ምርጥ ለየት ያለ የጠላ አጠማመቅ ልዩ ጣዕም ጌሾ ብቅል ባይኖር መተኪያ በርካሹ ዛሬዉኑ ሞክሩት 💯😍👈

  Рет қаралды 61,913

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@ተዋበችበሱፍቃድ
@ተዋበችበሱፍቃድ 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ጠላ ነው እኔም 3 ጊዜ ሰርቼዋለሁ በደንብ ከፈላ ከጠላ ምንም አይለይም አልፈላ ካለ በጣም በጣም ትንሽ እርሾ ብታደርጊበት ይፈላልሽ ነበር እኔም ለገና ዛሬ እሰራለሁ እጅሽ ይባረክ ።
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን ተዋበች ሙቀት ሲሆን ቶሎ ይደርሳል አሁን ቅዝቃዜ ስለሆነ ነዉ መሰለኝ በትንሽ እርሾ ሌላ ጊዜ እሞክረዋለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@MG-of3ef
@MG-of3ef 2 жыл бұрын
Yeah this is very amazing and bira lemine yemiyasbil fitun yehone tela new beteley quarentine lay yalachihu feta belubet
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
እንደ ጠላ ሞቅ ያደርጋል?
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 Жыл бұрын
yaxalwe xam yemxal wede
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍 አዲስ ቪዲዮ ለምለም አይናማ እንጀራ ለማየት 👇👇👇👇😍 kzbin.info/www/bejne/qqmpkoWsd71-j68 ልዩ ጣፋጭ የሆነ የቲማቲም ፍትፍት ለማየት👇👇👇👇👇💯😍👍 kzbin.info/www/bejne/f3iplWl4eKx5jbs
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ሩዝ ጠላ እንደሚሆን አላውቅም ነበር *አሁኑኑ እጠምቀዋሉሁ እጅሽ ይባረክ *የሚ **
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ 😍
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ ቀላል አስራር ነዉ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
እንደ ጠላ ሞቅ ካደረገ ለ በዐል ምርጥ አሰራር ነው nice
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
አሪፍ የበአል መጠጥ ነው ፡ለገና እሞክረዋለሁ 💜👍👍ሼር
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
እስከድዬ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኢትዮጵያ ሴቶች ብልሃተኞች።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የጠላ አጠማመቅ ነው በሩዝ ሲጠመቅ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው እሞክረዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን ወይንዬዬ ሞክሪዉ በጣም በጣም ትወጅዋለሽ 😍
@danigeni3089
@danigeni3089 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ እሞክረዋለሁ 👌👍😍👍 እንመሰግናለን 🙏
@lakekebie5484
@lakekebie5484 2 жыл бұрын
Good job!
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ የሚዬ 😍👌👍
@senaithaile2377
@senaithaile2377 2 жыл бұрын
Wowww selam yakoyen le Faska eserawalewu konjo gobez
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 6 ай бұрын
WoW- amazing! Thank you for sharing you knowhow 🙏🏼
@MG-of3ef
@MG-of3ef 2 жыл бұрын
This is very amazing Tela and what a perfect timing for the Ethiopian Gena :) 👍 👍 👍
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 жыл бұрын
Wow unbelievable. Good job.It loos so good.Thank you!
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Thank you so much dear !!!
@mettik1562
@mettik1562 8 ай бұрын
my mouth water., I admire your skill. wonderful job.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሚዬ እጅሽ ይባረክ ከትእግስት ይፈልጋል እሩዙ ቶሎ እንደገብሱ አይበስልም ጠአሙ ግን ቆንጆ ነው ። አመሰግናለሁ ። እኔ ባለፈው ያሳየሽንን እሰራዋለሁ ይሄን ሌላ ጊዜ እሞክረዋለሁ 💕👏👏👍👍 በአል በአል መሽተት ጀመረ ቤቱ ሁሉ በሉ ብርቱልን ሰሞኑን
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
የአሜን ሐኒዬ አዎ ልክ ነሽ በደንብ ከፈላ ጣዕሙ ልክ እንደ ጠላ ነው ሀይልም ይኖረዋል ። የባለፈዉን ከዛሬ ጀምሪዉ የምትኖሪበት ቦታ ቅዝቃዜ ከሆነ ያዉ በዓል በዓል እናስመስለዉ 😍👍
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው እውነት ጠላ ጠላ ይላል
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
Nice !!
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching የሚዬ
@almazkebede5508
@almazkebede5508 2 жыл бұрын
የሚዬ ተባረኪ ጎበዝ ነሽ እኮ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የሚዬ ምርጥ የጠላ አጠማመቅ ነው እንዳልሽው ትንሽ ቀደም ብትይ ጥሩ ነበር ይሁን እንደምንም እንዲደርስ አደርገዋለሁ ምድጃ ዳርም ወዝቼ ቢሆን🤣🤣 እናመሰግናለን እምወድሽዋ👏🥰😘
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬዬ ዘገየሁ🤔 ምድጃ ዳሩንጥሩ ዘዴ ነዉ የነገርሽኝ 😃 እኔም ሌላ ጊዜ እሞክረዋለሁ አንድ ተመልካቼ በጣም ትንሽ እርሾ ቶሎ እንዲፈላ ያደርገዋል ብለዋል ዛሬ በደንብ ፈልቶ አሪፍ ሆኖልኛል በጣም ትወጅዋለሽ ምሳዬዬ የኔ ዉድ 😍
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
@alemkebede5898
@alemkebede5898 2 жыл бұрын
ሱሴ!🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌹🌹🌹😍😍😍😍ሆነሻል አቦ ትችያለሽ ሙያሽና እርጋታሽ የሚገርም ነው።የኔ የሙያ ትልቅ/ቤት ብዬሻለሁ 🌸🌸🌸🌸🌸ተባረኪ የጤና ይስጥሽ🌸🌸🌸🌸😍
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
👀የሚዬ🥰
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 жыл бұрын
የማዪ እጅሽ ይባረክ
@liyaaklilu6941
@liyaaklilu6941 2 жыл бұрын
Berchi Mitnye yene konjo!!!
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
liyayee Thank you so much dear !!!
@haregberu8689
@haregberu8689 2 жыл бұрын
Hi Yemi, it looks good for sure but I have to try it to be sure it tastes right. I would like to suggest that you replace the white rice with brown organic rice. This way you don't even have to roast it for a long time and worry about it tasting bitter.Try it with brown rice and see the difference. For now I give you an A for your effort and for presenting you audience with options for those who may not have access to traditional ingredients as well as a short cut for an easy way for making Tela. I gave you many 👍.
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Hello Dear Hareg ok i will try with brown rice ....thank you so much for your advice and lovely comments 😍
@selamyoutube8334
@selamyoutube8334 2 жыл бұрын
Wawwwww betam qonjo swa thank you for sharing ❣❤👍 share And Like
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@zinashkwt6280
@zinashkwt6280 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 2 жыл бұрын
Thank you dear. Can i use gebse/barly instead of rice?what if i add gesho leaves?
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው😍👌
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሂሉ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ 😍
@mehretwolday9802
@mehretwolday9802 2 жыл бұрын
BETAM GOBEZ NESH 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 жыл бұрын
በርች እህታችን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@ruthlove1462
@ruthlove1462 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ብያለሁ 🙏 ዛሬ ማክሰኞ ነው እኔ ጋ ዛሬ እሰራዋለሁ በርች👍
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሩትዬ ሞክሪዉ በጣም በጣም ትወጅዋለሽ 😍
@KalSis
@KalSis 11 ай бұрын
ብርዝአሣይኝ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Yemiye enameseginalen konjo zede new serawqlehu ejish yibarek❤
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@alemmelles8663
@alemmelles8663 2 жыл бұрын
I like it gobez
@ehteassefa1095
@ehteassefa1095 Жыл бұрын
ቢራ ያልሽውን ሌላ ስሙ ምንድነወ በተረፈ በጣም ቀላል ነው ተባረኪ ።
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Жыл бұрын
በቢራ ቦታ ቴምር ብንጠቀምስ ውዴ?
@helih8348
@helih8348 2 жыл бұрын
ውዴ ሞክሬ እነግርሻለው
@tirhashaile2114
@tirhashaile2114 2 жыл бұрын
very nice 👌
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
Nan alcohol ቢራ ይሆናል ቢራ ሰለማላገኘ?
@fentawdesalegn6502
@fentawdesalegn6502 2 жыл бұрын
waw
@maedtube5222
@maedtube5222 2 жыл бұрын
ለየት ያለ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ የበህላዊ መጠጥ የሆነዉን ጠላን እንዴት በቀላሉ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን አመሰግናለሁ፡፡ቤተሰብ እንሁን
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
እሺ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 7 ай бұрын
ሙያሽ እንዳለ ሆኖ ድምፅሽን በጣም ነዉ የምወደዉ
@kidisttube9746
@kidisttube9746 2 жыл бұрын
እጅሺይባርክየኔቆንጆሁሌምእከታተልሻለሁጎበዝባለሞያነሺበርችእናመሰግናለን
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን እሺ የኔ ዉድ በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍
@learnamharicforfree4966
@learnamharicforfree4966 2 жыл бұрын
ጠላ ጠጣናት አ, አመሰግናለሁ የኔ ውድ ግን ሁለት ሊትር ውሃ ለ አንድ cup ሩዝ ነው ወይስ ለ ሁለት cup?
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
እንዴታ ይጠጣል 😃 ለ 2 cup ሩዝ 2 ሊትር ዉሀ ነው በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!!
@learnamharicforfree4966
@learnamharicforfree4966 2 жыл бұрын
@@yemiten amsegnalhu
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 2 жыл бұрын
እኔን ጠላ ያርገኝ ክክክክክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
🤔🤔
@amezanmullatu9671
@amezanmullatu9671 2 жыл бұрын
Yegermal melku feterashin adenike gin emokirewalew
@asterjimma5241
@asterjimma5241 2 жыл бұрын
like
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Thank you so much dear !!!
@meskegetho9504
@meskegetho9504 2 жыл бұрын
ይሄንን የጠላ አጠማመቅ ያየሁት ከጽዮን ቲዩብ ነው ምንም ከእሷ አሰራር የጨመርሽው የለም ክሬዲት መስጠት አለብሽ።
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ቻናሌ ላይ ይዤዉ ስላልመጣሁ ነው እንጂ እኔም በቤቴ ሰርቼዉ አዉቃለሁ እኔ ነኝ የመጀመሪያ አላልኩም ማንኛውም ሰው ሊሰራዉ ይችላል። ጊዜአችሁን ሰጥታችሁ ስላያችሁት በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!!
@hailuyesuneh4006
@hailuyesuneh4006 2 жыл бұрын
@@yemiten የጠላውን አጠማመቅ ረሲፕ በጽሑፍ ብታቀርቢው መስማት የተሳናቸው እንዲከታተሉ ይረዳል።ከሩዙ አሽሮ በተጨማሪ የጨምርሽው ነጭ ሩዝ ወይስ ዱቄት ነው? ለምን ያህል ጊዜ ሸፈንሺው?
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 2 жыл бұрын
Bagabs bhouns
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Aynalem begebs almokerkitim amesegnalehu 😍
"መስተ ፋቅር" የተሰኘው ጠላ በመሀል ቦሌ
30:01
Fana Television
Рет қаралды 58 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 72 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 45 МЛН
ፈጣን በ 5 ደቂቃ ምርጥ የምጣድ ሽሮ‼️ 😍 Ethiopian Food
5:09
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 7 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 72 МЛН