ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!! 5 Things you should know about Metformin

  Рет қаралды 132,723

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

10 ай бұрын

ሜትፎርሚን ምንድን ነው?ሜትፎርሚን የሚሠራው እንዴት ነው?
ሜትፎርሚን የሚታዘዘው መቼ ነው?
የጎንዮሽ ጉዳቶች !!!
ሜትፎርሙን እንዴት መውሰድ አለበት?

Пікірлер: 171
@kidusjr7278
@kidusjr7278
ሚታ ፎር ሚን እየወሰድኩ መውለድ እችላለው
@tigistteffera905
@tigistteffera905
dr ስለሰጡን ግንዛቤ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ሜትፎርሚን መውሰድ ከጀመርኩ እረጅም አመታት ሆኖኛል በጣም የምግብ ፍላጎቴ እየቀነሰና ሰውነቴ በጣም እየቀነሰ ተቸግሬለሁ
@salemdesta5248
@salemdesta5248
Thank you so much Doctor you have been a blessing to many people 🙏❤️ እኔ Metformin, and Glyburide አብሮ ነው የምወስደው ከ 15 ዓመት በላይ ነው ግን ምንም ችግር እስከ አሁን አላመጣብኝም ግን I have lost so much weight that is the only thing I don’t like about it 😢
@solomontegafaw
@solomontegafaw
ደ/ር ከ 5 ወር በፊት በፍጥነት የሰውነቴ መቀነስ አሳስቦኝ ቼክ ሳደርግ ስኳሬ 530 መድረሱ ተነግሮኝ መድሃኒቱን ለአንድ ወር ያክል ተጠቅሜ በስፖርትም ጭምር ካስተካከለኩት በኋላ አቁሜ 5 ወር ሆኖኛለ ሁለት ጊዜ ቼክ ስደረግ ኖርማል ተብያለሁና ሙያዊ ሃሳብዎትን ቢነግሩኝ
@astuy8619
@astuy8619
በቅድሚያ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ,❤ እኔ ሜትፎርሚን መውሰድ ከጀመርኩ ከ3 አመት በላይ ሆነኝ ግን የስኳር መጠኔ ብዙም አልወረደም ጥዋት 500 ማታ 500 ነው የምወስደውና ምን ትመክሪኛለሽ? አመሰግናለሁ።
@user-pq1dm8zr5y
@user-pq1dm8zr5y
ሀና እኔ ባለሁበት ሀገር ዶተሬ መቶሰላሳ ስለነበረሱኩአሬ እሄንመድሃኒትለ3ወርበቀንአንድእድወስድአዛልኝ ውጤትበቶአስራምስትሆነ እሱዋ መድሃኒቱን እድቀጥልበትፈልጋነበር እኔ ፍቃደኛአልነበርሁም አሁን 6አመትሆነ ያለመድሃኒት በግልጥሬቴ የጌታእርዳታታክሎበት ነፃ ምሳልሆን ሰገደቡንምሳላልፍ አለሁ ቀላልአይደለም ችግርበሌለበትሀገርእየኖሩ ተወስኖመኖር❤❤
@user-sq1ho5bx8c
@user-sq1ho5bx8c
ዶክተር ይህ መደሐኒቱ እኔ የምወስደው 500 ግራም ነው በቀን ሁለቴ ስለዚህ አንቺ እንደምትይው አዘውትሮ ስፓርት በመስራትና እንዲሁም የአመጋገብ ስርአት በጠበቀ መልኩ ብመገብ እና ስኳሩ የደረሰበትን አይቼ ከሀኪሜ ጋር ተነጋግሬ ባቆመውስ ምን ይመስልሻል የዘርም የስኳር በሽታ ስሌለብኝ
@TZ-jk6dn
@TZ-jk6dn
ስለምትሰጭን ትምህርት በጣም አመሰግናለው እግዝያብሔር ይስጥሽ ሜትፎርሚን ወይም እንሱሊን የምትወስድ ሴት መውለድ ትችላለች እባክሽን ቀጣይ ትምህርትሽ ላይ ብታብራሪልኝ እጠብቅሻለው አመሰግናለው::
@misraktadesse5201
@misraktadesse5201
ዶክተርዬ ሚፎርሚን ከጀመርኩ2ሳምንቴ ነዉ ጨጓራዬን እያመመኝ ነዉ ማታ500ግራም እባክሽ ምላድርግ መዳኒቱ የጀርመን ነዉ
@birhanuteshome9219
@birhanuteshome9219
ትምህርቱ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነው ግን ሜትፎርሚን በግራም ለይተን ስንመለከታቸው ሁለት አይነት መሠሉኝ እነሱም 500ሚሊ ግራምና 850 ሚሊ ግራም እኔ መድሃኒቱን ስጀምር እጠቀም የነበረው 500 mg ነበር ግን አሁን 850mg ነው የምጠቀመው እና over doth አይሆንም የምወስደው ጠዋትና ማታ ስለሆነ መድሃኒቱንም መውሰድ ከጀመርኩ ሁለት ዓመት ሊሞላኝ ነው አመሠግናለሁ
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505
በጣም በጣ ኣመሰግናለሁ ።መማር ለወገን ማለት እንደዚህ ነው ።በተግባር ወገንን መርዳት ።
@legesseabebe1486
@legesseabebe1486
Thankyou
@user-ol6gg9te1n
@user-ol6gg9te1n
Thank you
@getachewmoges8066
@getachewmoges8066
Thanks
@eskedarmerdassa3158
@eskedarmerdassa3158
Thanks for sharing ❤
@fesehahailu8229
@fesehahailu8229
በጣም እናመሰግናለን
@tadessejimma2377
@tadessejimma2377
Thank you 🙏
@tigitigi2629
@tigitigi2629
ተባረኪ❤
@user-ts4xe5rz2d
@user-ts4xe5rz2d
Thank you for sharing!!
@matiwosazene8245
@matiwosazene8245
Dr betam enamesginalen
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 96 М.
የስዃር ህመም እና ድንች!!! Diabetes and Potato!!!
12:33
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 8 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 128 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 56 МЛН
ጤናዎ በቤትዎ፡-የስኳር ህመም|
1:09:23
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 198 М.
ለአጥንት ጤንነት እና ጥንካሬ መመገብ ያለባችሁ 8 ጠቃሚ ምግቦች
10:08
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 69 М.
How to listen like a therapist: 4 secret skills
15:51
Doctor Ali Mattu
Рет қаралды 520 М.
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
15:18
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 6 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН