ጷግሜን ለምን እንጠመቃለን? ጷግሜን መጠመቅ መተት፣ ድግምት እና እድሳትን ይሽራል! ጷግሜ 3 ሰባቱ ሰማያት ይከፈታል ሁሉንም ጸሎታችሁን ጸልዩ!

  Рет қаралды 32,724

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

10 ай бұрын

Пікірлер: 256
@Nafikot13246
@Nafikot13246 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት በረከት አማላጅነት አይለየን
@alamug8120
@alamug8120 10 ай бұрын
አባታችን፣በዕጋ፣ያኑርልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 10 ай бұрын
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen 🤲AMEN yemebetach melija tebekawa ayileyen AMEN 🤲
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 10 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ መልአከ ሩፋኤል ዘውትርነው እምፀልየው ውሃ አቅርቤ እጠጣለሁ እጠመቃለሁ ከእስራቴ ፈቶኛል አምላከ ቅዱስሩፋኤል አገራችንን ይጠብቅልን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 10 ай бұрын
አሜን በእውነት አባታችን እንኳን አደረስውት ወድ አባታችን ኑርልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 10 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ተማፀንኩት ከበሽታው ያድነኛል ከሆዴ ሦስትም በሽታዎችን ተወግደዋል ቅዱስ ሩፋኤል እልል ብላቹ አመስግኑ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 10 ай бұрын
እልልል እንኳን ደረሰልሽ ቅዱስ ሩፍኤል
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 10 ай бұрын
እልልልልልል❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 10 ай бұрын
እልልልልልል❤
@davedavdo
@davedavdo 10 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማሩን የጻጉሜን ጥምቀት ለድህነት ያርግልን አሜን
@halyluya4023
@halyluya4023 10 ай бұрын
አሜን በጸሎት አስቡኝ አባቴ ገነተማሪያምን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 10 ай бұрын
🙏💒🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@babeyturuneh8419
@babeyturuneh8419 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kitessemakit
@kitessemakit 10 ай бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@user-pe1mz1vs6d
@user-pe1mz1vs6d 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ
@marieabrare4783
@marieabrare4783 10 ай бұрын
አሜን ፫\\ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🌿🌿🌿👐👐👐
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል በረከቲ ቃለ ኪዳኑ ከሁላችን ህዝብ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን ❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️
@helenhagos8774
@helenhagos8774 10 ай бұрын
አአሜን አሜን አሜን የሩፋኤል ምልጃው አይለይን🙏🙏🙏🙏
@user-bm5tb1ti3d
@user-bm5tb1ti3d 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 10 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰመማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@senayeyasu9344
@senayeyasu9344 10 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ut2cl3zx5b
@user-ut2cl3zx5b 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን !!!
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 10 ай бұрын
ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ያሳደከን አባታችን አሁንም ለዚ ቀን ያበቃህን ሁሌም ምልጃህ ያልተለየን አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የጤና በልጅ በትዳር የምንባረክበት ዘመን አድርግልን አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@afcs7804
@afcs7804 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት
@abbeegraham8060
@abbeegraham8060 10 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜን ከፀጋ እናም ከሰላም ጋር ያብዛሎት አሜን
@hdbdvzhvxh1390
@hdbdvzhvxh1390 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳቹው ቅዱስ ሩፍኤል ምልጃው ፅሎቱ ልመናው በርክቱ እርዴኤቱ ከሁላችን ጋር ይደርብን ቅዱስ ሩፍኤል ይጠብቀን ለሁላችን እግዚአብሔር በስላም አስጀምሮ በስላም ያስጨርስን ቅዱስ ሩፍኤል ሀገራችን ስላም ፍቅር እምነት ተስፍ ይስጠን ለሁላችን
@rahelbiders905
@rahelbiders905 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወተሰ ይሰማልኝ የኔ ዉድ አባት።
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk 10 ай бұрын
አሜን ፫❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RedietRedu-yh9kr
@RedietRedu-yh9kr 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@abushbelachew132
@abushbelachew132 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 10 ай бұрын
amen amen amen Kalewute Yesamalen Abetachen Enkawuna abero aderasen ❤❤❤
@masratmasra1127
@masratmasra1127 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታ ችን አሜን አሜን
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 10 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን!
@izaanakizaanak9104
@izaanakizaanak9104 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን👏👏🙏🙏🌻🌻
@haimanotgetacew666
@haimanotgetacew666 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር እሜን ይስጥልን አባታችን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኩቡር ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ቁዱስ ሩፍኤል በፆሎቱ በኣማላጅነቱ ይርዳን
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያሰማልን 🙏
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 10 ай бұрын
አሚነአሚነአሚነ.የቅዱስ.እሩፋኤል.በረከት.ይድረሰን❤❤❤
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 10 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን አደረሰዎት አሺ የተግባር ክርስቲያን ያድርገን እንጠመቃለን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@user-qx2rj5mn8l
@user-qx2rj5mn8l 10 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኳን አደረሳችሁ
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የመላእክት ኣለቃ ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ቡምልጃው በፀሎቱ በቃልኪዳኑ ያስበን ያስበኝ እውነት በጣም በረከቴ ርቆብኝ ሰላሜ ጥፍት ብሎ ገንዘቤን የት እንደሚገባ የማላውቅ ደካማ ሰው በረድኤቱ ያስበኝ መምህሬ በፀሎትዎ ያስብኝ 😢😢😢
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@weinshetmihrtabe9057
@weinshetmihrtabe9057 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሕና መጡ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@mahelet21
@mahelet21 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤ አፀደ ማርያም ከነ ቤተሰቤ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@mimimimi5226
@mimimimi5226 10 ай бұрын
Amen kalehiwet yasemaln abatachn
@user-sb3cp8ih1r
@user-sb3cp8ih1r 10 ай бұрын
amen.amen.amen
@ndnb913
@ndnb913 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ እሩፋኤል ረደኤት በረከት ከይለየን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 10 ай бұрын
የመላኩ ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱና እረዴቱ ምልጃው አይለየን አሜን። እሽ አባታችን አምላካችን ከ መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል በረከትን ያካፍለን ። መተቱማ በጣም አስቸግሮናል ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታን እንጂ ከባድ ነው ። ኑሩልን ያቆይልን አባታችን።
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 10 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊
@lidacall9142
@lidacall9142 10 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን አሜን
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ሩፍኤል ወዳጄ ሁሌም አትለየኝ❤❤❤
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲✝️✝️🕯
@senaitberhe3639
@senaitberhe3639 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤️❤️❤️❤️
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 10 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@mili1621
@mili1621 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ፤ እመአምላክ ለሁላችንም መልካሙን ታሰማን።
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 10 ай бұрын
Amen Amen Emen memher qale hiwet yasemalen
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 10 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏💒💕👏🙏
@samirabh8469
@samirabh8469 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ፣ቃል በርከት ያስማልን ለኛም የቅድስ ሩፍኤል በርከት ረድኤት ይደርብን አሜን❤❤❤
@lchielyas3652
@lchielyas3652 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማን
@mikerjemere5020
@mikerjemere5020 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እርጉስ መናፍስት ሰውረን ይቅርም በለን. አሜን ❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የሊ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው ረድኤቱ አይለየን 💐🙏💐🙏💐🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ከአፅያት ማስርያ የምንፈታበት ዘመን ያድርግልን ፈታየ ማዕፅን ቅዱስ እሩፋዬል አባታችን ኢትዮጵያ አገራችንን ይባርክልን ይጠብቀን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እኛም በስደት ያለነው ለደጃ ኪዳነምህረት እናቴ ታብቃን ❤
@birhanegebreigziabher7922
@birhanegebreigziabher7922 10 ай бұрын
Amen kaleywet yasemalne
@user-bt7xe5we5k
@user-bt7xe5we5k 10 ай бұрын
ግሩም ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እነ ጤነ ይስጥወት የኔ አባት❤❤❤❤❤❤
@marieabrare4783
@marieabrare4783 10 ай бұрын
ቅዱሰ ሩፋኤል ሰላም ያዉርድልን 👏😥😥
@user-ht3wt4rs6u
@user-ht3wt4rs6u 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@alamark1631
@alamark1631 9 ай бұрын
አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን
@user-mi8hi7cr6g
@user-mi8hi7cr6g 10 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏💒
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 10 ай бұрын
አባታችን እውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ እናተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን የማናውቀውን እድናቅ የምታደርጉት ጥረት ቀላል አይደለም እኛንም ማስተዋል ይስጠን
@tedaddis8146
@tedaddis8146 10 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@heymietp8287
@heymietp8287 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥
@setwaadane3343
@setwaadane3343 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😢
@elaela671
@elaela671 10 ай бұрын
ኣሜንንን
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m 10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ አይለየን
@absalatkasai8392
@absalatkasai8392 10 ай бұрын
አሜን አባቶችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@setwaadane3343
@setwaadane3343 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንየቅዱስ ሩፍኤል በረከት ይደርብን
@bettyt9714
@bettyt9714 10 ай бұрын
አሜን አባታችን ኑሩልን🙏🏽
@alain647
@alain647 10 ай бұрын
Amen Amen Amen batechin kaliwoten yasemalin enmen betage yetebikilin abetachin zemenoten yaserezimelen
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 10 ай бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemmayared1921
@zemmayared1921 10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ እና ከዚህ በፊት የማናውቀውን ትምህርት ነው ያስተማሩን:: እናመስግናለን አባታችን:: የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 10 ай бұрын
እሺ አባታችን እናረጋለን❤❤❤❤❤❤
@salmamulunesh3334
@salmamulunesh3334 10 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwat yasmlen
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 10 ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን።
@WelelaHailu-kp3yo
@WelelaHailu-kp3yo 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰሜልን አድሱ አመት የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልን የጳጉሜ ወር የታሰረ የሚፈታበት የታመመ የሚድንበት ያዘነ የሚፅናናበት ያድርግልን ቅዱስ ሩፋኤል በያለንበት ይጠብቀን
@mayetmelkamnewmayet8080
@mayetmelkamnewmayet8080 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@fekedeshath1109
@fekedeshath1109 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሉት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@mahlettesfaye3631
@mahlettesfaye3631 10 ай бұрын
Amen Kalewhyiwet Yasmelin endme ena tenan yistilgn yene Abat ❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክላቹው እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@user-vd6tg4le6i
@user-vd6tg4le6i 10 ай бұрын
አባቴ ፀገውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋውን ጨምሮ ይስ ጥልን
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 10 ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን አባቴ ንሰሀ ሳልገባ አድስ ዓመት ሊገባ ነዉ በዉጭ ነዉ ያለሁት እመጣለሁ ብየ ነበር አልደረስኩም እባከዎት ላስቸግረዎት ንሰሐ ዓባት ይሁኑኝ
@user-vk6pd1eb7i
@user-vk6pd1eb7i 10 ай бұрын
አባታችን እንኳን አደረሶዋት💕🙏💕
@education_trening_chanal
@education_trening_chanal 10 ай бұрын
እሺ አባ እንጠመቃለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 58 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4,9 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 17 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
መንፈሳዊ የጦር ዕቃ ይዛችሁ አጋንንትን ለምን መዋጋት አቃታችሁ?
11:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር ይባላል? ወይስ አይባልም?  በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)
37:31
መምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ Mr Haile Mariam Zewedu
Рет қаралды 3,5 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН