ከነ ድንግልናዋ ልጅ የወለደችዉ የፊልም ተዋናይት አስገራሚ ታሪክ በራሷ አንደበት። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 47,197

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

#SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 174
@mekijemal5625
@mekijemal5625 3 жыл бұрын
እውነትነው አይዞሽ በርቺ እንደጨለመ አይቀርም ቀሪ ዘመንሽ ያማረ የሰላም ፣ የደስታ የልብሽን መሻት የምታገኝበት ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ለሁሉም ጊዜ አለው ንቁ ነው መልእክቱ!
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ታሪክሽን ስላካፈልሽን
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም በማዳመጥ ብዙነገርተምሪለሁ እርቅ ማአዶች
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 3 жыл бұрын
እርቅ መአዶሆች እንካን ደና መጣችው እዬም አለ በስመአም በጣም ክባድ ነው ሕግዚያአብኤር ኢጠብቀን አይ ወንዶሆች ልጅ እንደ ምፈሩ ምናለ የፈጠራችውትን አምላክ ብፈሩ እናመስግናለን እርቅ መአዶሆች ጥንካሬሽን ሳአላደንቅ አላልፍም የእኔ እህት
@hannagalaxy9694
@hannagalaxy9694 2 жыл бұрын
M
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በድንግልና ወልዳ በድንግልና የኖርች እመቤቴ ብቻ ንች የምን ቅዥት ንው ስታስጠሉ አለማፍራችሁ
@የብርጎልእናቴንመሳይ
@የብርጎልእናቴንመሳይ 3 жыл бұрын
በዲንግልና የተወለደ አምላክ ታላላችሁ ጨምሩት ይህንንም ዝቃጮች
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
@@የብርጎልእናቴንመሳይ ምን አመጣሽ እዚህ ወይግጅ
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
Intended to insult orthodox religion. Paid up poor radio program by the oromamu yezemun sewech. You will pay the price hodamoch.
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
አልተማርክም ብለዋል እማማ ዝናሽ አለማወቅ ሀጢአት አይደለም አለማወቅሽ ለስድብ አመጣሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
@@የብርጎልእናቴንመሳይ ዉጪ ከዚህ ቤት ከይሲ መናፍቅ 🙄👎
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 3 жыл бұрын
Betekekele tebarki eheti teleke temerte newe yeseteshene🙏
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ምንድንነውእምታወሩት ጎዝ ታሪኩን ሳልሰመው አስገርማችሁኝ እኔነኝ ማርያም ማለትሽ ነው ? ወይጉድ ዘንድሮ በስንቱ እግዜህበርን እናሳዝነው
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ የናትሽ ችግር እራሡ በቂ ነዉ እንኳን ሌላ ነገር ተጨምሮ
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
በድንግልና እንዴት ይወለዳል ለምትሉ መጀመሪያ ሙሉ ታሪኩን ስሙት። በንክኪ ነው አለች ንክኪ ምን እንደሆነ ካላቃችሁ ደሞ ወንዶችን ጠይቋቸው ያሳዩአችኋል😂🤣😅🤣
@genzebatube659
@genzebatube659 3 жыл бұрын
😅😅
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Tikikil nekito yemiyehd yelem enji😁 Gin endet new mokireshiwal mesel
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
@@genzebatube659 እኔም በንክኪ ነው የወለድኩት😂😅
@ልቤማላ
@ልቤማላ 3 жыл бұрын
ንክኪ ምንድነው ወደውስጥ አልገባም ማለት ነው አልገባኝም እኔም ገና ሴክስ አልጀመርኩም ግራ ገባኝ አባባሎ
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
@@ልቤማላ እንእንግዲያውስ ይሄ ወሬ ለልጅ አይሆንም
@fitsumgebre256
@fitsumgebre256 3 жыл бұрын
ኣንዳንዶቻችህ ታሪኩ እውነት እንደሆነ ያልገባችሁ እኔ ልንገራችሁ ጊዜው የዛሬ 40 ዓመት ኤርትራ ውስጥ ነው በሁለት ሴት ያጋጠማቸውን ኣውቃሎህ በእንደዚህ ኣይነት የወለዱ :: የኣንደኛዋ ልንገራችሁ በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች የነበሩ ሲሆን ድንገት በመነካካት ሳይስቡት እሷ ታረግዝና ከመውለድዋ በፊት ግን ግኑኝነት ማድረግ ኣለባችሁ ስለተባሉ ልጆቹ ገና በጣም ወጣቶች ለመጋባትም ያልደረሱ በመሆናቸው ልጁ በሃፍረት በጣም ተቸግሮ እንደነበር ጎረቤት ይሱቁባቸው እንደነበርና በመጨረሻ ከመውለድዋ በፊት በበቤተሰቦቻቸው ምክንያት የተባለውን ግኑኝነትበማድረግ ልትወልድ መቻልዋንና ትምህርት ሲጨርሱ እንደተጋቡ ሁለተኛዋ ሴት ግን እንደዚህች በኦፕሬሽን እንደወለደች ኣውቃለሁ ስለዚህ ምንም ኣዲስ ነገር ኣይደለም
@lillykeith9571
@lillykeith9571 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ከእኔ ከራሴ ጀምሮ ሴቶች በመላፋት ጸንሰናል የወለዱም አሉ የተለያዩ ስህተቶች ሰርተን አሳልፈናል። ያንችን ዓይነት ውሳኔ አይጸጽትም። ወንዶች ሳያገኙና ጥሩ ምላሽ ካገኙ በኃላ ብዙዎቹ በተቃራኒው የሴቶችን ህይወት ለማበላሸት የተላኩ አውሬዎች ይሆንልሉ።
@tersite858
@tersite858 3 жыл бұрын
በኛ አካባቢ ምን ነበረ መሰላችሁ አንድ ሁለት ልጆች ድንግል ሆነው አረገዙ ተብሎ ሰፈሩ ተናወጠ ከዛ ወሬ ተጀመረ! "በለስላሳ መጠጥ ውስጥ ዘር እየተጨመረ ስለሚመጣ እንዳትጠጡ ተብለን ታገድን"። ታዲያ ጠለቅ ብለንነገሩን ስንጠይቅ "ብሩሽ ብሩሽ" የሚባል ነገር እንዳለ ተነገረን 😂😂😂 ማለትም ጠልቀው ሳይገቡ ከላይ ከላይ ማለት ነው ። ወይም አንዴ ያደርጉና ካልደገሙ ቦታው የመጠንከር ባህርይ አለው ያ ማለት ቆይቶ በሚደረግ ግንኙነት እንደገና የመድማት ባህርይ አለው ይባላል! ስለዚህ ሰው አታጃጅሉ ማህፀን ከንፈር ላይ አይደለም ያለው።
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
እንኳንም መጨረሻሽ.አማሬ.እህትዋ.ተባረኩ
@Bec-y3q
@Bec-y3q 3 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ያበዛልን ነው ምለዉ። እዉነቱን ነው የሚጠይቃቸው።
@seblehailes9962
@seblehailes9962 3 жыл бұрын
ወንድ ሁሉ መውለድ ይችላል እድለኛ ወንድ ብቻ ግን አባት ይሆናል
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
👍👍👍❤
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
ንክኪ ምንድነው
@merkebtamiru3988
@merkebtamiru3988 2 жыл бұрын
☺☺☺
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Exactly!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ወይ ድፍረት , 🤭🤭 ☹️☹️☹️አረ ተይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅ ዱስ 🙏 (እ መብርሀን ብቻ ናት ድንግል ሆና ወልዳ አሁንም ድንግል የሆንች !!!!!
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
ማርያም እኮ ምንም ሳታረግ ስለሆነ ነው ይቺ ሴትዮ ግን Sex አላረገችም ግን ያው ተነካክተዋል ይሄ ደሞ በሳይንስ የተረጋገጠ ነው የወንዱ ፈሳሽ ወደ ማህፀን አካባቢ ከፈሰሰ ይገባል ወደውስጥ እና በዚህ ምክንያት ነው ያረገዘችው ምንም የተለየ ተአምር አይደለም ያወራችው ያለ ነገር ነው ካልተጠነቀቅሽ
@Mercy1916
@Mercy1916 3 жыл бұрын
@@ethiopia9108 .ትክክል ጎበዝ
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 3 жыл бұрын
Awo wed
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
@@Mercy1916 @ 🙏❤️
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
በንክኪ ነው የተፈጠረው ንክኪ ምን እንደሆነ ካላወቅሽ ወንዶች ጠይቂ ያሳዪሻል🤣😂😅
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
Egzybiher yestalen nerlelen
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Kereshibet yihe lit yehone neger....Ywendoch amel new..yene konjo zenichi leman bilesh, I know I feel your pain , but don't give up..Rasishin kalaneasash manim ayanesashim...Zenichi libeshi alem lay yemitnoriw and new .tetekemibet Good luck 👍💓
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
የሰው ሕይወት አታበላሹ ይላል እንዴ በንኪኪ የሚወለድ ከሆነ እኛ ኮንደም ለብስን እንውጣ¿?
@embetgetachew3317
@embetgetachew3317 2 жыл бұрын
Wow betam ddis yelal
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ኮመንቶች ግን ሳትሰሙት ነው እንዴ ምትለፈልፉት?? 🙄🙄🙄🙄😕😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠 ምድረ መንጋ ሁላ 😥😥😥😥😥
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
እኔ ኮመንት ነው እማነበው እንጂ ቨድዩ የመጨረስ ትእግሰት የለኝም
@Mita460
@Mita460 3 жыл бұрын
ሁለት ጆሮ አንድ አፍ እግዚአብሔር የሰጠን ሁለቴ አዳምጠን ከገባን ከተገነዘብን በሗላ አንድ ጊዜ እንድናወራበት ነው እንጇ ምንም ሳይገባን ለስድብና ለመፍረድ አንሩጥ ሰማችሁ! ኩርርርር 👂
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ኩርርርር 😅😅😅😅😅
@Mita460
@Mita460 3 жыл бұрын
@@gentegente3000 🤣🤣🤣
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@Mita460 የኔ ማርርር በስቅ ገደልሽኝ በእውነት ተበራኪ በጣም በሀዛን ውስጥ ስላሆንኩ እራሴን ለመፅናነት ብዬ ዩቱብ እያየው ኳሜንት ስያናብ በጣም ከልክ በላይ ስቁኝ
@Mita460
@Mita460 3 жыл бұрын
@@gentegente3000 የፃፍኩትን ኮሜንት ለምን እንደሆነ አንስተውታል ድጋሚ የፃፍኩት እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ ልልሽ ነው 🙏በጣም የምወዳቸው ልጆች አሉ ሲደብርሽ እያቸው ፈታ ያደርጋሉ Awra ይባላሉ KZbin ላይ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
ታስራለች እሚለው ፊልም ላይ ነበር. በመላፋት ያረገዘች ሴት ያየሁት. ለካስ እውነተኛም ታሪክአለ
@የልጄአፍቃሪ
@የልጄአፍቃሪ 3 жыл бұрын
ታክማ የዳነች ሰው ናት ይች በሳቅ ጀመረችው እኮ ፕሮገራሙን 😁
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ 2 жыл бұрын
የሀበሻን ወንዶች እዴ አሜሪካ እዳውሮፓ ወንዶች መብታቸወን መንጠቅ ነበር
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ለምን ሒድ አልሽዉ አንተ ደሞ አልፈልግም እያለችው ሲኳትን አልነበረም የሚፈልገውን ካገኘ በሗላ ወንድ ልጀ አይናገርም እያልክ የምታሽሞነሙ ነዉ ይሔ በህይወቷ ደንቀራ ነው የሆነባት ፍቅር ሳይሆን ሰይጣን ነው የያዘው ሌላ ሴት አፈቀርኩሽ ለሚላት ሰው ፍቅር እንዳትመልስ ነዉ የሚያደርገዉ አንቺ ጠንካራ ሰው ነሽ በርቺ
@fwzm7311
@fwzm7311 3 жыл бұрын
amen💚💛❤amen👃amen☝
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 жыл бұрын
በድንግልና፡ፀንሳ፡በድንግልና፡የወለደችው፡የጌታ፡እናት፡ብቻ፡ናት፡አንች፡ያደረግሺውን፡አድርገሺ፡ነው፡የወለድሺው
@rozaroza4288
@rozaroza4288 3 жыл бұрын
ማርያም በድግልና አረገዘች ስትወለድ ግን በትክክለኛ ወለደች
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 жыл бұрын
@@rozaroza4288 ማሪያም በድንግልና አርግዛ ግን ምንድነው? ግን፡ ድንግልናዋ፡ጠፋ፡ልትይ ነው አልገባኝም
@tiratdadazeleke5106
@tiratdadazeleke5106 3 жыл бұрын
ፊልም እየሰራች ነው ወይስ ????
@bayusherget5578
@bayusherget5578 2 жыл бұрын
Merging merry
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 2 жыл бұрын
Wow I am paying this I live canada I couldn't find my self
@hanasisay7125
@hanasisay7125 2 жыл бұрын
እኔ የኔ እህት በአስራአምስት አመቴ ወልጀ የሀያ አንድ አመት ልጅ አደርሻለሁ አሁን እኩያየ ነው ቡዙ ዋጋ ከፍያለሁ ሳልማር አስተምሬ በየቤቱ ቡዙ ነገር አለ አሁን መውጣትና እራሴን ማግኜት ነው ያቃተኝ ካንች አንድ ነገር ተምሪያለሁ
@AskuuDiriba
@AskuuDiriba 29 күн бұрын
Qezetam
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 2 жыл бұрын
I have every.thing but I can not get my self Lay's question
@azi2926
@azi2926 3 жыл бұрын
በድንግልና ታረግዥ ትችያለሽ, በድንግልና ግን ልትውልጅ አትችይም, ልጁ ሲወጣ ድንግልናሽ አብሮ ይሄዳል , ልጇን በድንግልና ፅንሳ በድንግልና የወለደች የ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ብቻ ናት::
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
የኔመቤ ሰውን ውሸታም ከማለትሽ በፊት ባለሙያ ጠይቂ እኔ በድንግልናዬ አረገዝኩኝ ከታወቀ በኋላ ድንግልናዬን ለልጄ አባት ሰጠሁኝ እና ስፐርሙ በትንሽ ባገኘ ቀዳዶች ይገባሉ
@kokobkoki976
@kokobkoki976 3 жыл бұрын
በ ኦፕሬሽን ወልዳ ይሆናል አለማወቅ እኮ ችግር አይደለም ምድረ ፋራ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ነገር ሊገጥም ይችላል ከዚህ በፊት ጓደኛዬን እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሟት እርግዝናው እዳለ በህክምና ሲረጋገጥ ድግልናዋን ለልጇ አባት ሰጥታዋለች ስለዚህ ይከሰታል
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 жыл бұрын
በትክክል እንደዚህ አይነት ነገር ይገጥማል እማቀው ሰው ስላለ ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
🙈🙈☹️
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 3 жыл бұрын
This is a a very known and scientifically acknowledged and proofed fact and I was amazed to read comments that there are still many out there who don't know about it. Yes, women even if virgin provided they have any sort of sexual activity be it friction, brush or anything and if the guy flush out the liquid, there is a very high percentage of impregnating the woman who is doing it or enjoy doing it. I know a number of women who accidentally got pregnant and became mothers this way. So both women and men got to be very careful as such kind of practice even though seems with good intention to keep/protect the virginity of the girl but might definitely suscept the girl to unwanted pregnancy. In addition to this, I strongly advise virgins or any woman who does not want to have intercourse but want to enjoy hot jacuzine or hot bath tab with opposite sex must be aware of the dire consequences this might bring to the female.
@ielseifesellasie6680
@ielseifesellasie6680 3 жыл бұрын
Rahel Mulugeta You know What u taking about must experimented scientifically explain to as the finding ?
@Mita460
@Mita460 3 жыл бұрын
እኛን ሀበሾችን እውቀት ለማስጨበጥ ከፈለግሽ በአማረኛ ብትፅፊ አይቀልም ወይስ ስታይን ኬኒያዊ አንመስላለን 😆😆😆
@weyinshetcrothers9236
@weyinshetcrothers9236 3 жыл бұрын
Well said 👏 👌, so true, this is a lesson for all of us for our kids. Better to learn from each other!
@klove8959
@klove8959 3 жыл бұрын
Degel mariyam becha nate be degelna yemtweldwu eshii kotet hula
@Yabsirakonjochannel7
@Yabsirakonjochannel7 3 жыл бұрын
የማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው ክክክክክክል!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
በለኮሜት ግን ሰእስከመጨረሻዉ ሰማሁት
@የአርሴማልጅ-ጐ4ጀ
@የአርሴማልጅ-ጐ4ጀ 3 жыл бұрын
ሙሉ ታሪኩን ሳታደምጡ ባትፅፉ አሪፍ ነው
@marwelela5713
@marwelela5713 3 жыл бұрын
እኔም ድንግል እያለው አርግዣለው
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
አለሚዬ የኔ ጌተ ሲወዲኪ።
@betelihemtadesse90
@betelihemtadesse90 3 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ድንግል ከነበርሽ ለምን የ72 ሰዓት መዳኒት ወሰድሽ
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
በንክኪ ነው። ይህ ካልገባሽ ወንዶችን ጠይቂ ያሳዬሻል😂🤣
@pekyjufar8828
@pekyjufar8828 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 that’s funny
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
እንዳታረግዝ ነዋ
@betelihemtadesse90
@betelihemtadesse90 3 жыл бұрын
@@eyeab7657 እንዲነገረኝ አልፈልግም ባለ ትዳር ነኝ እኔ ማለት የፈለኩት ድንግል አደለችም መዳህኒት ከወሰደች ለማለት ነው ወይም ድንግል መሆንዋን አልተማመነችም ለማለት ነው እሺ
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
@@betelihemtadesse90 በንክኪ ነው ንክኪ ማለት ባልሽ ያሳይሽ🤣
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 3 жыл бұрын
ድግል ሆነቸም አልሆነቸም ግንኙነት አድርጋለቸ ስሜትዋን አርካቸ ምንድነዉ ደሞ?
@ferahiwotbegat1437
@ferahiwotbegat1437 3 жыл бұрын
Ahahaha
@aliaragaw4996
@aliaragaw4996 2 жыл бұрын
እኔ እራሴ ቀሚሷን በጀ ነክቸው አርግዛብኛለች ብልስ
@bayusherget5578
@bayusherget5578 2 жыл бұрын
She’s a lion
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 жыл бұрын
ነፍሴ ድንግል እማ አትሆኝም በኦፕሬሽን ከሆነ ሊሆን ይችላል ሲቀጥል አብረሽ ስትተኝ ድንግልናሽን ባይነካውም ተገናኝታችዋል አታደባብሺው በቃ
@yarsemayared6318
@yarsemayared6318 3 жыл бұрын
0
@ልቤማላ
@ልቤማላ 3 жыл бұрын
እኔ ልጃገረድ ነኝ ግን አባባሎ አልገባኝም ሴክስ ሣታረግ ነው የወለደችው ማለቴ ወደውስጥ አልገባም
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ወይኔ
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
Bezu yeaemro beshtgna lejoch rasu be single mom new eyadegu yalute
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Setochyee Burush le Miteyiku Wendochi, Adera Endatasborshuachew 😳
@Rihana3270
@Rihana3270 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@senayitwoldeselase6084
@senayitwoldeselase6084 3 жыл бұрын
Selamsh yebza
@JKGedlu
@JKGedlu 2 жыл бұрын
ንክኪ ከምትይ ብሩሽ አትይም?
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር ፊልም ነው እንዴ የሆነ ፊልም ላይ ነው ያየሁት
@sawatube
@sawatube 3 жыл бұрын
ፊልም አየሰራች ነው kkkkkkk
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አዎ ማህደር አሰፋ እንደ ዝህ ሆነ ሰርታለች
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
አቤት ስታይነት ጉድ አለ።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ መስማት የቀረን እንደ እየሱስ ክርሰቶስ ሞቼ ተነስቻለው የሚል ሰው እህቴ ሰውዬው መጀመሪያ ይወድሽ ነበር በእጁ ሲያስገባሽ ተበቀለሽ ግንኙነት ካላደረግሽ እንዴት የ72 ሰአት መዳኒት ለመውሰድ አሰብሽ ካረገሽ ቦሃላ ለምን በሰርጀሪ መውለድ አስፈለገሽ በድንግልና ወለድኩ ቢቲይ ማን ልያምንሽ ነው
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
መጀመሪያ በደንብ ኣዳምጪው ኮሜት ለመስጠት ኣይቸኩይ እናም ኣትመኪ ኣንቺ ካላመንሻት የራስሽ ጉዳይ ነው
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 жыл бұрын
ድምፁዋ ሀና ይመስላል Ebs ላይ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም የምታቀርብ ተዋናይም ናት።
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
በጭዋታ ያረገዝሽ ግንኙነት ብታደርጊ 👉🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፀ8ጰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፀ8ጰ 3 жыл бұрын
😀
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
እስቲልስማዋ
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
የንግግር ለዛሽ ይማርካል
@טמרתטגניה
@טמרתטגניה 2 жыл бұрын
ሀሀ
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 жыл бұрын
ለቤተ ክርስቲያን ነዉ መነገር ያለበት እርቅ ማእድ አያስፈልግሽም
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 3 жыл бұрын
Yaw zuro zuro gngnunet adrgalech dngl negn aybalm mariam bcha nech dngl huna yeweledechw
@wessenliben7656
@wessenliben7656 3 жыл бұрын
ምነዉ ፖጉሜ ስምንት ይሁን አልሽ ይሄ ላንች አልተፈቀደም መቸም ይህንን ታዉቂዋለሽ ጎበዝ ይች ደግሞ መጣች ሌላ ጣጣ ይዛ ጉድ ጉድ ጉድ ያሁኑ ይባስ
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 3 жыл бұрын
ክክክ
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
ክክክ በንክኪ ነው ያረገዘችው ይህ ካልገባሽ ወንዶችን ጠይቂ ያሳዬሻል😂😅🤣
@fafemy4422
@fafemy4422 3 жыл бұрын
ከእርቅ ማእድ እወዳቸዋለሁ
@mesiilove5594
@mesiilove5594 3 жыл бұрын
🤣🤣😀😀😀😀😀😀 እንድ አመጠሽ ውልድሽ ድንግል ነኝ አላልሽም😀😀😀😒😒ድሞ ጋዜጠኝው እውነት መስሎት ክክክክክ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
መጀመሬያ ታሬኩን በደቡ አዳምጭ የወለደችዉ በኦፕራሴኦን ነዊ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
እንዲ ያለ ነገር ያጋጥማል ፊልም ተሰርቷል እርሱ ጠፋኝ እንጂ መሀደር የተወነችበት ፊልም አለ
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
ኣዳምጪ መጀመሪያ ለወሬ ለመፍረድ ኣትቸኩይ
@marmes868
@marmes868 3 жыл бұрын
Mejmeria eski adamtut
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
አቦ ዝበል የማይሆን አታውሩ ነውር ፍሩ
@alemassires2502
@alemassires2502 3 жыл бұрын
እሄ ሰው ደራሲ ይባላል ደራሲ ሰው እሩህሩህ ይመስለኝ ነበር ያሳዝናል በጣም ።
@MimiMimi-sj6bq
@MimiMimi-sj6bq 3 жыл бұрын
ከዚች ከይሲ ዉሸታም የጌዜጠኛዉ ደደብ መሆኑ ባሰ እንዴት ነዉ አምጣ ወልዳ ድንግል ነኝ የምትለዉ ይች ዉሸታም ጋዜጠኛዉስ ምኑ ዘገምተኛ ነዉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ቢያንስ መጀመሪያ አዳምጡ 😥😠😠 እስኪ 🙆‍♀️👊🏻👊🏻👊🏻👊🏻👊🏻
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
ደደብስ እናንተ ሙሉ ታሪኩን ስላልሰማችሁ በኦፕራሲዬ ነው የወለደችው
@kidistkidane7288
@kidistkidane7288 3 жыл бұрын
አምጣ አይደለም እኮ የወለደችው በሰርጀሬ ነው
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
የስድብ መንፈስ ያለባችሁ ሰዎች ተጠመቁ ፀልዩ ሰይጣን ነው የሚሳደበው በማታውቁት ነገር ኣትፍረዱ
@TG-44
@TG-44 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@yosephailu2706
@yosephailu2706 3 жыл бұрын
Weshetamochhhhhhh,maryam bicha nat bedengelena yeweledechiw.
@klove8959
@klove8959 3 жыл бұрын
Betekekl yene wude
@yosephailu2706
@yosephailu2706 3 жыл бұрын
Ye 666 tenkol new,maryamin atesadebu,sew bedengelena ayweldem.666 atasefafu
@tolamariamdaba3125
@tolamariamdaba3125 2 жыл бұрын
men agenagnew
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Tikikil enem yemawekew neger ale
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ምድነዉ ምሰማ እዉነት በአለማዊ እደዚ አይነት አባባል ለዓይምሮ ይከብዳል ምን ማለታችሁ ነዉ???????
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 3 жыл бұрын
እህቴ ኢፈጠራል እኮሆ አሁን እሷዋ የሆነባት አብራው ተኝታለች ግን ግንኙነት አላረገችም እሱ ፈሳሽ ወደ ማህፅኗዋ ስለገባ ነው ያረገዘችው ሴክስ ስላረግሽ ብቻ ሳአይሆን የወንድ ፈሳሽ ወደ ማህፀኗዋ ስለገባ ነው ምክንያቱ አጠገቡ ስለተኛች ሲረጭ ልክ እንደ ሽንት ነው የሚረጨው በዛሃ ግዜ ፈሳሹ ውድ እሷዋ ገብቷዋብ ያለ ግንኙነት ለዛሃ ነው
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
ምንም ኣይከብድም ስንት ነውር ነገር እያለ ለኣእምሮ ይከብዳል ምኑ ነው የሚከበደው ኣዲስ ነገር ኣይደለም ኣታካብዱ ያጋጥማል
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 3 жыл бұрын
ወይ መፈላሰፍ እንደዚህ ለሰው አይሚሮ የሚከብድ ውሸት ያስጠላል
@derejeabate1591
@derejeabate1591 2 жыл бұрын
It is totally your fault. First of all, after you had been pregnant he had asked you to take your virginity which could had been his cheking point. It is because he wanted to check if you were still virgin, but you as usual reused him. Second of all you had told him to leave the house despite the fact that it is not your own home. He might not hade any money to afford any thing out there. At least you could had been understand what would be its consequences. You might have pessimistic personality.
@TG-44
@TG-44 3 жыл бұрын
Err weshat Anecha 🤮🤮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂abet weshat awenam dengal negen🤮😂😂😂😂😂
@sharayoni8282
@sharayoni8282 3 жыл бұрын
I can see she is liar , She have a lot of mistake talking
@rodasrodas3302
@rodasrodas3302 3 жыл бұрын
ውሸት!!! ምን አይነት ሰው ነሽ ግን ማህደር ጦጣ ነው የምንመስልሽ ማፈሪያ ነሽ ሲጀመር ለምን መደሀኒት ወሰድሽ
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 жыл бұрын
ውሸት
@ዉቢትዉቢት-ቈ3ዀ
@ዉቢትዉቢት-ቈ3ዀ 3 жыл бұрын
እለወድሜ ለኔደሞ ስመጣ
@MimiMimi-sj6bq
@MimiMimi-sj6bq 3 жыл бұрын
እኔ የምልህ ጋዜጠኛዉ መች ነዉ ታዲያ እናትህን አቅርበህ ኢንተቪዉ አድርገህ በድንግልና ፀንሰዉ በድንግልና እንደወለዱህ የሚነግሩን እ? ይችን በፍቅረኛዋ ላይ ግፍ ሰርታ ከፊልም አሰረ ጋር ማግጣ ለቅ ወሲብ ፈፅማ የወለደች ድንግል ብለህ ካቀረብክ ቀጣዩ ኢንተርቪዉ ስለ እናትህ ድንግልና መሆን አለበት!
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
ተጠመቅ ሰይጣን ይዞሃል Mimoooooooooo
@serkigetahun9634
@serkigetahun9634 3 жыл бұрын
በድግልና ይረገዛል፡አንድ የማቀዉ ታሪክ አለ፡ባለ ትዳር ነበች፡ምጥ መጣ በጣም ታመመች ክፍል ሀገር ነዉ ጤና ጣቢያ ተወሰደች አንችልም ተብሎ ወደ አዲስ አበባ መጣች፡አወልደዉ ከጨረሱ በኋላ አኪሙቹ ሚስትህ ድግል ነች ።የሱም የሷም ቤተሰብ ባሉበት ነበር የተናገሩት፡እስካሁን መተረቻ ሆኗል ወደ15 አመት ሆኑታል ልጁ፡ባል እና ሚሲት ግን ተለያይተዋል፡
@ewnet-r9z
@ewnet-r9z 3 жыл бұрын
ምነው እርቅ መአዳች እንደዝህ አይነት ወሬ ሚድያውን ያወርደዋል በንክኪ ብታረግዝም የፅንስ ሂደቱ ግን ድንግልናዋን ያሳጣታል እሶ ግን አሁንም ድንግል ነኝ ትላለች ውሸታም
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
ኣይባልም መሳደብ ለምን ኣስፈለገ ስለ እራስዋ ራስዋ ታውቃለች
@alemwara4071
@alemwara4071 3 жыл бұрын
የለመደ አፍ ሆኖ እንቻልው
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН