የልደት በዓል በተለየ ወረብ እና ዜማ!- ንጉሤ አክሊሉ ከመዓዛ ብሩ ጋር Negussie Aklilu With Meaza Birru

  Рет қаралды 5,404

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 Күн бұрын
አቤት የጋዜጥነት ጥግ አንደሀገራችን ወ /ሮ መሓዛ አናመሰግናለን በውነት በሁሉ ይምንፅናናባ ቻሁ የሬድዮ ጣቢያ ጋሽ ንጉሴ መንፈሳዊውን ከሰጋዊ ጋር አጣምሮ የያዘ ምርጥ ጋዜጠኛ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ashufirmino596
@ashufirmino596 20 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጉምቱ የዕዉቀት ሰዎች. አባታችን ስላካፈሉን ሁሉ ታሪክ እና እዉቀት እናመሰግናለን ቆዩልን ጤናዉን ዕድሜዉን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏻 መዓዚ የጋዜጠኞች ቁንጮ አንቺም ቆይልን ጤናዉን ዕድሜዉን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏🏻♥️
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t Күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ። በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነው እናመሰግናለን።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 17 сағат бұрын
አሜን እናንተም መልካም መአዛብሩ እና ንጉሴ አክሊሉ 💕💕እረጅም እደሜ እና ይስጠልን የምናከብራችሁ እንቆቻችን 💕💕💐💐💐
@mikaelsib2435
@mikaelsib2435 Күн бұрын
ጋሽ ንጉሴ በጣም እናመሰግናለን
@belayTilahun-ws4yc
@belayTilahun-ws4yc 22 сағат бұрын
ጋሽ ንጉሤ ተንቀሳቃሹ የኢትዮጵያ ቤተ መፅሐፍት ፣ ኩራታችን ከልጅነቴ ጀምሮ የምወድህ እና የማከብርህ መልካም በዐል እየተመኘሁ ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ 🙏🏿🥰
@teshomeseifu5605
@teshomeseifu5605 21 сағат бұрын
መአዛ አመስገንሽ መልካም የገና በዓል
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 12 сағат бұрын
ጋሸ ንጉሴና መአዛ ብሩ እንኳን አደረሰን! የጋዜጠኛ ጥግ!
@shumyeTesfaw
@shumyeTesfaw 20 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Күн бұрын
መልካም በአል ይሁንላቹ
@DesalegnWorku-g9n
@DesalegnWorku-g9n 27 минут бұрын
✝️❤የክብር ዶክተር ድንቅ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ እነኳን ለጌታችን መደሐኒታችን ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት አደረሠሸ ከነቤተሠብሸ እና ከነባልጀር ጋር መዓዛ በአንድ ፁህፍ ለዮናሰ ኢቢኤሰ ሰለአዲሰአበባ እና መሰል ቀደመት ቦታወች አንዲሁም የቀደምት ተቋማት ከትቦ በማሰቀረቱ እንደቀላል እንዳያይ የወደፊት ሀብት ምንጭነው ለተመራማሪያን ለፊልም ሰሪ ለፀሀፊያን ይሸጣል አሰቀምጥ በየነበር እና መዓዛ ያንች ሥራወች ዓለምአቀፋዊ እና ከዚህም የልቃሉ እና ማንም እየዘገነ እንዳይመነትፍ በጥብቅ ሰንደሸ አሰቀምጭ? እያልኩ 👉፩]አየሸ መዓዛ የገበሰ ዳቦ በቻውን ዳቦ አልሆን አለን ይላሉ እና የገና ዳበ ከገብሰ ከነበረ አሰኪ ከታችም ከላይም እሳት በማንደድ ይሞከሩት ? ፪] አየሸ መዓዛ 👉ሁለት አትይም👉እሱንም ቢሆን የምንጠየፈው ቢሆን ገሎ ተጋድሎ የተያዘ የነገሰትታት ሰርአት ሰርአቱ የወለደው የሰርአቱ ጠባይ ሰለሆነ እንጅ በተለየ እና የተለዮ የመሐበረሰብ ክፍል ለማጥቃት የተደረገ ጭቆና እንዳልሆነ ይጭቆናው መጠን ቢለያይም የጭቁን የመሐበረሰብ ክፍል ውሰጥ የማንላቸው በዓለም ሳይቀር ክብር የለገሳቸው እነሎሪት አፈወርቅ ተክሌ እና መሰሎች ሰይቀር ከሳምት አንድ ቀን ተሰቷቸው አፄው ቢኖሩም ባይኖሩም እጅ መንሻ ቦታ ላይ ቤተመንገሰት እየተገኙ እጀ ነሰተው ፊት አሰመትተው ይሄዱ እንደነበር ይህንንም አለማድረግ እሪፖርቱ የሚደርሳቸው አፄም ይቆጡ እንደነበር በአንድ ቃለ ምልልሳቸው አቶ አያልነሀ ሙላቱ ሰለሎሪት ከተናገሩት አኔ ተረድቻለው እና ያአገሪ ሕዝብም የህንን በነገሰታት በተለየ ተጨቆንን በዠታ እንዲያጠራ እፈልጋለው ?👉ከንጉሴ ንግግር የገና ዳቦ በላይም በታችም አሳት አንደሚነድ ከብሂላችን 👉ገበሰ ለዳቦ ብቻውን አምቢ አለን ቀሪታ ከጋጋሪያን በመውሰድ የንጉሴ ተባለ ካለወ ነገሰታት ሸንቋጭ ግጥም (ሸልጦ ከጎኔ ተሸጦ በሰርአቱ እሰካሁን በመንገብገቡ ከግጥሙ)እና ከቀደም ጨምቄ ለኔእና ለወገን የምለውን ካበጃጀወት 👉በዚህ መልክም ተክኒኬን የገለፅኩት ከጠቀማቹህ በሚል ነው ።
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 12 сағат бұрын
Gashe nugussa akelwlu long life you you
@Konelene
@Konelene Күн бұрын
🎉🎉🎉
@Ambassel
@Ambassel 16 сағат бұрын
ዘንዶው አብይ አህመድ ይህችን የተቀደሰች ሃገረ ኢትዮጵያን ሲያፈርስ እያያችሁ ዝም የምትሉ ሁሉ መጨረሻችሁ ሲኦል ነው::ዝምታችሁ የጥፋቱ አንዱ አካል ነው::
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Күн бұрын
Ewnet new! Kenatin..weratin...Gizen yefeterew Egziabher new...Tadya Arb lay Gena kehone bibelam tikikl new
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t Күн бұрын
አይ ጋሽ ንጉሤ በመጨረሻ አበላሹት ይህ ደም አፍሳሽ ነሆነ ሰው ጥሩ አደረጉ ይባላል ።
@grmbyn1
@grmbyn1 23 сағат бұрын
It was recorded a few years ago (if that makes a difference)
@solomonhae5853
@solomonhae5853 5 сағат бұрын
አቶ ንጉሤ የኦርቶዶክስ ቅዳሴና ያሬዳዊ ዜማዎች ፕሮጀክት ተነድፎ ሪከርድ ተደርጎ ቢቀመጥ። ግሩም ድምፅ።
@wDebebe
@wDebebe Күн бұрын
ቀኑን ቀቆርጣችሁ በየዓመቱ 😅
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
1:30:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 349 М.
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН