“እሷ 39 ኪሎ እኔ 45 ኪሎ እያለን ነበር ፍቅር የጀመርነዉ” //ባለትዳሮቹ//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 75,982

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 101
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ምሁራን ጥንዶች አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
እላማን ሳይረሱ ተምሮ ለቁም ነገር ደርሶ በትዳር መጣመርና ተከባበሮ መኖር መባረክ ነው !!
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
የሚገርም ፎቶ በተማሪነት እያላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
እንዲህ ያሉ የሀገር ምሰሶዎችን መንግሥት ሊንከባከባቸው ይገባል። ተባረኩ ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ ተምሬአለሁ ብለው ለውጭ ሀገር ናፋቂዎች አስተማሪ ናችሁ።
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ ብዙ የሚጠቅም ምሳሌ ያለው ትዳር ነው:; በጣም ቀልደኞች ናቸው
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Congratulations Professor Workabeba on your new honorable status 🤗🤗🤗 You both are chill & easily-approachable Lecturers I was privileged to take great lessons from 👏👏👏 May God bless you both to keep achieving greater heights on global scale being the Professor-Couple 💞💞💞 Great wishes for your family & renaissance rehab center to do well 🙏🙏🙏
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
መባርክ ከላይ ከእግዚአብሔር ነው
@abim2933
@abim2933 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ she was one of the top students of Kotebe Wendirad school. She deserves more❤❤❤
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ።🎉
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
ተባረኩ በስደት ተደስቶ የሚኖር የለም ባገራችሁ ባላችሁ ተደስታችሁ መኖራችሁ ለሌላው ትምህርት ነው
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
Exactly
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ደስ ሚሉ ጥንዶች!!!ሉላ እናመሠግናለን!!!ጉም እስኪመስል ፀጉሬ,,,,,,የሉላ ሳቅ❤❤❤አንደኛ ናችው!!!!እረጅም እድሜ!!!❤❤❤
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ዉይይይይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከዉ ❤❤ ፈጣሪ እንደንናንተ ትዳር ይስጠኝ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው
@almawood-yw9ws
@almawood-yw9ws Жыл бұрын
Many media workers OR journalist they do not know how to interview the people. This very mistakes because people Or the Audience need something to learn their success OR failure. This is the most important on media!! This leafy jumped immediately to their starting of their friendship and this very very fool questions!!! The first question must be :. Would you tell me about your life History and education?
@shegak5217
@shegak5217 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ አብራችሁ አርጁ፣ አቀዝቅዝ በጣም ወድጄዋለሁ።
@tessemaasrate4208
@tessemaasrate4208 Жыл бұрын
በውነት አስደናቂና አስተማሪ የህይወት ልምድ ነው ያካፈሉን በጣም እናመሰግናችኋለን።
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Жыл бұрын
ዋውውውው እግዚአብሔር ይቦርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
ደስየሚሉ ፈታያሉ ጥዶቺናቸዉ እረጂምእዲሜናጤናይስጣቹህ
@htw6038
@htw6038 Жыл бұрын
የሰከነ ትዳር እንዴት ደስ ይላል: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ዋው የእግዛብሄር ሞገስ ዘንቦባቹ የለ እንዴ ❤ ስለ እናንተ እግዛብሄር ይክበር🙏 በእውነት በዚህ ዘመን እንደ እናንተ ያሉ ባለትዳሮች ስላሉ ጌታን አመሰግናለሁ 🙏 ትዳር የእግዛብሄር ታላቅ ተቋም ነው ልናከብረው ልንከባከበው ልንጠብቀው ይገባል !! እኔም ከአመታት በዃላ በትዳሬ መልካም ምሳሌ ተብዬ መቅረብ እፈልጋለሁ ጌታ ይረዳኛል ። 🙏🙏🙏
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
አሜንንን ይሁንልን ለሁላችንም
@mimitek6140
@mimitek6140 Жыл бұрын
እንዲት ደስ የሚል ትዳር። ጌታይባርካችሁ 😍
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩ
@Zamzamtuke
@Zamzamtuke Жыл бұрын
Batam dessss metlu baletedaroch nachu Allah edmena ena tena kene lejochachu yestachu❤❤❤❤
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Congratulation for your position. Couples, I am so excited about your relationship. Look PROFFESSORS your son also like you. Truly, you are blessed. Thank you for sharing your story. God be with you and your family.
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
ጎበዞች እንደአገር የትም የለም
@canijones6575
@canijones6575 Жыл бұрын
Thank you ebs for interview these couple. They Inspired a lot of ppl.
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Жыл бұрын
Lovely couple God bless your family's and congratulations
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
እንዲያው አንደነዚኽ እንደነዚኽ የመሳሰሉ ልጆች አገራችን እያላት እንዲኽ ሠላሟን አጥታ ትቅር!?!
@tenayegemeda9428
@tenayegemeda9428 Жыл бұрын
❤❤❤❤ betam yemiyaskenu tendoch nachew Amlak yetebkachew....erejem Edme yanurachew!!!!
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
Very matured well mannered and educated Couple
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት 😘
@enanutialhun7088
@enanutialhun7088 Жыл бұрын
የጅማ ጤና ሣይንስ ፍሬዎች !
@tinawa56
@tinawa56 Жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ ዋናው ፍቅር ነው አንዳይነት ሞያ ስለሆነ አይደለም የውስጥ ፍቅር ስላለ ነው አንዳይነት ሞያ ያላቸው ስንት የሚጨቃጨቁ አሉ በሱ አትመኑ የውስጥ ፍቅር አላችሁ።
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ያዝልቅላችሁ 🙏🙏🙏
@teshomewerku
@teshomewerku Жыл бұрын
congratulation to both of you and amazing family's
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ የሀገር ፈርጦች
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ደስሲሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እንዴትናቹ ከምወዳቸው ሚዲያዎች ቀዳሚዎቼናቹ ወዳቸዋለው ሌላው ሉላ ቆንጆ አንቺ የሚያምርብሽ የረጅም ቀሚሥ ነው ለምን ከጉልበትሽ በታች ረጅም ሥለሆን አጭር ቀሚሥ አያምርብሽም የግሌ አሥተያት ነው ካጠፋው ይቅርታ
@tesfayemekuria4224
@tesfayemekuria4224 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ግን ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ሙክታር ሰይድ በ 34 አመቱ ፕሮፌሰር ሁኗል ስለዚህ ትንሹ ፕሮፌሰር እሱ ይመስልርኛል
@yideneku5063
@yideneku5063 Жыл бұрын
❤ ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ።
@naturewi5715
@naturewi5715 Жыл бұрын
የትዳር ዘመናቸውን ለማወቅ ሚዛን ልንፈልግ ነው ማለት ነው?
@yad4396
@yad4396 Жыл бұрын
congratulations Again!
@Julianalvi23
@Julianalvi23 Жыл бұрын
በይ እንግዲህ ለቀቂብኝ😂❤❤
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
20:19 ላይ ለማመስገን ሲናገር ለምን ቆረጣችሁት ኸረ ተው😮
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ ገርመኝ
@tenayegemeda9428
@tenayegemeda9428 Жыл бұрын
Bezu bota Are hasabachewn eyegedebubachew neber.....kumneger eyagegnen Eko new lela were bihon Tesemu neber
@Mቀሽት
@Mቀሽት Жыл бұрын
ልጁን ሊያመሰግን ሲል ቆረጡበት
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Yeseferey Lije nach and school naber yetemarenaw wondered ye asetemarey Lije nach
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ❤❤❤❤
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 Жыл бұрын
ዳሎቻ እኛ ጋ እንዴት አላገኘሁክም
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
የፀጉርዋ ቀለም በጣም ያስጠላል መቀየር ከቻልሽ ዶክተርና በብሊች ያበደ ፀጉር አይሄድም በጣም በጨጨ እንደምክር ውሰጅው
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
እኔ 30 ኪሎ ነበርኩ ወደ ዱባይ ስመጣ
@genetabebe9017
@genetabebe9017 Жыл бұрын
በጣም ወደድኩዋችሁ ግን ትንሽ ቅር አስባላችሁኝ እናንተ የተማራችሁ ሰወች ልጅ ትቆጥባላችሁ ለምን በሉ አሁ እንድ ቆንጆ ሴት ልጅ አምጡ ዘር ጥሩ ነው ።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እንጂ በሰው ፍላጎት ብቻ የሚመጣ አይደለም!
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
ሳይፈልጉ ቀርተው ነው ብለሽ ነው? አይመስለኝም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው!
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ፣ዋዉ፣ናቸው ፣እስከዛሬ ፣ካየዋቸዉ፣
@rahwahafte4985
@rahwahafte4985 Жыл бұрын
Gechet teyalesh anchi keceni magacet neber anchin men telalech
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z Жыл бұрын
ተመስገን እኔም ተስፈ አለኝ ለካ😢
@Zamzamtuke
@Zamzamtuke Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ayzosh
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z Жыл бұрын
@@Zamzamtuke እሺ ማርያምን ግራ ገብቶኝ ነበር38/39ነኝ
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
❤❤❤
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Malkam tedar new
@gelilagirma3896
@gelilagirma3896 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gelilagirma3896
@gelilagirma3896 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Жыл бұрын
2nd year university on 19th years age. No way😂
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ያዋለድሽ እኮ ነው የሚመስለው
@sabameasho4170
@sabameasho4170 Жыл бұрын
Of course be 6 amet ketejemere be 17 amet 12th ycheresal be 18 1yr and 19th 2yr it is not a big deal
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
How do you come to say "No way!" ? 🤔 You don't need to compar every one with your self. I remembe before twenty years a girl super clever at age of 16 and also two young boys both at age of 16th and 16 and half , one of them studied 1st year medicine at Black Lion hospital , the others studied at 5 kilo Architecture and pharmacy faculty. A year later the girl has got at age of 17 th Scholarship in Europe .You don't need to be surprised Everybody shouldn't finished their High schools at the same age. 18+🤷‍♀️
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Weyigud
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
ያድስ አባ ሰወች እየጨለሉነዉ ፀጉሯ ምነዉ እደዚህ ባህላችንን አታጥፉ ግማሹ ልብሱን አዉልቆ እራቁታቸዉን ይመጣሉ ይችደሞ ከርሜዋጋ አይመጣጠንም
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 Жыл бұрын
ምንድነው የሚያወራው የ2 አመት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበርን አለ በስንት አመት ትምህርቷን ጀምራ ነው የ18 አመት የሆነችው
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Sosi Banchi derja atmlkechat I mean anchi azgame aydelechem
@kahsutdf-br1uu
@kahsutdf-br1uu Жыл бұрын
ኣሁንንም ኣትያትም እንዴ ኣሁን 46 እድሜዋ ማለት እኮ ነዉ እድመ እኮ ፀጋ ነዉ
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ብዙዎቻችን በ 18 አመታችን ነው 12ኛ ክፍል ምንጨርሰው
@jemilayihdego4713
@jemilayihdego4713 Жыл бұрын
Batm dase yalal 18 amat 2 amte University dases yalale hulay yamiyagtmo 18 or 17 high school naw yamichars gne makrakar achalme lihun yachalal
@user-bm6bl8gk5z
@user-bm6bl8gk5z Жыл бұрын
ፀጉሯ የ ኘሮፌሰር የ ዶክተር ሳይሆን........አይሄድም ከእድሜዋና ከ ኘሮፌሽኗ ጋር
@keneandita2128
@keneandita2128 Жыл бұрын
Mind ur own business
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
እረ ምንም ችግር የለውም ያምራል!
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ራቁት የሚሔዱት ምከሩ
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሴት ነሽ የፕሮፌሰር እና የዶክተር የፀጉር ቀለም ምን አይነት ነው ሰራ ፈት የሚጠቅምሽን ብቻ ስሚ
@helenyedingllij4899
@helenyedingllij4899 Жыл бұрын
Wara
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН