ውስብስብ ነው! እስራዔል በሶሪያ ዛሬ ድብደባ ፈፀመች! የሶሪያ ድል ውጥንቅጥ የፖለቲካ ቁማር ይዞ መጣ! የቱርክ አሜሪካ እስራዔል ሩሲያ ኢራን አዲስ ደባ!

  Рет қаралды 9,551

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@YamiMelke
@YamiMelke 13 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህርና ጋዜጠኛ አብይ❤ የፖለቲካ ትንተናህ በእውቀት በንባብና መረጃ የተሞላ የቌንቌ ችሎታህንም የሚመሰክር ነው ዝም ብሎ ማዳመጥ ቀላል አትመቸኝም እውነትም መምህርና ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ያድልህ❤
@freefree8182
@freefree8182 15 күн бұрын
Selam Abiy memihirrachin❤❤❤❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 16 күн бұрын
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬሰጥልን
@getachewgebretsadik744
@getachewgebretsadik744 16 күн бұрын
MANARATA
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 15 күн бұрын
የሶሪያ አማጺያን የሶሪያ ተወላጅ አይደሉም ማለት ነው? ??
@getahunworku574
@getahunworku574 15 күн бұрын
Tultula
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 15 күн бұрын
Thanks Mr. Mehaymmm
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 16 күн бұрын
Bozene neh get a real job 😂😂😂😂
@Ethiop29
@Ethiop29 16 күн бұрын
ምን አደረግህ አሁን እስቲ አሁን የአልምን ሁኔታ በዘገበ ባሰወቀህ ብታውቀው ይህን ሰምተህ እንድትዘጋጅ ነበር ነገ እቤትህ ይገባል ግን አለመታደል ሁኑ የስድብ መንፈስ እና የቅናት መንፈስ ነገሮችን እንዳታይ አድርጉሀል ይሄ ከኢትዮጵያዊነት አይጠብቅም ተለወጥ ተመለስ ወደ እራስህ
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 15 күн бұрын
A
@tebal678
@tebal678 15 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን አንድ ማስተካከያ አለኝ * isis* የስሙ አጠራር እንጂ ኢስላሚክ ቡድን አይደለም ንፁሃንን የሚገድል ይስላማዊ ቡድን የለም ሊኖርም አይችልም I S IS አሜሪካ እና እስራኤል ለእስልምና ከፍተኛ ጥላቻ ስላላቸው የሙስሊም የሚመስል ስም ሰጥተው አረብኛ ቋንቋ አስተምረው እና ኢስላማዊ ልብስ አስለብሰው በመለመሏቸዉ ሰዎች ተዋኝነት የሰሩት ድራማ ነው
@YamiMelke
@YamiMelke 13 күн бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ አንዳንድ የእኛ ዜጋዎች ከአይሲስ የከፋ ጽንፈኛ አመለካከት ያላችሁ እስላም ለሚለው ሁሉ በጭፍን ጥብቅና የምትቆሙት ነገር ነው ። ዓለም ያወቀውንና እራሳቸውም የሚሉትን ሁሉ ክዳችሁ ስታወሩ ሰው ይታዘበናል አትሉም ግን?
@tebal678
@tebal678 12 күн бұрын
@YamiMelke ሃሃሃ " የኛ ዜጋዎች" ስትል እናንተ እነማን ናችሁ? ስለ እስልምናዬ ጠንቅቄ ስለማውቀው ጥብቅና መቆም ቢሉህ እንዲህ ነው እንዴ isis ያንተ አይነቱ ከእስልምና አስተምሮት ውጭ የሚጓዝ እስራኤል እና አሜሪካ መራሽ ፅንፈኛ ቡድን ነው ለምን ይገርምሃል
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН