‼️ቀን.2 (ሁለት አይነት) የቁርስ አማራጭ አቅልለን የሰራነው || delicious Ethiopian breakfast ||

  Рет қаралды 5,227

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

10 ай бұрын

#ethiopianfood #habeshafood #breakfastrecipe

Пікірлер: 41
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁን ተመኘሁ ዛሬ የቁርስ አማራጭ አቅርቤያለሁ ስለሁሉም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏 ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤️
@zeinabteshome
@zeinabteshome 10 ай бұрын
Mndn nw besni yaregshiw wetet nw wey mndn nw tell me Please
@leteyletey3923
@leteyletey3923 10 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎብዚ በርቺ👍🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውዶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🌻🙏🥰❤️🌻
@selamgh3379
@selamgh3379 10 ай бұрын
great job 👏
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላሚናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰንዬ ምስጋናዬ ይድረስሽ የእኔ ውድ🌻🙏🥰❤️🌻
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 10 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆና ❤ቀለል ያለ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሺን በጣም ነው እማመሰግንሽ እኔም ፍርፍር ስሰራ ውሃ አልጠቀምም ስለማይጣፍጥ በቁሌቱ ሲፈረፈር ነው ይበልጥ የሚጣፍጠው
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ነጃትዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 10 ай бұрын
አናመሠግናለን።❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አስናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 10 ай бұрын
ቤቴዬ ጎበዝ ነሽ በጣም
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አማኑኤል ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤️
@israelabera8580
@israelabera8580 10 ай бұрын
Betam Ameseginalew tiru yekuris Amarach new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
እስራኤልዬ አሜን የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🌻🙏🥰❤️🌻
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🌻🙏🥰❤️🌻
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
@@bettwascorner አብሽሪ በርቺልን😘😘
@tiristbirhanu8442
@tiristbirhanu8442 10 ай бұрын
Betye yetbark yehun 😋😋😋
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ትርስትዬ የእኔ ውድ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🌻🙏🥰❤️🌻
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 10 ай бұрын
ዋው ይጣፍጣል
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የኤኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🌻🙏🥰❤️🌻
@kokitem7246
@kokitem7246 10 ай бұрын
ቤቲዬ ጥሩ የቁርስ አማራጭ ነው ያሳየሽን😍 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🌻🙏🥰❤️🌻
@genettesfaye105
@genettesfaye105 10 ай бұрын
Metbeseyaye yanchi aynet new lemendenew yemiyezebegne ebakeshe endet large negeregne
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ገንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ድንገት ይለያይ እንደሆነ ወይም ተጫጭሮ ከሆነም ሊይዝ ይችላል ይቅርታ ቶሎ ስላልመለስኩ🙏🥰❤
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 10 ай бұрын
,አንቺ የልብ አውቃ ነሽ እጅግ ይባረክ የኔ ነገር ሰላም ሳልልሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ መልካም አዲስ አመት ለአዲስ አመት ደግሞ እርጎ ልክ እንደ እማማ ዝናሽ የሚሉት ዳቦ የሆነ አሳይኝ ስለምንሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሱዛናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 10 ай бұрын
Thank you Betty and Happy new year
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ስንዱዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@israelabera8580
@israelabera8580 10 ай бұрын
Betiye Ebakish kechalish Agizign balitina bet lemekifet felige andadi negeroch lamakirish neber
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
እስራኤልዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ምን ላማክርሽ? የማውቀውን ለማካፈል ምንም ችግር የለም ዳቦ ቆሎ የሰራሁት ላይ ስልኬን ፒን አርጌያለሁ ደውይልኝ እናወራለን 🙏🥰❤️
@israelabera8580
@israelabera8580 10 ай бұрын
አሺ የኔ ውድ
@user-tk4gc5ff9z
@user-tk4gc5ff9z 10 ай бұрын
Beto shekelawocheshe yameralu kete newe yemegzachewe?
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ሸክላዎቹን የምገዛው ከተለያየ ቦታ ነው ግን አብላጫውን የገዛሁት መርካቶ ሸክላ ተራ ነው 🌻🙏🥰❤️🌻
@user-dd6wn4hc5l
@user-dd6wn4hc5l 8 ай бұрын
ቤኪንግ አይገባም
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ አይገባም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 77 МЛН
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 97 М.
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,6 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 20 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН