማያዊ አንድ ነዉ ወይስ?ከቻልሺ ንገሪኝ
@EthioAlema
2 жыл бұрын
Meskye ema please it's amezing information. I use this product for my daughter as well. It's Amezing product I recommend this product to everyone
@meskitube16
2 жыл бұрын
Yes I really love it❤
@EthioAlema
2 жыл бұрын
Meskiye I left you message on Instagram when you have time please have a look.
@frrft41
2 жыл бұрын
ማዲያትን በሌዘር ማስነሳው ችግር ያመጣብኛል መልሺልኝ
@ruthkalayu9219
2 жыл бұрын
Maseki konjo cerave le wezam fit mehonew yetu new asayegn pls
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጰ4ኘ
2 жыл бұрын
መስኪ. በፍጣሪ. ፍቴ ድርቅ ነው ምንልጠቀም
@liyamekonen6352
10 ай бұрын
Mesi yene qonjo wend eko new wede set xeweta yeqeyere 😂😂😂😂 geta ybrksh yenie qonjo.❤❤❤❤
@jemilaMohammed-c4n
Жыл бұрын
መሲየ በዉስጥ በናገረኩሽ 😢 በጣም እፈልግሽ ነበር
@semiethiotub
2 жыл бұрын
ቅን ልብ ያላችሁ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ 🙏❤️
@zuzufamily1310
2 жыл бұрын
እኔንም ደምሩኚ
@genetgenu82
Жыл бұрын
@@zuzufamily1310 😂😂😂
@Tube-wj5jv
Жыл бұрын
መሲ ሰላም እንዴት ነሽ ጥያቄ ነበርኝ እኔ በዚህ ሰሞን ሳሙናውን አስመጣሁት ግን ሳሙናው ብቻ አለ ክሬሙ ይጎዳል እዴ ግዲታ ክሪሙ ማስመጣት አለብኝ ማለት ነው
@meskitube16
Жыл бұрын
እኔ ሳሙናውን ብቻ ነው ምጠቀመው ምንም ችግር የለውም የሚስማማሽን ክሬም ተጠቀሚ
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
2 жыл бұрын
Meski የኔ ቆንጆ ወድሸል ማርያም የኔ ምስኪን 🥲❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እኔም btm arf new ❤️🙏🙏🙏
@semiethiotub
2 жыл бұрын
ማማዬ ደምሪኝ
@solomongetnet4747
2 жыл бұрын
መስኪ ለፊት ፀጉር መሳሳት መልሽልኝ
@tizitabesha7137
Жыл бұрын
መስዬ እህቴ የኔ ፊት ወዛም ብጉር ማድያት አለብኝ በአረጓዴው ከለር ገዝቼው ብጉር አወጣብኝ ይሄንን ልጠቀም በማርያም😍😍😍😍 አትለፊኝ ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ
@kokiimedia
Жыл бұрын
enmi
@semhaldesta5266
2 жыл бұрын
Egzabhwr ysetlegn meskiy betam asasbogn neber cerav betam new ytesmamgn bugur edal new yatfalgn
@kefesehale1439
Жыл бұрын
Mesi eski sile sunscreen video siriln eski betam techegern
@mekdeswerkeneh7313
2 жыл бұрын
መስኪ እደትነሽልኝ ልጆችሽን እመብርሀን ትጠብቅልሽ የኔ ውድ ስለማዳት እረ ንገሬን
@Li-pk2ng
2 жыл бұрын
Tsebel ena eminet tekebi orthodox kehonshi drash abatun yatefawal
@ራያጎሊናዩቱብ
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሺ
@edenlegesse5428
2 жыл бұрын
መስኪ በመጀመርያ ላመስግንሽ ፀጉሬን ታድገሽልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለናይላ ፀጉሯን ከስንት ጊዜ ጀምሮ ነው የተንከባከብሽላት
@hayatibrahim3358
2 жыл бұрын
መስኪየ ዋጋው ስንት ነው ኦሪጅናሉን እንዴት እናቀዋለን
@meronhermela3694
Жыл бұрын
ሰላም ፀጉሬ ከግንባሬ እየሸሸ ስለሆነ እባክሽ በምን ልንከባከበው
@SuzanaSuz-iq9ol
Ай бұрын
How much cerave
@bruktaytabate3497
2 жыл бұрын
What kind of shampoo and body wash is good for babies my baby has very bad eczema please make a video
@BirtukanAyele-v3t
5 ай бұрын
መስክዬ አለሽ እማ
@SamiraSamira-vx4br
2 жыл бұрын
የናይላ እናት SA smoothing cleanser ይሻላል ወይስ ያንቺ አይነት
@meskitube16
2 жыл бұрын
ይለያያል እማ የኔ የ acne control ነው
@SamiraSamira-vx4br
2 жыл бұрын
ፊቴ በጣም ወዛም ነው ግን ብጉር ሳይሆን ጦቋቁር ነገር እና ሽፍታ ያጠቃዋል በአጠቃላይ ንፅሁ አይደለም እና የቱ ልግዛ የቱ ይሻላል
@life7810
2 жыл бұрын
@@SamiraSamira-vx4br SA gzi
@HikaAbdu4666
2 жыл бұрын
Eshi meskiye enamesegnalen 👏 1 comment alegn staweri pls eniten emilew kal atitekemi hasab yibetnal
@rahimatube2671
2 жыл бұрын
መስኪዬ መላ ንገሪኝ ፊቶ ብጉር ይወጣል የጠፋበት ቦታ ጥቋቁር ይሆናል ፊቴ ንፁህ አይደለም ሁል ጊዜ ፊቴ ላይ ብጉር አይጠፋም ምን ላድርግ
@BA-pi1lj
Жыл бұрын
Better to listen all of u with balance
@tigisttesfamariam8984
2 жыл бұрын
መስኪዬ በነካ እጅሽ ስለ ሴታፊልም እንደዚህ አብራርተሽ ንገሪን
@zinabuadesalegn1174
2 жыл бұрын
እኔ እየተጠቀምኩ ነበር በጣም ተመችቶኛል ግን ስሰማ ደነገጥኩ
@gedamutessema5845
2 жыл бұрын
Meskiye konego yene wede benatish. OlAy eytkbahu nber btame konego nwe gne cheger yenorwe yehone???????
@bojaamarfuu9572
2 жыл бұрын
መሰኪ የኛ መካሪ ስወጅሽ እህቴ እስኪ ስለ dark spot cream መታቂውን ንገሪን ለ ጥቋቁር ማጥፊያ ይሆናል አውነት ነወ???
@zementarekegn1541
Жыл бұрын
መስኬ ሴራቢ ክሬሙ በዶክተር ታዞልኛል እና እንዴት እኖደምጠቀመው አልተረደሁም እና ብታግዥኝ ስለአጠቃቀሙ ቆዳየ ደረቅ ወዝ የለለው ነው
@FafisDiscovery-po2rn
2 ай бұрын
Ezhi alem lay yetaweke new ande product betam famus kehonena betam yemifeleg kehone seleza product nagative opinion yesetalu ceravi is best and risk free product!!!
@asdfjkm4435
2 жыл бұрын
መስኪneutrogena sun screens ካንሰር ያመጣል ወይ ስለሱ ምን ትያለሽ
@mariam9310
Жыл бұрын
የየትነዉ የማገኝዉ
@semiyonsileshi4188
Жыл бұрын
meskiye yet enagegnewalen AA yinoral?
@enkumulu8392
2 жыл бұрын
ኧረ መስኪ ተይ መልሽልኝ ከአሁን በፊት ጽፌልሽ ነበር ሮዝመሪ ውሀ ልጆቼን እየቀባሃቸው ነበር ግን የሁለቱም ሻከረ የእኔም ግን የልጆቼ አሳሰበኝ በጣም የትልቋ ስስ ነው ምን ይሻለኛል መፍትሄ መፍትሄ ተይ ስወድሽ አትኩሪብኝ መስኪየ
@meskitube16
2 жыл бұрын
ከ 5 ቀን በፊት ቀላል ዘዴ የሚለው ቪዲዮ ላይ መልሼልሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ ቅርንፉድ እና ሮዝመሪ ሩዝ ውሀ ቅባት ይፈልጋል ፀጉር ስለሚያደርቅ በጭቃ ቅባት ልስልስ አርጊው መጨረሻ ላይ
@elisamane5449
Жыл бұрын
ዋጋውስንትነው
@helentesfaye1844
2 жыл бұрын
እኔም ተጠቅሜው በጣም ቆንጆ ነው ተስማምቶጝል በተለይ ክሪሙ ቶሉ ነው የምያልቀው አይገጝም መስክይ እናመሰግናለን
@rozalove7257
2 жыл бұрын
ለማዳት ይሆናል እንዴ ክሬሙ
@Kedijahussin-mu1vg
Жыл бұрын
እናመሠግናለን መሺየ
@lemlemmhali6129
2 жыл бұрын
በስመ አብ እኔ እየተጠቀመኩኝ ነው ግን ገና ዛሬ ነው የሰማሁት የኔም እንዳቺ ፊት ወዛማ ነው እሱን ነው ምጠቀመው!🌿🌹
@misrakmisu2750
11 ай бұрын
Buger lalbet wezam fit yihonale
@hanadebretsion5943
2 жыл бұрын
መሲ እንዴትነሽ advanced clinicals Alaevera ክሬም ንግሪኝ በናትሽ
23:46
የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Cosmotics Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 53 М.
14:20
ፊቴን ፅድት የማረግበትና ለደረቀ ለጠቆረ ከንፈር የሚሆን ቤት የሚሰራ ስክራብ// my face and lips care
Meski Tube
Рет қаралды 544 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 41 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 3 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 28 МЛН
6:50
🔴አንደኛ ነው! እህቶቼ ይሄንን የፊት መታጠቢያ እና ክሬም ካልተጠቀማችሁ እንደ እኔ ተሸውዳችሆል 🇪🇹#Ethiopian #Donkey #Tube #Feta #Daily
Yegna Tube የኛ ዩቱብ
Рет қаралды 7 М.
14:39
የፊታችን አይነትና የሚስማሙን ክሬሞችን/ መታጠቢያዎችን እንዴት እንወቅ// which products works for my face 
Meski Tube
Рет қаралды 28 М.
9:25
ሴራቪ ናይ ገጽ ፍሉይ ሳሙና(CeraVe Hydrating Cleanser)#eritrean#selfcare#meru#
meru tsbkti
Рет қаралды 28 М.
17:54
ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 
Meski Tube
Рет қаралды 119 М.
16:17
📌በጣም ለተቸገራችሁ📌እንዴት ቦርጭን እና ክብደት በፍጥነት እንደምናጠፋ‼️| EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 402 М.
10:31
የቫይታሚን ሲ ቅባት | Vitamin C serum | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 162 М.
15:04
ይሄን ምርጥ የፀጉር ትሪትመንት ስሩና ተጠቀሙበት ለሚነቀል ለሳሳ ለሚረግፍ ለልስላሴ ለወዙ/home made hair growth deep condition
Meski Tube
Рет қаралды 158 М.
12:32
የፊቴ የማታ እንክብካቤ እና የምጠቀማቸው// my night skin care routine
Meski Tube
Рет қаралды 81 М.
16:41
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 48 М.
19:00
Ethiopia - እነ ደብረ ፅዮን ድጋሚ ትጥቅ አንፈታም አሉ፣ ጠቅላዩ በድርድር ተስማሙ፣ ሶማሌላንድ እውቅና ልታገኝ ነው፣ በወሎ ትራንስፖርት ቁሟል
Feta Daily News
Рет қаралды 22 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН