#አስገራሚ

  Рет қаралды 96,017

Tg kutaber tube

Tg kutaber tube

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
ወይኔ ኢቶቢያ ምንም ይጠቅም አይመስለኚም ነበር አሁንማ ስሂድ
@meyruail-hv8bi
@meyruail-hv8bi 11 ай бұрын
ተጠቀሙ በጣም አሪፍነው አብሶ ለጸጉር
@hayu9681
@hayu9681 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@fffhggf7gf334
@fffhggf7gf334 8 ай бұрын
ተቀብቸው ስንት ደቂቃ ነው የማቆየው ወይስ ማታ ተቀብቸ ጧት መታጠብ እችላለሁ
@fadelu971
@fadelu971 3 ай бұрын
ምን ያህል ደቂቃ ነው ማቆየት ያለብን
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx Жыл бұрын
ሀገሬ ስገባ እሞክራለሁሲ
@eliastaye8118
@eliastaye8118 3 жыл бұрын
ለፀጉርስ እንዴት ነው አጠቃቀሙ ከተቀባሽ በኃላ ትታጠቢያለሽ ወይስ እንዴት ነው
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 10 ай бұрын
እህቴ እኔ ፍሬሽ ሬት አገኜሁ በፍለጋ ማዳት አለብኝ ያስለቅቃል ውይ?አጠቃቀሙስ ተጠቅማችሁ እምታቁ ለማዳት መልሡልኝ😢
@simegnnega2597
@simegnnega2597 27 күн бұрын
በወሬሽ መአል ማለት ነው የሚለውን አቁሚ ይቅርታ ስለደበረኝ ነው
@aprime8874
@aprime8874 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
በጣም እንመሰግናለን ቲጂዬ💝
@Canada404
@Canada404 9 ай бұрын
Thank you for sharing ❤
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
እነመሰግነለን በርቻ❤❤❤❤🎉❤❤
@BirtukanTesema-x4r
@BirtukanTesema-x4r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ጥቅሙ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
@imaniman1068
@imaniman1068 5 жыл бұрын
ወላሂ እኛ ጓሮ እየተገነጠለ እዳልተጣለ
@susu-qz3us
@susu-qz3us 3 жыл бұрын
@@imaniman1068 🙄😁😁😁እድሜ ላረብሀገር አሳወቀን
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 3 жыл бұрын
@@susu-qz3us ሀሀሀ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Yene konjo began thanks wudid
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@muluworkimuluworki7446
@muluworkimuluworki7446 5 жыл бұрын
Migibu.nafekeyi.waeeeeeeee
@tegestakele8459
@tegestakele8459 2 жыл бұрын
ለስትጊዜ ደቃቂ ነዉ ፊታችን ተቀብተ ን የምንቆየዉ ብዙ ስአት ተቀብተን ብንቆይ ችግር ይፈጥራል እደ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
አይፈጥርም
@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ
@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ 5 жыл бұрын
እነመስግነለን እህታችን እኔ ሳውድ አርቢያ ናው ያለሁት መዝነኛ ቦታ ይዘውኝ ሄደው እሬቱን ሳገኝ ደስ አለኝ ቆርጨ እቤትም ይዠው መጣሁ አቤት ሺታው አያስቀርብም እንኳን ለመቀባት የገጠር እሬት ማርኝ ያስብላል ልጃች ሳለን ደብብቆሺ ስንጫወት የተያዘ ስው ይበላ ናበር ክክክክክ ይሄ እንኳን ሌበላ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
ለፊት ሀሪፍ ነው ስትቀቢው ሽታው ይሄዳል
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 4 жыл бұрын
በሳምንት ወይስ በወር አንዴ የምንቀባው አዲስ ገቢነኝ ስለአጠቃቀሙ ጥሩነት ብትነግሪኝ
@susu-qz3us
@susu-qz3us 3 жыл бұрын
ይሄን አላገኝም ከፍርማሲ ሚገዛውን ለፊት ይሆናል አጠቃቀሙስ ማታ ተቀብቸ አድሬ ጧት በሳሙና ልታጠብ በአላህ ንገሪኝ እህት
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
Berchi wude arif nwe 👌
@love-gp7of
@love-gp7of 3 жыл бұрын
ኢሬት ሳውድ አለደ ካለስ የት ሱቅ ነው የሚገኘው
@colorfulart8938
@colorfulart8938 5 жыл бұрын
Very helpful thank you.
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
Thanks
@muna1825
@muna1825 2 жыл бұрын
bewnet temchtognal lelam kale azegagi
@bereketgebresilassie2579
@bereketgebresilassie2579 4 жыл бұрын
eret gn hulum and aynet nachew weys yleyayalu konjo ebakshn mn aynet metekem endalebn btnegrin des ylegnal......arif sra new ketybet yagere lj
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
እሬት ይህ የምታይው ማለት ነው ውዴ ሌላ ከዚህ የተለዬ እሬት የለም
@bereketgebresilassie2579
@bereketgebresilassie2579 4 жыл бұрын
ay bcha fesash yalew wuha aynet yemibal sle msema new.....
@asyawoiio8652
@asyawoiio8652 3 жыл бұрын
እኔ ያገኘሁት እሬት ሽታ አለዉ ይሆናል
@fyorigebremedhin
@fyorigebremedhin Жыл бұрын
❤❤❤
@jonathanwilliam394
@jonathanwilliam394 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@meksudmehdi5257
@meksudmehdi5257 Жыл бұрын
Esti negrug le shefeta yehonal fit lay lemiweta shefeta??? Plzzz
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*አዎ*
@meksudmehdi5257
@meksudmehdi5257 Жыл бұрын
@@Tgkutabertube Ketekeban behuwala lesent dekika nw mentebkw
@ነጃትይቱብ-ቘ1በ
@ነጃትይቱብ-ቘ1በ 3 жыл бұрын
እኔ ሱእዲነዉ ያለሁት ከየትልግዛ
@salihatube8511
@salihatube8511 Жыл бұрын
ሰላም ቲጂዬ እንደት ነሽልኝ
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Enamesegenaln konjo berechilgni
@salamasoupia675
@salamasoupia675 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Thank you Tgye Berchi
@deberituseman8783
@deberituseman8783 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው
@stegazeabmulgeta6675
@stegazeabmulgeta6675 2 жыл бұрын
ተባረኪ ጥበብይጨምርልሽ
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 4 жыл бұрын
እሽ ማማየእሞክረዋል ቀጥይበት ውድየ
@edenabraham1219
@edenabraham1219 4 жыл бұрын
አባክሽ የሬት ጀል ስንጠቀም ለፌት ደሌ ሳሙና መጠቀም አለብን እሳሙና መጠቀሙ ይከብዳል
@eliastaye8118
@eliastaye8118 3 жыл бұрын
ፊትሽን ከተቀባሽ በኃላስ ምን ያህል ጊዜ ቆይተሽ ትታጠቢያለሽ ?
@ራቢአሠይድወረባቦኮራ
@ራቢአሠይድወረባቦኮራ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን 👍👍👍
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hayatehayaye150
@hayatehayaye150 5 жыл бұрын
Batam arif naw welahi. 2 kan gana kamegmrey wetatu batame arif naw
@sikosilo86
@sikosilo86 3 жыл бұрын
የት ይገኛል
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማሬ ለሁሉም ይሆናል ማሬ እኔ ሸተርረር አጥፍቶብኛል ለፀጉር መጠቀም ጀምሪያለሁኝ ማሬ እናመሰግናለን
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 жыл бұрын
የት ይገኛል እህት
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 5 жыл бұрын
የት ነሽ ድባይ ከሆነሽ አቀብልሻለሁኝ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 5 жыл бұрын
ሸተረሩእዴትአርገሽቀባሽውውዴ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 жыл бұрын
@@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ አቡዳቢ ነኚ 😭 እህት እደው ሌሌው ተይው ሸተረር ግን እድል ጅስሜ ነው ማለት ትችያለሽ በዛላይ አዳድ ቦታየላይ ተለይቶ ጥቆሮብኛል
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 5 жыл бұрын
@@fatemaali8328 ኦሊቬራውን ጀሉን አውጥተሽ ሸዎር ከመውሰድሽ በፊት ማሸት ሁሉ ጊዜ ሸኔተረር አለብሽ ቦታ ከዚያ ይጠፍል
@hananhassen3380
@hananhassen3380 2 жыл бұрын
lehulum koda tesmami new
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 5 жыл бұрын
ዋው
@hayattube6243
@hayattube6243 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ፀጉርና ፊት ወጥሊሠራበትነው
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
ተጠቅመሽ እይው ማር በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ኢትዮ ስንገባ በጓሯችን ተክለን ብር ሳናወጣ ፊታችንን ውብ የምናደርግበት
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ቲጂዬ በርች ጎበዝ
@أبوبلالأبوبلال-ف3ف
@أبوبلالأبوبلال-ف3ف 5 жыл бұрын
ሳኡድ አረቢያ ጅዳ ያላችሁ እኔ ላመጣላችሁ እችላለሁ ...የፈለገ ያናግረኝ ??
@youtube6064
@youtube6064 4 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ጅዳ ነኝ
@aprime8874
@aprime8874 4 жыл бұрын
ቁጥረ. አለቀቅሺም
@aprime8874
@aprime8874 4 жыл бұрын
ልቀቂ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ያለሁት አሚር ፈዋዝ ሉሉ ሞል አጠገብ
@RICHABD
@RICHABD 5 жыл бұрын
Barchi tigiye wow new
@prine3370
@prine3370 2 жыл бұрын
ስት ደቂቃ ነው የሚቆየው
@rabismohammedseid9195
@rabismohammedseid9195 3 жыл бұрын
ሽታውን በምን ማስወገድ ይቻላል?
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 3 жыл бұрын
*መጀመሪያ ከቆረጥሽው በኩል ቢጫ ነገር የሚወጣ አለ እሱን በደንብ እጠቢው ከዛ ውጭ ስትቀቢው ሽታ የለውም*
@rahmakkk
@rahmakkk 2 жыл бұрын
እኔ ፊቴ በካራቶኒ ክሬም ተበልሽቶብኛል ምላረገው በሬት ቅጠል ሞክሬው ነበር ብዙም ለውጥ የለውም ሬቱን በበረዶ አርጌ ልሞክረው እዴ በአላህ ንግርኝ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*ሳትሰለች በእሬት ጠዋትም ማታም ተቀቢው በመሀል ማር እና እርድ ተጠቀሚ የቡና ማስክ ተጠቀሚ ለፊትሽ የሚስማማሽን ሳሙና ምረጭ ሽታ የሌለው like የፓፓያ ሳሙና or Qv wash soap ፈሳሹን ብትጠቀሚ የተበላሸው ፊትሽ በአንድ ወር ውስጥ ይመለሳል*
@rahmakkk
@rahmakkk 2 жыл бұрын
እሺ አላህ ይስጥልኝ በጣም ነው ማመስግነው
@ASTERMEDIA1
@ASTERMEDIA1 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር በርችልን
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእስከ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእስከ 4 жыл бұрын
ከፋርማሲ የሚገዛው ጄል ይሆናል??
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
Natural olivera kehone yihonal mar
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእስከ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእስከ 4 жыл бұрын
@@Tgkutabertube OK yne ehet kelb amesgnalew bedesta bdteseb honenal
@susu-qz3us
@susu-qz3us 3 жыл бұрын
ለፊት ይሆናልደ ልገዛነበር
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ማሬ እየት ነው ይለሽው ንገርኝ የት አገኝሽው እኔ ስአውድ ነው ያለውት .አርፍ ነው አገሬ ሞልቴል በጣም ፀጉር ላዛ ነው እሚርግ በፍት. ሳሙና ሲልቅብኝ .በሱ ነበር እምታጠብ አሁን ስደት ነኝ።
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
ሳኡዲ ከሆንሽ ሞልቶዋል
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
የሚተከለውም ይሸጣል ቶሎ ይለምዳል ፍቅር
@fatumaahmed1751
@fatumaahmed1751 5 жыл бұрын
ሳውድ ፍሬሺ የት ነው ያለው ሹክ በይኝ
@hayat.reta.2011
@hayat.reta.2011 4 жыл бұрын
@@fatumaahmed1751 የሜተከል ዘፍ እሜሸጥ በት ታገኛ ለሽ
@zebutube
@zebutube 5 жыл бұрын
Shukran Mar
@Hemdiya
@Hemdiya 10 ай бұрын
እረ ግን በአላህ ፊቴን ሸካራ አረገብኝ ለምንድነው ግን
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 4 жыл бұрын
ሺታየለውምደ ??
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ከተቀባሽው በህዋላ ሽታ የሚባል የለውም ውዴ ሞክሪው*
@saratube3384
@saratube3384 5 жыл бұрын
Wow
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
ማር ለፀጉር እዴት ነው እሚዘጋጂ ??
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
እንደዚሁ ነው ፍቅር ከፈለግሽ ከኮኮናት oli ጋር አቀላቅለሽም ሀሪፍ ነው
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube እሺ ውዴ አመሰግናለሁ 😘
@kedijamohammed5720
@kedijamohammed5720 2 жыл бұрын
ለጠጉርይሆናል
@sarayedinglmariamlije184
@sarayedinglmariamlije184 4 жыл бұрын
አረ ቡጉር አስቸግሮኛል ግን ለመፍጫት አይመቸኝም ባይፈጭስ ችግር አለዉ?
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ይቻላል*
@የአላህባሪያነኝ-ቈ2ቨ
@የአላህባሪያነኝ-ቈ2ቨ 4 жыл бұрын
ሹክረን ጥያቄ አለኝ ሳኡዲ አለ እዴ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
አለ ካስለመዱት እሁሉም ቦታ አለ አሁን አምጥቼ ነበር ልሞክረው ነው ገና
@hanitakele3109
@hanitakele3109 2 жыл бұрын
Sayitatebu masader yichalal wey ebakish
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
thank you tg
@የቤቲቤተሰብ
@የቤቲቤተሰብ 3 жыл бұрын
ማሬ ቤተሰብ እንሁን ይሄንን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ ቤተሰብ እንሁን እኔም እመልሳለው
@ANGTUBE
@ANGTUBE 5 жыл бұрын
Wel come thanks amasangisaloo
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
Enem yemitekemew esun new betam arif new
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዋውውው አሎቨራ ምርጥ ነገር ነው
@saada483
@saada483 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እና ተቀብቼው ባድር ምንም ችግር የለውም
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ችግር የለውም ውዴ*
@seblekasa6505
@seblekasa6505 3 жыл бұрын
ስተፈጭው ውሃ ጨምረሻል ወይስ እራሱን ብቻ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*ውሀ አይጨመርም የራሱ ነው እማ*
@ffentaw9679
@ffentaw9679 4 жыл бұрын
ግን የኛ ሃገር እሬት በጣም ይሸታል በጣም ይመራል
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ሲቆረጥ ብቻ ነው የሚሸተው ውዴ ከቆረጥሽበት በኩል የሚወጣ ቢጫ ነገሩን በደንብ አድርገሽ እጥብ አድርጊው ከዛ ውጭ ሌላኛው ፓርት ውሀ የሚመስል ጄል ነው ያለው የትም ተቀብተሽ መሄድ ትችያለሽ አይሸትም*
@ffentaw9679
@ffentaw9679 4 жыл бұрын
@@Tgkutabertube እሺ ልዩ ኸዛኪላህ ኸየር
@melatayalew7610
@melatayalew7610 5 жыл бұрын
ፍሬሽ የለለውስ ጀሉን እደት ነው የምንጠቀመው
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
አለ ይሸጣል ሱቅ ፍሬሹ
@melatayalew7610
@melatayalew7610 5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube አወ አለ ማር ቃቀሙን አስረጅኝ ማር
@melatayalew7610
@melatayalew7610 5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube ፍሬሽ አላገኝም ማር ጀሉን ነውቃቀሙብነግሪኝ ማር የጀሉን
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
@@melatayalew7610 fece alovera gel የሚል አለ እሱን መግዛት ትችያለሽ ማር
@Aaron270-q
@Aaron270-q 3 жыл бұрын
ግን አንዳንዶቹ ውሃ ብቻ ነው
@wodahikmabetsebhunu6764
@wodahikmabetsebhunu6764 5 жыл бұрын
Hi. ok
@hgeiu1867
@hgeiu1867 5 жыл бұрын
thank you marrr
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
ወን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እኔ አንድ ጥያቄ ነበርኝ እኔ ቲጂየ ብትመልሽልኝ ወይም የዚህን በሽታ የምታውቁ ካላችሁ በፍጣሪ ሥም ልለምናችሁ እኔ ሥደት ነው ያለሁት እና ባርሌ የሚባል ነገር ካንገቴ ወጥቶብኝ አሁን በጣም ይየጠቆርና እየሠፉ መጣ ምን እንደሚሻለኝ አላወኩትም ለመዳሜም አልነገርካትም ከወደ ሀገሬ ሥመጣ ነበርኝ ግን ትንሽየ ነበር አሁን ሠፉብኝ የምታውቁ ካላችሁ በፈጣሪ ሥም ልለምናችሁ እሥኪ ንገሩኝ እያሣሠበኝ ነው።
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
አላህ፣ያሽርሽ፣ማሬ፣
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
@@mirara7545 አሚን
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
Mar esik yemiyawuk eteyikalehu Abishiry
@rahmaf209
@rahmaf209 5 жыл бұрын
አይዞሽ አህት እሱአያሳስብምመዳነትአፈላልጊለት ይሻልሻል
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 5 жыл бұрын
Dene ena keba lawesashe takbe
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 жыл бұрын
እሪትና አሉቪራ ልዩነታቸውን እባክሽ አስረጅኝ።
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
ልዩነት የላቸውም ማር በአማርኛ እሬት በእንግሊዝኛ ኦሊቬራ ነው
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
tix
@fatuma5472
@fatuma5472 2 жыл бұрын
አይመርምደ ግን
@ANGTUBE
@ANGTUBE 5 жыл бұрын
I am coming
@HananHanan-py1pp
@HananHanan-py1pp 5 жыл бұрын
ሳውዲ የት ይገኝል የምታቁ ካላቹሁ ጠቆሙኝ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
እኔ ሴትዮየ አምጥታልኝ ከግቢ ተክየው ብዙ ሆኖ ወጣ አበባ ፍሬ ድረስ አወጣ የት ነው ያለሽው ልላክልሽ ቆርጭ
@ማርየሠርበ
@ማርየሠርበ 4 жыл бұрын
ለኔ ላኪልኝ እረያድ ነኝ
@zzzabate7275
@zzzabate7275 4 жыл бұрын
@@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ እንዴት ነው አፀዳደቁ እኔም ላሥመጣ እና ልትከል አተካከሉን እና ምን ያህል ጊዜ እንደሚፈጅ ንገሪኝ ማማዬ
@ሂክማአብድልሽኩር
@ሂክማአብድልሽኩር 5 жыл бұрын
ግንባሬ ተሸበሸበ ያለ እድሜ እና ልጠቀመው
@banechiayehulemma7887
@banechiayehulemma7887 4 жыл бұрын
ሬቱን ጠዋት ና ማታ ብቀባው ችግር አለው ወይ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ችግር የለውም በፈለግሽው ሰዓት መጠቀም ትችያለሽ*
@banechiayehulemma7887
@banechiayehulemma7887 4 жыл бұрын
@@Tgkutabertube አመሰግናለው እናቴ
@Ch-xm8tc
@Ch-xm8tc 5 жыл бұрын
አበሳ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
tg እናመሰግናል ማረ በረች
@ፈትያዩቱብ-ረ3ሰ
@ፈትያዩቱብ-ረ3ሰ 5 жыл бұрын
ለፊት አዮንም ወይ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
ለፊት ለፀጉር ለእጅ ለአንገት ለሁሉም ይሆናል
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
@@Tgkutabertube አጠቃቀሙእንዴትነውለሥንትሰአትነውየምናቆየውተቀብተን
@haymi5589
@haymi5589 5 жыл бұрын
ቲጂ ኩታበር ቁጥርሺን ላኪልኘ
@hayattube6243
@hayattube6243 5 жыл бұрын
እንድሚሆን አውሪ የትምቦታ መሄድእችላለሁ አትበይ እሬትኮነው ሽቱ አደረግሽው እንደ
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@abuhilal1730
@abuhilal1730 3 жыл бұрын
ergtegna neshi
@sinthayasinthaya33
@sinthayasinthaya33 3 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ አችን አይቸ ጀምሬዋለሁ ህቴ መፈቅፈቁና ማቅለጡ ቦታ አይመቸኝም ግን ከነልጫው በማሸት
@hayatehayaye150
@hayatehayaye150 5 жыл бұрын
algeynem lamtlu. Watchu kagebyi wechi falgu. Bayebotaw ale ayetfam safer west kaflgachu
@fatemaali8328
@fatemaali8328 5 жыл бұрын
እውነትነውእኔበ3 ቀንብቻብጉርአጥፍቶልኛልአሪፍነውእኔግንሰነፍስለሆኩትቸዋለሁመጠቀሜን
@ሞሚነኝየወለጋዋ
@ሞሚነኝየወለጋዋ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ የኔ ቢጤ እኔ ፊቴ ትል የወጋጋው ማሽላ መስሉዋል
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
ተቀብቶለሥንትሰአትየምናቆየው
@sifanethio436
@sifanethio436 5 жыл бұрын
Enameseginalen mal
@famoamana1127
@famoamana1127 3 жыл бұрын
ውሽት ነው
@hadiyahadiya2406
@hadiyahadiya2406 5 жыл бұрын
እናመሰግናል እህታችን
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 4 жыл бұрын
ማዳት እና ብጉር
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 4 жыл бұрын
ብጉርና ማዳት ያጠፋል ማማየ ከቻልሽ ንገሪኝ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ያጠፋል ውዴ*
@halemahalema5641
@halemahalema5641 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alemayehuadamu-h1s
@alemayehuadamu-h1s 2 ай бұрын
❤❤❤
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 218 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54