እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ግሩም አረንጓዴ ስፍራ ተዘጋጀልን# addis today# green park

  Рет қаралды 100,137

Addis today

Addis today

Күн бұрын

#ሊያዮት የሚገባ የአዲስ አበባ ምርጥ መናፈሻ በመሃል መስቀል አደባባይ በነፃ የሚገባ
#Breathtaking green park in addis ababa just behind the Compound of Economic Comissionfor Africa (ECA)❤❤❤❤
Free entrance

Пікірлер: 236
@ttcftf2553
@ttcftf2553 4 жыл бұрын
ዶር አብይ ምርጥ መሪ አገራችንን አነቃቃት፡፡ ዕድሜና ጤና ለመሪያችንና ይህን መልካም ነገር ለሰሩ ሁሉ፡፡ ተባረኩ
@meseabate494
@meseabate494 5 жыл бұрын
እንዴት ያምራል በጽዳት ከተያዘ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ👆💚💛❤
@Getaneh188
@Getaneh188 5 жыл бұрын
We need more of this parks. ጫት ቤት ከመሄድ መናፈሻ ሄዶ ስለሰው ሳይሆን ስለሳይንስ ማውራት።
@abelsolomon3058
@abelsolomon3058 4 жыл бұрын
ሲያስጠላ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
ታከለ ከመጣ ሸገር ብዙ አዳድስ ነገር እያሳየች ነዉ በጣም ደስ ይላል *በነፃ መሆኑ ደግሞ ድንቅ ነዉ*
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
ደስ ሲል:: ሀገሬ ሁሌም እንደዚህ ውብ ሁኚ :: ክፋሽን አያሰማን
@Addistoday
@Addistoday 5 жыл бұрын
By the way i am following your channel. I enjoy updating my english with you Fre habesha tube. Keep up the good work!
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
Thank you and you too bro keep going. በእውነት በጣም ነው የማደንቃችሁ ኢትዮጵያ ያላችሁ ዩቱበሮች:: እኛ እኮ ጊዜ ብቻ ነው ችግራችን እንጂ ኢንተርኔቱ መብራቱ 24 ሰአት! Anyway berta. Also ask other youtubers to share your video. If you like,i will share one of your videos sometime this week with my community and hopefully you will reach 10k soon !
@aynalemwoldetensay6306
@aynalemwoldetensay6306 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል❤️❤️❤️ፅዳቱን መጠበቅ ግን ግድ ይላል❤️ ትንሽ እሷ ላይ ችግር አለብን😁😁😁
@lalam9005
@lalam9005 4 жыл бұрын
❤❤😜😜
@helinaanreasson1194
@helinaanreasson1194 5 жыл бұрын
Wow betam yamral!! Ethiopia nurilen lezelalem!! Wenzochis, ensesoches, zafochis, teraroch , webetesh!!! Egziabher Etiopian Tebkat!!
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ እምር በይልኝ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
Thank you for the tour!! Dr. Abiy the visionary is accomplishing one goal at a time! 👏🏽 Be blessed my people
@ajjsjs8127
@ajjsjs8127 5 жыл бұрын
እውነት ደስ ይላል እናመሰግናለን...
@meskelebirru4291
@meskelebirru4291 5 жыл бұрын
Wawu baxem dass yilaal bartu
@njjjhh780
@njjjhh780 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልክህን ለመጀመሪያ ጊዜ አሳየህን ክክክ እናመሰግናለን
@halemaeutopia5132
@halemaeutopia5132 5 жыл бұрын
ወኔ በጣም ደስ ይላል ስይምረ እነመሰግነለን
@barakatcell3635
@barakatcell3635 5 жыл бұрын
ዋው ነው ድምፅክ እራሱ ስሙኝ ስሙኝ ይላል
@bilchayeayane5991
@bilchayeayane5991 4 жыл бұрын
Dr.abiy sile melkam sirah egiziabher yibarkih
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ቆጆ ነገር ነው ያሳየከን በርታ ቀጥልበት እናመሰግናለን
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ገና. ሸገር. ልዩ. ትሆናለች. እድሜ. ጤና. ይስጠን. እንጂ. 🌱🌱🌱🌱🌱🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳 👈👈👈👈👈
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ሸገር ልዩ የምትሆነው የአዲስአበባን ህዝብ እየነቀሉ አይደለም። ደግሞ ድሮም ይሄ ቦታ አረንጓዴና ውብ ነበር።
@brighthigh8803
@brighthigh8803 4 жыл бұрын
Wow.....ewunet betam miyamiri newu ahunim kezi belayi enitebikaleni......egizabihir ethiopian ena ligochani abizito yibarikilin
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
Wow I used to play football there thank you bro kip it up the good work
@desbeleful
@desbeleful 5 жыл бұрын
Nice park thanks Addis Ababa municipality’s and semere for posting this lovely video
@tayriedatadsi1221
@tayriedatadsi1221 5 жыл бұрын
Awe enmetalen tenk marye dese ylallll beselam Ethiopia engaba enj
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@tayriedatadsi1221 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@yotor5576
@yotor5576 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር አምላክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባሪክ
@burtrellglascoe6716
@burtrellglascoe6716 4 жыл бұрын
Beautiful 💗💕❤️🙏🏽thank you so much for sharing this beautiful video 🙏🏽🙏🏽👌🏽👌🏽🥰🥰💗💕❤️
@delilabdulkader8313
@delilabdulkader8313 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ይመችህ ፈታ ዘና ብለናል ሀሪፍ ነው በርታልን ትልቅ ምስጋና አድርስልን ለብልጽግና ፓርቲዎች ሰርተው ስላሳዩን ትልቅ ክብር አለን ለነሱ ከሰው ሀገር እኩል አረጉን ተመስገን ይብላኝ ለእስክንድር ነጋ
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
ዋው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏😘
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ update on time
@Dan-uy1dh
@Dan-uy1dh 3 жыл бұрын
It's all what we've been dreaming about. I hope the people who goes to the park, respect it.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 4 жыл бұрын
I just subscribed. Will not skip the commercials as well. Keep up the good work.
@gumertube5658
@gumertube5658 5 жыл бұрын
Just subscribed. Looking forward to your videos
@ወሎገራገሩደስይላልሲጠሩት
@ወሎገራገሩደስይላልሲጠሩት 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ውቤቷ ሀገሬ ኢትዩጵያ
@yeshiwoldearegay6390
@yeshiwoldearegay6390 4 жыл бұрын
Wow endt yameral Dr Abeyi Egezabher yibarekh geta ethiopian yitebek
@gorawyilikal4350
@gorawyilikal4350 4 жыл бұрын
Good Job ! Many thanks for sharing👍🏾
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
Wow zare gena mlekihin ayehuki eseke zare b demitsi becha nbre mawikehi tebark wondem
@nathanman6847
@nathanman6847 5 жыл бұрын
This is great public park, we need more...cant wait until I come and play basketball. Stay blessed Ethiopians
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 4 жыл бұрын
I love it thanks for sharing broye ❤️😊😘😍
@behailuw.medhin3538
@behailuw.medhin3538 4 жыл бұрын
ሰርቶ ማሳየት እንዲህ ነው።እናመሰግናለን
@zobleselam5695
@zobleselam5695 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ በርታ። እናመሰግናለን ።
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
በርታ በዚህ ዘመን ወየሁ ወየሁ የሚል አርት አሳርፈን ።
@teddynamrud213
@teddynamrud213 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 5 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐ ታኬ እድሜና ጤና ያንተ ድንቅ ስራ በርታልን ግሩም ነው ግን የኢትዮ ህዝብ አካባቢን ማፅዳት አይወዱም አሁን ነው የሚያቆሽሹት
@messialean3260
@messialean3260 5 жыл бұрын
Mseletene yenorbenale
@astertaye4546
@astertaye4546 4 жыл бұрын
We have to pray for abut he is visionary’ and honest person he never forget he came from Poor family god bless you and your family
@astertaye4546
@astertaye4546 4 жыл бұрын
Abiy is our hero blesse tackle uma bless abiy
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@messialean3260 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አናመሰግናለን።
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Good jobs go head do your job
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 3 жыл бұрын
You Are very positive persen i wish best my brother
@jesusislordrozina9974
@jesusislordrozina9974 4 жыл бұрын
Wow beautiful 💓
@addismersha2904
@addismersha2904 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበረ ነገረግን ብዙ ብሱት ጥያቄያቸን አልተመለሰመ ነብስ ይማር ለታረዱት ምስኪን ወገኖቻች ለታገቱት ተማሪዎች
@ethioman1241
@ethioman1241 5 жыл бұрын
SEmere ty as always ,,wow betam des yelal...Ethiopia rise!!!!!
@TheoatStudio
@TheoatStudio 5 жыл бұрын
Good to see the city has some open green area. More such spaces are expected. Thanks for sharing.
@mahmmed6190
@mahmmed6190 4 жыл бұрын
በርታልንወድም የውነትደስይላል
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 жыл бұрын
Wow twelje yadekubet sefer (07) estifo park hone yameral👌👌
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝
@hawaendris4501
@hawaendris4501 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርክአላህ
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል
@Lowi200
@Lowi200 4 жыл бұрын
shalom shalom betam des ylal. asabun letwld slehone agern twldn maseb yalen tnsh weys tlk madreg betam des ylal tebareku .
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 4 жыл бұрын
Wow 🙏👍👍👍😍😍👌
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ መሪ በርቱ ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ እድግ በይልኝ እናት ሀገሬ
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የአብያችን የድካም ውጤት ስላስጎበኘኸን አብያችን ምርጫችን ነው የገባው መሪ የውጭውን እስታይል ለወገኔ ያስፈልገዋል ገንዘብ አውቶ መዝናናት ስለማይችለው ለምስኪኑ ህዝባችን ሽንጡን ገትሮ የሚሰራ መሪ አሁን ነበር ያገኘሽውበጥባጭና አውቆ አበድ ፖለቲከኞች ባይበጠብጡት ኖሮ በርታ አብያችን ከጎንህ ነን
@almaztafa2563
@almaztafa2563 4 жыл бұрын
እነዴትያምራልእሴይይይይይይይይይይይይይይ፣አብቹናታኬእግዚአብአሔር፣አብዝቶይባረካቹህ
@gentapk1620
@gentapk1620 5 жыл бұрын
ወይኔ በማርያአም እንዴት ደስ ይላል የውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አሁን ያአየውት እንዴ አገራችን በጣም ተሻሽላለች ማለት ነው አገሬ እንደገባው ነው የምጎበኘው እግዚአብሔር ለዛ ያአድርሰን በጣም ነው ያአስደሰተኝ ውጭ አገር ነበረ የመሰለኝ ስላአስጎበኘክን እናመሰግናለን
@abebenunu9617
@abebenunu9617 5 жыл бұрын
Wow it's beautiful and green place
@lubie31
@lubie31 5 жыл бұрын
mekemechawoch sir kushasha yitayal, sidatu metebek alebet, betam tru sira new wondim semer berta,enameseginalen
@sarahmariam91
@sarahmariam91 5 жыл бұрын
Semere wendemachne lemtsetne merja kelbe enamsegenalne berta 😍😍👍👍
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ እኔ በአገራችን እንድኖር ብዬ ሁሌም የምመኘው ነገር በጣም ደስ ይላል
@almazjanka763
@almazjanka763 4 жыл бұрын
👍 good job
@fethiyakedir4751
@fethiyakedir4751 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ነገሩንም ሰላሳየሄን
@irenaeba1724
@irenaeba1724 5 жыл бұрын
I like green environment ,really Ifeel happy !
@alemneshlemalema6316
@alemneshlemalema6316 4 жыл бұрын
Hagere edih samrbat mayet new yemiasdestegn hagre ethopiayeeee❤💚💛
@deregeabay4735
@deregeabay4735 3 жыл бұрын
Thanx to the great leader Dr ABIY AHMED !!!!!!! Peace
@elsabekele2302
@elsabekele2302 5 жыл бұрын
እንዴትያምራል ወንድም ስለአስጎበኘህን እናመሰግናለን
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Thank you for shearing ! Am glad to see this , Bc our people deserve more Piece full & green places together as before , I ❤️ my Country 👍
@Landofthefree8
@Landofthefree8 5 жыл бұрын
Good job bro
@lilianarossi8959
@lilianarossi8959 4 жыл бұрын
Good job bro 👏👏👏👏
@rutahaile3462
@rutahaile3462 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን ። በዚህ አጋጣሚ ኤልያስን ሰላም በልልን
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ። ነገን ለመዝናናትና የፓርኩን ንፅሕናን ዛሬ ጠብቁ !
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 жыл бұрын
Jezakumulaheyiren እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው ::::::
@efratamelese4178
@efratamelese4178 5 жыл бұрын
Woooow betam yamerale ewunet
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
Wow dese yilal
@jahgarment5044
@jahgarment5044 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል! ከህንፃ ይበልጥ ውበትና ህይወት ይታይበታል!
@kasuhuncastro283
@kasuhuncastro283 5 жыл бұрын
Abet indet dase yelale wondime baxam inamasagenale 😘😍😘😘indaze green mazinagna mayate majamareya geze new 😍😘😍😍😍 ka sidat heje fata inonalen ka chickochi woyim frendochi ga 💚💛❤hagre Ethiopia
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። 📝📝📝
@tedymeaza8796
@tedymeaza8796 4 жыл бұрын
ካፌ ቢኖረው፤በተረፈ ለማንበብ ምርጥ አማራጭ!!
@selamdiriba9923
@selamdiriba9923 4 жыл бұрын
Wooow
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ 4 жыл бұрын
ከ አዲስ አባ ከወጣውኝ 27 ዓመት ሆኖኛል እስጢፋኖስ ያደኩበት ሰፈሬ ነው በደዚህ አይነት ለውጥ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛ ላንተም ቴኒኪው ሼር በማድረግህ 🌴🍀🌿☘️🌱
@workneshmegerssa2968
@workneshmegerssa2968 5 жыл бұрын
Zafoch yitekalubat. Betarefa arif naw.
@Sarbet888
@Sarbet888 4 жыл бұрын
Whoever was responsible for creating this park, we all appreciate you.
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 4 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው ለህዝባችን ሲደክመው ማረፊያና መፀሐፍ ማንበቢያ መዘጋጀቱ በርቱበት ሌላው አካባቢ ያስፈልጋል ፈጣሪ ይርዳችሁ::!!!(*!*)
@messialean3260
@messialean3260 5 жыл бұрын
Betam tru naw gen sawu koshaasha b agebabu mswgde melmede albete.b ateklete laye meramamde yelebtem. This would be my big dream for my country in the future.
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 5 жыл бұрын
ሰላም ብለናል መልካም ሠው
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 жыл бұрын
wow Amezinge Gbu
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Enamsegnalen betam
@hanajembru4328
@hanajembru4328 4 жыл бұрын
Wow
@leletayele4021
@leletayele4021 4 жыл бұрын
Gobz breta 👍👍👍
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 5 жыл бұрын
woooow des sel enamsegnaln wendem
@sarahmariam91
@sarahmariam91 5 жыл бұрын
Wow yamrale hagere abso kager sirake adleme tsdwe koshashaweme yenafekal enam hulum sewe ende rasu betsedatna benkebkabi meyaze albet teruna zena yemiyarge yemitla sew yelme lemzenagn lemketatriya menfesene lemadese lemanbebe ...... des yelale selamna feker le Ethiopia hagerachne zergnochme leke endezi menafesh tseda belu zer legeber beha new
@emebetemiru5992
@emebetemiru5992 4 жыл бұрын
👏👏👏👏💖
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 5 жыл бұрын
Viva Dr aby Ahmed we love you from Californian. You are the best lider.
@Getaneh188
@Getaneh188 5 жыл бұрын
Leader not lider.
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
It's beautiful❤❤❤
@hikmamehd301
@hikmamehd301 4 жыл бұрын
ታከለ ኡማና አብይ አህመድ የስልጣን ጊዜያቸው ያርዝምልን ከጤና ጋር
@987654321susu
@987654321susu 5 жыл бұрын
Well done Abechoo 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😄😄
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 4 жыл бұрын
ቆንጆ
@hanannicenwhanan6529
@hanannicenwhanan6529 5 жыл бұрын
Wow betam yamerall
@abdureisende43
@abdureisende43 5 жыл бұрын
Wow great!!
@lilianarossi8959
@lilianarossi8959 4 жыл бұрын
Bertalin
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 5 жыл бұрын
በርቱ ወድሞቼ እመቤቴ ትጠብቃችው
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 10 МЛН
እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray
20:47
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 364 М.
ሜክሲኮ!! ደብረወርቅ ህንጻ ምን ገጠመው? Addis Ababa walk and talk
11:34
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 41 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН