ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ስለ ኢትዮጵያ የሚሰማውን ተናገረ። Tobiya - ጦቢያ

  Рет қаралды 80,147

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ስለ ኢትዮጵያ የሚሰማውን ተናገረ።
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 247
@haregtedla7323
@haregtedla7323 3 жыл бұрын
ሀይልሻ ጀግናችን ዉድድ ነው የምናደርግህ እረጅም እድሜ ኑርልን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ኃይሌ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነክ :: እኔም እኮራለሁ በኢትዮጵያዊነቴ 🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️❗️
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ሀይሌ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ የሀገር ፍቅር ያለህ ለህዝብ ክብር ያለህ አንበሳ ጀግና ነህ
@shiferawgedebe7978
@shiferawgedebe7978 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ንግግር ሃይልዬ እናመሰግናለን።
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e 3 жыл бұрын
አይላችንን ውድድድ እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ ::ኢትዮጵያን መውደድህን በተግባር ያሳየህ ጀግና❤️
@roottekele4269
@roottekele4269 3 жыл бұрын
ሀይሌን ባየሁ ቁጥር አገሬ አለች አለች እላለሁ እደሱ ያለ ሰው ባለበት ኢትዮጵያ አትፈርስም !!🌷🌷🌷 መዳኒያለም ጤናና እድሜ ይስጥልን ።የኢትዮጵያ እንቁ !!!
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 3 жыл бұрын
ኃይሌ ኢትዮጵያን ለዓለም ያስተዋወቅህ ጀግናችን ነህ። ንግግርህ በጣም ነው የምወደው, ገራም, ግልፅና የዋህ ነህ። ዕድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር ሃብዝቶ ይባርክህ።
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ንግግር ተባረክ ኢትዮጵያ ተሻግራ ለማየት ያብቃን ያረብ 💚💛♥️💚💛♥️
@twosene
@twosene 3 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር???
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ደምረኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ኃይሌ ጀግናው ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ ኑርልኝ
@henichoelisho60
@henichoelisho60 3 жыл бұрын
ሀይሌ ስትቀድም ኖረሀልና አሁንም ቅደም ያምርብሀል።
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 жыл бұрын
ሀይላችን እድሜእና ጤና ይስጥልን 🙏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
Thanks ሐይሌ ገብረስላሴ፡. Long life For you And your family ❤️.
@rarecell7098
@rarecell7098 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይጠበቃልን እኔ በኢትዮጵያውዊነት እኮራለሁለ
@hfgghft600
@hfgghft600 3 жыл бұрын
Heyla sle ager sayhon sle gnzeb syalm new yemiyadrew
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
የሁል ጊዜ ጀግናችን! ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
A lot of Ethiopian people they are the true Ethiopian one of the Best true hero Ethiopia man (Hily Gebrsla) bless you and all your family! peace Ethiopia!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏾
@haregtedla7323
@haregtedla7323 3 жыл бұрын
ማን እንደ ኢትዮጵያ አገሬ የኔ ወርቅ
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 жыл бұрын
ጀግናችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ኢትዮጵያዬ ለዘለዓለም ኑሪልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 3 жыл бұрын
ኃይልዬ ጤናና እድሜ ይስጥልን !!
@dawitteshome6716
@dawitteshome6716 3 жыл бұрын
የምንወደውና ምናከብረው ጀግናችን አትሌት ሀይሌ ከተናገረው ተነስቼ ማለት የምችለው ፣ እንዲህ ዓይነት አመለካከት "ቆም ብሎ ከማሰብ" ብቻ ነው የሚመነጨው። ብዙ ሰው ስራውን፣ አልያም ትዳር ቤተሰቡን፣ ወይም መልካም ልምድና ባህሪውን፣ ወይ ደግሞ ሀብት ንብረቱን . . ወዘተ ከእጁ ከወጣ እና መመለስ በማይችልበት ደረጃ ከደረሰ በኋላ ነው የሚነቃው። ኢትዮጵያውያን ቆም ብለን እናስተውል!! ለምን ዋጋ/ ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን እንወቅ። 👏🏽👏🏽👏🏽ሀይላችን ክብር ይስጥልን!!
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ሀይልሻ የኛ ጀግና በርታ እንወድሀለን ጌታ እየሱስ ይባርክህ 👏
@Lifelineacademy24
@Lifelineacademy24 3 жыл бұрын
ሀይላችን በከባድ ሚዛን ላይ የተቀመጥክ በልባችን የምትኖር ምርጥና ልዩ ነህ !!
@ትዕግስትየድንግልልጅ
@ትዕግስትየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
ሀይላችን እንደው እድሜና ጤናውን ያትረፍርፍልህ ከነቤተሰቦችህ ለኢትዮጵያ ኑርላት ኑርልን በጣም ነው ምንወድህ ሁሌም ከፊት ቅደምልን😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤❤
@laketana7060
@laketana7060 3 жыл бұрын
ሀይሌ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ :የሀገር ኩራት 💚💛❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ትክክል ነዉ እናትና አገር አንድ ነዉ ፈጣሪ ጠላቶችክን ይየዝክል የጀግና ፈጣሪ ከነመላቤተሰብክ ይባርክ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሀይልሻ እናመሰግናለን እንወድሀለን አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ መቼም 💚💛❤💪አበሳችን ንግግርህ ልዩ ነዉ በእዉነት በዚሁ ቀጥልበት ተሳተፍ ሀገረህ እንዳንተ ያሉ ጀግኖችን በአሁን ሰአት ትፈልጋለች 💚💛❤💪👌👌👏👏👏👏
@shiferawgedebe7978
@shiferawgedebe7978 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሚሥጢራዊ ሃገር ናትና ፈተናዋ ቢበዛም አትወድቅም።
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn 3 жыл бұрын
Haile is a blessing to our country. God bless!
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ 3 жыл бұрын
እውነትህን. ነው. ጅግናችን. ማን እደናት. እንደ ኢትዮጵያ. እማ ካች በፍት ያድርገኝ. ስላሀገሬ. ሲነገር. እባየ ይመጣል. እማ. የጠላሽ. ይጠላ. በቅርብ. ምድርሽን. እረገጣለሁ እስከዛው. ሰላምሽ ይብዛልኝ. እምየ ውድድድድ. እኮራለሁ ስንበላኳን. በስራት ፀልየን ነው. በኢትዮጵያነቴ. እኮራለሁ. እናቴ. መጠሪያየ. ክብሬ. እሞትልሻለሁ
@mengistubemrew3497
@mengistubemrew3497 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እወድሀለሁ አከብርሃለሁ ሀይልይ
@agerenshebekelebelaye7967
@agerenshebekelebelaye7967 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እውነት ነው ኢትዮጵያ ኢንፖርታንት ናት
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 жыл бұрын
ሀይሌዬ የኛ አንበሳ እንወድሀለን የኛ ጀግና😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@seyoumkassahun1709
@seyoumkassahun1709 3 жыл бұрын
ሀይልሻ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባተ አፍ ስትጠራ እዴት ደስ እደምትል ውዲቷ ሀገሬ 💚💛❤👈 እድሜና ጤና ይስጥህ: ሽ አመት ኑርልን 😘😘
@adonijah9923
@adonijah9923 3 жыл бұрын
ባተ አፍ ማለት ምን ማለት ይሆን?
@abubekerkemal8212
@abubekerkemal8212 3 жыл бұрын
ሀይሌ አንተ ለኢትዮጵያ ብዙ አደረክላት!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
የእኛ ጀግና ብዙ ሰይህ እንኳን ሌላ አገር የምትወስድብን ይመስለኝና አይኔ እየጨፈንኩ ነው የምሰማህ የኢትዮጲያ አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 3 жыл бұрын
Well said!! Real ETHIOPIAN! 🇪🇹🇪🇹
@nigsen8206
@nigsen8206 3 жыл бұрын
No questions about your confidentiality. You are our Hero. Where are the other Athlets?This is the time to speak up!
@berhanberaki5045
@berhanberaki5045 3 жыл бұрын
Athletic supposed to teach love not hate. History will catch up with him. I am not from Tigray but to decimate your own people doesn’t reflect a sportsmanship attitude. Sad to be you guys neighbors.
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
Amen amen, you are well disciplined wise man our hero, God bless you!!🙏💚💛❤🙏
@zeko-power
@zeko-power 3 жыл бұрын
HAILE THE GREAT HEROIC LEGEND.ሁሌም 2፡10 አእንዳለው ልጅ እንድ ፕሮፌሰር ይስሃቅ እና በተለያዩ የሃገር ባሀል ባየው ምከንያቱም አእሱ ፍጹም የኢትዮጵያ/ጦቢያዬ መገልጫ ነሀና ጀግናዬ
@Truth-12
@Truth-12 3 жыл бұрын
Haile you have the image of a good father … your beautiful heart is more important than your money to Ethiopia; our Holy land
@asalemengste8645
@asalemengste8645 3 жыл бұрын
ሀይሌ አንተ ለኢትዮጵያ ብዙ አደረክላት! ያንተስ ይለያል በውነት!!
@HayatHayat-oh4is
@HayatHayat-oh4is 3 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopia2460
@ethiopia2460 3 жыл бұрын
True very very good 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia is on
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 3 жыл бұрын
ሀይሌ ኩራታችን ኢትዮጵያ ተስፋ አላት አልክ እዉነት ነዉ እናመሰግናለን ።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ሁሌም ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 3 жыл бұрын
Haile our icon, our privilege, our proud 👏 long live Ethiopian legend.
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያን ያጣነ ቀን የመልእክቱ ዋና ጭብጥ ሐሳብ ። እናመሰግናለን ዶክተር ሻለቃ ሐይሌ ።
@romrom2584
@romrom2584 3 жыл бұрын
❤👍👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹 ithopiachin geta yibarikat lezelalem tinur hayiliye tebareklign geta kekifu hulu yisewiri
@seidadem7124
@seidadem7124 3 жыл бұрын
እኳን አሁን ዱሮም ጀግና ነህ ምረጥ የኢትዮ ልጅ
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለቦና ይሰጠን አገራችንን ወደ ሰላሟ ይመልስልን ጀግናችን እረጂምእዲሜሜሜሜ
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 3 жыл бұрын
Great message from Haile.Thank you.
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 жыл бұрын
ሀይልየ የምትገርም ሁሌም ሀገርህን ታስቀድማለህና ፈጣሪ በመንገድህ እየቀደመ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቤተሰቦችህን ሀገራችንም ይጠብቅልን እንወድሀለን ኑርልን የምንግዜም ኩራታችን!!!!!!!!!!!!!!
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ባንዳ እና ሆዳም አጋስስ በበዛበት ዘመን አንተ ግን ስለ ሀገርህ ሳትሰለች ኢትዮጵያ በሂድክበት ቦታ ታነሳለህ
@niwayaddis1225
@niwayaddis1225 3 жыл бұрын
ኃይልየ የኢትዮጵያ ኩራት ኑርልን
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብና ሀይሎች በወሎ ህዝብ ለፈፀሙት ውድመት እና ኢሰብአዊ ግፍ ዋጋ ይከፍላሉ !! የትግራይ ሀይሎች በአስቸኳይ ከወሎ ህዝብ መሬት ይውጡ !! ፍትህ እና እስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ ለወሎ ህዝብ !!! የወሎ ህዝብ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ተጠቃሚ አይደለም ሆኖም አያውቅም የወሎ ግዛት በተለያዩ ግዜ ተዘረፎል በኢትዮጵያ ፓለቲካ ግፍ እየቀመሰ ያለ ህዝብ የወሎ ህዝብ ነው !! ፍትህ ለወሎ ህዝብ !!
@AkliluDessalegn
@AkliluDessalegn 3 жыл бұрын
Haile the wonderful hero, you are the once in a generation , May God be with you!
@sebsbenisrane7133
@sebsbenisrane7133 3 жыл бұрын
ውሎ ባደረ ቁጥር እየበሰለ ያለ ሰው በእውነት አንተ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ትለያለህ ረጅም ዘመን ኑር
@chuchusamuel293
@chuchusamuel293 3 жыл бұрын
ጀግናዬ ነህ እረጅም እድሜ ሀይሌ??????
@kherianasser7770
@kherianasser7770 3 жыл бұрын
I love hail My brother.long life
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 3 жыл бұрын
ግሩም ንግግር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!'
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 3 жыл бұрын
Will said sir,
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
Hillshyyy Ethiopia 🇪🇹
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 жыл бұрын
ሻለቃ ሀይሌ ገብረ-ሥላሤ ማለት ለኔ ሁልጊዜም ኢትዮጵያን ከፍ ካደረጉ፣ ካከበሩ፣ ለኢትዮጵያ ከደከሙና ከሰሩ ኢትዮጵያ ከምትኮራባቸው ግለሰቦች በቀዳሚነት ውስጥ ከማስቀምጣቸው ሰዎች አንዱ ነው። ሀይልዬ ቀሪ ዘመንህ የረጅም እድሜ፣ የሙሉ ጤንነት፣ የበረከት፣ የደስታ፣ የስኬት እንዲሆንልህ እመኛለሁ!
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 3 жыл бұрын
ጀግና እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@tedrostesfay696
@tedrostesfay696 3 жыл бұрын
ስማ ሃይሌ ምን አለበት ወደ መድረክ ስትወጣ ፀልየህ ብትመጣ አሁን ኢትዬጵያ በእውነት እንዳልከው በከፍታ ላይ ነች እንኳን ኢትዬጵያ አንተ ለራስህ ከከፍተኛ ኢንቨስተር ወደ ከሰረ ኢንቨስተር የሰው ልጅ በቁሙ እየተሰቀለ የሰው ልጅ ወደ ገደል እየተወረወረ ወደ ወንዝ እየተጣለ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰውልጅ በእሳት የመንግስት ወታደሮች እያቃጠሉ አንተም እንደ ጓደኛህ ዳኒኤል ክብረት (ጋንየን) ኢትዬጵያ በከፍታ ላይ ናት ትላለህ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ጀግናዬ my hero❤❤❤❤😘🇪🇹💪💪🇪🇹💪
@asterassefa5296
@asterassefa5296 3 жыл бұрын
ሀይሌ ገ,ስላሴ በአለም ላይ ትልቅ ተሰሚነት ያለህ ሰዉ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትንና ህውኃት በቀላሉ አንተ ባሰራኸዉ ት/ቤት የደረሰዉን ግፍ ለዉጩ አለም ማስረዳት ይገባሀል ።
@NADC2024
@NADC2024 3 жыл бұрын
May God protect and bless you our hero Haile Gebresilse, 🙏 Thank you 💚💛❤Ethiopia prevail 🇪🇹
@teklelegesse1468
@teklelegesse1468 3 жыл бұрын
₩%
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Sir. Haile 👍🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️ I love it Ethiopia is my pride…… English language is very different. Someone people are very good with language, no one will trust me when I said I’m from Ethiopia. Speaking a language fluently, I Truly do! I spoke 4 different languages! My mum dose it too
@adanechhorsa5390
@adanechhorsa5390 3 жыл бұрын
ጀግናችን ኃይልሻ ኑርልን
@user-yp1in6mw1k
@user-yp1in6mw1k 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@angelsinki1922
@angelsinki1922 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥክ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 жыл бұрын
Haile you are unforgettable
@keruqtesfa5507
@keruqtesfa5507 3 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት በጣም የሚያሣፈር ነው በመሪዎቿ ምክንያት ነው።
@soulrebel1987
@soulrebel1987 3 жыл бұрын
A living legend, thank you for all you do!
@omega1652
@omega1652 3 жыл бұрын
Very true 👏👏👏👏👏
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 3 жыл бұрын
Ewente new Ethiopia yemetabekate Fateri new👍 yenege jegena👍❤🇪🇹
@addisyirga7595
@addisyirga7595 3 жыл бұрын
ሀይሌ ጀግናችን
@bejahizbi2763
@bejahizbi2763 3 жыл бұрын
ትግራይን እየበደልክ ፣ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውነትን ከፍ ማድረግ ያዳግታል። ትግሬዎች ለምን እንደሚታገሉ ለማወቅ ከፈለግክ የዳንኤል ክብረት ዲስኩር ስማ (ጠ/ም አማካሪ)።በእውነት ኢትዮጵያውነት እንዲጠበቅ ከፈለግህ ፣ንግግሩን (Hate speech)መቃወም ነበረብህ። Now, whether you like it or not, tigray is going to be a free state.
@kistanit
@kistanit 3 жыл бұрын
I enjoyed listening him, but he jump from one story to another one with no end. Esum rasu yawikewal. I share his passion. "Mann ende enat mann ende hager yet yigegnal misosona mager".
@helloethiopian3744
@helloethiopian3744 3 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያውይነት ልክ ማለት እንተ ነህ
@seyatube8681
@seyatube8681 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነህ አላሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@elyasmatiyas4529
@elyasmatiyas4529 3 жыл бұрын
Proud👍
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
Hailachin great man 👍👍👍
@messymeesy4350
@messymeesy4350 3 жыл бұрын
ጀግናቺን ኩራታቺን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@dr.wondubelayneh7041
@dr.wondubelayneh7041 3 жыл бұрын
Thank you HaileGebresilasie
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይርዘምልኝ አንተ ድንቅ ሰው ነህ አከብርሀለሁ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
ረጅም ጤና እድሜ ይሰኘክ
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 3 жыл бұрын
Proud
@serkymekonnen9549
@serkymekonnen9549 3 жыл бұрын
ሀይልሻ ጀግና
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ👍👍👍👍
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 3 жыл бұрын
ውድ ወገኖቸ በትምህርት ታንጾ ያልመጣ ሀብትን ሀብት አትበሉት ለምን ልትሉኝ ተችላላችሁ አንድሰው ተምሮ በሀይምሮ የተከማቸ ሀብት ከለው በደንብ የገንዘብ አያያዙን ያውቅበታል ሀይሌ ሳይታሰብ በሩጫ የመጣ ሀብት እስለያዘ በሩጫ ሊአጣው ነው ዛሬ ወነግና ወያኔ አንድ ሁነው ከገጠሙት መንግስት ጋር ሆኖ ብዙ መናገሩ በጣም አደጋ ነው ለሀብቱ አሁንም አቶ ወርቁ አይተነው ትምህርት እስላልተማረ ስንንት እንደሚናገር ስሙት ኢትዮጵያ ብዙ ሀብታም አሉ በትምህርት የሰበሰቡት ሀብት እስለሆነ ዝም ብለወል ከፓለቲካ ነጻ ናቸው ለወርቁና ሀይሌ በጣም ያሳዝናሉ
@seblegirma9483
@seblegirma9483 3 жыл бұрын
ሀይሌ ጀግናችን እንወድሀለን የኛ ውድ የኢትዮጵያ ጀግናች
@Nahusenay123
@Nahusenay123 3 жыл бұрын
Ethiopian pride! We love dear Haile!
@mebratuaregawi7633
@mebratuaregawi7633 3 жыл бұрын
የውጭ ሐገሮቹ ሌላ ጉዳይ አላነሱም ታረቁ ተደራደሩ ሰላም አድርጉ ነው። ሓይሌ ዝምታ ጡሩ ነው እንዳልበሰለ ጥሬ አትሁን እውነቱን እያወቅህ ለማስመሰልና ለመውደድ አትሩጥ። ከሮጥክ አይቀር ለእውነት እና ለፍትህ ይሁን። ታስታውሳለህ ጠቅላይ ሚኒስቴር የመሆን ፍላጎት የነበረህ ዘመን አሁን እሱን ይቅርና ህልውናህም ዋስትና የለውም። ሁለቱም ተቀናቃኞች ታውቃቸዋለህ የምታውቀው ሰይጣን እና አዲስ መጪ ዲያብሎስ እውነታ ተናገር ሕዝብህን ከወደድክና ካከበርክ።
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤💛💚ትክክልምነእደሚዪኢትያጰያ💚💛❤ኢትያጵያ❤💛💚እናትአለም👍✒✒👌አቦይመችህጀግና❤💛💚
@ameltsega7062
@ameltsega7062 3 жыл бұрын
A Living Legend!
@queengalaalduoori2702
@queengalaalduoori2702 3 жыл бұрын
Abesaw Enwedkalen ETHiopian Egzabehir Asbat Amennnnnnnnnnnnnn
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 13 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43