No video

አስገራሚ ትንታኔ በምእመን ደረጃ ( መምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 36,218

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

ይህ ሰው ከባለቤቴ ጋር ሆኖ እኔን የሠገዘ ነው

Пікірлер: 459
@meronteshale3283
@meronteshale3283 3 жыл бұрын
አባ ግርማማ ለኛ ባይገባንም ከፈጣሪ የተሰጡ ገፀ በረከት ናቸው በእድሜ በጤና ያቆይልንጂ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርልን
@selamtube4417
@selamtube4417 3 жыл бұрын
Ewnet new fetari yakoyln
@zeditube6496
@zeditube6496 3 жыл бұрын
@@woinshet2595 ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰቡ አድርጊኝ
@zeditube6496
@zeditube6496 3 жыл бұрын
@@selamtube4417 ቤተሰቡ አድርግኝ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እንኳን የሰማእት አለቃ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ በአል አደረሳቹ 👏❤
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ።
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@meseretmese9133
@meseretmese9133 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 3 жыл бұрын
Amen
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ዛሬ ኤፍታህ ብዬ ተከፈት አልኩኝ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ትንሳዔዋን አሰማን
@user-hq4ol5xz5o
@user-hq4ol5xz5o 3 жыл бұрын
አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል፣
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንንን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደረሳችሁ አደረሰን ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የክርስቶስ ቤተሰቦች
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 3 жыл бұрын
@@Abi-ze6nk 😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏❤❤❤❤
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cg9yi6hk2i
@user-cg9yi6hk2i 3 жыл бұрын
ኤፍታ(ተከፈት)ብዬ ልጄምር አህት ወንድሞቼ እንኳለቅዱሥ ጊወርጊሥ ወረሀዊ በእል አደረሣቹህ አደረሠን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ኤፍታ።ተክፈትብ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ።መምህር።እሜንን ።እሜንን ።
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን በደህና መጣቹ⛪⛪⛪📖
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
ኤፍታህ /ተከፈት/ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣቹህ መምህር አሜን 🙏 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራቹህ 🙏
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎት አስቡን ወልድ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 жыл бұрын
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን አባታችን መምህር ግርማን እመብርሐን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ሁላችንም ያነቁን አባታችን ኢትዮጵያዊን ክርስቲያኖች በተለይ በዚህ ዘመን ያለነውን ምን ያክል ክፉ ስራውን እደሰራብን ግልፅ ነው ከምናሳያቸው ተግባሮች ያባቶቻችን ቅድስና በኛ ነው እየተበቀለ ያለው ልንነቃበት ግድ ይላል በዛላይ ከበረታን በእግዚያብሔር ሀይል እደበሮሮ ነው ለኛ እሱ እጨፈልቀዋልን በእግዚያብሔር መዶሻ ጌታ ይገስፀው
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen 🙏
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር 🙏 አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን 🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን እረ ስቱን አስተማራችሁን በፈጣሪ ቸርነትነው ያለነውእጂ አልቀናል ወድማችን ተባረክ መምህር ተስፋዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ አሜን
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
የወንድማችን ልቦና የከፈተ ጌታ የኔንም ልቦና ይክፈትልኝ በጣም የሚገርም ነው ስራየን ትቸ ልክ እንደ አባታችን መምህር ግርማ ትምህርት በጽሞና ነው የሰማሁት በጣም አመሰግናለሁ ለሑላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
እዉነት ዛሬ ራሰየን አገኑሁት ብቃ የኔ ነዉ ይህን ነገር አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ሩኩሰ መንፈሰ አርቀልን መምህራችን እናመሰገን አለን
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yftan takfty
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አስተዋይ ቅን ነህ ተባረክ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ይሁን ልህ የተናገርከው በትክክል ማእበሉ ከመናፍቃን ጀምሮ በተንኮልና በቅናት አባታችንን ተፈታተኗቸው ነገር ግን የአምላካችን ሀይል ያሸንፋል
@Kor-is1yt
@Kor-is1yt 3 жыл бұрын
በእውነት ለወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን።ያብዛልህ ብዙ ነገር ነው አስተማርከን መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ወድማችን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@user-ys3tk5tu7n
@user-ys3tk5tu7n 3 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛላችሁ
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደሥሥ የሚል ማብራሪያ ያለው ትምህርት ነው ያሥተማረን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን መኳንት የሻነው ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ ቁርባንማ ህፃናት ነው እሚወስዱት እየተቢለ ስንገለል ኖረናል ከአስራ ሁለት አመት በላይ መውሰድ አይቻልም ነበር እምንባለው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ግርማ ሁሉንም እንድናቅ አድርገውናል ለዚያ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
በትክክል አደኔ ህይወት ያሳለፍኩት አሁን አግዝሀብሔር ይመሰገን ተፈውሻለው
@zeditube6496
@zeditube6496 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያአባታችን እድሜውና ፀጋው ይባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 жыл бұрын
መም ሰላም ላንተ ይሁን ከዚህ በፊት ጽፌልህ ነበረ ፈጣሪ ፈቃዱ ከሆነ የምታቀርባቸውን ገጠመኞችና መልእክቶች በትግርኛ ተተርጉመው መልካም ነው እላለሁኝ ምክንያቱም ብዙ ኤርትራውያን አማርኛ የማይሰሙ አሉ መም ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን ሃይለማርያም ብስራተ ገብርኤል ብለህ በጸሎት አስበን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፍየ
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 жыл бұрын
Amen amen
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ጻጋውን ያብዛለህ አግዛኣቢሄር
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
አንተ ተው አባታችን የሚደርስባቸው መሰቃየት ያመኛል ። መሰዋትነታቸው በአሳለፉት ይብቃ ። ከዚህ በኋላ ያለውን መሰዋት እግዚያብሄር ለኛው ባደረገው ስል ሁሌ ምኞቴ ነው። እግዚያብሄር መምህር ግርማን እባክ ከክፉ ጠብቅልን ክፉውን ሁሉ በእግራቸው ስር ጣልልን ።
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
የአባታችን መላአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እድሜ ያርዝምልን መድሐኒአለም!!!
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
የፈጠረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አባታችን የሠጠን ስሙ የተመሠገነ ይሁን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጅ በመስቀል ተሰቅሎ እኛን ያዳነነ ክብር ምሥጋና ለእሱ አሜን አሜን አሜን ወድሞቻችን እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ከሀገር ሰላም ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Egzybher yimsgen amen amen amen memiherachin Inkwan bselam betena metachulni kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalchu egzybher yestilni 🙏🙏🙏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@user-gn6rh9wi5h
@user-gn6rh9wi5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአግልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
ለመምህር ግርማ እድሜ ረጅም ሰቶ በጣም አርጅተው ፀጋውን እንድናገኝ ይርዳን ይኑሩልን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እመብርሀን ጥላከለላ ትሁናችሁ አሜንን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን መምህር ግርማ በትልቁ ያስተማሩን እውነትን መመስከር ነው። በጊዜው የእግዚአብሔርን ቸርነት የመምህርን ድካም ልፋት እንድንመሰክር ያደረገ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እኔ ሁሌ የማዝነው እኚህን አባት ሰጥቶን በትምህርታቸውና በተሰጣቸው ፀጋ አለመጠቀማችን በማሾፍና በዝህላልነት ጊዜያችንን እድሜያችንን አቃጠልን ዳኑ ስንባል ለምን የምንል ትውልድ ነን ይብላኝ ለኛ አባታችን ምን ይጎድልባቸዋል። እኔ በ2014 ወደ ባህር ዳር ሄጄ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ደጃፉ ላይ መቁጠሪያ ገዝቼ ወደ ግቢው ገብቼ አንድ አባት አግኝቼ አባቴ ባርኩልኝ ስላቸው ለምን ፈለግሽው እንዴት አንቺ ትይዣለሽ አሉኝ እየሰገድኩ ልቀጠቅጥበት ስላቸው ያልሆነ ትምህርት እየሰማችሁ መያዝ የሌለባችሁን ትይዛላችሁ ብለው አልባርክም ብለውኝ ወደ አዲስ አበባ ስመለስ ሌላ አባት ባርከውልኛል። እና የመምህር ተቃዋሚዎች በተለይ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሕዝቡን እንዴት እንዳጠፉት ብቻ እንዴት እንደሚያሳዝን።
@hagosahuruy3191
@hagosahuruy3191 3 жыл бұрын
Egziabher ybarika hawey
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 жыл бұрын
የአባታችንን እድሜያስረዝምልን ሺአትይኑሩልን
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን ያገልግሉት ዘመናቹሁ ያርዝምልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በእውነት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን
@mohamadahamd8202
@mohamadahamd8202 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen bewnti kal hiwot yasmalen
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን ። መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ተባረክ። እናመሰግናለን።
@abrehamtsegaye9078
@abrehamtsegaye9078 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው።እናየአባታችን መላአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እድሜ ያርዝምልን መድሐኒአለም!!!
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
እውነትም ኤፍታአ ተስፋአ ስላሴዬ ስላሴዬ ይጠብቁክ ከክፉ ነገር ወድማችን ፍትፍት አርጎ ነው ያስተማረን ቃለ እይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን
@haregarega611
@haregarega611 3 жыл бұрын
መምህር ሁል ጊዜ እኚህን መምህር ጋብዝልን እባክህ ፡ የምታቀርባቸው ምዕመን ሁሉ ማር ነው ከአፋቸው የሚወጣው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን፡ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን !
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን፣ፀጋውን ያብዛልን፤፤ ለመምህር ተስፋዬ አበራ እና ለወንድማችን መሌ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሪአለሁ
@jaynata7301
@jaynata7301 3 жыл бұрын
አሜን
@honeymar3982
@honeymar3982 3 жыл бұрын
💒💒💒የወላዲተ አምላክ ትኩኒ ለልቦናዬ ብርሀኑ😭።እስመ ተማህፀንኩሀ ተማኽፀኑ🤲ለስእለኪ ምስለአድኖ እሰግድ ለኪ።💒💒💒እመቤታችን ፍቅራ እረደኤቷ በረከቷ የልጇችርነት በሁላችንም ይደርብን አሜን።💚💛❤️
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 3 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን*
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
በትክከል ነው የገለጽካቸው ትምህርታቸው እንደ መና የሚጣፍጥ ምንም እማይጠገብ ነው ረጋ ብለው ሲያንቆረቁርት የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት እንደሚጣፍጥ እኔማ እግዚአብሔር በምሕረቱ ስላየን እኒህን አባት የላከልን እድሜዎትን ያርዝምልን ጨምሮ። 😘🌻🌻
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላቹ ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን አሜንንን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን አባታችንን ክፉ አይንካብን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባ መምህር ግርማ በዚህ ክፉ ዘመን ልዩ ስጦታችን ናቸው
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን. የእውነት. ይሄ ሁሉ ፀባይ እኔ ውስጥ አለ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
በእውነት ፅጋውን ያብዛላችሁ ይህ የጠላት ሚስጥር ሚገባው ከውስጥ በእግዚአብሔር ህይል ሲገለጥ ብቻ ነው የማይታይ ጠላት እግዚአብሔር ሲዖል ይሰርልን እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው
@fekradsiyoutube1422
@fekradsiyoutube1422 3 жыл бұрын
መምግራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሜ የመንፈስ ፍሬዎች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ያርዝምልን ሺ አመት ያኑርልን ። ወንድማችን በእውነት የሚግርም ትንታኔ ነው ፀጋውን ያሽዛልህ አምላክ ሆይ ስሜ ጅሮ ስጠኝ
@user-sd6fu8dk2g
@user-sd6fu8dk2g 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኤፍታህ" በለኝ አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ መምህራችን እማምላክ ከእነ ቤተሰብህ ትጠብቅልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ማስተዋል ልቦናችንን ይከፈትልን እግዚአብሄር በእናንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር አስተማረን ለወጠን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! እንኳን አደርሳቹህ ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር.....
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የማናቀውን ነገር ነው ዛሬ የተማርነው ለካ ስንት ጉድፍ በላያችን ተሸክመን ያለነው ከዚ ደዌ በሽታ ፈጣሪ ይገላግለን እንጂ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ዋዉ ግልፅ ያለ ትንታኔ ተባረኩ ወንድሞቻችን ለመምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእሳቸው የስራ ውጤት ናቹሁ እናንተም ክብሩ ለመዳንያለም
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ላገሬ በቅቼ እራሴንም ቤተሰቦቼን እንዳድን ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ ሰለ እመቤታችን ልማፀናቹ የሰው ፍቅር የለኝ ምን ብናገር ወደመጥፎ ነው የሚተረግሙት ትዳሬም ፈረሰ በቃ ብቻዬን ሆኜ የምፀነው አምላኬን አትተወኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል አድቀን ታሬኬ ይለወጣል ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ለናተም ይድረስላቹ በሰደት ያላቹ እህትና ወንድሞቼ🙏🙏🙏
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጠር ታርክሽ ይቃይራል ያማታውሽ አምለኬ አለሽ በራታታሽ ፃለይ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው በጣም ለየት ያሉ እኮናቸው አካታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አ፩ዱ አምላክ አሜን በጣም !!! የሚገርም!!! ትንታኔ እግዚአብሔር ሞገሱን ፀጋውን (ያብዛልህ) ያብዛላችሁ ለመምህር ግርማም እግዚአብሔር እረክም እድሜን ይስትልን ከነም ቀንሱ (የእውነቴን)
@mesereteshete1480
@mesereteshete1480 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አፍታ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ዋላችው መምህር እንኳን ለቅዱሰ ጎርጊሰ ወራዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችው እህት ወንድሞቼ ሰላም አደራችው
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቃለእወት ያሰማልን
@elhnd4838
@elhnd4838 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሚገርም ትምህርት ነዉ
@samsamesone9552
@samsamesone9552 3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሬ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ በፀሎትህ አሰበን ወንድማችን መምህር ግርማ በጣም የሚጠቅም ለህወት ለስጋ የሚጠቅም ትምህርት ለፈጣሬ እንድንበሪከክ አስተምርውናል ሌላው ደሞ የአጋንትን የእርኩስ መንፈስን ስልት እንድናውቀው እሪደተውናል መምህር ግርማ የማይገኝ አባት ናቸው እግዝያቤሄር እድሜ ጤናውን ይስጣቸው ፀጋቸውን ያብዛላቸው
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
እውነት በዚህ ዘመን አባታችን አቦ ግርማ ወንድሙን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለናንተም ለመምህራችን ና ለወንድማችን ቃለ ሂይወትን. ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎት አብኝ እህተ ማርያም የህቴ ወለተ ዮሀንስ ብላችሁ
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
ቅዱም ግማሽ ላይ እያለሁ ነበር ኮመት ያደረኩት እውነት ይህ ወንድማችን ሲናገር በደንብ ነው የሚያስረዳው ለኔ በሚገባኝ መልክ ነው በእውነት ከዚህም በላይ እውቀቱን ጥበብን አብዝቶ ያድልህ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzabere yemasgen amen amen amen kalayot yasemale
@user-gj1fp1jz8j
@user-gj1fp1jz8j 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
@yugyuyuigguu169
@yugyuyuigguu169 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ወድምእህቶቼ የእግዚአብሔር ስሙ ካፅናፍ እስከአፅናፍ የተመሰገነይሁን በጣም ጠቃሚ የሂወት ምስክርነትነዉ በርታልን መምህራችን
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ገለልበል ጠላቴ ዲያብሎስ ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ኣባታችን መምህርግርማ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ኣ፡ሜን
@asterdebebe3346
@asterdebebe3346 3 жыл бұрын
አባቴ ጌታዬ ሆይ የብዙ ጊዜ ራሴን የምጠይቀው ጥያቄ ለምን እንደ ሆነ ተረዳሁ እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቱ ግሩም
@asterdebebe3346
@asterdebebe3346 3 жыл бұрын
ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነዉ
@melatmelat6211
@melatmelat6211 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይስጥህ መምህር
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ትምህርት ነው ሁሌም ምታቀርብል ልዩ ነው። እድሜና ጤና ይሰጥልን ።ወንድማችንን በጣም እናመሰግናለን ።ለአባታችን መንክራት መምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋውን እና ሞገሰን ያድልልን ።እማ ፍቅር ትጠብቅልን !!!!!!!!
@habibabentley4219
@habibabentley4219 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሁላቺንም አይነ ልቦናቺን ይከፍትልን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ ወራሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን👏
@sevenselasa3378
@sevenselasa3378 3 жыл бұрын
እሚገርም ወንድም ነው በጣም ጥሩ መረጃ ነው ለተጠቀመበት
@woinshetlemma962
@woinshetlemma962 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው። መምህር ግርማን እግዚአብሔር በቸርነቱ የሠጠን መልካም አባታችን ናቸው ። ግን እኛ እናሣድዳቸዋለን ።እሣቸው ለኦርቶዶክስ ትልቅ ሀብት ናቸው ። እድሜያቸው አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 жыл бұрын
ይፍታህ በጣም ደስ ይላል የመምህር ጉባዬ ምእመናንን እንቅትዋል የሚገርም ግዜ ነው መእመናኑ ባሁን ሰዓት ከእገልጋዩ ቀድሞ ሔድዋል ወንድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልንመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሚያሳሱ አባት ናችው እንዲሁም መምህር ተስፍሽ ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክ::
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ኤፍታህሽ በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላም ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጠህልን ቃላህወት የሰማልን ፀገውን የብዛልህ 💚ምገርም ነው. እግዚአብሔር አምለክ ለሁላችንም መስተወል ጥበቡን የድለን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በስላሴ ስም እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን መምህር ግርማ ከግዚአብሄር የተሰጡን ስጦታችን ናቸው ብንጠቀምባቸው
@emebetwondimu8118
@emebetwondimu8118 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen bedeme betena yetebekeilen Abatachenn
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግን አባ ዮሐንስ የበርሀውመናኝም አሉ የወጌልገበሬ የክርስቶስ ባርያ ገናበህጻንነት ጫካ ገብተው ገዳምን የሚያስተዳድሩ የሚዘምሩ የሚስብኩ የሚፈውስ ጸጋቸው አራት ነው ከዛምበላይአለ ህዝብንየሚርዱ የኛእቁመምህር ካባታችን አባዮሐንስጋርም ብትተዋወቅ ጥሩ ነበር ለአባታችን መምህር ግርማ እርጂም እድሜይስጥልን
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
ቃለሂይወት ያሠማልን እግዚያቤሔር ሆይ እኔንም ለአገሬ አብቃኝነ ለማፈወስም አብቃኝ ማምህር ታስፋዬ ያምታቀሪበው ገጠማኝ አደንዱ በሂይወቴ ውስጥ አለ በፀሎት አስበኝ ስርኩታማርያም
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 3 жыл бұрын
ኤፍታ መምር እንኳን ለቅድሥ ጎርጊስ ወራዊ ባባህል አደራሳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በእውነት ከቃል በላይ ነው የሆነብኝ ክፍል ፪ትን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላሰማኝ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@meletube9520
@meletube9520 3 жыл бұрын
Mele tube bekirbken
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
መምህር ግርማን ምክንያት አርጎ እግዚአብሔር ስንቱን ነብስ እያዳነ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። እኚህን አባት እንጠቀምባቸው።
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ምክራችሁ በጣም ነው ደስ እሚል ነው
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 жыл бұрын
እኔ የመምህር የአባታችንን ትምህርታቸው በስማም ደጋግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አይሰለችኝም ለዛም ነው ሬድዮ አቢሲኒያን በጣም መከታተል ምወደው
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
አባታችንና መምህራችን ተስፋዬ አበራ ላይ ክፋት ተንኮል በምቀኝነት ለሜሥቡ ጠላቶች አምላክ ልባና ይሥጥልን ዳቡሎስ ነዉ ዉስጣቸዉን የተቆጣጠረዉ ተከፈት አሜን
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
Afetahe tkefet amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu ewenet
@adyaboyoutube2481
@adyaboyoutube2481 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ለኣባታችን በእድመና በፀጋ የቆይልን ኣሜን
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Memihir Tesfaye Tebarek ye Memihir Girma never be kelalu yemitay aydelem alaweknachewim Egziabher libona yisten
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
አሜን እንዴት ከረምክ ወንድማችን ተስፋስላሴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊይርጊስ ጠላቶችህን ከእግር ስር ይጣልልህ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ።እንደምን አደራቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሠማእቱ ለቄዱስ ጊይርጊስ ወራዊ በአል ! የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አገራችን ከጥፋት ህዝባችንን ከሞት ይታደግልን በቸርነቱ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡልን
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን የክርስቶስ ቤተሰቦች ወዬው እደው በእግዚአብሔር ቸርነት ነውእንጅ ያለነው ጠፍተናል በተለይ የገጠሩ ህብረተሰብ ሁሉም ነገር እኔ ሰምቸዋለሁ በተለይ የቆሌው አቤቱ ማረን ይቅርበለን ልባችንን ክፈትልን አይ ዘመዶቼ ልባችሁን አማኑኤል ይክፈትላችሁ እኔንማ አይሰሙኝም የያዘ ይዞአቸውነው በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ትንሳኤ ከነቤተሰቦቼ
ADDIS ABEBA 2020 አዲስ አበባ 2012
38:05
FikerTube. com
Рет қаралды 148 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 1ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 504 М.
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 28 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 85 МЛН
♥ 20ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:45:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
የህግ ስራ ጠበቃና ዳኛ ብቻ አይደለም | Naol Abera
2:10:49
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 28 МЛН