ሰሞኑን ለሰለመችው ለማፊ ጥያቄ መልስ ተሰጠ // ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከትልቅ ሰው የማይጠበቅ ምክር መከራት

  Рет қаралды 16,478

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

ከዚች እህት ሁሉም ሊማር የሚገባው ነገር፣ ጥያቄ ተጠይቆ ወዲያው ወይም በጥቂት ቀን ውስጥ አልተመለሰልኝም እና አይሆንም የሚል የህጻን ልጅ ውሳኔ መወሰን መልካም እንዳልሆነ ነው። በአለም ላይ እንዲህ አይነት ነገሮች የተለመዱና በየእለቱ የምንሰማቸው ነገሮች ናቸው። የሆነ ነገር በፍጥነት እንዲሆን መጠበቅ ካልሆነ ግን እራስን ማጥፋት። እራሱን የሚያጠፋ ሰው ተጎጂው እራሱ ነው፣ ነገር ግን ትእግስት ቢኖረውና ነገሮችን በሰከነ መልኩ ለመረዳት ቢሞክር እራሱንም አድኖ ለሌላውም ይጠቅማል። አንዳንድ ውሳኔዎቻችን በጣም መቸኮላቸው መዘዛቸው በጣም ብዙ ነው። ለማንኛውም እቺን እህት ጌታ እንዲረዳትና ልቧ ለእግዚአብሔር ቃል እውነት እንዲሸነፍ እንጸልይላት። ከዚህ የሚመማሩ ብዙ ይኖራሉ እና share አድርጉት።
By subscribing to this channel and pressing the bell icon, you can get the message as soon as it is released. Don't forget to like it to reach others.‌‌ God bless you!
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን በምለቅበት ሰአት መልእክቱ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳትዘነጉ። ተባረኩ!
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
በእስልምና ዙሪያ የተሰሩ ሌሎች ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @ewnetyasarfal_studio
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 344
የቁርአኑን አላህ ከሰይጣን በምን እንለይ? ተቸገርንኮ
18:44
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
ኢየሱስ እኔ እንደማስበው እንዳልሆነ ተረዳሁ
11:45
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 7 М.
ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!
40:17
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 70 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН