ሳቅ ተራ Ethiopian FULL Movie Sak tera 2022

  Рет қаралды 658,193

Arada Movies

Arada Movies

Жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 276
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ፊልሞች ሁሉም ስው እንዲመለከታቸው የሆነ መንገዲ ምቹ ቢሆን ጥሩ ነው በጣም አስተማሪ ነቸው ከዚህ ፊልም ላይ ራሱ በጣም ሚገራርሙ ሃሳቦች አሉት
@rosiemola6175
@rosiemola6175 Жыл бұрын
እኔዚህን ሁለት እፃኖች እደኔየሚወዳቸዉ😍😍
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Sol yemer aneta nah yehin comment ye cometekew ? Ok amen
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አሜን
@user-gh8dm4xz1q
@user-gh8dm4xz1q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላንተም ሰልየ🙏🙏
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
አሚን,አሚን
@jamatube8171
@jamatube8171 Жыл бұрын
አይ ወንዶች የሠዉ ሂወት ማጨማለቅ ብቻ ስራቺሁ ቱ💔😥
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለን
@haniyetube6386
@haniyetube6386 Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ ሳላም ላጋር 💞ባስዳት ላይ ያላችሁ ❤️😍አቶቼን ዎድሞቼ 😍ባያላቹባት 💞ፋጣር ይታብቃቹ አሜን ባሉ 😍
@vn5801
@vn5801 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@djdhzdjdhd8884
@djdhzdjdhd8884 Жыл бұрын
የራስ ጥፋት ለራስ ነዉ ጅግሩ ወደ አለፈ ህይወት መመለስም ዋጋ ያስከፍላል ያለፈን ህይወት ላለፈው ቀን ትተን ዛሬ ለንበትን ህይወት እያጣጣምን ወደፊት መሄድ ነው ያለብን
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq Жыл бұрын
መጀመሪያዉኑ የድሮ ሚስትክ ቀልቤ አልወደዳትም ፣መጨረሻዉ ደስ ይላል
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ለኔ ቅር ያለኝ ሳቅ ተራ የሚለው እርዕስ ከፊልሙ ጋር ይገናኛል ሌላ ርዕስ ቢሆን የተሻለ ነበር ሳቅ ተራ😂
@ruisy79
@ruisy79 Жыл бұрын
ሁለቱንም ሰወዳቸዉ
@ribka1449
@ribka1449 Жыл бұрын
@@ruisy79 ሳቅና ተራን ነው😂😂
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ወይይይ ጣፋጭዬ በተለይ ያለችበት ውስጤ ነው ታብሌትላይ ገና ሳይ ነው ጎራ ምለው
@azebazi3104
@azebazi3104 Жыл бұрын
ደባሪ ፊልም ነው ልጆቹ ጣፋጭ ስለሆኑ ደስ ይላል እጂ ምክንያቱም ወድልጅ ያስጠላል
@SarahSarah-rc4lj
@SarahSarah-rc4lj Жыл бұрын
ማንኛዉ
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም ይሁን 💚💛❤️🤣🤣🙄🤔😘❤️❤️👌👍
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@tyu440
@tyu440 Жыл бұрын
እነኚህ ሁለቱ ጩጬዎች በጣም ነው የሚመቹኝ! በተረፈ ግን እንግሊዘኛ አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው። ለምሳሌ ኤርፖርት መጥቶ አቀባበል አላደረገልኝም ለማለት "accept" የሚል ቃል መጠቀማችሁ ስህተት ነበር መሆን የነበረበት "welcomed" የሚል ቃል ነበር
@seyaman5341
@seyaman5341 Жыл бұрын
ጣፋጭ ሳቶን ይችኛዋ። ፊቷ የትልቅ ሰው ፋት ነው እርግጠኛ ነኝ አጭር ሆናጅ እድሜዋ ትልቅ ነው የበሰለቸ ፊት
@derejetefera4018
@derejetefera4018 Жыл бұрын
እግር እግር የሚል ፊልም
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ትምርት ነው ጎበዝ
@Fcgcchb
@Fcgcchb 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🙏💞💞💞🇪🇹🌹
@getfanmedia
@getfanmedia Жыл бұрын
"Nice work!" and enjoyable film
@user-rx8pn8dp7n
@user-rx8pn8dp7n Жыл бұрын
ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-xs4cx2ve3j
@user-xs4cx2ve3j Жыл бұрын
ሴት ልጅ እንደገና ወደወንድ የምትመለሰውን ካልተመቻት ብቻ ነው ወንዶች አስተውሉ የሴቶችን ህይወት አታበላሹ
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Tankyou
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 👏🇪🇹❤️🤗
@rt-qz2cg
@rt-qz2cg Жыл бұрын
Anime ምትወድ ከሆነ የቻናሌ ቤተሰብ ሁን 🍥 kzbin.info/www/bejne/mHzLZ2usZZuZjrs
@abysina588
@abysina588 Жыл бұрын
ፍትህ ለእንግሊዘኛ እንበል ወይስ RIP ,,,, ቀብሩ ነዋ መቼም ለእንግሊዘኛ beteley "" how can my father not accept me" ወየዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ashstudio9448
@ashstudio9448 Жыл бұрын
Friend request አኮ ነው🤣🤣🤣
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
አሪፍ,ፊልም,እነዛ,ሁለት,ልጆች,ችወዳቸዉ,ጣፍጮች,👍😘
@abelttu139
@abelttu139 Жыл бұрын
Wahu dasi hilali ❤️❤️👍👍👍👍
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 Жыл бұрын
ጣፋጭየ ስወዳት😘😘😘
@virginiaharvey
@virginiaharvey Жыл бұрын
Lovely cast.high talented crew.alwats delivers.excellent story
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr Жыл бұрын
Really 🤔🤨
@virginiaharvey
@virginiaharvey Жыл бұрын
@@BeLLa-eo9xr really what.go away
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ፍትህ ለእግሊዘኛ ቋንቋ😂 ይች ልጅ ገጠር ሁና ውበት ያላት እንጅ ውጭ አልሄድልሽም😅
@rt-qz2cg
@rt-qz2cg Жыл бұрын
Anime ምትወድ ከሆነ የቻናሌ ቤተሰብ ሁን 🍥 kzbin.info/www/bejne/mHzLZ2usZZuZjrs
@abelgirma3037
@abelgirma3037 Жыл бұрын
Wow. Brb yes
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 Жыл бұрын
Laser parent very good job I love she and too kids
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ
@Beka_G
@Beka_G Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን ያብዛው ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹሀገራችንን ሳላም ያድርግልን 🙏
@daniab551
@daniab551 Жыл бұрын
ሀገሬ
@rt-qz2cg
@rt-qz2cg Жыл бұрын
Anime ምትወድ ከሆነ የቻናሌ ቤተሰብ ሁን 🍥 kzbin.info/www/bejne/mHzLZ2usZZuZjrs
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ጩባው አቡሌ ጣፍጭዬ ና ፍቅር ሁልሽንም ሙቸ ነው እምወድሽ እነሱ ያሉበትን ፊልም እኮ አባርሬ ነው አያልፈኝም🙄😹😹😹
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አይይይይ ወንድን ማመን ቀብሮ እኳን ኩላሊቴን እትኔንም አልሰጥ🤪🤪😝😹😹😹
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
Hahahahhaha😂😂😂😂😂እኔም
@adanegirma4843
@adanegirma4843 Жыл бұрын
አሪፍ ነው እንደ ስሙ ባይሆንም
@betimamaga5712
@betimamaga5712 Жыл бұрын
ቆጆፊልምነው
@fuadworku8826
@fuadworku8826 Жыл бұрын
ዋው በልጅ መታነፅ ለኔ የእውነት ቢሆን እነሱን ትቼ ልጆቼን ብቻ ነበር አቦ
@user-xl9ug5jt4y
@user-xl9ug5jt4y Жыл бұрын
arif new
@laylamohammed
@laylamohammed Жыл бұрын
አቤት ያለመግባባት ነገር ስህተቶች የሚፈጠሩት በዚህ ሁኔታ ነው እና የማስተዋል ልብ ይኑረን
@rt-qz2cg
@rt-qz2cg Жыл бұрын
Anime ምትወድ ከሆነ የቻናሌ ቤተሰብ ሁን 🍥 kzbin.info/www/bejne/mHzLZ2usZZuZjrs
@fkrkb8910
@fkrkb8910 Жыл бұрын
Des yilal Kemalet wechi lela yelegnim😉😘
@pomicool
@pomicool Жыл бұрын
ላይፍ እቺ ናት🔥❤😂
@muluwakeshem9172
@muluwakeshem9172 Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ አየ ወንዶች
@habtamamakelayalew6927
@habtamamakelayalew6927 Жыл бұрын
ጣፋጭየ ቅመም
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Жыл бұрын
እኔ ምንም ብወደው አይበለውነ ኩላልቴን ለወንድ አልስጥም ብስጥ ለእምየ ለእናቴ ወንድሞቼ እህቶቼ እንጅ ለወንድ ኩላልቴን 😡
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ምንም አይልም በረቱልን
@IshopBarouk-gp1dt
@IshopBarouk-gp1dt 8 ай бұрын
Ameen
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Жыл бұрын
ላይክ ሼር ዋው ፊልም ነው ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@Tihitina11
@Tihitina11 Жыл бұрын
ውይ አለኮሜንት ማየት no good😊😊😊
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k Жыл бұрын
😂😂😂
@jamalaride7767
@jamalaride7767 Жыл бұрын
ወዴት ወዴት ነው😂😂😂 መጨራሻው ከማ ይሁን አይ ጩባው😃😃😃
@anthonygaming5199
@anthonygaming5199 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂www
@toyba969
@toyba969 Жыл бұрын
ከማን ጋሆነ
@emnetberhan-nv3kz
@emnetberhan-nv3kz Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች እራስ ወዳድ ስለሆኑ እራሳቸውን ዋሽተው ሰው በመዋሸት የሰውንም የራሳቸውንም ህይወት ያመሰቃቅሉታል
@user-tg9hk9ov1e
@user-tg9hk9ov1e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemariame16
@yemariame16 Жыл бұрын
አይ ዝርክርክ ያለ መልክት አሰተላለፍን ልትሉ ነው ቱ ፈላዎቹ አደኛ ናቹ
@fastfast4996
@fastfast4996 Жыл бұрын
ማክቤል ሥወድሽ የኔ ቅመም🌹🌹🌹🌹🌹
@user-eh1yx8ow4z
@user-eh1yx8ow4z Жыл бұрын
በጣም ደባሪ ፊልም 😔
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ገና ከግማሹነኝ አላስችለኝ አለ ሆ አይ ወድ እማይረቡ ፍጥረትናቸዉ ካባቴ በስተቀር ኩላሊት ያህል ነገር ሰጥታ ሰዉ ላረገችዉ የዱሮ ፍቅረኛዉጋ ይማግጣል አስተማሪነዉ እዉነት እኔ እራሱ በጣም የምወደዉ ባል አለኝ እኮን ኩላሊት ልቤን እሰጠዋለሁ ብየ አስብ ነበር አሁንግን አሳቤን ቀይሬለሁ ሆ ወድ አይታመንም እኔን እራሱ በጣም የማምነዉን ባሌን ግራ አጋብታችሁ ልታስጠረጥሩኝነዉ ሆ
@yetyet163
@yetyet163 Жыл бұрын
ስሙ ሌላ ፊልሙ ሌላ አሁን ይሄ ምኑ ነው ሚያስቀው ያሳቅቃል እንጂ 😏ምንም ደስ አይልም
@burtukanb5617
@burtukanb5617 Жыл бұрын
ሰላም ስላም ኢትዮጵያውያን ያግሬ ልጆች
@adghjj7447
@adghjj7447 Жыл бұрын
ፍቅር
@asses9936
@asses9936 Жыл бұрын
ሰው ግን ምን ኣይነት ክብረቢስነው ሂወቱን የሰጠን ምልሰን እንገድላለን ፡ ኣሁንስ አኛ ከ ኣይሁዶኣቹ በምን ትሻለን፡አነስ መድሓኒታቸዉን ሰቀሉ አኛም ወንድሞቻችን እየካድን በሕልናችን አየሰቀልነው ንኖራለን። ብቻ ልቦናውን ይስጠን ነው ሚባለው።
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
በትህክል በተርነቱ ይቅር ይበለን
@abigail2315
@abigail2315 Жыл бұрын
እስኪ ማታዉቁትን አትናገሩ
@eremet
@eremet Жыл бұрын
የጩቢቲ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
@fastfast4996
@fastfast4996 Жыл бұрын
ሁለቱም አርግዣለሁ ክክክክክክክ🤣🤣🤣🤣
@NUrit242
@NUrit242 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
😊🥰
@hassennando462
@hassennando462 Жыл бұрын
Arefe naw
@binialex413
@binialex413 Жыл бұрын
Selam lehagerachin
@sanaydubai7931
@sanaydubai7931 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 9 ай бұрын
Rule no. 1 Never go back to the woman who cheated 😡
@user-pd2pn7pe1t
@user-pd2pn7pe1t Жыл бұрын
ደባሪ ነው
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq Жыл бұрын
እርግዝናሽ ግን መኪና የደበቅሽ ነዉ ሚመስለዉ 😀😀😀
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Жыл бұрын
ሁለት ቅመሞች ስወዳቸው
@rt-qz2cg
@rt-qz2cg Жыл бұрын
Anime ምትወድ ከሆነ የቻናሌ ቤተሰብ ሁን 🍥 kzbin.info/www/bejne/mHzLZ2usZZuZjrs
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
በአሏህ ይሁንብኝ የበለጠ እስልምናን እንድወደውና እንድመካበት ያደረገኝ ፊልም ነው። አልሃምዱሊላህ። የእህቶቼንም ህይወት ከንዲህ ቅጥ ያጣ ህይወትም ታድጎልኛል አልሃምዱሊላህ።
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
ምን አገናኘው ብዬ ተገርሜ ነበር ኦ ዋላ ሳስበው ያመሰገንሹ ባልሽ ካንቺ ውጭ ሌላ6 ቢያስረግዝ ችግር ስለሌለው ነው ነካ
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
ግንኮ ድራሲው ሙስሊም ነው😬😬😬ወርኛ ተሽፍናቹ ስንቱን ታድርጋላቹ። ኤጭ
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
@@nardoszrguytube9112 እር ተያት ድራሲው ሙስሊም ነው ለወሬ ትችኩላለች አታነብም ።🤑እስልምና!
@broumanabroumana1022
@broumanabroumana1022 Жыл бұрын
አዝጎች ናቹ ሙስሊ ፊልሙም ደባሪ
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
@@nardoszrguytube9112 የጁብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ ክክክ እኔ ወንድ ነኝ። ሁለተኛ እህቶቼም እንዲህ ከመሆን እስልምና አድኖልኛል ማለት ከአንች ዝባዝንኬ ፍሬ አልባ ቅራቅንቦ ዝብዝብ ምን ያገናኜዋል ?? ወረኛ። ቅናት ነው እንዲህ እንድትቀባጥሪ እሚያደርግሽ። አሁንም እደግመዋለሁ ተመስገን ሙስሊም ላደረከኝ።
@jonahbuzz5641
@jonahbuzz5641 Жыл бұрын
How come my fader not accept me??? 🤣🤣🤣🤣
@jonahbuzz5641
@jonahbuzz5641 Жыл бұрын
@kingpin8264 bruh this niggas ridiculous they need to get their shit together
@nightspirit1477
@nightspirit1477 Жыл бұрын
😅😅😅
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 ай бұрын
ትክክል ናት 🤭🤣
@martatilahun6326
@martatilahun6326 Жыл бұрын
Ahun ihem film yibalal kkkkk
@azibazib9038
@azibazib9038 Жыл бұрын
አቤት ጂዋ ጂዌ ጉድ ፈላ ዪገር ማል ዉንድ ዉሻ ነዉ ግን ወንድ ፍቅር አያዉቁም እዴ እረረረረ ፍቅር ቆሸሼ ለመፍረድ ቸኮልኩ ማን ነዉ ትክክል የመን ነዉ ተማኝ
@lindunazu242
@lindunazu242 Жыл бұрын
ANde hoda mndnew😂😂😂😂😂😂😂😂
@daisyhmmdae349
@daisyhmmdae349 Жыл бұрын
😍😍😍😍💘💘💘👌👌👌
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Linaye05
@Linaye05 9 ай бұрын
bemtages yeraswa adregech kedma ye kinat weym menechanech btabeza mechershaw endihe ayhonm nebr arif nw enamesginaln
@betiiabiyot9096
@betiiabiyot9096 Жыл бұрын
Selm yagre lijocha selamachu yibaze
@user-dr1jh9wp4w
@user-dr1jh9wp4w Жыл бұрын
ጉድ የችግር ተራ አትሉትም እንዴ ሳቅ ተራጋ ምንም አይገናኝ
@Sarahlou517
@Sarahlou517 Жыл бұрын
Yehey Million yemilut gen film aymertem… genzeb becha new yemiyayew.. ande dehna film enkuan aysera
@abrhamtekle5220
@abrhamtekle5220 Жыл бұрын
አረባካችሁ ምናለ አንዳዴ እንክዋን እቺን አሜሪካ ተዋትና እስኪ ከሲዊድን ከጀርመን ምናምን ነው የመጣነው በሉ ምክንያቱም እንግሊዝኛውን አልቻላችሁትም ስለዚ አፍ ማኮላተፍ ይሻል ነበር ሌላው ደሞ ወድየው ነው የወለደው ታናሽየውን ነው እምትወስደው ወይስ ታላቅየውን ለማንኛውም ይመቻችሁ
@betelove1798
@betelove1798 Жыл бұрын
ሳቅ ተራ😂😂
@devotube6792
@devotube6792 Жыл бұрын
2 degime yayehut
@selameliyas9231
@selameliyas9231 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💟💗
@rt-qz2cg
@rt-qz2cg Жыл бұрын
Anime ምትወድ ከሆነ የቻናሌ ቤተሰብ ሁን 🍥 kzbin.info/www/bejne/mHzLZ2usZZuZjrs
@Beruh_Tesfa
@Beruh_Tesfa Жыл бұрын
yelijitu englizegna filmun abelashtotal
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 Жыл бұрын
ሚሊዮን ሚባል አርቲስት ሁሌ ተመሳሳይ እዉነት ለመናገር ለህፃናቱ ስል ነዉ ማየዉ ይበልጡሃል
@mafiyo1040
@mafiyo1040 Жыл бұрын
Awo zetegnhenw shi Laye bica nw dase melaw aynfami
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ውሻ ነው ሲባል እኮ እውነት አይመስለኝም ነበር ለካ ለአንዳንድ ወዶች ነው 😏😏
@abelnegasi1627
@abelnegasi1627 Жыл бұрын
ውሻ ይብላሽ የሴት ውሻ
@amen111
@amen111 Жыл бұрын
ቡችላ ነው እንጂ
@user-zi2jc7xf2n
@user-zi2jc7xf2n Жыл бұрын
ምልሲ
@berhenigus4086
@berhenigus4086 Жыл бұрын
Ere Yabede new Tikurwa liji Gin Gobez Mekari nat Ke Kunjina Gar
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ዋናው መፀፀት እናም ጥፋትን ማመን ነው ጥፋተኛዋ የቀድሞ ሚስቱ ናት የጣለችውን ስታነሳላት የቆጫት የሁሉም ሰው ታሪክ ነው መልክት አለው
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 9 ай бұрын
ኮምንት የምትፂፍዉ ሰዎች እስከ መጨረሻው ሰተዩ አትፀፉ😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
😍አሜንዬ የ ድርቅ 77''' 'የኔ ጣፋጭ🥰 Edit:- መጀመሪያ ፊልሙን ሳልጨርሰው ነበር comment የፃፍኩት ስለ አሜንዬ ጣፍጭ የሆነችን ልጅ፤ አሁን ግን ምን ዓይነት ባለጌ ወራዳ ሴት መሆኗን እቺ ከአሜሪካ የመጣች ስድ ሴት፦ 1ኛ የመጀመሪያ ልጅ ልጁ እንዳልሆነች እያወቀች 2ኛ ይሄን ሁሉ ዓመት ቆይታ አንድ ቀንም 2ኛ ልጇን እንኳን ደወላም ሆነ ደብዳቤም ፅፋ የማታውቅ ወራዳ 3ኛ ደሞ በውሸት አረገዝኩ ብላ የሌላን ሴት ትዳር ማፍረስ መፈለጓ ብቻ ብዙ ብዙ''' ወንድማ ሁሌም ሽንታም + Cheater ነው፤ ብቻ እንደዚ ያሉትን ሴቶች በሄዱበት ሁሉ አይቅናቸው ድፍት ያርጋቸው፡፡ #Disgusting_ሸርሙጣ🤮
@user-et4ym4sc6u
@user-et4ym4sc6u Жыл бұрын
ምን አይነት ፊልም ነው 😳እርሱ እራሱ የማይሄድ
@dawitadera1277
@dawitadera1277 11 ай бұрын
The English part😂😂😂😂
@yeteddyeadinakey1738
@yeteddyeadinakey1738 Жыл бұрын
ፍትህ ለእንግሊዘኛ ቋንቋ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
😂😂😂
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ኋይ😂ዚስ ፊልም ኖት ጉድ አይ አም ኖት ሀፒ ፎር ዚስ ፊልም 😂😂
@habeshahh9629
@habeshahh9629 Жыл бұрын
ክክክክክ ለምን ደስተኛ አልሆኑም 😂😁
@astuesrael897
@astuesrael897 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@halewyaassen4080
@halewyaassen4080 Жыл бұрын
ከከከከከከ
@azebwerede3058
@azebwerede3058 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@tobiatube-9368
@tobiatube-9368 Жыл бұрын
ሶየ የልጅቷ ኢንጊሊዘኛ የደራሲው ነው የእሷ? ገፀባህሪዋን አስወየባት
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
Tetsifo Yetesexatin New. 🤗🤗
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ሚሰክየን ቲጅ አይ ዉንድ ልጅ ማመን
@mahejeseusmahejeseus4874
@mahejeseusmahejeseus4874 Жыл бұрын
የዘንድሮ ፊልሞች የቱርክ ፈልም ሆኑብን እኮ አረ ሰዎች ምድነው
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 54 МЛН
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
00:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 21 МЛН
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 18 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
00:11
МишАня
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሻማ - new ethiopian full movie 2023 shama | new ethiopian movie ሻማ 2023
1:36:34
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
@@#የአርቲስት ሸዋፈራው funny እና ሌሎችም ያልታዪ የፊልም ቅጭብጭብ
4:52
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 3,5 М.
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
1:18:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 151 М.
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ethiopian Movie - Yaletasbew  Full 2015
1:45:40
Arada Movies
Рет қаралды 3,8 МЛН
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
1:48:13
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 566 М.
my pirulito 🍭 #funny #comedy #humor #shortsvideo
0:13
Mister Gilvan & Gui
Рет қаралды 22 МЛН
Хирург - Алдараспан 2024 | Жаңа бағдарлама 🔥🔥🔥
33:53
Алдараспан театры-Нуржан Толендиев
Рет қаралды 489 М.
Зу-зу Күлпәш. Әйел Құқығы (9 бөлім)
44:32
ASTANATV Movie
Рет қаралды 564 М.
Уборщица постояла за себя😨#сериалы #фильмы
0:55