No video

ተበልቶ የማይጠገብ የግብጦ ወጥ እና የጎመን በተልባ አዘገጃጀት መልካም እለተ ሰንበት|Ethio Lal|

  Рет қаралды 48,489

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

በጣም ቆንጆና እጅግ ጤናማ የጎመን በተልባና የግብጦ ወጥ አሰራር
#ግብጦወጥ #ጎመንበተልባ #ኢትዮላል

Пікірлер: 204
@solinatube2584
@solinatube2584 3 жыл бұрын
ግብጦ ወጥ ስትይ የግብጦ ወጥ ነበር የጠበቅሁት ሀሀሀሀ የጎመኑ ቆንጆ ነው።
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ምሳዬ ልዩ ነው እጣኑም ደስ ይላል የኔ ውድ 👌🏾👍🏾💝Like & Share
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር ሁሉ ነገርሽ ስወድሽ አንቺ ራስሽ የምትሰሪዉ ምግብ አቀራረብሽ በጣም ምርጥ ጤናማ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ነቢዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔም በጣም ነው እምወድሽ ኑሪልኝ እህቴ ውድድድድድድድድድ🙏🥰❤️😍
@user-kz6qn2bc1m
@user-kz6qn2bc1m 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 mar
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግብ ነው አዲስ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👌ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎመኑም በጣም ቆንጆ ነው ግብጦ ስሙን ለመጀመሬያ ግዜ ነው የሰማውት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ 😍👌ሼር
@birukgoitom1387
@birukgoitom1387 4 ай бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የድቁስን አሰራር አሳይን
@membiadal8355
@membiadal8355 3 жыл бұрын
ዋው ምሳየ እኔ ደግሞ ግብጦን የማውቀው ጠላውን ነው እጅሽን ይባርከውውውውው
@amuamuu98
@amuamuu98 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ በጣም ደስ ይላል አቀራረብሽ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ በጣም በቀላሉ ምርጥ ጎመን በተልባ ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ነው የምወደዉ ግብጦዉም ልዩ ባለሙያ ወድጄዋለሁ አቀራረቡ ዉጩ በጣም ያምራል ይባረክ ሼር 😍💯
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
በጠም የሚወደድ ስራ ነው እርጋታሽ ጾሎትሽ ደስ ይላል ጭዋ 🇪🇷❤🇪🇹
@ethiopia8852
@ethiopia8852 2 жыл бұрын
ይሄ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ግብጦ ወጥ ሆነች በጣም ባለሙያ ነሽ በጣም ግሩም ነው አቀራረብሽ ሁሉ ያምራል ቦታው ያምራል አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳዬ💖💖💖 በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💖🙏👍👏👌
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው 👏👏👌👍❤🙏
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ልዩ ነው አዲስ ነገር ነው ያካፈልሽን ሁሉም ነገር የሚያምር ባለሙያ 🙏🙏👍👍💚💛❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ምሣየ❤ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏የሰራሽው ምግብ ሁሉም በጣም ምርጥ ነው 👍 ወጡም ጎመን በተልባውም አቀራረብሽም የተለየ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤❤❤🙏
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ሁሉም ነገር ከነአቀራረቡ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክልኝ❤️❤️❤️🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏👐 ምሳዬ በጣም ቆንጅ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን👍👌💕
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ልዩ አስራር ነው በጣም ባለሙያ ነሽ ሁሉንም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽😍😍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ምግብ እሚያምር አቀራረብ መልካም ሰንበት ምሳየ ውዴ🥰👌🙏ሼር
@tsehaiyeshanew3640
@tsehaiyeshanew3640 3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን በጣም ጥሩ ምግብ አሰራር ነው እናመሰግንሻለን በርቺ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
watching
@nadiaendris222
@nadiaendris222 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
የኔ በለሙያ ምሳዬ ልዪ ነው love your backyard too👌❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሹ እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👏👏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ምግቦችን ነውያሳየሽን አቀራረብሽም ልዩ ነው እጅ ይባርክ እህቴ🥰🥰🥰👌👌👌
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ሚገርም የጏመን አሰራር ነው👍❤️👌🏽ተባረኪልኝ
@woynimartube8860
@woynimartube8860 3 жыл бұрын
Wow betam arif aserar akerareb new
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አቀራረብሽ ልዩ ነው❤️🥰👍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አረገሸ ነዉ ያዘጋጀሸው በእውነት ልዩ ነወ እጅሸ ይባረክ
@selamhabesha
@selamhabesha 3 жыл бұрын
Ejish yibarek
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ጎመን በተልባ በጣም የምወደው ወጥነው ::ጉብጦ ለስሙም አዲስነኝ ሳየው ግን የሽርሽም ወጥ ይመስላል በጣምቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው በርቺ ሼር 👌❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ምሳዬ ጎመኑም በጣም ያምራል።አዲስ የባህል ምግብ ተማርኩኝ ።እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳዬ🙏🏻ሁሉም ምርጥ ነው ከነአቀራረብሽ ስንበትሰንበት አስመስለሽዋል መልካም ዕለተ ሰንበት እጅሽ ይባረክ 🥰❤️❤️❤️ሼር
@mulualemberhanetensay1960
@mulualemberhanetensay1960 3 жыл бұрын
WAW በጣም ያምራል እንኳን አብሮ እደረሰን🤙
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን😍የሰራሽው ሁሉ በጣምያምራል አቀራረብሽም ጭምር😍👍like share🥰
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ግብጦ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው በጣም ያስጎመጃል ጎመን በተልባ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እስክሞክረው ቸኩያለው እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍
@yordanos2546
@yordanos2546 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነዉ በርቺልኝ እህቴ ቬር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing yena konjo ሁሌም ምትሰሪያቸው ምግቦች ልዩ ናቸው እጅሽ ይባረክ👍👍🥰❤️🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ምሳዬ ስትምሪ አቀራረብሽ እጣኑ አቀራርንሽ ልዬ የጎመን በተልባ ወጡም በጣም ወድጄዎለው እጅሽ ይባረክ 😘😘🥰🥰ሼር
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳዬ ሁሉም ልዩ ነዉ የኔ ውድ👍🙏😍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ግብጦ ጎመን በተልባ ገራሚ ነው አቀራረብሽ ብትን ብለሻል አንቺም ልዩ ነው ዘበኛሽ የዛሬው ሃይለኛ ነው አይለቅም የምወድሽ አሜን አሜን👌👍🥰❤❤❤ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ሂዊዬዬ ነይልኝ ብቅ እልልሻለሁ እምወድሽዋ🥰❤️❤️😍
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ምሳየ ግብጦ ሰምቼ አላምቅም ነበር እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር🥰😍🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Amen amen amen alemachen tena setehonw new hulu yemiyamerew.
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምሳዬ ተባረኪ፣የኔ ባለሞያ።ስለኢትዮጵያ ጸልዪ።
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
ጎበዝ የባላገር ልጅ በመሆንሺ አንዳንድ የምትናገርያቸው አማርኛሺ እንዴት እንደምወድልሺ የምታውቂውን ያረሳሺውን አማርኛ ተጠቀሚበት የኔ ቆንጆ
@medinae5847
@medinae5847 3 жыл бұрын
ዋው
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
አንደኛ❤
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ክብዬ በር ላይ ነበርሽ እንዴ❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ከብዬ የኔ ውድ ሁሌም አንደኛ ነሽ🥰❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@hiwitube5781 ሂዊዬ አንችም አንደኛ ነሽ🥰❤️❤️
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Minale 1 Hager behonen miwedsh 👍👍👌👌 betam liyu Ena semachewun rasu astmarshen💙💙💙
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
የሰሩ እጆች ይባረኩ በጣም ቆንጆ ነው 🥰🥰
@godolyastube2932
@godolyastube2932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በጣም ነው እሚያምረው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ማማዬ
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው መልካም እለተሰብ 🙏🙏
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 3 жыл бұрын
ምሳዬ ኦንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ጎመን በተልባና የግብጦ አሰራርሽም ምርጥነው ከነአቀራረብሽ ከአለሽበት ቦታ ጭምር ተባአኪ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ዋው ምሳየ በጣም ቆንጆ አድርጉሽ ነው የሰራሽው ጎመን በተልባ ሁልጊዜ እናቴ የምትሰራው ነው ውስጤ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Wow yayat lej bedeb new yemiadegew Mesaye
@user-fw5gi9vo1z
@user-fw5gi9vo1z 3 жыл бұрын
ያምራል ያስጎመጀል
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
Good job 👏🏾
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Mesaye Enkuwan aderesh anchi hulem ametbeal nesh tebarki
@user-vc8hy1yt1k
@user-vc8hy1yt1k 3 жыл бұрын
ድንቅ ነሽ ብየሻለሁ በቅርብ ጊዜ ነው ያየሁኝ ግን የምትሰሪው ሁላ ጤናማና ልዩ ነው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️
@sarinmelles612
@sarinmelles612 3 жыл бұрын
God bless you des teyalesh
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቆንጆ በያይነት ነው ምሳዬ ሁሉም ውብ ነው ግብጦ በቆሎ የሚመስል ነገር ነው እና ተለቅ ተለቅ ያለ ነገር ነው ባብዛኛው ተዘፍዝፎ ተቆልቶ ነው የሚበላው ተባረኪልኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እንደየአካባቢያችን ይለያያል ማለት ነው እኛ አካባቢ ግብጦ ይኼ ነው ሚልካዬዬ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 жыл бұрын
ምሳዬ፣መፅሕፍ፣ፃፊ፣ስለሙያ።🙏🙏🙏☘️☘️☘️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አስብበታለሁ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ ስለመልካም ምክርሽ🙏🥰❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
It looks so delicious and healthy Misaye👌😋Thank you for sharing!
@mititsolomon6747
@mititsolomon6747 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽❤️❤️❤️ Tebareki 🙏🏽 Ethiopian selemetasayen thank You 🙏🏽
@tsediaregawi5871
@tsediaregawi5871 3 жыл бұрын
Wow
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 💕
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ምሳዬ አያቴ ጎመን በገብስ እንጀራ አብልታኛለች ገጠር ሄጄ። በተልባ ዋዉ እሞክረዋለሁ ሞያ ከጕረቤት እጅሽ ይባረክ እንኳ አደረሰሽ !!! በጣም ያምራል ቆንጆ ነው ያም!!!
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ እዴት እደሚያስጎመዝ ሁሉንም ቆንጆ አርገሽዉ ነዉ የሰራሽዉ እናመሰግናለን ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንቺም ሲመችሽ ብቅ በይ 🤗❤️
@emebetkidanu9621
@emebetkidanu9621 3 жыл бұрын
አሜን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching mesaye ❤️
@yetimworkyoseph5516
@yetimworkyoseph5516 3 жыл бұрын
ምሳዬ ስወድሽ እኮ !እህቴተባረኪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም ውድድድድድ የኔ ቆንጆ🙏🥰
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ምሳዬ አሜን እንኳን አደረሰሽ ለደብረዘይት እህቴ የምታሳይን ምግብ በሙሉ በጣም ቆንጆ ባህላዊ ነው የምግብ አሰራርሽ አሰራርሽ በጣም ደስ በጥሩ አገላለፅ በጣም ሙያ እያስተማርሽ ነው በጣም አደናቂሽ ነኝ መልካም እሁድ ይሁንልሽ ላንቺም💗🙏👏🏼👍👌🏼
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🥰❤️
@estiemedia6443
@estiemedia6443 3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳየ ባለሞያ ነሽ እጂሽ ይባርክ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Endih des yemil tenegna yeteleye neger asayin enji shega new👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እናትዬ የኔ ውድ💯‼️🥰
@etageasrat2530
@etageasrat2530 3 жыл бұрын
So beautiful. Thank you for sharing yours and my culture 🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 👍👍
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 2 жыл бұрын
Gobez neshe berchi ewontshen new yemegbochu semoch betam new migermugn ERITITO...
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
ሁሌየም የማላቀውን ምግብ ነው የምሰሪው አመሰግናለሁ የማለቀውን ስላወኩ
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 3 жыл бұрын
wow
@workneshteferi7381
@workneshteferi7381 3 жыл бұрын
እንኳን ፡ አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ye Ethiopia knjo emye Ethiopian Egzabhear yetebkat
@godolyastube2932
@godolyastube2932 3 жыл бұрын
ዋውውው
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Wow thank you for sharing !!! Amen🙏🏽
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Watching💗
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
Yene balemoya😍😍
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
ጎመን በተልባ በጣም ነው የምወደው እጅ ይባረክ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ::
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏🥰
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
thankyou for sharing 👍👍👍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አዲስ ቤተሰብ ነኝ
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN selam yederigilin 👌👌👌👌❤❤❤😋😋😋
@rebeccasolomon4846
@rebeccasolomon4846 3 жыл бұрын
Thank for sharing, Gbu
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Harfe naw
@kasalemalemu2770
@kasalemalemu2770 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ እህት እንኩዋን ለደብረዘይት ለእኩለ ፃም አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ዝግጂቱ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ካሳለምዬ ለሁላችን እህታለም🥰❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Watching ምሳይዬ
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 30 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 62 М.
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 49 М.
✅የአዋዜ የእንፋሎት ዳቦ አገጋገር ​⁠​⁠@ethiolal2148
10:01
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 30 МЛН