ሚኒ ፒዛ አሰራር(mini pizza)

  Рет қаралды 2,133

Mesi መሲ Tube

Mesi መሲ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ ሚኒ ፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን እንዴት እንደወደድኩት ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ በርቺልኝ 👌👌👏❤🙏
@WorldETHIO
@WorldETHIO 3 жыл бұрын
ሰላም መስዬ እህቴ በጣም ቆንጆ የፒዛ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ ለካ እንደዘህም ቆንጆ አርጐ በትንንሹ መስራት እንችላለን እጅሽ ይባረክ ቆንጆ የሚምር ፒዛ እናመሰግናለን የኔዋ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ ውደ ዋውው በጣም የሚገርም ፒዛ አሰራር ነው ደስ በሚል ንፅህና በቆንጆ አቀራረብ ነው የሰራሽው በጣም ነው የተመቸኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ማማዬ
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 3 жыл бұрын
ለየት ያለ የፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን ጎበዝ ነሽ መስዬ ቃርያው በተለይ ልዩ ውበትና መልክን ሰቶትል መጠኑ አነስ አነስ ማለቱም የየበለጠ አሳምሮታል በጣም ወድጄዋለው በርቺ እህቴ
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መሲ ዋው አሪፍ ሚኒ ፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን ቤተሰብ ላለው ሰው በጣም አሪፍ ነው በተልይ ልጆች የሚወዱት አይነት ነው የሰራሽው ሙያም ተምረናል ያምራል ተባረኪልን
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 жыл бұрын
ምሲዬ አሪፍ ፒዛ ነው ያሳየሽን ትንንሽ መሆና ደግም አሪፍ ለየት ያለ አድርጎታል ለልጆችም አሪፍ ነው ቃርያውን አውጥተሽ አስራርሽ በጣም ልዩ አድርጎታል የምስሪያቸው ስራዎች ሁሉ ፅድት ያሉ ናቸው በጣም ነው የሚያስድስተው ስራሽ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 3 жыл бұрын
ዋው እንዴት የሚያምር እና በቀላል ዘዴ የሚሰራ ፒዛ በጣም ምርጥ አሰራርረው ውዴ ይሄ ቆንጆ ነው ለአንድ ሰው በቂ በዛብኝ የለ አነሰብኝ የለ ቆንጆ እናመሰግናለን ውዴኡ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዋው መስዬ ቆንጆ በጣም ምርጥ ፒዛ ነው እጅ የሚያስቆረጥም በጣም ልዩ የሆነ ፒዛ ነው ልጆች የሚወዱት ፒዛ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ተበልቶ የማይጠገብ እናመሰግናለን ውዴዴ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሚኒ ፒዛ እጅ ይባርክ ቤተሠብ🥰🥰🥰👌👌👌
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
መሲዬ ፒዛ ብሎ ዝም ነው በጣም ምርጥ ፒዛ ነው እስካሁን ካየሁት ውስጥ ለየት ያለ እና ፈጣን አሰራር ነው ሚኒ ፒዛ መሆኑ ላበላል ቀላል ነው በጣም ወድጄዋለው የሶሱ ቅላት ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 3 жыл бұрын
Mesiye wede betam konjo yehone aserare new ejeshe yebarek betam leyu ena kelel yel new thank you for sharing berechi wede yummy 😋🍕
@mimishow6732
@mimishow6732 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድሪገሽ ነው የሰራሽዉ ዉደ በርቺልኝ በላይክ 👍😍💐💐💐
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 3 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ ሲታዩ እራሱ መሲዬ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሻቸው እጅሽ ይባረክ እንደዚህ በመስራት ለልጆቻችን ይጠቅማል በቢት ውስጥ መስራት ደግሞ ጤነኛ ምግብ እንዲመገቡ ይረዳል ወጪም ይቆጥባል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሚኒ ፒዛ አሰራር ነው ያሳየሽን ለልጆችም ዉስደ እንዲመገቡ የተመቻቸ ነው , በቤታችን እንደዚ ቡፈለግነው መልኩ እያዘጋጀን ለመክሱስም ለቂርስም ማድረግ እንችላለን 👍🏽👌🏽
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
መሲዬ እሚያምር ፒዛ አስጎመጀሽን ሳልወድ ኪችን ልገባ ነው ዋዉዉዉዉ ያምራል አይገልፀውል አሰራርሽ በራሱ ልዩ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
@estiemedia6443
@estiemedia6443 3 жыл бұрын
መሲየ የኔ ባለሞያ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል በርች ላይክ ሸር
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ አሰራርሽ ለጤና ተስማሚ በቤታችን ይሄንን የመሰለ መስራት እንደምንችል ነው የተጠቀምሽው ግብአቶች ጥሩ ናቸው አብሶ ልጆች ይወዲታል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
መሲዬ ውዴእንዴት ቆንጆ የሆነ የፒዛ አስራር ነው ያሳየሽን በጣም ቆንጆ አርገሽ ስርተሽዋል ለልጆቻችንም እንደዚ አርጎ ለመስጠት ይመቻል በጣም ወድጄዋለሁ ከለሩም ያምራል
@benjatube2
@benjatube2 3 жыл бұрын
መሲ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ፒሳ ታሪካዊ አመጣጡ ከጣልያን ነው አንቺም ልክ እንደነሱ ነው የስራሽው የኦሊቭ ኦይል ፍሬው ደሞ የበለጠ ያጣፍጠዋል ሌላው ክብ እንዲሆን በመዳመጫው ማረግ ጊዜ ስለሚወስድ በብርጭቆ ማረግሽ አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
መሲየ በጣም ቆንጆ የቢዛ ኣሰራር ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግብስቶች ለጠና ተስማሚ ናቸው ለልጆቸ እሞክረዋሎህ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ😍🙏💕
@keludishow
@keludishow 3 жыл бұрын
በጣም የምወደውን የፒዛ አይነት ልዩ አርገሽ ነው ያሳየሽን ሊጡን በጣም ምርጥ አርገሽ አቡክተሽዋል እርጎ መጨመርሽ ልዩ ያረገዋል ቀለል ባለ መንገድ ይህን ተበልቶ የማይጠገብ ሚኒ ፒዛ ስላሳየሽን ደስ ብሎኛል ወድጄዋለሁ በርቺ መሲዬ😍
@heritadi8878
@heritadi8878 3 жыл бұрын
Heri Tadi ነኝ: መሲዬ በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው አሰራርሽ ሀሉም ተመችቶኛል ፅድት ያለ ስራ ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክልኝ👌👌❤🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Mesiye wede betam konjo yehone aserare new yasayeshen be kelalu be betachen meserat edaleben new yasayeshen ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede yummy 😋
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
መስዬ በርቺ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው👍🏾❤️
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
መሴይ በጣም አሬፍ ነው ላይክ ሼር
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Mesiye እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው 😋
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርች ሼር
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
መሲዬ ወዴ በርቺልኝ በጣም ያምራል ሼር ላይክ👍😍
@lilligera9344
@lilligera9344 3 жыл бұрын
Waooo mesiye btam balmoya nesh yene konjio yasrarsh hon yakorart zedeshi adnkshalehu ijish ybark slakafelshn Amesegnalehu (piccole Pizzette Bravissima )
@enataewedsalu5560
@enataewedsalu5560 3 жыл бұрын
መሲዬ እንዴት ያምራል ገና ሲያዬት ያስጓመጃል አሰራርሽ ልዬ ነው አቀራረብሽ ወድጀዋለሁ በተለይ ቃርያውና ዘይቱኑ የበለጠ ከለር እንዲኖረው አድርጓታል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@bestrong7327
@bestrong7327 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ባለሞያ የሠራሽው ሚኒ ፒዛ ዋውውው እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ከትልቅ ፒዛ ይልቅ ትንንሹ ምርጫዬ ነው አንቺም ምርጥ የሚያምር አርገሽ ነው የሠራሽው ይሄ ሞያ ብዙ ሠዎችን ይጠቅማል የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሠግናለን😍
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 жыл бұрын
መሲየ በጣም ቆንጆ የቤቢ ፒሳ ኣሰራር ነው ያምራል ለየት ያለ ነው በተለይ ልጆች የሚወዱት ኣሰራር ነው አኔም አንዳንችው ሰርቸ አሞክረዋሎ የጨማመርሻቸው ውህዶችም ተመችተዉኛል ስላካፈልሽን አናመሰግናለን ❤🙏🏾👌🏾
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 жыл бұрын
እንደዚህ ቀለል ባለ መልኩ አሳንሶ መስራት ወይንም አንቺ ልክ ስም እንዳወጣሽለት ሚኒ ፒዛ በጣም ቆንጆ ነገር ነው በተለይ ደግም እቤት ውስጥ የሚሰሩ ግባቶች በጣም ጥሩ ነው ከላይ ያደርግሽው ደግሞ ልጤና ተስማሚ ነው እንደዚ ፒዛ ሲሰራ ደግሞ አይባክንም ሙያሽን ማካፈልሽ በጣም መልካም ነው
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ 👌
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Mesiy yene balemoya betam Arifinew kemechew kereshi wetash
@yoyo8812
@yoyo8812 3 жыл бұрын
መሲዬ ወዴ ሠላም የሠራሽውን ፒሳ በጣም ነው የወደድኩት የተጠቀምሻቸውንም ግብአቶች ጭምር በጣም በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን ብርጭቆ ለቅርፅ ማውጫ መጠቀምሽን ደሞ ይበልጥ ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
wow መሲዬ ይሄን የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ሲያምር መሲዬ የኔ ባለሞያ ጎበዝ
@yasinyordi
@yasinyordi 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም አሪፍ ነው ስራዎችሽን አድንቄለሁ በርቺልን እናመሰግናለን።
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 жыл бұрын
መሲየ በታም ቆንጆ የቤቢ ፒሳ ኣሰራር ነው ያምራል ለየት ያለ ነው በተለይ ልጆች የሚወዱት ኣሰራር ነው አኔም አንዳንችው ሰርቸ አሞክረዋሎ የጨማመርሻቸው ውህዶችም ተመችተዉኛል ስላካፈልሽን አናመሰግናለን
@sarahmichael7412
@sarahmichael7412 3 жыл бұрын
arif aderegesh new ye mini pizza aserar yasayeshn , terat yalew sera ke nesehena gar 👌🏾 sitaym yemimark new , lelijochm lerasachenm bihon kursem mekesesm lenadergew menchell laserar kelell yalem selehone basegnen sehat meserat endnchll aderegesh new yasayeshn, enamesegnalen 👍
@sabatube5010
@sabatube5010 3 жыл бұрын
I love pizza and it’s a great food for kids specially when it’s made mini like this. I love all the toppings.you did a great job thank you for sharing this with us dear 🤤👏🏼👏🏼
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
I love homemade pizza 🍕your a good cook 👩🏾‍🍳 i love how you make everything from scratch. I never seen yogurt in a pizza dough I learn something new.thank you for sharing dear 🤤👏🏼👏🏼
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 жыл бұрын
መሲየ በርቺልኝ
@hayethussentube
@hayethussentube 3 жыл бұрын
በርቺልኝ መሢዬዬ
@rubinak4859
@rubinak4859 3 жыл бұрын
በሚገርም አሰራር ነው የሰራሽው ፒዛ በትልቁ እንጂ እንዲህ በትንሹ አይቼ አላውቅም ጥሩ ሃሳብ ነው ወድጄዋለው በተለይ ልጆች ይወዱታል ብዬ አስባለው ግን ፍጥነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ባለሙያ እንደሆንሽ ያስታውቃል በርችልን እህታችን
@እሙፍቅር-ቐ7ቘ
@እሙፍቅር-ቐ7ቘ 3 жыл бұрын
Like mesy ehite
@bettytube6255
@bettytube6255 3 жыл бұрын
Mesye bale moyanesh ejesh yibarek
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 жыл бұрын
መሲየ ውዴ በርቹ ላይክ ሸር
@ሚስደብረብረሀን
@ሚስደብረብረሀን 3 жыл бұрын
Mesy yene leyu berchelgne
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
ዘንድሮኮ እቤቴ ቁጭብየ የሸፉን ዲግሪ ልወስደው ነው !! Thanx to አንችና አንችን መሰል እህቶቸን!! እሄ ደግም በአይነቱ ለየት ያለ ለመያዝ አመችና ላሰራር ምቹ የሆነ የፒዛ አይነት ነው። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ምያሼን ስላካፈልሽኝ🙏😍
@selamt5301
@selamt5301 3 жыл бұрын
Mesiye I love how you prepared those mini pizzas from the scratch. It's very alternative food for our kids. I have learned a lot things from this video today. Thank you for sharing this with us dear.
@mideya
@mideya 3 жыл бұрын
ዋው
@WorldETHIO
@WorldETHIO 3 жыл бұрын
Ejeshe yebarki
@bmikiking2770
@bmikiking2770 3 жыл бұрын
መሲዬ ቆንጅ አርገሽ ነው ይሰራሺው በርቺ
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
My kid would love this. I better not let him see this since he will be bugging me to make it since it looks so yummy, I love it.
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@የፍቅርቃል-ከ8መ
@የፍቅርቃል-ከ8መ 3 жыл бұрын
Like yenewa
@hiwott
@hiwott 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ባለሞያ
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
Watching
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Like 👍❤️
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 3 жыл бұрын
Wawwoo wawwoo biyalaw
@estifanostube4177
@estifanostube4177 3 жыл бұрын
mesiye
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Wwwwe yhe yeteseryache ulem bedeseta new yemayachew likores lesera senun kelel yale megebe
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ7ደ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ7ደ 3 жыл бұрын
Mesiy like
@hayethussentube
@hayethussentube 3 жыл бұрын
ላይክ ሸር
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 жыл бұрын
በበር
@WorldETHIO
@WorldETHIO 3 жыл бұрын
Mesy berche ehite
@tafermengesto4675
@tafermengesto4675 3 жыл бұрын
Edehvbkelalu serten yemnemgebew mgeb new gezen ayeshama sera senhed bendazhe menged mosed enchelalen kezh yebelete degemo entbkale tbarke
@zahiriddinzarupov1976
@zahiriddinzarupov1976 3 жыл бұрын
Привет 🙋‍♂️🙋‍♂️
How to Make Perfect Homemade Pizza! Best Pizza Recipe You'll Ever Eat at Home!
8:34
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ፒዛ አሰራር (mini pizza)
12:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 31 М.
Best Homemade Pizza Dough Recipe | How To Make Pizza Crust
10:18
Natashas Kitchen
Рет қаралды 7 МЛН
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,6 МЛН
Neapolitan Pizza Dough Recipe (Quick & No Knead)
9:33
Mile Zero Kitchen
Рет қаралды 507 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН