ቅቤን የሚተካ የዘይት አነጣጠር/የፆም ምግብ አሰራር/Ethiopian food|how to make fasting food/food Ethiopia|ethiopia

  Рет қаралды 18,267

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ንው እጅሽ ይባርክ ባለሙያ ንሽ 👍👌🌷💕
@astermekonnen4437
@astermekonnen4437 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ZeharaMeki
@ZeharaMeki 16 күн бұрын
ማሻአላህ
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 2 ай бұрын
Amazing ❤❤❤
@yonashagos1157
@yonashagos1157 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ በርቺ።
@Stota-x2g
@Stota-x2g 2 ай бұрын
lemskirnet new yemetahut mokrewalehu gud gud byalehu be kinche new yemokerkut yemigerm new lyunet yelewm kitfo degmo cifeta mokre enegrshalehu betam new mamesegnew ejishin ayikortmew
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን ያልገባኝ የጨመርሽው ዉሀ ሲንተከተክ ተነነ ወይስ ?እና የዉሃው ጥቅምስ ምንድነው?እባክሽ መልሽልኝ ስራዎችሸ ሁሉ 1ኛ ናቸው❤❤❤
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የውሃው ጥቅም በዋነኝነት ዘይቱ ከእሳቱ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳይኖረው ነው ሌላው ደግሞ ባጋጣሚ ውሃ ነገር ቢረጭ ተፈናጠቆ እንዳያቃጥል ነው በመጨረሻ ውሃው ስለሚፈላ ይተናል ለዛ ነው መጨረሻ ላይ የማይኖረው
@senaitdadi3698
@senaitdadi3698 2 ай бұрын
ወሃ ኣልጨመረችም በዘይት ነው ያለቀለቀችው
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 ай бұрын
የኔ እህት የውሀው ጥቅም እንደሚመስለኝ ዘይቱን ብቻ ከሆነ የመቃጠል ጣዕም ሊያመጣ ይችላል
@mykitchenstories761
@mykitchenstories761 2 ай бұрын
Very nice
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 ай бұрын
ኮሠረት እደአከባቢዉ ይለያል መሠለኝ ከሴ ነዉደ መሠለኝ
@GenetGetana
@GenetGetana 2 ай бұрын
ከእሲ ይሆናል
@terytill3652
@terytill3652 2 ай бұрын
እህትዬ እኔም እንድንቺ እሰራለሁ የማደርግው ግን ኦቨን ውስጥ ነው ዘይቱን እና ቅመሙን እደባልቄ ከሦስት ቀን ያላነሰ አስቀምጣለሁከዛም ኦቭን ውስጥ በ 300 ለ ግማሽሰአት አቆይና ካወጣሁት በሁዋላ ቶሎ አላጠለውም አሳድሬ አውለዋለህ በጣም ሽታው ተይው ቅመሙን ደግሞ ቅቤ ካነጎርኩ በሁዋላ ማሻ ይሆነኛል አልጥለውን
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የምትሰሪው ቅመሙ ከዘይቱ ጋር በቆየ ቁጥር የበለጠ ጣዕሙን እያገኘ ነው የሚሄደው አመሰግናለሁ
@edlwashenber6920
@edlwashenber6920 Ай бұрын
ውሃ መጨመሩ እንዴት ታይዋለሽ
@GenetGetana
@GenetGetana 2 ай бұрын
አችን ማየት ያስደስተኛል
@ZetseatWendmu
@ZetseatWendmu 2 ай бұрын
፡የምትጨምሪውን ካልተናገርሽ ምን አስፈለገ ሰርፕራይዝ ነው
@addisienahusenay3152
@addisienahusenay3152 Ай бұрын
where is the water
@meklitwoldetsadik4687
@meklitwoldetsadik4687 2 ай бұрын
ምን አይነት ዘይት ነው የተክምሽው?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 ай бұрын
የሱፍ ዘይት
@DesalegnMuche
@DesalegnMuche 2 ай бұрын
1 ዘይቱ ሲነጠር (ሲንተከተክ)መጠኑ አይቀነስም ? በተወደደ ዘይት 2 ውኃዉ የት ገባ ?በተረፈ ስላም ሁኚ እጅሺ ይባርክ ።
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 ай бұрын
ዘይቱ ለ5 ደቂቃ ብቻ ነው እሳት ላይ የሚቆየው መጠኑም አይቀንስም ውሃው ደግሞ ሲንተከተክ ተኖ ያልቃል
@bosebose5188
@bosebose5188 2 ай бұрын
ምነዉ የቅመሞቹ አይነት በድምጽ መናገር አይቻልም
@babydoll3635
@babydoll3635 2 ай бұрын
ማንበብ አትችይም
@hk.237
@hk.237 2 ай бұрын
ምንድነውየቅመሙን ስም የማትናገሩት ግልፅ የሆነ መልእክት ቢሆን ይመረጣል!!😮
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 ай бұрын
የሁሉ ቅመም አይነትና መጠን ተገልጿል ግብዓቶች ዘይት 2 ሊትር(8ኩባያ) ኮረሪማ 1/4ኩባያ (40ግ) ነጭ አዝሙድ 3የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1የሻይ ማንኪያ እርድ 1የሻይ ማንኪያ ኮሰረት 1ኩባያ ውሃ 1/2ኩባያ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 22 МЛН
የጾም ቅቤ አነጣጠር how to make ( clarify) Ethiopian vegan butter
17:42
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 222 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር Ethiopian Breakfast Food Teff Chechebsa
10:22
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 216 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26