No video

📌አቅም ጉልበት ሲያንሰን እንደዚህ ጤናማ የሆነ ምርጥ ስሙዚ እንጠቀም❗️Ethiopian food❗️ ❗️peanut Smoothie recipe

  Рет қаралды 17,592

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #peanutsmouthie #healthy #habeshafood #ebs

Пікірлер: 69
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሉን ምልክት በመንካት ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ 🙏ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቤቷ እህቴ እንኩዋን በደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እስመዝ አሰራር ነዉ ከግዲህ አቅም አነሰኝ ማለት ቀረ ዉብ ነዉ በተልይ ጠዋት ላይ ሲያር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 🙏👌😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ቤቶዬ በጣም ቀላልና ምርጥ እስሙዚ ነው እንደሁልግዜ ምርጥ ሰራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላይዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
@@bettwascorner የቤቶዬ ጠፍተሻል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@lulitlula4290 ሉላይዬ አለሁ አላየሁም ነበር አሁን ስትፅፌልኝ ነው ያየሁት🥰❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ዝሙዚ ነው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@lenaseenatamaryamnatfather1993
@lenaseenatamaryamnatfather1993 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ያየሁሽ ጽድት ያለ ስራ እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አሜን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hellinahabtamu9405
@hellinahabtamu9405 2 жыл бұрын
But good job
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
ቤቲሾ ከሀገር ቤት በጣም ጎበዝ በርቺልኝ በጣም ቆንጆ እና Simple ስሙዚ ነው የሰራሽው thank you for sharing👍👍❤💕❤ Share
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የእኔ ውድ ተጠፋፋን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@gezahegndebella9122
@gezahegndebella9122 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰሪው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ገዛሀኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
betyiea zmensh yebark# ሰምተሽ አይተሽ ስላደረግሽው በጣም አመሰግናለሁ# ደሞ ሰርቼ አይቼዋለሁ እጅሽ ይባረክ#
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በረከትዬ ያንቺም ዘመን የተባረከ ይሁን የእኔ አበረታች እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ሰሙዚ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ሼር ሰላደረግሸ አመሰግናለሁ 😍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማሂዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
Betam konjo smoothie nw bettiye 🥰🥰👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢምራንዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ ኔው ቤርቺ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ኢዷ ይባርክ 🙏🙏🙏👍👍👍 Danke
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@lamrotawel2625
@lamrotawel2625 Жыл бұрын
ቤቲሾሾሾሾሾ ጀግኒት እጅሽ ይባረክ። ግማሽ የሻይ ማንኪይ ቫኒላ ብታደርጊበት ለቃናው አሪፍ ነው።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ላምሮትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አበራሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
Berche wow
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰሚራዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ጀግና እኔ ተልባ እጨምርበታለሁ ልዪ ጁስ ነው ተባረኪልኝ ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መውደድዬ የእኔ ብርታት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አቦነሽዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🙏🙏🙏❤🇪🇹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ የእኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q Ай бұрын
Wwe🎉
@liyafikru9079
@liyafikru9079 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሊያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@romafesshya2338
@romafesshya2338 2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሳይሽ ስራሽን በጣም ወድጀዋልው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሮማዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiwotmereba5694
@hiwotmereba5694 2 жыл бұрын
berchi ehetachene egzeabhre kanchi gare yehun
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሒወትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ከሁላችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
እሠይ ቆጆ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋፊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
ምንም ማለት አዴለም የእኔቆጆ በርች
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 8 ай бұрын
አዲስ ቤተሰብ ነኝ የቸሎኒ ቅቤ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ቤት ውስጥ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አዎ የእኔ ውድ ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@user-kt6zb8if8f
@user-kt6zb8if8f 2 жыл бұрын
ሠላ👍👍👍👍💛💚❤👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 Жыл бұрын
በወተት ፋንታ ውሃ ማድረግ እንችላለን አይደል?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው ይቻላል የእኔ ውድ🙏😍❤️
@hanastube4716
@hanastube4716 2 жыл бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
👍👌🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m 2 жыл бұрын
😘😘😘🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hellinahabtamu9405
@hellinahabtamu9405 2 жыл бұрын
Yeocholoni kebe preservatives alew so it's not healthy, plus we should also consider allergy to nuts too. So it might be tasty but not healthy.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእህታችንእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆአስራርነውለስጥሽንምክርእናመስግናለንክልብካንችብዙእንጥብቃለንክብርበይልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከዲጃዬ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@FanthuntegebarDelele
@FanthuntegebarDelele 4 ай бұрын
ለውዝ አበዛሽ
@user-gx5ki1zr6x
@user-gx5ki1zr6x 10 ай бұрын
Ye lame wotet metekem ayechalm woy
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይቻላል ፈልቶ የቀዘቀዘ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 28 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,6 МЛН
የሻሜታ መጠጥ አሰራር (Ethiopian drink shameta metet
8:20
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 40 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 182 М.
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 53 М.
Ethioipian food ሁለት አይነት የጁስ አስራር
10:33
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 27 М.
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 28 МЛН