የሬት ቅባት በቤት ውስጥ አዘገጃጀት ለሁሉም አይነት ፀጉርና ለቆዳ የሚሆን //DIY Aloe vera oil

  Рет қаралды 65,506

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ምርጥ ነገር ነው❤
@EminetPhilipos
@EminetPhilipos 28 күн бұрын
ሬቱ የኔ እንደውሀ የሚፈስ ነው እንደጄል አይሆንም ማንኛውን ሬት ከቅባት ጋር ብንጠቀም ችግር የለውም?
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 жыл бұрын
Enamesegnalen yenewd eskezari teshewdku koy wedeagerisgeba enatidej moltol koyyyy lhidbcha
@mercy1653
@mercy1653 5 жыл бұрын
Gobez nesh berechi zari yemejmeriyaye new asteyayet setsef bezu wochu kum neger yelelew were ezi gebahu yehen lebes gezew eyalu new miyasayut endi lesew yemitekem neger mastemare melkam new berchi 👏👏
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 2 жыл бұрын
Excellent 👌sis. ♥️♥️😍😍😍😍😍 from Lebanon.
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለስራ ፈልጌ አሁን አየዉ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 жыл бұрын
Tankyou fetye eski benateshe sele enselal shaye negerign balfew sety yesmaweshe meselgn betam infection betdgagmi eymta aysechgergn yet akbabi endhone gebtoshal 🤗☺️
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ገብቶኛል ገብቶኛል 😉 ሁለት ሊትር የሚሆን የእንስላል ሻይ _Fenchen Tee አፍልተሽ ቀኑን ሙሉ እየጠጣሽ ሽንት ቤት መመላለስ ነው ከሁለት ሊትር ማነስ ግን የለበትም ዶክተር ሆንኩኝኮ 😂😂😂 ከምሬ ነው እሺ 😉
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 жыл бұрын
Tankyou fetye 😘ewnet kednku meshlmshe aykrem menm doctor behdem fetsmo litwgn alchlm
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o Жыл бұрын
ሰላም ፈቲ ፀጉሬ እንዲያድግ ምን ላድርገው እንጨት ነው ይድርቃል። የአበባ መሸጨ ይገኛል ጀርመን ፍሬሹ እሬት? አጣሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ሬት በየሱፐርማርኬቱም ይሸጣል ሬቬ ካውፍ ላንድ ምናምን ብዙ ቦታ አለ ፀጉሬ አላፈገብ ብለሽ አትጨነቂ ፀጉርሽ ታዛዥ እንዲሆንልሽና በቀላሉ ለማሳመር እንዲመችሽ ብቻ አስቢ ቁመቱ ከዛ በሗላ በራሱ ግዜ ይመጣል የፀጉር ቁመት ሳይሆን ጤንነቱ ነው ውበቱ 🤗
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o Жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ 😘😘 አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪ🙏
@sarayedinglmariamlije184
@sarayedinglmariamlije184 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ቡጉር በጣም አስቸግሮኛል ፀጉሬም ከፍት እየገባብኝ ነዉ ልጠቀም እስክ ንገሩኝ እምታቁት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
አረንጓዴ ሻይ ዝንጅብል ሽንከት መጠቀም መፍትሄ ሉያመጣ ይችላል 😉
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተጠቅሜ በጣም ጥሩ ነው 😘😘😘😘😘ግን ጥየቄ ለፍቴ መጠቀም እችላለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አዎ ትቺያለሽ
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ አመሰግናለሁ 😘😘😘😘
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ 3 жыл бұрын
እሪቱን ፋሪች ባሰቀምጠዉሰ ነቅየ አምጥቻለዉ
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
Enamesegnalen fetiye
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@sodochristian5270
@sodochristian5270 2 жыл бұрын
Yereat tekilu endiadig min aderegshilet enea tekiye aladegelignim!!!!?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አፈሩ አሸዋማ ቢሆንለት ይወዳል እኔ የመሬት አፈር ነው ያረኩለት ከዛ በጣም ተመቸው 😉
@dubai238
@dubai238 5 жыл бұрын
Fati konjo matches andega nage weda endate nashi sefalgeshi naber betaye betam tsgura forofor asechagerage betaye ena yalmokerkute yelame lomi hula mokeralhuge ebakishi mela bayege mara
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ፀጉርሽን በሻምፖ ከታጠብሽ በኋላ የአፕል አቼቶ በውሃ በርዘሽ ራስ ቅልሽን በደንብ አርሰሽ ለ አምት ደቂቃ ቆይተሽ በንፁ ውሃ ታጠቢው
@dubai238
@dubai238 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia eshi weda thanks
@dghhjfghjk627
@dghhjfghjk627 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈቲዬ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍እኔም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏🤗
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 жыл бұрын
እዴትነሽ ተረጋጋሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆጆ እንኳን ደህና መጣሽ ከመለሽልኝ የአይን ሥር እብጠትን ማጥፍካለሽ መላበይኝ የኔልዩ ሠርተሽምከሆነአላቅም ግንበጣምነዉ የምቀታተልሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ ተረጋግቻለሁ ማሬ አመሰግናለሁ🙏🙏 ኪያር ቆርጠሽ ወይንም አረንጓዴ ሻይ ምትጠጪ ከሆነ ከጠጣሽ በኋላ ቴባጉን ፍቲጅ አስቀምጪውና ሲቀዘቅዝ ጋደም ብለሽ ለአምስት ደቂቃ ያሃል አይንሽ ላይ ወይንም የሚያብጠው ላይ አድርጊው ለአይን ጥራትም ጥሩ ነው 😉
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሠግናለሁ የኔዉድ
@fritahabeshawit9741
@fritahabeshawit9741 4 жыл бұрын
እህት እኔ እጥቀመውለሁ ግን ጄልሉን አዘጋጅተን እስከ ስንት ቀን ማቆየት እንችላለን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
ፍሮዝን ካላረግሽው ማቆየት አትችይም ወዲያው ካልተጠቀምሽው ይሻግታል ባክቴሪያ ሞልድ ይፈጥራል ለቆዳ በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል 😉
@hirutdasse7950
@hirutdasse7950 5 жыл бұрын
Yenga balmoya ekko nash thank you👌💟💟💟👌
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗😘😘
@nejathussein2038
@nejathussein2038 4 жыл бұрын
It was good presentation. I've got some knowledge, but at the beginning when u pronounce it it is actually aloevera not olivera
@hirutfekadu479
@hirutfekadu479 3 жыл бұрын
Mm?a???m?m.?mmm..?..?mmm.?.?..??.?.....??.-?.??-?...?mmm...?z?x9.-9..999.9pxx,..pq.?r,,,,"
@demekealebachewu2729
@demekealebachewu2729 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን በአረበኛ ምን እደሚባል የምታቁ ንገሩኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
الألوة فيرا
@demekealebachewu2729
@demekealebachewu2729 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ ውጀ
@bazamamusht7131
@bazamamusht7131 5 жыл бұрын
በአረብኛ ሰባር ዘይቱንም ሰትገዢ ዘይት ሰባር ብለሽ ነዉ የምትገዡ ችግኙን ሸጀር ሰባር ይባላል
@joudj5608
@joudj5608 4 жыл бұрын
ሠላም. እናት. በረበኛ. ሠባር. ነው
@فريوتالفرو
@فريوتالفرو 4 жыл бұрын
Sbke
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ፀጉሬ እያደገልኝ ነዉ ያዉ እንደቆረጥኩት ነግሬሻለሁ ብየነዉ ሃሃሃሃሃሃ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍እሰይ ይደግ ይደግ 🤗ፀጉር ያድጋል ፋሽን ያልፋል አላልኩሽም ነበር 😉
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አወ ብለሽኛ እዉነት ነዉ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
ሰላም ነሺ ፈቲያዪ እደትነሺ ተረጋጋሺ አይዞን እናመሰግናለን ውደ እስኪ ከቻልሺ የአበባውሀ አዘገጃጀትአሳይን ጥሩነው አሉ ከሴትልጂ ለብልትማፅጃ እውነትነው በተረፈ በቺየኔቆጆ
@zinetmolla5981
@zinetmolla5981 5 жыл бұрын
Zahara Muhammed እ ሠወቸ የሚጠጠጡት ለዛነው ማለት
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
@@zinetmolla5981 የሚጣጣ ብቻሳይሆን ለመፅዳት ለጥሩፀረንአሉ???
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የሮዝ ውሃ ማለትሽ ከሆነ አሳይቻለሁ ከአመት በፊት diy play list ውስጥ አለልሽ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia በአረበኛ ማያ ወርድየሉታል የአበባውሀ እሱነው እስኪአየዋለሁ እሺ ድቅዪ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እነመስግነለን ልክነሽ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 5 жыл бұрын
ታሽጎ በሚሸጠው ጄል መስራት ይቻላል ወይ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አይቻልም ማሬ ታሽጎ የሚበጠውን ጄሉን ሳይሆን ዱቄቱን መጠቀም ግን ትቺያለሽ እኔ ቅባቴ ውስጥ እንደማደርገው ቅባት ሳዘጋጅ የሚያሳይ ቪዲዬ አለ ለማየት ሞክሪ 😉
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia thank you
@zuzu1328
@zuzu1328 5 жыл бұрын
ለፌትም ጥሩ ነው። እኔ እምልሽ ድምፅሽን በግድ ውጠሽ ነው እምታወሬው በጣም ይደበራል ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ በጣም
@barkilignselamawit8822
@barkilignselamawit8822 5 жыл бұрын
እና አትስሚያታ..ስታስጠይ ኮተት
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
@@barkilignselamawit8822 ??????
@bazamamusht7131
@bazamamusht7131 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔቆንጆ በጣም ደስ ይላል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍እኔም አመሰግናለሁ ማሬ🙏🙏🤗
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሽ ቆጂት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
ውዴ ስለ መረጃ አመሰግናለሁ ግን በolive oil መስራት አይቻልም ወይ cocunt or ለላ ዘይት ላገናኘው አልቻሉኩም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ይቻላል ኤክስትራ ቨርጅን እሳት ላይ መጣድ የሚችል ይሁን እንጂ
@yosefamare2329
@yosefamare2329 4 жыл бұрын
Ye food ze yet yehonal ena ye weyera zeyte banareg mne cger alew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
@Yosef Amare ምንም ችግር የለውም ኮኮሱን ባ ወይንም ሎላ ዘይት ማረግ ይቻላል ኮኮሱ ስለሚረጋ ነው እኔ ሌላ ዘይት ያስፈለገኝ 😉
@yosefamare2329
@yosefamare2329 4 жыл бұрын
Ye megib zeyet yehonal
@yosefamare2329
@yosefamare2329 4 жыл бұрын
Eretun be megib zeyet bnetebesew ceger alew
@medhant7980
@medhant7980 3 жыл бұрын
jemari nye dmeruy please
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጤ እኛም እንወድሻለን😍
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@merammohamed8324
@merammohamed8324 5 жыл бұрын
ሰላም ፈቲ እንደ ዛሬ ሳይሆን ጥቅሙን ሳላቀው ያደኩበት ሰፈር በብዛት ተበር ታድያ ምን ዋጋ አሁንማ የት ላገኘው ታድያ ፈሬሹን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ወደ ሰፈርሽ ናፈቀኝ ብለሽ መለለስ ነው 😉
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
አይዞሽ ስንሄድ በምሥጋና እንንከባከበዋለን
@munatk64a24
@munatk64a24 5 жыл бұрын
አልቬራ (እሬት) ምርጥ ነው ያው የተፈጥሮው እንደልብ አይገኝም እንጂ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ኧረ ሞልቷል በተለይ ሃገር ቤት በየስርቻው ነው ሚበቅለው ጥቅሙን ያለማወቅ እንጂ 😉
@ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ
@ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ፈቲየ እኔ ፀጉሬን ሙሉ በሙሉ እንደተላጨሁት ነግሬሽ ነበር አሁን አመት ሊሆነው ነው አሁን ያደገው እየረገፈብኝ ነው እድገቱም ብዙም አይደለ እሥኪ የልጂነት ፀጉሬ እንድመለሥልኝ ካንች ምክር እፈልጋለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
ሙዝ በደንብ ፈጥተሽ ተቀቢው ከግማችሽ ሰአት በኋላ ታጠቢው ሙዝ የፀጉርሽን ዘላላ ከማፋፋቱና ከማጠንከሩ በላይ የራስቅልሽን ጤንነት ይመልሰዋል እና ልጅ ሆኜ ፀገሬ አድኖልኛል
@ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ
@ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ 4 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ ፈቲየ
@simegnbirhanu8984
@simegnbirhanu8984 5 жыл бұрын
tekelu betam yameral endat eytkbakbshwe na negrgi dear
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
በሳምንት አንዴ ውሃ አጠጣዋለሁ መስኮት ጋር ነው ሚኖረው በቃ አፈሩን ግን የተገዛ አፈር ሳይሆን maulwolf የቆፈረውን አፈር ከሜዳ ሰብስቤ ደባልቄለታለሁ ለዛ ነው ነፍስ የዘራው ስትሰጠኝ ሊሞት ደርሶ ነበር 😉
@rehimasherefa4810
@rehimasherefa4810 5 жыл бұрын
ፈቲ እኔ ሰሞኑን ሱፐር ማርኬት ገዝቼው ነበር ያው ፍሬሹን ማግኘት ስለማልችል ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው እናም ብታይ በጣም ውድ ነው በዛ ላይ ውሃ ነው እንዴት ልጠቀመው????
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ እዚህም ሱፐር ማርኬት ይሸጣል ጁስ "ስሙዚ" ይሰራበታል በጣም ውድ ነው። አዎ ውስጡኮ ጄል ነው "ውሃ" ነው ማሃል ላይ ያለውን ጄሉን ቀጥታ ራስ ቅልሽን መቀባት ትቺያለሽ ወይንም እኔ እንዳሳየሁት ዘይት መስራት ትቺያለሽ 😉
@rehimasherefa4810
@rehimasherefa4810 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ማለት ከላይ ውሃ ሆኖ መሃሉ ጄል አለው ማለት ነው? የሆነ የራሱ የቻለ ሽታም አለው " ሌላው አንድ ላይ መትቼው መቀባት አለችልም የግድ ጄሉ ብቻ መሆን አለበት???ከዛስ እስከ ስንት ደይቃ ላቆየው? ጥያቄዬን አይተሽ ስለምትመልሽልኝ ከልቤ አመሰግንሻለሁ ።።
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
ፈቱየ የኔ ዉድ እካን ደህና መጣሺ ማር ራፊ እና ሶፊ ደህና ናቸው እሬትም እደዚህ ዋጋ አወጣ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ምሬ አመሰህናለሁ 🙏🙏በጣም ደህና ናቸው 🤗 ዋጋ የሌለው ነገር እዚህ ምድር ላይ የለም እኛ አውቀን ስለማንጠቀምበት እንጂ ፈጣሪ አንዱንም ተክል ሆነ እንስሳ ግኡዝ አካል ድንጋይንም ቢሆን በምክንያት ነው የፈጠረው ምግጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ☝
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
ፈቱየ በጣም ሁሉም ዋጋ አለው አለው አላህ የፈጠረው በሙሉ የኛ ጌታ ምን ይሳነዋል ኩን ፈይኩን ችሮታው ሰፊ ነው አልሀምዱሊላህ
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 3 жыл бұрын
@@umuabdurezaq6136 ወላሂ በጣም ይገርመኛ በሬ ስናግድ መጫወቻችን ነበር አሁን ሳጣው ከባድነው ኢትዮ ቦይ መጠበቂያ ነው የሚያረጉት አባቶቻችን
@nefissakassaw6953
@nefissakassaw6953 5 жыл бұрын
እህት እሬት ኢቶ ያለዉ ከዝህ ጋር ይለያያል ብዙ ልጅ እያለን ለከለር ነበር የምንጠቀምበት ያብባል አንች ያሳየሽን ይለይ መሰለኝ ግን ኢቶ ያለዉን መጠቀም ይችላል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ ይሄ ሃገር ቤት ያለው አይነት ነው በእቃ ስለተተከለ ቦታ ድለጠበበው ነው የማያብበው የተለያየ የሬት ዝርያ ነው ያለው ሁሉንም አይነት መጠቀም ይቻላል 😉
@geteneshdesalegn7359
@geteneshdesalegn7359 5 жыл бұрын
ማሬ በፀሀይ ፊት ላይ ተጠቅሞ መውጣት ይቻላል ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ ምንም ችግር የለው እንደውም በፀሃይ ለተጎዳ ቆዳና ለደረቀ ፀጉር መድሃኒት ነው 😉
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማር ግን እሬቱ እረጥበት ወሀ ካለው ከዘይቱጋራ ሲሆን አይበላሽም ለብዙ ግዜ ይቆያል ማር
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
እርጥበቱን ለማውጣት ነው ይሄ ሁሉ ፕሮሰስ ስለዚህ ምንም አይሄንም 😉
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሽ ማር አመሠግናለሁ
@ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ
@ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ 5 жыл бұрын
ፈቲ ማሬ እንደት ነሺ ተርጋጋሺ ስለትምህርትሺ እናመስግናል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ ተረጋግቻለሁ ማሬ አመሰግናለሁ
@ሶፊወሎየዋዴሴ
@ሶፊወሎየዋዴሴ 5 жыл бұрын
እንኮን በሠላም መጣሺ ፈቴይ እናመሠግናለን በረችይ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍እንኳን ደህና ቆየሽኝ ሶፊ🤗
@hanaassefa6251
@hanaassefa6251 5 жыл бұрын
Thank you
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 4 жыл бұрын
ውዴዋ የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው ግን እየተጠቀምኩት ነው ቆጆነው ያው አልበዛልኝም😣😔
@burteyegetalij4605
@burteyegetalij4605 3 жыл бұрын
hennaa teqebi mare😍
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 5 жыл бұрын
Danke fürs teilen. Ich habe Zuhause dann ich werde ausprobieren 👍😘
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Ich freue mich 🤗🤗
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ፈትዬ አይሸትም እሬት የመሽተት ባህሪ ስላለው እባክሽ ንገሪኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ረሚን ማሬ ላንቺም🙏🙏🤗 ማንኛው ተክል የራሱ ጠረን አለው ሽታእን ካልወደድሽው ኣንድ አምስት ጠብታ የሽታ ዘይት አድርሁበት ያልኩት ለዛ ነው 😉
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
እሺ ፈትያ አመሰግናለሁ
@ፈገግታቻናል
@ፈገግታቻናል 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም በርቺልኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏😘😘
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 жыл бұрын
thanks marr
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 жыл бұрын
Denknesh Ethiopia yena we'd sorry sub yarkushe meslogn nber bamotkugn eski ahun lirglshe berchilgn ehit ljochish Dena nachaw
@onlinemoney823
@onlinemoney823 4 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ Wow እድገት በህብረት ነው እንተባበር
@samriykinfe1505
@samriykinfe1505 5 жыл бұрын
Vitamin.E.oil..yetegur.belen...new.yeminegezaw...weyis..normal
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ኖርማል ቪታሚን ኢ ኦይል ብለሽ ግዢ የፀጉር ካልሻቸው የተቀላቀለ ነው ሚሰጡሽ 😉
@samriykinfe1505
@samriykinfe1505 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia Betam .Amesegenalew.
@jimachannel642
@jimachannel642 4 жыл бұрын
Batam yamra eretu endet new emtikebakbiwu
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
የመሬት አፈር ተጠቅሜ በትልቅ እቃ ተከልኩትና ከታች ውሃ እንዲይዝ ከላይሽያለውን ነፁን እቃ ገዛሁለት በሳምት አንዴ አለ አጠጣውዋለሁ መስኮት ጋት ብርሃን እንዲያገኝ አድርጌ አስቀምጠዋለሁ በቃ አሁን እንደውም እየበዛ ነው ሁለት እያወጣ ነው 😉
@jimachannel642
@jimachannel642 4 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia Batam ameseginalhu🙏🙏 yene edgetun aqumo aschegrogn new 😌
@GgGgg-yp3np
@GgGgg-yp3np 5 жыл бұрын
Waw arife new
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 жыл бұрын
Wow 🤩
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍የጠፋ ሰው 🤗
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 жыл бұрын
አለሁ ሀቢብቲ የሰሞኑ ያገራችን ሁኔታ ስላሳሰበኝ ትኩረቴን ዜናዎች እና የመሳሰሉት ወሬዎች ላይ አድርጌ ነዉ! አላህ አገራችን ሰላም ያድር ልን አንቺም በርቺ 😍😍
@astermengistu2500
@astermengistu2500 4 жыл бұрын
ለልጅ ይሆናል እንዴ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
አለርጂ እንዳለባት ሞክረሽ ከሆነ ይሆናል 😉🤗😘
@astermengistu2500
@astermengistu2500 4 жыл бұрын
እሺ አመስግናለው
@lewantesfayguber1376
@lewantesfayguber1376 5 жыл бұрын
Well came yena gobze
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@yosefamare2329
@yosefamare2329 4 жыл бұрын
Eretun be megeb zeyet bene tense ceger alew
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
@Yosef Amare የምግብ ዘይት ሆኖ ለፀጉር የማይሆን አለ ለምሳሌ የሱፍ ዘይት አይሆንም ንፁህ የፓልም ዘይት ካገኘሽ መጠቀም ትቺያለሽ😉
@amirajibril1654
@amirajibril1654 5 жыл бұрын
Thank you fetye
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አሚራዬ አንቺማ በረንዳሽን ሁሉ በሬት ተክል መሙላት ትቺያለሽ 😂😂😂
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 3 жыл бұрын
ጥቅሙን እንኳ በደብ ሳትነግሪን ላክ አድርጉኝ ብር ለምልቀም ብቻ ነው የምትፈልጉት አይ ጊዜ መክፋት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ጥቅሙን ብዙ ቪዲዬ ላይ ስለዘረዘርኩት ግዜ እንዳልፈጅና እንዳይሰለች ብዬ ነው ባጭሩ ለመግለፅ ያክል ፀገራችንን በቀላሉ ያለሰልስልናል እርጥበቱን እንዲጠብቅነ ውፕዛም ሄኖ እንዱቄይ ይረዳናል የራስቅላችን ቆዳን በለስለስና በማደስ ጤናማ እንዲሆን ይረዳናል ያም የፀጉር እድገትን ያፋጥናል የበቀለውን ፀገር እንዳይጎዳ ይከላከልልናል ለቆዳችን ልስላሴና ውበትን ከመስጠቱ በተጨማሪ በፀሃይ ቃጠሎ ከተጌዳ ያክምልናል ማድያትና ስትቴች ማርክን ለማጥፋት ይረዳናል 😉
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ ማማየ ተባረኪ
@امينهمحمد-ق1ع
@امينهمحمد-ق1ع 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia 😍😍😍😍😍
@senaitzawdhu1590
@senaitzawdhu1590 5 жыл бұрын
Yen konjo enqn dehan metshe ejshe yeberk abo 😗
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗😘😘
@tigistalemu9932
@tigistalemu9932 5 жыл бұрын
Hi fetiya endet nashi 😘😍
@tinsaemengistu7599
@tinsaemengistu7599 5 жыл бұрын
ethiopia wist wende and sete mibal alew wendew new tru yibalal min tyalesh anchi
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እስካሁን ሴቴና ወንዴ እንዳለው አላውቅም ነበር ቆይ ግን ለሴቶች ከሆነ ወንዴው ጥሩ ነው ማለት ነው? 😂😂😂 ደሞ ስቀልድ ነው ፈቲያ ብላለች ብለሽ ወንዴውን ፍለጋ እንዳትኳትኚ እውነት ከሆነ ግን የኔው ብቸኛ ሆኖ ነው ማለት ነው የማይራባው በይ ሚስት ፈልግለታለሁ እኔኮ ቦታ ጠቦት መስሎኛል መጀመሪያ ግን ፆታውን ላጣራ 😉
@tinsaemengistu7599
@tinsaemengistu7599 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia betam feta argeshignal brained des tyalesh le tinshua likebat ke kibatu
@etagufantahun2647
@etagufantahun2647 2 жыл бұрын
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
ሰላምፈቲ ስውድሺ💓💓💓👍👍ጥያቄ አለኝ ቅባቱን እሬቱ ቅባት ተሰራነው እስከስትቀንይቀመጣል በቃተሰርቶ ሁለተኛ የምንቀባው ታጥበነው ወይስ ሳንታጠብ ተቀብተነው እንታጠብም ግልፃ አርጊልኝ ሀገር ልገባነው ለገጠርሰው አስተምራቸዋለሁ ቅባትውድሁኖባቸዋል ዱአ እዳረጉልሺ እነግራቸዋለሁ የኔ ውድ ግን እስከዛሬ ስላላወኩሺ ተናድጃለሁ እደት መጠቀም እዳለብኝ ተተልባጋር እና ተሰሊጥ መቀላቀልይችላልስ ለብቻውስ ይሆናል አብራርተሺ ንገሪኝ በርች ላቹሚሊትን ላይክ ተመኝሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አዎ ደረቅና ቀዝቃዛ ቦታ ማለትም ፍሩጅ ሳይሆን እንዲሁሽነፋሻና ፀሃይ የማያገኘው ቦታ ከተቀመጠ ቢያንስ እስከ 6 ወር መቆየት ይችላል እንዳልኩት ግን በትክክል እርጥበቱ ከወጣለትና በትክክል ከተሰራ ማለት ነው ሌላው ከታጠብሽ በኋላም በፊትም መሆን ይችላል። ከተልባ ጋር ላልሽው ግን አልገባኝም ጥያቄሽ 🤗
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ወላሂ ልዩ ሰው ብየሻለሁ ተባረኪ የኔ ልዩ እጅግበጣምአመሰግናለሁ ማማየ እድሜ ጤና አብዝቶይስጥሺ በርች በተመችሺ ስአት ለመጣትምክሪአላህባለሺበትተነልጆችሺአላህይጠብቅሺ ፈጣሪይባርክሺ ለፊትጥራትየሚሆን እደምሰሪ በተስፋእጠብቃለሁ በርችያችቻናል የሚደገፍነውበጣም ግንማማየ ተቀብቸውስትቀንይቆያል በተረፍ ሰለረበሺኩሺ በፈጠርሺይቅርበይኝ በጣምአድናቂሺነኝ ውድፍድድድአርግሻለሁ ቶቶሎብቅበይእዳትናፈቂ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitdimessie9297
@samrawitdimessie9297 5 жыл бұрын
Ich danke ihnen
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 2 жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
@tsegaabrayaw5496
@tsegaabrayaw5496 4 жыл бұрын
ሠላም ውዴ እሬቱ የኔ ቤት አለ ግን አላደረገም ምላርግ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
በሌላ ተለቅ ያለ እቃ አፈርና አሸዋ ቀላቅለሽ ትከይው
@yeffikerfiker9156
@yeffikerfiker9156 3 жыл бұрын
😱
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 2 жыл бұрын
እሳት የበዛበት መሠለኝ።
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ 4 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ፈቲ ሞክሼ ለህፃን አይሆንም ለ 9 ወር ልጅ ብጠቀመውስ ቶሎ መልሽልኝ ሰርቼዋለሁ ልቀባው ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
አለርጂ ሊኖራቸው ስለሚችን ከሁለት አመት በታች ለሆኑ ልጆች ባትጠቀሚው ባይ ነኝ በጣም ከጓጓሽ ግን ትንሽ ጆሮዋ ጀርባ ቀብተሽ ሞክሪያትና ምንም የአለርጂ ምልክት ካላሳየ መጠቀም ትቺያለሽ 😉🤗😘😘
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ 4 жыл бұрын
Eshe yana konjo amsgnlu batmee
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ 4 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ፈቲ አለርጂ የሚሆንባቸው ሙሉ ሰውነቱን ነው እረ እዳለ ሽፍ አለበት በናትሽ ቁጥርሽን ወይም ኢንስታግራምሽን ላኪልኝ ላወረሽ እፈልጋለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
አይ አለርጂ ብዙውን ግዜ የተቀባበት ቦታ ላይ የቆዳ መቆጣት መቅላት ሽፍታ ነው ሚያሳየው የምግብ አለርጂ ከሆነ ነው ሙሉ ሰውነት ላይ የሚታየው ኢንስታግራም @Fetyhabesha
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ
@ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ 4 жыл бұрын
Eshe fatya amsgnlu
@aminakamalqatar6369
@aminakamalqatar6369 2 жыл бұрын
ተቀጠሸ
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 214 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
#አስገራሚ የእሬት ጥቅም ለፊት ውበት#
8:41
Tg kutaber tube
Рет қаралды 95 М.
Iron Deficiency? Fix It FAST with These POWER Foods!
7:50
Denknesh Ethiopia
Рет қаралды 1,2 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН