Meditation እና Yoga አቁሙ

  Рет қаралды 1,885

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ነው በጣም አንቂ በተለይ በዉጭ ላላለን።
@martasafa7325
@martasafa7325 6 күн бұрын
ወድማችን እናመሰግናለኖ በርታ ❤❤🎉🎉🎉
@AshagerAbebe
@AshagerAbebe 2 күн бұрын
" ዮጋ ለሰው ልጆች ጤንነት የሚሰራ አተነፋፈስንና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መሰረት ያደረገ ጥበብ እንጂ አንተ እንደምትለው ከሠይጣናዊ ድርጊት ጋር የተያያዘ አይደለም ይህንን የማስተካከያ አስተያየት የላከልህ ኢንስትራክተር አሼ የአውስትራልያው ኢንተግራል ዮጋ አካዳሚ የማዕረግ ተመራቂ ሠላምህ ይብዛ ነመስቴ
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 4 күн бұрын
Wenedeme tenatu tekekel ayedelem!!! 90/100 mata seyetan ga tewat kedase !! Egziabeher yemaren!!
@goitomabadiabadi
@goitomabadiabadi 6 күн бұрын
በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewalemu1470
@getachewalemu1470 6 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርተ ነው ሰለ አተነፉፈሰ ምን ሀሳብ አለህ?
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 6 күн бұрын
እኔ በካቶሊክ እምነት ውስጥ ነኝ: ዮጋ እንደማይፈቀድ ለክርስትያን ድሮ ነው የተማርኩት
@leddisplay8293
@leddisplay8293 6 күн бұрын
Ena yoga ayimekerim ketebale katolikinetim yaw yoga new temelesh wey temeles wede orthodox wanawa enat bete christian
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
OK ጥንቆላ በዉጭ አገሮች ዘመናዊ ህክምና ና ፍቃድ ያለው ስራ ነው
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 6 күн бұрын
Tenquy (dabilos) ga mehed. Egziiyabhern mesdeb ma let new mihret yelewum
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 6 күн бұрын
አንድ የማይገባኝ ነገር አዛዝኤል በለዉ ጋንጩር በለዉ በሲኦል በለዉ በገሃነም ከታሰሩ ታዲያ መሬትን የሚበጠብጠዉ ማነዉ
@elaybright8884
@elaybright8884 6 күн бұрын
እራሱ አጅሬዉ ስመብዙ ነው እንጂ
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 5 күн бұрын
አድራሻህን ማግኘት እፈልጋለሁ።
@noahsark-1221
@noahsark-1221 5 күн бұрын
0965067788
@asinakuberihun375
@asinakuberihun375 4 күн бұрын
ኧረ ከ100 ሰዉ 2 ሰዉ ብቻ?
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 6 күн бұрын
መምህር ግርማ ሰምተዉ ይሆን ባለ ሙሉ ኢንነተርቪዉ 😢
@addisalemayehu60
@addisalemayehu60 6 күн бұрын
እነሆም፦ ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ። (ማቴ 8፥29) እዚህ ጋር ዲያብሎስ የተናገረው ሀሰት ነው ማለት ነው? ዲያብሎስ በእግዚአብሔር እጅ ሲወድቅ ሳይወድ በግዱ እውነት ይናገራል።
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko 6 күн бұрын
Esuma sigeref ewunetin tenagro wede esat yigebal
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 3 күн бұрын
ሰይጣን በስላሴ ሲታዘዝ እውነት ይናገራል። ስለ ኢየሱስ የመሰከረውን ሰይጣን አትርሳ። ካላወክ በግምት አታውራ።
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
የአቡነ ጴጥሮስ እንባ እየተናነቃቸው የተናገሩት
25:30
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 760
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40
♦️ ማጭድ መጥቶልሃል እንግዲህ ♦️ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ♦️
57:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
እንዳልክ ከኦርቶዶክስ ላይ እጅህን አንሳ ጭራሽ ስድብ
33:35
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 2,4 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН