ራሴን ከ3ኛ ፎቅ ለመጣል ሞከርኩ || የፍርድ ቤቱን ቀጠሮ ያስለወጠዉ የባልና ሚስቱ ጉዳይ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 15,829

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

ከሐረር እስከ አዲስ አባባ የደረሰዉ የፍቅር ታሪክ።#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
የፍርድ ቤቱን ቀጠሮ ያስለወጠዉ የባልና ሚስቱ ጉዳይ።
ባለቤቱ በስልክ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር።
እባክሽ ተለመኚኝ? የስኳር ታማሚዉ ባል ልመና የሰላም ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 37
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
የፍርድ ቤቱን ቀጠሮ ያስለወጠዉ የባልና ሚስቱ ጉዳይ። ባለቤቱ በስልክ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር። እባክሽ ተለመኚኝ? የስኳር ታማሚዉ ባል ልመና የሰላም ገበታ
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ባሁኑ ግዜ በጣም ፍች እየበዛነው ልጆች እየተስቃዩነው ፍቅር ያሽንፋል
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 Жыл бұрын
እዳልክ ተባረክ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
ልጅሺ አንድነገርቢሆን የዘላላም ፀፀት ነው
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 Жыл бұрын
Egzabhier Amlak Talqa gebto yeteoretewun Tdarachihun yiqetlewu hulgiziem selamun yabzalachihu Tebarekulgni .
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
እድል ስጭውለልጅች ስትይ ልጅሺ መማት
@bakaa2363
@bakaa2363 Жыл бұрын
Ewent newu iko nebirtu yeswu aydelme fitrarye
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@NserssTyoub
@NserssTyoub Жыл бұрын
ያትዳር ጣዓም ያሚኖረው ካኣባት እና ካእናት ናው ያሚማሩት ልጆች እኔ ያን ጣዓም ባማጣቴ ትዳሬን ፈትቻላሁ ጋና 20 ያጃማርኩልጅናኝ ግን ኣዳረ ባላትዳሮች ላልጆቻቹ ኣስቡላቻው
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or Жыл бұрын
አብዛኛው ጊዜቸውን በእናቱ ገንዘብ ነበር የኖሩት ቤቱም እንደዛ መካፈል ምን አገባት
@DanielGirma-y5k
@DanielGirma-y5k Жыл бұрын
Ykrta
@hanahanna3748
@hanahanna3748 Жыл бұрын
አን ዳዴ ሰዎች ዝም ሲሉ ጥፋታችንን አይታየንም እሷ የበፊቱን ጥፋት አሁን ላይ ማሰብ ስለ ጀመረች ነው ስቀጥል ለምን ስራ አሠሩም አብራቸው መዋል ስበዛ መሰለቻቸት ይመጣል
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Yasazinal seweyew
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለሰዉ ዘሮች በሙሉ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ሰላምሽ ይበዛ❤
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q Жыл бұрын
እንዳልክ አሰፋ በሳል ሰዉ ከ 7 አመት በላይ ፕሮግራማችሁን ስከታተል
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ye harer sew feta yale new. Tchink yelem. Hule sak new. Ketenadedem yaw yemitawekuten sedbotch tsedadbo ke asr dekika behuala metekakef new. Yemibelaw frafre new. Sgaw ye harer senga new. Slezih ye harer sew wetat ke memsel wutchi amaratch yelewum. 👊👊
@TsionAsnake
@TsionAsnake Жыл бұрын
Ayezoki fetary yerdaki
@DanielGirma-y5k
@DanielGirma-y5k Жыл бұрын
Ante gn turetgña neh malet new? Yewchi pross bmtebek sralemn srAatseram nebr?
@መኪነኝሰለምቴዋ2010
@መኪነኝሰለምቴዋ2010 Жыл бұрын
ቤተሰብ ነው ያጠፋው ሚስትም ማስተካከል ትችልነበር ስገባ ገና ብትከለክለው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ኧረ እህቴ ለልጆችሽ ምንም ሁኚ ልጆችሽ ሞራላቸው ተጎድቶ አንድነገር ሣይሆንብሽ ከተፈጠረ በኋላ ወይኔማለት ጥቅምየለውም ሁሌም ደሥተኛይሆኑልሽ ዘንድ ከጎናቸውሁኝ እኔ እናቴ ሙታብኝ ጎደሎየሆኖኩነው የሚመሥለኝ ፍቅሯን ሣልጠግብ ጨካኙ ሞት በልጅነት ሀዘኔ በረታ
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
እባካችሁ በዚህ በትንሹ ልጅ የሞት መንፈስ እያንዣበበት ነው አንዴ በውሰጡ ገብቶበታል እግዚአብሔር አይምሮዉን ይቀይርለት እንጂ በናንተ አለመስማማት ልጁ ራሱን ጠልቷል ። እናት ለልጇ ስትል ትሞታለች አንድ ነገር ከመሆኑ በፊት ይህንን ልጅ መላ አድርጉለት እባካችሁ ንብረትም ሀብትም ከልጅ ህይወት አይበልጥም አምላክ ጣልቃ ይግባ 😢
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
ሚስትክም አንተም ትልክ ስህተት ሰራችሁ የእናትህ ላብነበር የምትበሉት ሰርቶ ተደክሞ ብርእንዴት እንደሚመጣ ስለማታውቁ ፈተናሲመጣ ተፈተናችሁ ያንተሱስም ማስተውአልቻለችም ጭራሽደጋፊህም ነበረች ታዳ ዛሬ የሁለታችሁ ጥፋት ተመካከሩና በአንድ ሁኑ ሁለታችሁምላይ ትልቅጥፋት አለ መብላት መጠጣት ቢቻነው ቤትም ቢሆን የእናትህ ላብነው ነብሷ ይማርና ስለዚህ አሁን አንተም ሱስአቁም እሷም አርፋ ትዳርዋን ትምራ ንሰሃግቡ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
2 fiyaloch balagudayu yawura iske
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Inateh iskahunim sarita inditabala tifalig nebera melat nawe? Mota tagalagalach
@TsionAsnake
@TsionAsnake Жыл бұрын
Anti selamtisera ena esuwa ahun sera selaserachi yebelay lehun bela nw ljochey adegiwal bela betam yasazinale esikazarey be betesebe ginzibe setibela nora ahun setagey esum tenado nw men yargi metoreyawon nebereti lekafele tilalechi neberetum behon yenatu nw beka ayezoki wndemay kalefa behal yekochatal ayezoki 😢😢😢😢
@susunenfiker5193
@susunenfiker5193 Жыл бұрын
Sjner lgzbi nver ykrbchew😢
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 Жыл бұрын
endalk please let him to talk uffff attention seeker
@DanielGirma-y5k
@DanielGirma-y5k Жыл бұрын
Geta yerdachu
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ሱሰኛ ትመስላለክ ስታወራ ገና ጫት ሳትል ጫት ቃሚ መሆንክን ገብቶኛል አፍክን ስታልመጠምጥ እኔን ጅንንን ያድርገኝ ቆሻሻ መስራት የማያውቅ በሰው ትከሻ የሚኖሩ ወሮ በላ ባል እና ሚስት ክክክክክክ እናትክን ስታጣ ጥፋቱም የቤተሰብክ ነው በሁለት ፀጉር ጫት ሲጋራ መጠጥ ሁሉን እያደረጉ እንደ ቤቢ አንረን ማስተዳደር እሺ ማሙሽዬ ጡጦውን እረሱብክ እረ ወዲያ አባቴ እኔ በ20 አመቴ ሀረብ አገር ተሰድጄ ከ6በላይ ቤተስብ ፉዋ አድርጌ አስተዳድራለሁ ንብረት ይዤ ቤት ግዝቼ የሕህቴን ኮንዶምንየም ሙሉ ክፍያ ከፍዬ አድሼ ጸዳ ፈታ እያልኩ ነው አንተ አታፍርም እንዴት ሚስት ትሁን ሚስት ሆንክባታ አትሰራ
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or Жыл бұрын
ማለት ሱስ በሱ ነው የተጀመረው እሷ ግን ደደብ ነች ድሃ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ባለጌ ቱ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ይሄን ሁሉ አጋነንሽው እኔም እንዳችው ነው ከመጣሂ ሥራምአልፈታም ዘናካረግሻቸው እንዴት ተቀማጭ ኖረሽ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
​@@hshhehsge7113😂😂😂አይገርምም
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
ወሬኛ አራብ ሀገር እንውቀዋለን እኮ ቤተሰብ ዛና አርጋን ካስተዳደርን እንዴት ተቀማጭ ብር ይኖራል?? 😏
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Makiato metetat aytchalm. Ager bets? Agerun yatefaw yebuna were new. Hulum neger bego ena metfo gon alew. Slezih atekaleh atawra. Ante yemtaweraw sle and group new. Betam tru nuro yeminorum ethiopiawuyan alu. Yehone tenesh amateur gazetegnotch natchihu meselegn. 😂😂😂😂😂😂
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Tchat mekam ye sex flagot yikensal. Mnalbat misteh lezih yihonal.😂😂😂😂😂😂😂
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН