ግንቦትና ግንቦታውያን! ክፍል 2-ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil

  Рет қаралды 239,200

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 398
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 2 жыл бұрын
የዛሬን አያድርገውና ኢትዮጽያ እኚህን በመሰሉ የኢኮኖሚ ምሁርና ሰብእናቸው በላቀ ታላላቅ ሰዎች ትመራ ነበር:: ዛሬ ሀገራች ስማቸውን በቅጥ የማይጽፉ ለመድረክ ፍጆታ አንድ ገጽ እያነበቡ በጥራዝ ነጠቅ እውቀት ሀገርን እያፈረሱ ያሉ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
You nailed it bro
@ygi7434
@ygi7434 2 жыл бұрын
ዘ ካዛንችሽ እውነት ነው እኔ እንኳን በጣም ልጅ ነበርኩ ታሪኩን ግን አውቃለሁ በጣም ልብ የሚያም ነው የደረሰበት ያውራ ያለአባት የተበተነ ቤተሰብ ይናገር በመንግሥቱ ሀይለማርያም ግዜ የተረሸኑ ቀይ ሽብር ተብሎ የታጨዱ የተማሩ ትህትናን የተሞሉ ሀገራቸውን የሚወዱ እድሜያቸው 30-45 በወጣት ከፍተኛ መኮኖችንም የኔንም አባት ጨምሮ ብዙ ነበሩ በሂወት ቢኖሩ ኖሮ ህዝቡም ያኔ አይዞችሁ ቢባሉ ኖሮ ወያኔ እንዲህ አይጫወትብንም ነበር ዛሬም አንተ ጭፍልቅ አድርገህ አሁን ሀገርን እያፈረሱ ነው ስትል አዘንኩብህ መቼ ነው የምንማረር ሰው ከሞተ በኃላ ለካ እንዲህ ነበር ብሎ ማውራት ምን ዋጋ አለው ? መቼ ነው የምንነቃው? አሁንም ሀገራቸውን የሚወዱ የተማሩ ለትውልድ የሚተርፍ ኢትዮጵያን ሊያሻግሩ የሚተጉ እንቅልፍ የሌላቸው ዶር አብይን ጨምሮ ብዙ አሉ በዚያን ግዜ ባንዳ እንደነበሩ ስልጣንን እንደሚፈልጉ ሁሉ አሁንም አሉ ስለዚህ በጭፍን ከመፍረድ ጠቅሶ መውቀስ ይሻላል እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያውያን ከሞተ በኃላ ይወደሳል እናስተውል አንተስ እንደ ኢትዮጵያዊ ምን እየሰራህ ነው መልካሙን እመኝልሀለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቾ ታፍራ ተከብራ በልፅጋ ትኖራለች ።
@binyamshimles4246
@binyamshimles4246 2 жыл бұрын
ምርጥ ቃለ ምልልስ ፣ምርጥ ጠያቂ አስደማሚ የታሪክ እውነታ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ሻለቃ እንዳለ ተሰማ የካዴት ጓደኛውን ገንዘብ አበድረኝ ብሎ ሲጠይቀው ቪኖ መጨለጫ አልሰጥህም ብሎት ነበር ሁለቱም ደርግ ሲመሠረት የደርግ አባል ከሆኑ በኋላ ባንድ ወቅት መንግስቱ ይሄንን ለእንዳለ ሲያስታውሰው እንዳለም ይህ ሠው አንድ ቀን ያጠፋኛል በማለት ፍፁም አገልጋዩና ታዛዡ ነበረ መንግስቱ ቂመኛ ነበረ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ደሬ በቃለ መጠይቁ ያለህ ዝግጅት ያለህ የታሪክ መረዳት የሚገርም ነው 😯😯 አቶ ፍሲሳ ስለ መንግሥቱ ሀይለማርያም የተፈጥሮ intelligence ሲናገሩ ይህ አባባል ትዝ አለኝ "" don't confused education with intelligence ,you can have a PHD and still be an idiot" . የዘመናችን PHD ያላቸው ከጎጣቸው ያለፈ ማሰብ አቅቶቸው አገር እንደሚበጠብጡ 😊
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Facke PhD
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 2 жыл бұрын
Who are theirs those 4 ? By names please let's the name
@balambaras5848
@balambaras5848 2 жыл бұрын
እስከ አሁን ከቀረቡት የደርግ ስርአት የነበረበትን ሁኔታ ካለመሸፋፈን ዝርዝር እና ግልፅ በሆነ ሁናቴ ከአድርባይነት ነፃ በሆነ ሁኔታ የገለፁት አቶ ፋሲካ ሲደልል ብቸኛው ናቸው። የሀገራችንን ምርጥ ምሁራን፣ ምርጥ የጦር መኮንኖች፣ ለሀገራችን ብርቅ የሆኑትን የገደለ ያስገደለ ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም መሆኑን ቁልጭ አርገው በማረጋገጥዎ የከበረ ምስጋናዬ ይድረስዎ።
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Yes indeed straight up
@sholawanza8155
@sholawanza8155 2 жыл бұрын
Honest and fair intellectual. TPLF and Eplf marched into Addis because of coward Mengistu .
@legeseguta4062
@legeseguta4062 2 жыл бұрын
የአቶ ፋሲካ ቃለምልልስ እስከዛሬ ከሰማሁዋቸው ፍፁም የተለየና ጥርት ያለ ሐቅ ነው ሌሎቹ በፃፉት መፀሐፍ ላይ መንግስቱ ተመልሰው ወደስልጣን የሚመጡ እስከሚመስል ድረስ የተድበሰበሰ ነበር በአሉ ግርማን በተመለከተ አቶ ፋሲካ የሚነግሩን ካለ?
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔም ልዩ ታሪክ ነው የሰማሁት:: መንግስቱ ይሄን ያህል አረመኔ መሆኑን አላውቅም ነበር:: ስንቱን ጀግና ያለ ፍርድ የገደለ መሆኑን ስሰማ? ምነው አንድ ጀግና ጠፋ? እሱን የሚገድለው ነው ያልኩት? አሁን ህሊናው መቼም ይፀፅተዋል ብዬ አስባለው::
@legeseguta4062
@legeseguta4062 2 жыл бұрын
@@tenad7309 አይፀፅተውም የሚፀፀት ሕሊና የለውም እሱ የሚፀፅተው የቀሩትን ጓዋደኞቹን ሳይጨፈጭፍ በመሔዱ ነው ፍፁም ነውረኛ ነው ሃገርን ለዚህ የዳረገው የእሱ የስልጣን ሱስና ወመኔነት ነው ሃገርንም ገድሏዋል ለወሮበላ አስረክቦን ነው የሔደው
@tesfayedesalegne2829
@tesfayedesalegne2829 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ማን ያውጋ የነበረ 🙏 እናመሰግናለን አቶ ፍሲካ ስለ ጀነራሎች በወታደሩ ግድያ ሲያወሱ እውነት ያሳዝናል በዛ ጉዳይ ላይ የተፆፍ አንዳዶቹን አንብያቸዋለሁ ኢትዮጵያ በዛ ዘመን ያጣቻቸውን የጦር ጀነራሎች መልሳ አልተካችም😢ዬህ ቃለ መጠይቅ ስለመንግሥቱ የነበረኝን አመለካከት አብዛኛውን ቀይሮታል ደሬ our legendary ጋዜጠኛ እንደተለመው ጥንቅቅ ባለው ዝግጅትህ አሰደምመሀናል ክበርልኝ🙏 አቶ ፍሲካ ስላሰተዋወከንም የመጀመሪያዬ ነው ሳያቸው 😊
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
መንግስቱ ለስልጣኑ መቆየት ያልፈነቀለው ድንጋይ አልነበረም ሠራዊቱን በሶስት መዕዘን ከመከፋፈሉ ባሻገር የሱን ፎቶግራፍ በኪስ ፖርሳችን ዋሌት ውሰጥ እንድንይዝ መመሪያ ወርዶ ነበር
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 2 жыл бұрын
@ solian solian ሰላም ሶልያን እኔም እንዳንቺ በመንግስቱ ላይ የነበረኝን በፊትም ሸውራራ ነበር አሁን ደግሞ አቶ ፋሲካ በደንብ ነው ያጠሩልኝ በጣም ይቆጫል እዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር በተረፈ ደረጄ ከደራው ጨዋታ ጀምሮ የምከታተለው ድንቅ ጋዜጠኛ ነው መልካም ግዜ እዚያው አደባባያችን ላይ እንገናኛለን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
@@yonasworkie6720 ሰላም😊 ዮናስ አዋ የሚገርም ነገር ነው ስለ ሰውየው አብዛኛው ኢትዮጵያ የሚያስበው የሚመሰለኝ እንደተከዳ ሊሎሎች እንዳቀናበሩበት አይነት ነው እውነታው ግን ሊላ ሆኞ ተገኝ
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደሬ አቶ ፋሲካን ከዚህ በፊት እንብዛም አላውቃቸውም ነበር. ከዚህ ቃለምልልስ በዃላ ግን የተረዳሁት, አቶ ፋሲካ ማለት በወጣትነትና በጉልምስና ጊዜያቸው ትልቅና ተጽኖ ፈጣሪ ሰው ሆነው ማለፋቸውን ነው! ደረጄ እና አርትስ ቲቪን ከልብ እናመሰግናለን!
@seidyasin6736
@seidyasin6736 2 жыл бұрын
አሁን ገና የእናት ኢትዮጵያ ገዳይ መንግስቱ ኃ/ማሪያም መሆኑን አሳማኝ ምስክርነት በአቶ ፋሲካ ሲደልል አማካኝነት ዓላህ እንዳጋለጠ ይሰማኛል - አልሃምዱሊላህ!
@gelilakebede9503
@gelilakebede9503 2 жыл бұрын
እኔም እስከዛሬ ጥፋተኛ አይሆንም የሚል ምክንያት እየሰጠሁ ነበር የምሰማው ከዚህ ኢንተር በኋላ ግን በጣም ገረመኝ የጓድ መንግስቱ ነገር
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 23 күн бұрын
የመንግስቱን ነገር ሆድ ይፍጀው ነው። ከየትም መጥቶ ሀገር አፍርሶ መሔድ ።።።
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ይገርማል የደርግ መንግሥት ሁሉም ያለተማሩ ወታዱሮች ብቻ ጥርቅም ይመስለኝ ነበር እንዱህ አይነት የተማሩ ስብዕናቼው ክፍ ያለ ስሞች የነበሩበት አይመስለኝም ነበር የሀይሉ ይመኑና መንግሥቱ ገመቹ ታሪክ እስድንቆኛል
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
So wonderful was hidden facts.
@hannujonur1095
@hannujonur1095 4 ай бұрын
የተማረ ሰው ሃገር አይመራም ይሰርቃልህንፃ ነው የሚሰራው ለህንፃው ሲል ፈሪ ይደርገዋል
@negussieayele7809
@negussieayele7809 2 жыл бұрын
ደረጀ ፣ ድንቅ ውይይት ነው። አልፎ አልፎ የጓድ ፋሲካን የቀድሞ ፎቶዎች እያስደገፍህ ብታሳየን የአሁኑን ሽምግልና ከአለፈው ጉልምስና ጋር አያይዞ ለማሰብ ያስችለናልና ብትችል ካገኘህ ለክፍል 3 ሞክር። በቪዲዮም የተቀዳ ቢገኝ ቀንጨብ አርጎ መጠቀምን ታውቅበትለህና ምናባችንን ያሰፋልናል። ሰውየውን በእውነት ወደድኳቸው። በጣም ሚዛናዊና አስተማሪ ወይም ኢንፎርማቲቭ ( መረጃ ሰጪ ) ሰው ናቸው። በዚህ እውቀታቸው ዛሬም ትላልቆችን ማማከር የሚችሉ ናቸው። ለመሆኑ የዛሬ ባለስልጣኖቻችን እንዴት ያሉ ይሆኑ? ውይይቱ ብዙ ነገር ያሳያል። ....
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Yes amazing person
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
I watched Feseha Desta's interview I watched Fekre Selassie's interview Not only this I watched Berhanu Bayeh and Addis Tedla's interviews as well. Faska Sedelel's interviews is the most important and exciting. He mentioned strong and week points of Mengistu.He mentioned also how Ato Hailu Yemenu killed himself in Italian Embassy compound.Thank you Ato Fasika.
@gangokayro4118
@gangokayro4118 2 жыл бұрын
I can think of a few reasons as to why you found their interviews less interesting. 1)They all were founding members of the Derg. As such, they tend to focus on the early days of the Derg. Ato Fasika was never a member of Derg. 2) They also took much air time or book pages on defending their actions, minimizing their role or apologizing for the atrocities of the derg in its early days. Red Terror, the killing of the 60 officias, Aman Andom, Teferi, Atnafu etc. Not much discussion about other topics. 3) L/Gen. Addis and Col. Berhanu were away and in isolation for 30 years. All they can talk about or remember in clear detail is their embassy life. Ask them about anything else and their answers usually include the phrase 'endeza yemeslegnal'. 4) Ato Hailu and Ato Fasika, both civilian technocrats, were in charge of the economy. They knew things those military men didn't. P.s If you really want Dereje to invite a more interesting guest, ask him for Comrade KASSA GEBRE. That man is on a whole new level. Very funny, smart, straightforward and did a lot for the construction industry.
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Yes his so genuine love him
@albertcamus5976
@albertcamus5976 2 жыл бұрын
Agreed. A lot of secrets issues have been revealed especially regarding the coupdetat. Nevertheless, there are areas where he showed self justifications. This infact is common in history. Once things have gone , people endeavour to justify their past action or utter partial truths.
@marigoldan1
@marigoldan1 5 ай бұрын
​@@gangokayro4118 You got good points 👏
@seyoumt9877
@seyoumt9877 2 жыл бұрын
ክቡር አቶ ፋሲካ ሲደልል በጣም የሚደነቁና የሚከበሩ ሰው ሆነው አግኝቼዎታለሁ:: መፅሐፍዎንም ማንበብ ጀምሬአለሁ ብዙ እውነታዎችን አይቼበታለሁ ዕድሜ እና ጤና እመኝለዎታለሁ ::
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 2 жыл бұрын
በዚያ ለውጥ ውስጥ ሕይወታችንን መድበን ስንታገል ለኖርነው- በህይወት ላለነውም ሆነ ላለፍነው- ውስብስቡን የለውጥ ታሪክ በቅርበትም ሆነ በብቃት ሊያስረዳና ሊተች የሚችል ዓይነተኛ ጓድ አግኝተሃል.... ጋዜጠኛ ደረጀ። ወንድማችን አቶ ፋሲካ የማያውቃቸውን- እንደማያውቅም በግልጽ ጠቅሶ ካለፋቸው በስተቀር - ለታሪክ ዓይነተኛ ቅሪት የሚሆነውን ሀቅ ያለማወላወል አስቀምጧል። መጽሐፍ እየጻፈ እንደነበረ ስሰማ፣ አቶ ፋሲካ ሲደልል ሃሳቦችን ደርዙን ጠብቆ አስፋፍቶ በመግለጽ ችሎታውም ሆነ፣ በነገሩ የግል አጄንዳ ሳይኖረው ሚዛናዊ የሆነ አስተያየት እንደሚሰጥ የጠበኩት ሰው ስለነበር ይበል ትልቅ ቃለ ምልልስ ነው ብያለሁ። የአገሪቱ ችግር ክምር ተራራ በመሆኑ በቀላሉ ለመቅረፍ አስቸጋሪ ስለነበረና በሂደትም የፈጸምናቸው ስህተቶች እንዳሉ ሆኖ፣ የዚያችን አገር ሥርየት ለማምጣት ምን ዓይነት ክህሎት (ካሊበር) ያላቸው ሰዎች ሲደክሙ እንደኖሩ ለሁላችንም አቶ ፋሲካ ጉልህ ተምሳሌት ነው። መጽሐፉ ምድረ አሜሪካ እስከሚደርሰኝ ጓጉቻለሁ። ጋዜጠኛ ደረጀም ውስጡን በተወሰነ ደረጃ ስለምታውቅ ይህን የመሰለ ከባድ ሰው ለማወያየት ያደረከውን ዝግጅት በጣም አደንቃለሁ። ተከታታዩን በጉጉት እጠብቃለሁ። የዚያ ሰው ይበለን። ሰሎሞን ገብሬ ግዛው
@dawitzewge
@dawitzewge 2 жыл бұрын
Dereje , I know you like my brother !! My #1 favorite Ethiopian Journalist ever !! You read, research, know the subject well & start interview. The result is always amazing !! Love, Respect, Good wish for you Dereye !!
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Quality journalist #1
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የአቶ ፋሲካ ሲደልል ነገሮችን የማስታወስ ችሎታውና የእምነት ፅናታቸውን ሲሆን ትክክልም ሆነ ስህተት ሰው ባመነበት መስመር ፀንቶ ሲቆም ከአድር ባዮችና ህሊናቸውን ከሚሽጡ ሰውች ይልቁብኛል
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
So truthful guy
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 жыл бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ ስልጣናቸውን ለመጠበቅ ባለስልጣኖቻቸውን ነበር እርስ በርስ እንዳይተማመኑና ስልጣናቸውን እንዳያስቡ ይከፋፍሉዋቸው ነበር ..... የዛሬዎች ባለስልጣኖች ስልጣናቸውን ለማራዘም ህዝቡን ነው በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉት::
@milamila2229
@milamila2229 2 жыл бұрын
ኧረ ደሬ ይሄን የመሠለ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ሣምንት ድረስ ልንጠብቅ ????? በዛ ላይ አፈናውም ተፋፍሟል ምን እንደሚገጥመን እስከ ሳምንት .....
@korechogeleta9138
@korechogeleta9138 2 жыл бұрын
😀
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
አፈና ? የምን ነገር ማማሟቅ ጉዳዩ እስኪጣራ ብላ ከዝሆኑ ጋር አብራ የሮጠችውን ጥንቸል አስታወሱኝ
@sissaybefikadu5096
@sissaybefikadu5096 2 жыл бұрын
😀😀😀
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
So real
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 2 жыл бұрын
The most honest and informative interviews. And also the only political interview I watch with full interest. Thank you sir for telling us all the weaknesses unlike others. Sadley, Other Ethiopian politicians think the are the only right parties and blames others.
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
ባለፉት 30 + ዓመታት ስለጓድ መንገስቱ ኃ/ማርያም ብዙ ተፅፏል …ብዙ ተብሏል …ብዙ ተደንቀዋል ..ብዙ ተኮንነዋል …ግነ ግን በአብዮቱ ዘመናት በቅርበት አብረዋቸው ከሰሩት መካከል ማን እንደጓድ ፈሲካ ሲደልል ሁሉን በፈርጅ በፈርጁ አስቀመጠልን ? የቆራጡ አብዮታዊ መሪን የሚደነቅ ተፈጥሮ ከምንም በላይ የ"ከፋፍለህ እና አራረርቀህ ግዛ" ክህሎታቸውን ከእስካሁኖቹ ፀሀፍት ጓዶቻቸው በተለየ አስረድተውናል እሳቸውም ያንን ተፈጥሮአቸውን አድንቀዋል ……… የዚያኑ ያህልም በቅርብ የሚያውቁትን ጨካኝነታቸውን አረመኔነታቸውን በቅርብ ሰዎቻቸው ወይም በዚያ ዘመን አባባል በ"ፀረ አብዮታውያን " ህይወት ላይ ጥይት እንዲዘንብ ካራ እንዲመዘዝ ለመወሰን ደቂቃዎች እንደሚበዙባቸው ባጭሩ ትዕግስት አልባነታቸውን ለሰው ልጅ ደም መፍሰስ ግድ እንዳልነበራቸው አስረግጠው አብራርተውልናል ። ከሁሉም በላይ ትኩረት ሳቢው እና የእስካሁኖቹ ፀሀፍት የትግል ጓዶቻቸው ሊያስረዱን ከተመላሱበት የተቅለሰለሰ መንገድ በተለየ መነፅር እና ትንታኔ አስራ ሰባት ዓመታት የመሯትን መከረኛ ሀገር መንታ መንገድ ላይ ጥለዋት የጠፉትን ………… በጠቅላይ አዛዥነት እየመሩት በየጦር ግንባሩ እየተዋደቀ ይገኝ የነበረውን አብዮታዊ ጦር በጠላቶቹ መንደር ቀበሌ ቀዬ በየጦር ግንባር በትነው ዕዝ አልባ በማድረግ ከሀገር ሸሽተው የኮበለሉትን የዚያን ዘመኑ ጨካኝ አብዮታዊ መሪ የግንቦት 13 ቀን 1983 ዓ.ም. ድርጊት የ"ሀገር ክህደት" ወይም /"Treason"/ ብለው መጥራታቸው አካፋን በስሙ እንደመጥራት ይቆጠራል ……….. "እውነቱ መታወቅ አለበት " ጓድ ፋሲካ ሲደልል Honest!!!
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 2 жыл бұрын
የመንግስቱ ሀይለማርያምን አገር ክህደት በትክክል ነው የተረዳነው ክበሩልን አባታችን።
@mralinaji226
@mralinaji226 2 жыл бұрын
Vv
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
መንግስቱ ባይወጣ ኖሮ ትልቅ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ይሆን ነበር ።
@abebagirma6287
@abebagirma6287 2 жыл бұрын
የአባቴ ዘሮች ባገኛችው ደስ ይለኛል በጣም ልጅ እያለው ከማርታጋ ከልጇ ከሊዲያጋ ቅርርብ ነበረን በተለይ መምሬ ሲደልል በጣም ነበር የሚወዱኝ ነብሳቸውን ይማር እሚገርመዕ ማርታም ተስፍዬም ፖለቲከኛናቸው ምርጥ የጨዋ ቤተስብ የተማሩሙሕሮች😍👌🏼
@yosephsolomon7690
@yosephsolomon7690 2 жыл бұрын
ተስፋዬ ሲደልል የ ሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ነበር such a nice guy
@getahungetti7676
@getahungetti7676 2 жыл бұрын
​@@yosephsolomon7690 ተስፋዬ ሲደልል የሚባል ሰው የለም
@yosephsolomon7690
@yosephsolomon7690 2 жыл бұрын
@@getahungetti7676 when did you attend Menilik 2nd ?
@Markjo2
@Markjo2 2 жыл бұрын
ሮቤ ነበርሽ?
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Col. Mengistu Haile-Mariam have killed nearly 50 top general's since imperial rule's. Northern division (Semen Ezzee). He eliminated 3,500 from top, middle and lower ranks officer's causes of Coup d'etat in May of 1989. Tigray, Meqele was liberated same year. Eritrea on 24 May 1991. EPRDF, marched into capital Addis Ababa at same times in 1991. I've seen most of those seniors & juniors top braces military official's. I served as first rounds military service from 1985 to 1987. Some of them my peers. I've refused 3 times to join officer's cources. Col. Mengistu iron fist brutal fascism, jaw bites, bloodthirsty, a war mongering dirty mindsets mentality not only that his family background shows as imported on slavery from southern Gamu- Gofa province. Qoute " Yee Shewan Mequaninitoch Lee qurise setebiqugne Missa aderguachew." Mengistu Haile-Mariam in his own words. That is inferiority complex on his parts as commander in chiefs of Army. My deepest condolences and sympathy to families and friends of those precious sons and daughters of Ethiopia. May almighty God bless theirs departed soul's let them rest in peace Amen.
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 2 жыл бұрын
You know I watched these two episodes of the interview 6 times since it's relase, really amazing how you remember each and every piece of it like it is done yesterday.....just wow. and I was born in 1981..... no knowledge of Derg but you way of telling really moves me like I was part of it. When you told us about the 12 General's, I was thinking about the movie 'Valkyrie' Tom cruises magnificent movie of how they tried to kill Hitler....a coup which was not successful but history has it.
@hailechane2269
@hailechane2269 2 жыл бұрын
Me too
@danielabraham5901
@danielabraham5901 2 жыл бұрын
Perfect analogy! And Tesfaye Woldeselassie would be General Frome. The guy who betrayed them after he found out Hitler survived the attack.
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 2 жыл бұрын
@@danielabraham5901 thanks and you are right but I think it's more of General Tesfaye Gebrekidan not Tesfaye Woldesilasse according to Ato Fasika's honest explanation. I really wished now, they should of killed Mengistu and leave the other officials alone and gave us a country where everyone lives on it. Now we all are confused and gave up.
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
@@merafshumeye1492 what a blend ,menge is still alive and enjoying life with his great grand children...ante deft bel aheya
@marukgildo3365
@marukgildo3365 Жыл бұрын
That is exactly how I feel now, I bought the book and a friend told me not to watch this interveiw before finishing the book. Few minutes after I finish the book, I started watching this interveiw. Mengistu single handedly destroyed Ethopia, he is the reason for fascist like tplf managed to ascend to power and we became landlocked. Imagine if both Mengistu Hailemariam and Mengistu Gemechu were eliminated in one or another way, Ethiopia would have changed it's course. Now I have different opinion of ኢሀፓ, they are not the good guys or victims as it was presented.
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 жыл бұрын
ታሪክ ከትትክለኛ ሰዉ መስማት ደስ ይላል🤚
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
በደርግ ጊዜ ከነበሩ ባለስልጣናት ሊደመጡ የሚገባቸው አንድ ሰው ተገኙ:: ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበኩ ነው:: እናመሰግናለን አንጋፋውና ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ::
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 жыл бұрын
አባታቸው መምሬ ሲደልል መክደኛ እጅግ የተከበሩ ትልቅ አባት ነበሩ በቅርብ አውቃቸው ነበር አቶ ፋሲካም የተማሩ እዉነትን ብቻ የሚናገሩ ትልቅ ሰው ናቸው ደሬ እባክህን ረዘም አድርገው መቼም ታውቅ በታለህ አይጠገብም ጨዋታቸው
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እላይ እንደጠከቀስኩ ኢትዮጵያዊ ወደ ጅግንነቱ አለዉ ያስመሰከረ የአድዋ ጦርነት ዘመናዊ ጦር ታጥቆ አውሮፕላን ሳይቀር የኢትዮጵያ ህዝብ ድል አርጎ በታሪክ እንደ ተአመር ሀሉ ግዜ እንደ አዲስ ይተረካል። በእናንተ ግዜ ያሁሉ ግዝፍ ወታደር የትም በትናቹ ቤተሶቻቸው ኑሮ ለአስከፊ ኑሮ ለችግር ለራብ ለእረዛት አረ ተዉ፣ አንተ ፋሲካ ሲደልል ምን ይሁን ነው የምትለው። ለመንግስቱ ሃይለማርያም ለምን ይናገሩ አርፎ አይቀመጡም አልክ ህ አንተ ፋሲካ ያሉ አብዛኛው ከዚህ አለም በሞት የተለዪ በእንተ ደርግ ያለፍት ፍርድ የተገደሉ ስም እጠቀስክ የምትቀባጥረው ወደሙ ንፁህ ነገ ለማለት ነውን፣ እንዳልከው በዘን ግዜ ይገደሉ ሲባል ማነጨብጨብ ይሰቀሉ ሲባል ማንጨብጨብ አንጨበጭብ ነበር ብለሃል አንተ አንጨብጫቢ ዝም በል ።
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
ክብር ለአቶ ፋሲካ ቁልጭ ያለ እውነት ስላካፈሉን እና የአለቆቻችን ገዳይ የአምባገነኑን መንግስቱን እኩይ ተግባርና አሳፋሪ ሺሺት ዘግይቶም ቢሆን ስላሳወቁን እናመሰግንዎታለን ጠያቂም ተጠያቂ ጓድ ፋሲካ ተገናኝታችኋል ለቀጣዪ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን እድሜና ጤና ለሁላችሁም እመኛለሁ በመፈንቅለ መንግስቱ ወቅት እና መንግስቱ በሼሼበት ጊዜ በአስመራ ነበርኩ የነበረውን ሀዘንና የደከምንበት የህይወት ዋጋ የተከፈለበት ሁሉ በእሳት እንደተቃጠለ ቤት አመድ ሆኖ ስንቱ የሀገራችን ወታደሮች በየቦታው እደወደቁ አንረሳውም
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
ከዚያ ሁሉ የእስር አመታት: እድሜ ተጨምሮበት: የህይወት ውጣውረድ ታሳቢ ተደርጎ እጅግ በጣም ልዩ የማስታወስ ችሎታ: ሚዛናዊነት: ነገሮች ልክ ዛሬ የሆኑ ያህል በቀላሉ ነገሮችን የመተረክ ችሎት: ያላቸው ሁለገብ እውቀት እና የማያውቁትን አላውቅም የሚሉበት የእውነት ሰው መሆናቸው እጅግ የሚደንቅ ነው:: ኧረ እኚህ በሳል ሰውን በህይወት እያሉ መንግስትም አገርም ቢጠቀምባቸው::
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
ስለ ጓድ ኮነሬር መንግሥቱ ኅይለማሪያም የተባሉት ነገሮች ምንም ሊዋጥልኝ አልቻለም ጋዜጠኛውም የተዋጠለት አይመስለኝም::ኢትዮጵያ ለቀን ጅቦች ተላልፋ መሰጠቷ የአንድ ሰው ሃላፊነት ብቻ አይመስለኝም በዚያን ዘመን የነበረው ትውልድ በተለይም የአብዮቱ ተሳታፊዎች ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸው ብዬ ነው የማምነው::
@josua8667
@josua8667 2 жыл бұрын
ጅል
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
አቦ እንኳንም በህይወት ኖሩ እኒህ ሰው በጣም ሀቀኛ እና የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለእንደዚህ አይነት ሰው ነው እዉነት ነዉ የእኛ የእድሜ ባለጸጎች ትክክለኛ ቤተ መጻሕፍት ናቸው 200% በጣም እናመሰግናለን ቢያርፉም መንግሥት ሰማያት ነው።
@amsalemichael2720
@amsalemichael2720 2 жыл бұрын
First of all, I would like to thank the host Dereje for presenting such an important part of our past history and Mr. Fasika, for coming forward as well. In the past, I blamed the educated such as the guest, Shimelis Mazengia, Ashagre Yigletu, Shewandagne Belete Hailu Yimenu (RIP) and others for enabling dictator Mengistu in his seventeen years of reign. Mr. Fasika's explanation makes sense why they stayed until the end. The sad part is how we lost so many educated individuals, well trained and experienced military officers and the vacuum it created in every aspect of field. The future is not rosy either and it breaks my heart.
@shewaitsolutions9286
@shewaitsolutions9286 2 жыл бұрын
ጋሽ ፋሲካ የመንግስቱ ከአገር አውጣጥ ላይ የውጭ አገራት ሚናን የተመለከቱ አይምስለኝም::
@Fasilo
@Fasilo 2 жыл бұрын
Cannt wait part three. ደስ የሚል ታሪክ፣ Thank you Dereje Haile
@barnabaswoldu5141
@barnabaswoldu5141 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስደማሚ ኢንተርቪው ነው። በቨርጂንያ አርሊንግተን ፓርክ ውስጥ ወክ እያደረኩ በተመስጦ ተከታተልኩት። የሀገሬ ነገር እንደው ጉድ እኮ ነው። ስንት ምሁራን ባከኑብን።😭
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
Arlington ? ጅል
@misraktsegaye8412
@misraktsegaye8412 2 жыл бұрын
helo
@noahkassa9632
@noahkassa9632 2 жыл бұрын
Dedebe
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 2 жыл бұрын
ከሁሉ በፊት ጋዜጠኛ ደረጀ ለሙያህ ታላቅ ክብር አለኝ ፣ጋዜጠኛ እንዳልልህ ብዙ እንቶፎንቶ ሁሉ ጋዘጠኛ የተባለበት ጊዜ በመሆኑ ከነርሱ ጋር ልደምርህ አልፈልግም። አቶ ፋስካ እንኳን በህይወት ኖረዉ ይኸንን አስደናቂ ታሪክ ነገሩን ።Intellectual Integrity የሚባለዉን እሴት ያየሁት እርሶ ላይ ነዉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት።
@berhanubedane461
@berhanubedane461 2 жыл бұрын
እንደዉ መንግስቱ እንዲህ አርጎ እንደዚያ አድርጎ ታሪክ ምን ይፈይድልናል አበሻ ጣዉ ጫማ መላስ ሆድን በመደለል የኖርንበት እየኖርንበት ወደፊትም እርግጠኞች ሇነን የምንኖርበት ድንቁርናችን በፈጠረብን ድህነት በራስ መተማመን ለአላማ መቁረጥመሰን የተሳነን የአባቶቻችን የእንግዴ። ልጆች ጊዜአችንን ጨርሰን ካልተሰናበትን በሽታችን ለልጆቻን ሳይዳረስ በጋዜ ይዉሰደን እላለሁ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
አቶ ሀይሉ ይመኑ ጀግና ሰው ነው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 жыл бұрын
በጣም የበሰሉ ናቸው አቶ ፋሲካ መቼም ዕድለኛነት ነው ይህን መሳይ ታሪክ ከባለታሪኩ ማድመጥ… ደሬ እንደሁልጊዜው እናመሰግናለን!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ጀግናዉ ሃይሉ ምነዉ ህን ቅንዳሻም ግንባሩን ባሉት ነበር ነፍሳቸዉን ባጠደ ገነት ያኑርልንና !!!!!!!!!!!!
@destademessie5409
@destademessie5409 2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቁ ሰው ናቸው፤ እውቀት ትእግስት የማስተዋልና የንግ ግር ችሎታ ጭምር
@afandiimuttaqii2894
@afandiimuttaqii2894 2 жыл бұрын
የጓድ ፋሲካ ሲደልልን ምሁራዊ ብቃት ድሮ በእርሳቸው ስር ኤክስፐርት ሆነው የሰሩ የሥራ ጓደኞቼ ያወጉኝ ነበር፡፡ አሁን ስናያቸው ግን ሰውዬው የኢኮኖሚ ምሁር ብቻ አይደሉም፡፡ እውነትን ሳይሸፋፍኑ ለመናገር እና ሃላፊነትን ለመውሰድ ጭምር የተፈጠሩ ደፋር ሰው ሆነው ነው ያገኘናቸው፡፡ መጽሐፋቸው ከርእሱ ጀምሮ ማራኪ ነው፡፡ ሁለተኛ ክፍል ይጸፉልናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ የደረጄ ኃይሌ ልዩ አቀራረብ ደግሞ ሰዓቱ ሳይታወቀን ቃለ-ምልልሱን በስሜት እንድናጣጥም አድርጎናል፡፡ በነገራችን ላይ አቶ ፋሲካ እንዳሉት ኮሎኔል መንግሥቱ ሀገር ጥለው ወደ ዚምባብዌ ለመጥፋት እንደተዘጋጁ ገና በህዳር ወር 1983 ላይ ነበር መነገር የጀመረው፡፡ መንጌ መሬትና ቪላ መግዛቱ ጭምር ሲወራ ነበር፡፡ በዚያን ጊዜ የፖለቲካ ጉዳዮችን የሚከታተል ሰው ሁሉ ከሹክሹክታ በላይ ወሬውን ያወራው ነበር፡፡ ወያኔም ወሬውን በሬድዮ ጣቢያው ደጋግሞ እያወራው የጦሩን ስነ-ልቦና ለመረበሽ በሰፊው ተጠቅሞበታል፡፡ በዚህ ቃለ-ምልልስ ውስጥ “እስቲ ሄደን ያቺን ጦር ሠራዊት ናላዋን እናዞራት” የተባለው በጣም አስቆኛል፡፡ ይህንን ነገር ከብዙ ዓመታት “ነበር” በተሰኘው መጽሐፍ ውስጥ ሳነበው እውነት መስሎኝ ነበር የሳቅኩት፡፡ አሁን ከጓድ ፋሲካ አንደበት የፈጠራ ታሪክ መሆኑን ስረዳም እንደገና ከት-ከት-ከት-ከት እያልኩ ስቄአለሁ፡፡ አቶ ፋሲካ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ ደረጄ አንተም እንዲህ ዓይነት ጥሩ ተናጋሪና ጥሩ ጸሐፊዎችን እያሰስክ ማቅረቡን ቀጥልበት፡፡ ፈጣሪ ሐያትና አፊያ ጀባ ይበልህ፡፡
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
የድሮ ሰዎች እንዴት ያለ እውቀትና ጥበብ እንደነበራቸው ማሳያ የሆኑ እንግዳ ናቸው።
@drendalamawat15
@drendalamawat15 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ አንድ ጥያቄ ቢመልሱልን ደስ ይለኛል። ስለመፈንቅለ መንግሥቱ ከተሰራጩት የሴራ መላምቶች አንዱ ይህ ነው። "ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ መፈንቅለ መንግሥቱ እንዲሞከር ዝም ያሉት፣ እንዲከሽፍም የተንቀሳቀሱት ሆን ብለው ነው፤ ይህም በሲአይኤ የተሰጣቸው ተልዕኮ ነበር። መሠረቱም ሲአይኤ ኢትዮጵያን ለማዳከም ካለው የቆየ እቅድ ጋር የተያያዘ ነው" የሚሉ ሰዎች አሉ። ይህን እንዴት ያዩታል? በነገራችን ላይ ኮሎኔል ፍስሃ: ተስፋዬ ለሲአይኤ ይሠራ እንደነበር ቆይተው እርግጠኛ እንደሆኑ በመጽሐፋቸው ገልጠውታል።
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Жыл бұрын
ጋሼ ፋሲካ እንኳንም በህይወት ኖረህ ይሄንን ታሪክ ለመፃፍ አበቃህ። እንዳንተ እውነተኛ ሰው እስካሁን አላይፕሁም
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሃዱ አምላክ አሜን፣እግዚአብሔር አምላከ. ፈጣሪ ህሉ አለም፣ መድሃኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ላንተ የሁን ዘለዓለም አለሞ ክብርና መስጋና ይገባል አ ሜ ን። የቀዳሜዊ ኃይለ ሥላሴ ጨቋኝ ነብሰበላ አታላይ የምንወዶውና. የሚወደን ህዝባችን ፣የምንጠላውንና የማጣላንን ህዝባችን ቢሉ ይሻል ነበር ቢወደለትማ ኖሮ የአገሪትዋና የህዝባ. ሃብት ያን ያህል ቢልዮን ወደ ስዊስ ባንክ. ዘርፎ አስቀምጦ፣ህልና በኖራቸው ኖሮ. የወሎ ራብ ተበለ እንጂ በመለመው ኢትዮጵያ ራብ ገብቶ ብኡ ህዝብ በሬብ. ሲሞት ህዝቡን መርዳት ሲገባቸው ሰምቶ. እንዳልሰሙ አይቸቶ እንዴላዪ፣ ሲያሾፉ. የዎሎ ህዝባችን ሲራብ ለምን ደጀዝማቾ በዛብህ ለምን አልነገርክን ሲሉ ,,,,,,,,,,,, ,, በመጨረሻቼው እግዚአብሔር ፍርዱ ሰጠ፣ሞታቸው ቀብራቸው እራቆታቸው. ያልብስ መግነጃ መቀበራቸው አገሪትዋ. እነዳራቆቷ እርቀ ናቸው ሄዱ።እኔሰ እንጃ ለመሆኑ ኢትዮጶያዊ ናቸው ወይ፣ብየ ራሴን በራሴ ጠየቅኩ፣መልሱ የማይገኝ ጥያቄ።መጠየቅ መጠየቅ መረጋገጥ ነበረብኝ እንጂ። ቀጥሎም የባሰ አረመኔ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱሰ እግዚአብሔር ፈጣሪ የለም ከሃዲ አረመኔ ሕገወጥ ስብስብ ዱሩየ አገርና ሰውም በላ የጦር. መሪዎች ጀነራሎች ያለ ፍርድ ረሽኖ መሪ. አልባ፣መቶ አለቃ አምሳ አለቃ አሰር አለቃ ተራ ወታደሮች ስብስብ ዱሪዎች ካድሬ ሾሞ የጦር መሪዎች ጀነራሎች በነዚህ ካድሬዎች እንዲታዘዙ አርጎ አገሪትዋ አለአስፈላጊ ጦርነት ወታደሮችና ሠላማዋ ህዝብንም አስፈጅቶ በመጨረሻ ጦሩ መሳርያው ለጠላት አስረከበ እናንተ አታስ ፈልጉም የትም በትኖ ፣ አገሪትዋ ለጠላት የጠላት ጠላት አስረከቦ ወደውጭ አገር ቀደም ብሎ የህዝቡ ያገሪትዋ ገንዘብ ዘርፎ ልኮ ሃላም እሱ ሾልኮ ፈረጠጠ ሸሸ። አሁን እንናተ ቃለ መጠየቅ የምታከሄዱት. ለኢትዮጵያ ምን ይጠቅማል ። ላለፈ ሲቃዩ ግፉ መጨፉ የፈሰሰው ቀደም ጎርፍ ልቅሶው እምባው፣ የጠፋው አኲሪ ባህሉ ማንነቱ ጅግንነቱ ፣እርስ በርሱ መፈቃቀሩ ሥነ ሥርአቱ፣አለኝታ የኢትዮጵያ ወታደሮች ኮንጎ መራሹ ፣ኮርያ መራሹ፣ድል በድጋሚ አሸንፎ ጅግንነቱ አስመሰክሮ በማያውቀው አገር ሄዶ ተአምር ሰርቶ ተመልሶ ፣ሌላ በናጀርያ እርስበር ዲየፍራ ጀነራል ያኩቡ ጋዋን ዲያፍራ ለመገንጠል ሲዋጋ ከባድ ለረጅም ግዜ ጦርነት ሰለ ተካሄደ ያን ግዜ ናጀርያ 240000 ብዛት ወታደሮች ይዛ ሰትዋጋ ኤከኖሚዋን ስለ ተቃወሰ ስላልቻለች ለኢትዮጵያ መንግሥት እርዳታ ድጋፍ ሰለ ጠየቀች አምስት ፖይሎቶች ሄዶ ተአምር ሰርቶ ጦርነቱ ቆመ ዲያፍራ ከመገንጠል ያዳኑ ጅግንነታቸው አስመስክሮ ለአገራቸው ኲራትና ክብር ተልኮቻቸው ያለ አንዳች ጉዳት በድል መመለሳቸው የናጀርያ. መንግሥትም የላከው ምስጋና ሳስታውና፣ ደስ ሲለኝ፣በሃላ ግን በናጀርያውያን ያዘንኩ በሌጎስ የኢትዮጵያና የናጀርያ እግርኳሰ ተጫውቶ ናጀርያውያን ስለአሸነፉ ቀደም ብሎረጅሙ የፈረንሳ ዳቦ በብዛት አዘጋጅ ቶ ኖረዋል ናጀርያውያን ሰለ አሸነፉ የናጀርያ ተጫዋቾች ያንን ዳቦ ለኢትዮጵያ ውያን ተጫዋቾች እንኳቹ ይህንን ዳቦ ብሉ ርቧቹ ነው እናንተ ራብቶኞች ናቹ እኛን ማሸነፍ አትችሉም፣ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ራብ ስለ ነበረ ነው፣ ከጦርነቱ በሃላ በኤኮናሚ በጣም ስለ ተንኮታኮተች ሠላም ከሆነ ወታደሮቻዋ ብዛት ለሶስት ከፍላ ፣ሰማንያ ሺ መሬት ሰጥታ አርሶ በግብርና አንቲዳደሩ፣ ሰማንያ ሺ ደግሞ በየፋብሪካ በንግድ በሲብል ሥራ ተሰጥቶቻው በሰላም. ኖሩ። የደርግ መንግስት ባለሥልጣኖ የነበሩ በተለያየ መንግስቱ ሃይለማርያም አፍ አለኝ ብሎ ሲናገር ይገርመኛል ።
@habtamuyosef3492
@habtamuyosef3492 Жыл бұрын
BETAM yemigermegne endtnantna dregit siyastwesut yasdemimalu kezih buwala minm metsihaf alanebim kudetawen betemelekete.tenx deruye.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ምነዉ ጃል ይህንን ውሻ ሠካራም እንዲህ ስታወድስ የወደድንክን ያክልለመጠላት እንገደዳለን አቶ ፋሲካ ?????????????????
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ተከፍሎህ የምታወድስ ነዉ የመሰልከዉ አቶ ፋሲካ ትምሁር የማይጥበቅ የዚህ ከሃዲ ቅንዳሻም ማወደስ ያሳዝናል ያሳፍራል !!!!!!!!!!!!!
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 2 жыл бұрын
ዋውውውው በእውነት ደሬ!!! ደረጀ ሐይሌ ይለያል!!! የሐገራችን የጋዜጠንኝነት ማማ ነሕ።
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 2 жыл бұрын
እውነተኛ በጣም ደስ የሚል የአገላለጽ ብቃት ያላቸው ሰው።በጉጉት ነበር የጠበቁት በተመስጦ ተከታተልኩት።የሳምንቱንም ጠብቃለሁ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ!!አሁን የነዚህ ባለስልጣኖች መቀባጠር ምን ይጠቅመናል!!
@enoughisenough7789
@enoughisenough7789 Жыл бұрын
“Those that fail to learn from history are doomed to repeat it.” Winston Churchill
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
እንዲህ ፈርታችሁ ይህን እኩይ ተምታገለግሉለምን ወደ ውጭ ለሥራ ስትሄዱ በዚያዉ ቀርታችሁ የዚህን ውሻ ተግባር ለማጋለጥ አልሞከራችሁም ቀርታችሁ እሱን እየፈራችሁ ዝም ብላችሁ ሃገር ሲጠፋ ዝም ብላችሁ እብራችሁት የከረማችሁት ???????????????????????
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ይህ ሠካራም ውሻ ምናምንቴ ሃይለማርያም ምናባቱ ያላረገዉ እኩይ ሥራ ነበር ይህ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ ጎበዝ ?????????????????
@ashtesera6949
@ashtesera6949 2 жыл бұрын
Yehe..melata..yemiyasetelagn teyaki seweye new. Ateyayeku...as if he is cleaver. Setasete new yemimeselew. Be kibe eyabelechecheleche.
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
I agree with this gentleman absolutely mengestu Haile Mariam is the reason why we Ethiopia's out in the mess that we have right now 31 years later because he was stubborn he would not to listen to any advisors and he believed war war war that's all this all I've had in his mind he wasn't ready for peace this is why he failed miserably and let the country handed to those criminal tplf and late Eritrea separated from her mother land and make if Ethiopia a landlocked country he is responsible for everything happening the last 31 years because it was not for his stupidity not to leave power with we listen to have acknowledged in his mind I believe we would have been a whole lot better shape than we are right now as Ethiopians
@jaffershurie862
@jaffershurie862 2 жыл бұрын
እስቲ አንዳችሁ እንኳ ሰውዬውን ግፋ በለው እያልን በኢትዮጵያውያን ላይ ግፍ ያሰራነው እኛ ነን ብላችሁ እመኑ:: ሁላችሁም ሰውዬው ጨካኝና አምባገነን ነው እያላችሁ እንደ ሶስተኛ ወገን ነው የምታወሩት የምትጽፉት::
@tummeetujuuba1075
@tummeetujuuba1075 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል ለሥራ ባልደረቦቻቸዉ የማይከብዱ ፣ በዕዉቀት ራሣቸዉን ያበለፀጉ የዕዉነት ምሁር መሆናቸዉን እመሠክራለሁ ።
@quaafseid4475
@quaafseid4475 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ ሲደልል ስለ ሀይሉ ይመኑ ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ሲያወሩ ሰምቸ ነበር እርሶም ደገሙልን በጠቅላላው እጅግ በጣም ወድጄዎታለሁኝ ።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ታዲያ ይህን ሃገር አጥፊ ቅንዳሻም ለምን ታማኝ ነበራችሁ ምሁርነቱ ሳያንሳችሁ !!!!!???????????????
@lehulutube9063
@lehulutube9063 3 ай бұрын
የሚያሳዝነው ሁሉም ልብ የገዙት ሲያረጁ ነው ፤ አሁን እንዴት በሀላፊነት አገርን እንምራ ዛሬ ነው ጥያቄው ስሜታችንን እንዴት እንቆጣጠር ? በእውቀት እንዴት እናስብ ነው ጥያቄው።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 4 ай бұрын
መንጌ,መንጌ,መንጌ የኔ ጀግና አባት ስንት የጀግና ልጆች አሉክ አባቴ በደላም ኑርልኝ ማንም አይረዳህም እኛ የህፃናት አምባ ልጆች እንረዳካለን የኔ ጀግና አባት
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
መንግስቱ ማለት ሰዎች ኢትዮጵያ ጥቁር ውሻ ትውለድ ብለው ይራገሙ የኘበሩ ሰዎች ውጤት ነው!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ከሃዲ ውሻ ፈሪ ሺንታም ነበር የደህንነቱ ሃላፊ ኮለኔል ተሥፋዬ ወልደሥላሤ !!!!!!!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ሃገር ለቆ ታይሆን ውሻ ነፍሱን ለማዳን ፈርጥጦ ነዉ የኮበለለዉ ይህ ምናምንቴ ሃይለማርያም ያን ሁሉ ይቅር የማይባል ጥፋት ፈጥሞ !!!!!!!!!
@alexandergebreegziabher3904
@alexandergebreegziabher3904 2 жыл бұрын
ስለመንግስቱ የሰጡት አስተያየት ይጋጫል። ለሁለት ደቂቃ ማሰብ አይችሉም ችኩል ናቸው ካሉ በኋላ ደግሞ ጂንየስ አርቆ አሳቢ ናቸው ይሏቸዋል።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 4 ай бұрын
እንዴት 😢😢😢 መንግዬ አንተ የተሸወድከው የአምባ ልጆች ብታሰለጥነን ይህ የኮነ አይሆንም ነበር ፈጣሪ ይ ጠብቅህ የኔ አባት
@ForzaPulse
@ForzaPulse 5 ай бұрын
ጨካኙና ነብሰ ገዳዩ መንግስቱ ሃይለማርያም እንደ ጋዳፊ ተቀጥቅጦ ያለመሞቱ ይቆጫል።
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 жыл бұрын
Ato Dereje, please ask Ato Fasika about his favorite book "Food for Billion"which I had a chance to see him reading in 1977 E.C. even during a break in a meeting.
@afandiimuttaqii2894
@afandiimuttaqii2894 2 жыл бұрын
When and where was that?
@addisuginbu5535
@addisuginbu5535 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚመስጥ ነበር። ሁለታችሁም ተንቀሳቃሽ ቤተ መጻህፍት ማለት ናችሁ።
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 2 жыл бұрын
ራሳችሁን ፡ አዱኑ፡ እንኳን፡ ኣይለንም፡ መቼ ? ። አምቦ፡ ከተያዘ፡ ...? ወይ፡ ጉድ፡ ምን፡ እየተደረገ፡ እንደነበረ፡ የታወቀ፡ ነበር ። እሱን፡ ምን፡ እያሰበ፡ እንደ፡ ነበረ ፡ ሁሉንም፡ ባታውቁ፡ ኦንኳን ። ለእነ ፡ ለገሰ፣ ፍቅረ፡ ስላሴ ፤ ፍስሀ ..etc..በመጨረሻ፡ ሳምንታት፡ ከአከባቢው፡ ሲያባርራቸው፡ እሱን፡ ለመሸሽ፡ እንዲመቸው፡ እናንተ፡ ሽመትን፡ ትቀበሉ፡ ነበር ። እሱ፡ ከሄደ፡ በኃላም ፡ ከአሻንጉሊት፡ ፕረ/ተስፋዬ ፡ እና፡ ከሮቦቱ ፡ ተስፋዮ፡ ወ/ስላሴ፡ ሆናቹ፡ የሽሽቱ፡ ጽሑፍ፡ ሄደ፡ ሸሸ፡ ከዳ ፡ ብላቹ ፡ ትቀያይሩ፡ ነበር ። ከ1990+ ኤርትራም፡ 85%+ በኤርትራውያን፡ ተይዞ፡ ነጻ/ ወጥቶ፡ ነበር ። አስመራ ፡ ኤርፖርትና፡ ዓሰብ፡ ኤርፖርት፡በቅርብ፡ ርቀት፡ ታርጌት፡ ሆኖ፡ ነበር፡ ከ1990 በተለይ፡ የኢትዮጵያ ፡አየር፡ ሀይል፡ ሀይሎች፡ ለመጋዘን ፡ እና፡ ለማንኮብብ/ Runway ይጠቀሙበት ፡ የነበሩ ። ስለዚህ ፡ መያዛቸው ፡ ጥሩ፡ ነው፡ ወደ፡ ፍርድ፡ መቅረባቸው ፡ ተገቢ፡ ነው። የፍርድ፡ ሂደቱና፡ አያያዙ፡ ግን፡ በወያኔ፡ ስለሆነ፡ ነው፡ ስህተቱ ። More stability, peace ,more progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia after the evaporation of weyane+
@esubalewgize160
@esubalewgize160 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በታሪኩ እሰካሁን ያለውን ተከታትያለሁ በእኔ አመለካከት ግን ለሀገራችን ቁልቁለትጉዞ ቦይ ተራጊዎች ናችሁ እነ አቶ ፋሲካ ሲደልል ።ልክ እናንተ የነበራችሁን የምን አገባኝ ሰሜት ወያኔም (ኢህድግ-ብልፅግና)የናንተን ታሪክ ተምረው ጭራሸ ያሁኑ በማደጎ ወያኔ ያሳደገው የአሁኑ "መንግሰት "የተባለው ከእናንተ የባሰ ጭካኔ አረመኔ የሆነው ከእናንተ ነው
@טסנה
@טסנה 10 ай бұрын
ግሩም ነግር ስለመንግሥቱ ገመቹ ክኒህ ስው ብቻ ሳይሆን ከሌለኛው የደርግ ባለስልጣን አሻግሬ ይግለጡ መልካም ስብዕና ስምተናል
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 жыл бұрын
A very honest interview. I would like to thank both Ato Fasika and Dereje.
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 жыл бұрын
የዘመኑ ባለሥልጣናት የራሳችሁ በርካታ ኳሊቲ ባህርያት አላችሁ፣ በሥርዓቱ የበታች ሠራተኞች ብንሆንም እናውቃችኃለን፣ ከሥልጣን በስተቀር ብዙ የተለየ ኑሮ አልነበራችሁም፣ የተሰጣችሁን ሃላፊነት የመወጣት ብቃትም ፍላጎትም ምንም አይወጣውም፣ ሙሲና የሚባል ያኔ ተፈልጎ ጥቂት ነገር ቢገኝ ነው፣ አብዛኛዎቻችሁ የምንኮራባችሁ ዜጎች ናችሁ።
@bereketalula5597
@bereketalula5597 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን የመሰለ ታሪክ በቃለ መጠይቅ መልክ በማቅረብህ አንተና (ደረጀ ሃይለ) እና የስራ ባልደረቦችህ ልትመሰገኑበት ይገባል፡፡ እኔ እንኳ እሰካሁን እስከ 15 የሚሆን መፃህፍት በደርግ ከፍተኛ ባለስልጣንና መካከለኛ ካድሬዎች የተፃፉ አንቢቢያለሁ፡፡ ያስተዋልኩት ነገር ለሰሩት ስራ ምንም ፀፀት ያለመሰማትን ነው፡፡ ይህም እንደማስረጃ ማየት የምትችለው ለገፅታቸው በጣም ሲጠነቀቁ እና ላደረጉት ነገር በድፍረት ሃላፊነት አለመውሰዳቸው ነው፡፡ ይህ ለቀጣይ ትውልድ ምን ሊያስተምር እንደሚችል እንጃ፡፡
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
አይ ደረጀ ፋሲካን አታውቁትም ቦርቧሪና የስልጣን ጥም የነበረበት ግለሰብ እንደሆነ እናውቃለን ግን እጅግ በጣም ፈሪ ።አትጠራጠር አራቱም የተመረጡት በመንጌ ሆኖ ውስጡን ሲያውቁ ሴራ ቡርቦራ ጀመሩ
@wakjiradina1030
@wakjiradina1030 2 жыл бұрын
ጣልያን ኤምባሲ ገብተው ተገዳደሉ ነበር የተባለው ለካ ራሱን ነው የገደለው ይገርማል ።መንጌ ሀገር ካጅ ነበር ለካ ከእንግዲህ በቃኝ ከወያኔ ለይቸ አላየውም
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
በኔ አስተያየት ሃይለሥላሴም መንግስቱም ከሃገር በመዉጣታቻዉ ትክክለኛ ነበሩ ባይ ነኝ ።
@aklilumoges8088
@aklilumoges8088 2 жыл бұрын
ወይ ግዜ አሁን ምን የሚሉት መቀበጠር ነው በግዜው አንተስ አብረህ ስትፈተፍት ስትገድል ስታስገድል አልነበረም የስርአቱ አንዱ አካል እስከሆንክ ድሰስ ተፈፀመ ለምትለው ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነህ አንድ መፀሀፍ ብጤ ሞንጨር ሞንጨር ታረጉና ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ በኔ በኩል እንደ ጲላጦስ እጅን የመታጠብ ያክል ነው
@danielgudeta6148
@danielgudeta6148 Ай бұрын
ደስ ብሎኝ የምሰማው.. የሀገራችን የ ቅርብ ጊዜ ታሪክ ስለሆነ
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
እውነ ት ትልቅ ክህደት ነበር ኤርትራ የነበረውን ጦር እንኳን በቀረው ጊዜ ለዚህ ውጣ ብሎ ቢያዝ ባሻእቢያ ትንሽ ብዙ የጦሩ አባላት ከመሬሼን ይድኑ ነበር እይ ፋሲካ እውነት ለታሪክ መስክረዋል መንግሥቱ ሀይለማርያም ሀገር ክህደት ፈፅማል ያመነው ሚሊዮን ተተቃረበ ህግን ክፍል 100%
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
ሁሌ የደርግ ባልሰልጣኖችን ታሪክ ስነሳ ብዙ ነገር እንሰማለን ግን ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ስለ መንግስቱ ከሀገር መውጣት አከራከሪ ነገር ነው እግዚአብሔር ፍቅዶ መንግስቱ በህይወት መኖሩ ካልቀረ ለምን እውነቱን አይናገርም በራሱ አንደበት? እባክህ ደሬ ለዚህ ጥያቄ እልባት ፈልግለት እባክህ ? ስለ ነበሩት የሀገር መከላከያዎች ያ ጦር ሀገር ወዳጁ ለሀገሩ የማይደራደረው ያ ጦር አሞራ ለበላው ያ ጦር ለማኝ የሆነው ያ ጦር ለሀገሩ የተዋረደው ያ ጦር ያልሆነው ነገር የሌለው ዛሬም ድረስ ቁጭቱ የማይወጣልኝ ያ ጀግና መቼም መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነሱ ሀገር ወዳጅ ወቶአደር እንደማይኖረው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስለነሱ ስናገር ነርብስ ነው የምሆነው ለንሱ ሲባል አባባ መንግስቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለእኛ ለህጻናት አምባ ልጆች ለኢትዮጵያ ሠራዊት ለነበሩት ለምን እና እንዴት ከሀገር እንደወጡ መልስ ሊሰጡን ይገባል 4.
@wakjiradina1030
@wakjiradina1030 2 жыл бұрын
መንጌን የወደድኩት ወያኔን አይቸ ነው ወያኔን ያየ መንጌን ያደንቃል ነው እንጅ ነገሩ መንጌ ቆሻሻ ሰው ነበር ለካ ሀገርን ለውሾች አሳክፎ የሰጠ።
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 2 жыл бұрын
ይገርማል ! መንግስቱ ያን ያህል ጎበዝ ከነበሩ እናንተ ታዲያ ብቃታችሁስ ምን ያህል ነበር ? ላገር ሳይሆን ለራሳችሁ የኖራችሁ ይመስለኛል : ሞጋች አለ ?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ እውነተኛ መስካሪ በመሆኖት እናመሠግኖታለን
@SuperJabora
@SuperJabora 2 жыл бұрын
እኔ ግን ደማይገባኝ፤ ብዙዎቹ መንግስቱን ብቻ ይወነጀላሉ፣ ለመሆኑ መንግስቱ ከሌሎች ተለይቶ ጉልበተኛ እንዴት ሆነ???? ለምን እውነቱን አይናገሩም ሁሉም በግዜው ወጣት ነበሩ ተፈጥሮ በራሱ ችግር ነው ስለዚህ ሁሉም አብረው አጥፍተዋል ዝም ብሎ መንግሥቱ ላይ ጣት መጠቆም ይደብራል።
@aseabe4843
@aseabe4843 2 жыл бұрын
መንግሥቱ አብረው ይሰሩ የነበሩ ጓዶቹን ጨፍጭፎ በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን የተቆጣጠረ ሰው መሆኑን ታውቃለህ/ሽ ??
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
@@aseabe4843 ራስን ነፃ ማድረግስ ይቻላል ?ለትውልድ ብሎ ራስን መስዋት ማድረግ ነበር እንጂ የሚያኮራው መንግስቱ እንደማንኛውም ሰው ውስን ነው አምላክ አይደለም የቆረጠ አካል ቢኖር ተው ባይ ሀገር ወዳድ ቢኖር ኖሮ የማይሸነፍበት ምን ተኣምር አለ? ዝም ብሎ እሱ እሱ በግሌ የራስን ንፅህና ለማሳየት ሌላውን ማጉደፍ ያው ነው ለወደፊቱ ፈጣሪ ህዝብን የሚያፈቅር መሪ ይስጠን
@xy808
@xy808 Жыл бұрын
እውነት እብዲህ ያለ ጥልቅ እውቀት ያለው ኢትዮጵያዊ እያለ ነው የማንም ጅላንፎ መቀለጃ የሆነው ? አፌ ቁርጥ ይበልልወ አባቴን መሳይ አባት!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
እውነትም አጥፊ አጥፊ አጥፊ ውሻ ነበር ይህ ምናምንቴ ሠካራም ውሻ ምናምንቴ ሃይለማርያም !!!!!!!!!!!!!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በፍጥነት ወደ ቁልቁለት ያወረዳት ስግብግቡ መንግስቱ ሲሆን የስልጣን ጥመኛ አዛባ ነው
@TsehaiBerhanu
@TsehaiBerhanu 7 ай бұрын
ጓድ ኅይሉ በብስጭት አዝነው " ለሕዝቡ የሚመቀኝ ምቀኛ መሪ አይቼ አላውቅም" ብለው ነበር ።
@tameyetanashe1695
@tameyetanashe1695 2 жыл бұрын
This interview is well explained than others Derg officials by Guad Fasika at least u told the truth about The President . And u are the best so far even if there is the story left over for ur self .However, we the people of ethiopia should know the whole truth as it stay as past story and the main point of the past is to learn and not to do the mistake again whatever was happened. Thank you Especially Dere .u have the knowledge . Well done
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 жыл бұрын
🕯 🕯 Justice for Gonder Muslims!!! 🕯 🕯 🕯 🕯 🕯 Will not forgive and forget till the local Terrorist held accountable.🕯 🕯 🕯 🕯 🕯 🕯 🕯
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 жыл бұрын
🕯 🕯 Justice for Gonder Muslims!!! 🕯 🕯 🕯 🕯 🕯 Will not forgive and forget till the local Terrorist held accountable.🕯 🕯 🕯 🕯 🕯 🕯 🕯
@frewzeru2809
@frewzeru2809 9 ай бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል በእዉነት አቀኛ ሰዉ ነዎት አከብረዎታለሁ::
@tigistkebedegulma7942
@tigistkebedegulma7942 2 жыл бұрын
Thank you Ato Fasika you opened my eyes wider no confusion. You told the hysterical fall of President Mengestu what a shame leaving those wonderful and disciplined ETHIOPIAN SOLDIERS up in the air and forcing them begging in the streets. After that to put them through hell by loosing their identity and Ethiopian dignity. I will never forgive P. Mengestu for that. Thank you Dereje for asking difficult questions and for your professionalism. I will definitely buy your book Sir when I come back home.
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
መንግስቱ ህ/ማርያም? ስንት ግፍ ነው የፈፀመው? እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠዋል:: በምድር ቢቀር? በሰማይ አይቀርም::
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
Reyot - Interview with Comedian Dereje Haile
1:00:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 74 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15