አጠቃቀሙን ካላወቁ ማርን አይመገቡ //ማር አየጣፈጠ የሚገድል መርዝ ነው /Eat right stay healthy / Blood O

  Рет қаралды 94,967

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@merehaile2615
@merehaile2615 3 жыл бұрын
ማር ብላ ያለው በመፅሃፍ ቅዱስ የተፃፈው ልጄ ሆይ ማር ብላ ሲል የእግዚአብሔርን ቃል ህይውትን ብላ ማለቱ ነው እንጂ የተፈጥሮ ማርን አይደለም የክርስቶስን ህይውትን ነው
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
በአንድ መልኩ ልክ ነው ወተት እና ማር የምታፈስ ምድር የሳኦል ልጅ የበላው ማር
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 жыл бұрын
It’s for both. which is first for the word of God,also to use as a medication and as a food .do you know any medication made up of from plants and any natural things.which means all Of nature things are a gift of God.
@yemanetesfazion2490
@yemanetesfazion2490 3 жыл бұрын
It goes both way
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube You are right honey mentioned in the Bible 61 times and each time has its own meaning; of course it depends how each person translates it according his/ her understanding
@sada.kymianseed5305
@sada.kymianseed5305 3 жыл бұрын
ሠአዳ
@sophienur8116
@sophienur8116 3 жыл бұрын
ይህን መልካም ትምህርት ለኛ እንድታደርስ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ስለትጋትህ ፀጋ ይብዛልህ!
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
Amen
@sophienur8116
@sophienur8116 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንደወትሮው በትጋት ስለምታገለግለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!ዛሬም መልካም ትምህርትን ወደ እኛ እንድታደርስ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!!! Well come
@ኪዳነምህረትእናቴB
@ኪዳነምህረትእናቴB 3 жыл бұрын
የሚገርመው ዲስላይክ የሚያደርጉ ሰውች ሳይ ይገርመኛል ጥቅሙ የሚያስተምረው ስላልገባቸው ነው ብትጠቀሙት እንደዚህ አይነት ውንድማችንን መሚያስተምረው ተጠቀሙ::
@diamantmirakel2597
@diamantmirakel2597 3 жыл бұрын
t ä .
@fissehaakalu8077
@fissehaakalu8077 3 жыл бұрын
ማርን በፈላ ውሀ በሎሚ ጨምቆ መጠጣት ጉዳቱ ምንድን ነው
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
ሆዳም ሰው እኮ አትብላ የሚለውን ሰው አይወድም ለዛነው ዲስላይክ የሚያረጉት
@sankurawmuslim1801
@sankurawmuslim1801 3 жыл бұрын
Tttttttttt
@yordanosgetahun353
@yordanosgetahun353 3 жыл бұрын
እውነት ነው ባያበረታቱ እንኳን ዝም ቢሉስ
@genetbbbgetu768
@genetbbbgetu768 Жыл бұрын
እግዚአብር ይስጥልኝ ትምህርቶችህን አከታተላለሁ የደም ዓይነቴም ኦ ነው ጨጏራ በጣም ነው የሚያመኝ እባክህን ከሙያህ አንጻር የምትመክረኝ ነገር ካለ ህክምናም ሄጃለሁ መፍትሔ አላገኘሁም ምሳ፣ ቁርስ እና እራት እንዴትና ምን ብመገብ የተሻለ ነው እባክህን መልካም ትምህርትህን በጉጉት እጠብቃለሁ!!!
@TasseMite
@TasseMite 4 ай бұрын
ያቆይልን በጣም ለጤናችን አስፈላጊ መድሃኒት ከነ አጠቃቀሙ ስለነገርከን እጅግ እናመሰግናለን። በርታልን!
@sophienur8116
@sophienur8116 3 жыл бұрын
በማዳበርያ ጤፍ ማብቀል ከተጀመረ ወዲህ 1.ኛ እርሾው ከነበረው ቀለም ተቀይሯል (በቀይ ወይም ጥቁር ጤፍ) ላይ ለውጡ የጎላ ነው 2.ኛ እንጀራው ትኩስ እያለ ከነበረው መልክ ሲያድር መቀየሩ በቂ ማሳያ ነው
@hiwottadesse9442
@hiwottadesse9442 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክህ ሰዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ አሑን የግፊት መድሀኒት አትወሥጅም ተባልኩ
@ddgold3495
@ddgold3495 2 жыл бұрын
ጥሩ ነበረ በጣም ከማጋነኑ የተነሳ ከእውነታው ርቆ ሀሰት ውስጥ ገብቷል ስለዚ አትደናገጡ ቀጥሉበት ልጆች ዳቦ በማራችሁን ብሉ ብሉ ምንም አትሆኑም
@mulushewaadara9886
@mulushewaadara9886 3 жыл бұрын
በሕውነትቃላት የለኘም በጣም አመሰግናለሁ አኔ ማር በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ በትኩስ ነገር በቡና በሻይ ስኳር ላለመጠቀም ብዬ ነበር ወንድሜ ተበረክ ለደም ግፊት ነው የዳረገኘ ዛሬ እርግጠኛ ሆንኩኘ
@ወለተሚካኤል-ኘ3ሐ
@ወለተሚካኤል-ኘ3ሐ 3 жыл бұрын
Wud Wendime hoy Egziabher Yibarikih kaleh ewket chemrochemamiro yistih Tenahna Selamihn Yabzalign minim satsasit yemtakaflen ewketihn Egziabher yistilin betam eniwedihalen enakebrhalen Egziabher Bemayalkew Chernetu Fikr Selam Ke Tena gar yistih Michal kehonem sile ጣዝማ መዐር mitawkewin bitakaflen betam des yilenal ewketum enitekembetalen Tebarek WendmAleme ❤️
@firewwolde9170
@firewwolde9170 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሜ ትምሕርት እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ።
@meseretderseh9207
@meseretderseh9207 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ። ለደም አይነት O የሚስማማ የፍራፍሬ አይነቶችን ቪዲዮ ብትሠራልን
@kibrua5874
@kibrua5874 3 жыл бұрын
እኔ ባባኩሌ ትምህርትህን ስለሚፈራ ብዙም አልካታታልክም ምክንያቱም አትብሉ አትጠቃሙ የምትለቻዉን ሁሉ ባብዛት ስላምጠቃም ካባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን በተረፈ አመሰግናለሁ
@faithgeneration308
@faithgeneration308 3 жыл бұрын
Kamehameha sector memore yesalale
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 3 жыл бұрын
እናመ ሰግናለን ጀግናችን: ትክክል አባቶችምንም አይጠቀሙም:በጤናነው የሚኖሩት👍👍👍
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን፡ ደግሞ ለአባታችን መፅሐፉን የሰጡህ ትልቅ ለአንተ የጥናት መልዕክት ስለአበረከቱልሥ ምስጋና ይገባቸዋል፡ መልዕክታቸውም የዘመናዊ ጥናትን ከባዕል ጥናት ጋር እንድታራምደው መሰለኝ፡ ስለዕፅዋት ጥናት የሚመራመር ኢትዮፕያዊ ሁሉንም በኢትዮፕያ መፅሐፍ ቅዱሥ ውስጥ በየገዳሙ የሚያጠናው ሰው ጠፍቶ ፡በውጭ ሐገሮችም ተዘርፎ ፡ከኛ ይልቅ እነሱ እየተጠቀሙበት ነው፡የአባታችን መፅሐፍ መልዕክቱ ይህው ነው፡ ከነ ዶ/ር አበበች ጋር አብረህ ለመስራት ሞክር በርታ።
@abeban.8366
@abeban.8366 3 жыл бұрын
ወንድም ተሜ በጣም ነው የማመሰግንህ ቸሩ መድሀኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
እሜን
@meku90829
@meku90829 3 жыл бұрын
Bet ነው እምናመሰግነው ወንድሜ ተባረክ blood ቢ አትክልትና ስለ ማር አጠቃቀም ስራልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@addisbezabih9574
@addisbezabih9574 3 жыл бұрын
ስልክህ ከየት ነው የምናገኘው።
@yewubdarzewelde2862
@yewubdarzewelde2862 2 жыл бұрын
የምታቀርብልን ነገር በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን
@sileshinehgelaneh8406
@sileshinehgelaneh8406 2 жыл бұрын
ወንድማችን፣እግዚአብሔር፡ዕድሜና፡ጤና፡ባርኮ፡ይስጥህ። መጥሐፍህን፡ብትልክልን፡ከልብብ፡እናሳስባለን።
@hannage.3229
@hannage.3229 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ! ጥሩ ትምህርት ነው እስከዛሬ ማርን በሻይ ተጠቃሚ ነበርኩ ባለማወቅ Thank you God bless you 🙏
@nemabehutiye4306
@nemabehutiye4306 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፤በርታልን።
@martaberhanu854
@martaberhanu854 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃዉ ግን ይበልጥ አሳማኝ እዲሆን ምንጭህን ብትጠቅስልን እና በፊት የሰማነዉም በጥናት የተረጋገጠ፡ነዉ እና አሁን እዴት እደዚህ ሊሆን ቻለ የቱንስ እንመን ለምሳሌ ሞቅ ባለ ዉሃ በባዶ ሆድ መጠጣት ቡዙ ጥቅም እዳለዉ ነዉ ምናቀዉ አራስ ሴትም ከስኳር ይልቅ ማር በአጥሚት እድትጠቀም ይነገራል ለሆድ ህመም ቡና በማር እዲሁም ፈጢራ በማር እንጠቀማለን እነዚህን ነገሮች ጉዳት ካደረሱ ለምን በተደጋጋሚ ይነጠረናል ያንተ መረጃስ ከየት ነዉ ጥያቄዎቼ ቢመለሱ ደስ ይለኛል
@elsabettsegaye9966
@elsabettsegaye9966 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔም ሐሳብ (ጥያቄ)ነው።
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝያብህምር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ ታሜየፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ በጣም እናመሰግናለን ለምታለቀርብልን ቭዲዎች አስተማሪ ጠቃሚስለሆነ በርታ ወድማችን እግዝያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ምሽት
@tebejearega210
@tebejearega210 3 жыл бұрын
በተለይ ስለ ማዳበሪያ በምሳሌ የገለጽክልን ገለጻ በጣም ትክክለኛ ነው።ማርን በሌላ ነገር ወይም ከሌሎች ምግቦች ጋር ቀላቅሎ መጠጣት convert እንደማድረግ ነው ያልከን ነገር በጣም ገላጭ ሀሳብ ነው።ስለ ማር ያለኝ ግንዛቤ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ።አመሰግናለሁ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ የማናውቃቸውን ለጤናችን ጠቃሚ የሆኑትን ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን ።
@fikrietan1169
@fikrietan1169 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ብዙ ተባርኩ ታሜ እድሜ ይስጥልኝ
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
እወነትህን እኔ ባለሁበት አካባቢ የማር ገበሬዌች አሉ ብርዝ እያደረኩኝ እጠጣ ነበር ግን ሁልጊዜ ብርዙን ስጠጣው ጉልበቴን ያመኛል በጣም ነው የምበሳጨው ጥሬ ንፅህ ማር ስላለ በአካባቢዬ ምንአልባት የደሜ ዓይነት ይሆናል አንተ ባልከው መስረት 🙏🏾❤️
@ይሁንለበጎነውብርቱካንለዴ
@ይሁንለበጎነውብርቱካንለዴ 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃነው እናመሰግናለን
@YerebrebMekuria
@YerebrebMekuria Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ያብዛለህ
@እሙአላዩቲብ
@እሙአላዩቲብ 3 жыл бұрын
ትክክልነህ ወዲም በእሥልምናም አበጣ ይበላል አላህይጨምርልህ ብዙነገሮች ተምራለሁ ካተ አባባሉም ማር ሲበዛ የሰመራለሰ ይባላል
@mareshetmary2467
@mareshetmary2467 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን ተባረክልን እድሜ ይስጥህ ይገርምሀል ስትጠፋ ባዶነት ይሰማናል አንተ ለኛ የከርስቶ ስጦታ ነህ አንድ ጥናት ልታጠና ቃል ገብተህልናል እንጠብቃለን
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 2 жыл бұрын
Thank you for your wonderful exploitation and effort to make iit clear for all of us.What about Maple syrup is it like Honey?
@tekadabanegewo2445
@tekadabanegewo2445 3 жыл бұрын
Under the Holy Quran Surah An-Nahil named after 'Honey Bees'. It is mentioned in the Holy Quran as "a gift to the righteous which believe in Allah." Further more, 'Honey' is described as a source of healing in the Quran and it is also mentioned as one if the foods of Paradise.
@getahunhanke5844
@getahunhanke5844 3 жыл бұрын
Thank you for your presentation . Is there any natural plant that can reduce asthmatic ailments ?
@rafikaadil9588
@rafikaadil9588 2 жыл бұрын
Well done!! Masha Allah Tebarekellah.....
@nardosbeyene8392
@nardosbeyene8392 3 жыл бұрын
Tame tebareke, ebakehine ye Lemete medhaniet seralen tebareke
@fikirtemelaku8286
@fikirtemelaku8286 3 жыл бұрын
ስለምትሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ደጋግሜ አያቸዋለሁ፡፡ ትምህርት አሰጣጥህ በደንብ ተዘጋጅተህ አንብበህ ስለምታቀርብ ይመስጣል፡፡ ስለዚህ ቀጥልበት፡፡ ሌላው አንዳንድ ነገሮች እዚህ አገርቤት የማይገኙ ስለሚኖሩ ባንተ በኩል ማግኘት የሚቻል ከሆን ምን ማድረግ እንዳለብን ብትጠቁመን፡፡ ምክንያቱም ተጠቅመን ካላየነው ያንተ ድካም መና ይቀራል፡፡ ስለዚህ ብትረዳን መልካም ነው፡፡ በተረፈ እስቲ ስለሮዝመሪ ጥቅም ደግሞ አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን፡፡ የዛሬውን የማር አጠቃቀም እያየሁ ነውና አመሰግናለሁ፡፡
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ማንኛውንም ማግኘት የምትፈልጉትን ኦርደር ማድረግ ይቻላል+393511234301
@umitube9355
@umitube9355 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube መቼ ትመልስነ
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase 9 ай бұрын
thank you bro gin bachir makreb bitichil arif nw
@hnnshmsdn1984
@hnnshmsdn1984 3 ай бұрын
ቁርዓን የ"ንብ" ምዕራፍ ተብሎ አለ::ሰለ ማር ጥቅም አለ::ነብዪ (ሰ,ዐ,ወ)"ለሰውነት ጤና ማር ብሉ"ብለዋል
@nebihamohammed8811
@nebihamohammed8811 27 күн бұрын
ለትምትሰጠው ትምህት በጣም አመሰግለናን
@TehtnaTehtn
@TehtnaTehtn 12 күн бұрын
ሀኪሜ ነህ ተባረክ።
@Greennature2667
@Greennature2667 3 жыл бұрын
እጅግ በጥም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ በርታልን !
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን !!!
@shmueltememe1889
@shmueltememe1889 10 күн бұрын
ጓደኞችህን እንደ እራስህ አድረግህ ውደድ ተብሎ በመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ኪዳን እንደተቀመጠልን አንተም ተከታታዮችህን በሙሉ እንደራስህ በመውደድ ጸረ ጤና የሆኑትን በአመጋገብ ስሕተት እንዴት አይነት ጠንቅ እንደሚመጡ በርካታ ትምህርቶችን በግል እውቀትህና ደግ ሰውዬ በሰጡህ ቁም ነገር አዘል መፀሐፍ በመልካም አንድ እበትህ ጤንነታችን እድንጠብቅ የሰጠኸን ትምህርት ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንመረምር ከእስከ የማይባሉ እውቀት ያነሳቸው የአመጋገብ ልምዶችን አዘውትረን ስንጠቀም ነበር በአሁኑ ስዓት ግን ስህተታችን እንድናርሞ በርካታ እውቀቶችን ለግሰህለናል እግዚአብሔር ይስጥህ የእውቀት ብርሃኑን አክሎ አክሎ ይስጥህ 🙏 መፀሐፉን ስታሳትም ደግም እንደምታስተናግደን ተስፋ አለኝ
@nazarettesfalem4693
@nazarettesfalem4693 11 ай бұрын
Thank you so much keep it going
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
If this is proven to be true it is amazing. Thank you for the information regardless. I have been using Honey almost on everything the wrong way ( coffee tea milk bread oatmeal etc) I have to do more investigation maybe changing my habit before it is too late. Locust is one of the best dishes all over the world ex Mexico or Latin America. We Ethiopians eat free rooming chicken, not locusts and if we see what they are eating the answer will be clear. Although I am not suggesting anything we missed a lot because of traditition.
@fatumatube4772
@fatumatube4772 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዶክተር ሀይማኖትንና ሳይንሱን እያስማማህ በሚገባን መልኩ ለኛ ስለምታስተምአን በጣም አደነኩህ
@שוואייזנבה
@שוואייזנבה 3 жыл бұрын
በጣም ተከታታይ ህ ነኝ በርካታ ትምህርት ነው ያገኘሁት በርታ 🙏🙏🙏👍👍👍
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍 እውነት ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Goatnaldooooooo
@Goatnaldooooooo Жыл бұрын
ጠቃሚ ነው ጠቃሚ ነው አሰልች ቪድዮ አትስራ ወደ ጉዳዩ ግባ
@mazamarkos8373
@mazamarkos8373 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ወንድሜ ታሜ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ኑርልን። እኔ O ብላድ ነኝ በዚህ ማር በጣም ስህተት ሰርቻለሁ በቀን 3ማንኪያ በሻይ መልኩ እወስዳለሁ አንዳንዴም 2 ግዜ እጠጣለሁ እንኳን ደረስክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ 🙏
@meheretsemur9757
@meheretsemur9757 3 жыл бұрын
የኔ ወንድ ኢትዮፒያ ውስጥ ንጹህ መሆኑን ነውእንጂ ከምን እንደተሰራ አናውም ቅ ጥራት ብቻ ነው እዚህ አልተለመደም የብርቱካን ይሁን የቅርፉድ ወዘተ የትምአይገኝም ከለም ጠቁመን
@Abenii-j5s
@Abenii-j5s 10 ай бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ! ብዙ ጊዜ ማርን በሻይ ተጠቅሜአለሁ በዳቦም አጠቀማለሁ። ከዚህ በኋላ አልጠቀምም ግን እሰካሁን ለተጠቀምኩት ምን መፍትሄ አለው?
@dejenegemechu5589
@dejenegemechu5589 3 жыл бұрын
ተከታይህና አድናቂህ ነኝ በርታልን
@zinumelak2385
@zinumelak2385 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ🙌
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@meazakeleta-tekie1743
@meazakeleta-tekie1743 3 жыл бұрын
Egziabher ybark betam tru megletcha tack ska du ha
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ Thanks!
@DD-hh2qx
@DD-hh2qx 3 жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ መፅሀፍ ቅድስ የሚለውን ክተረዱት መጀመሪያ ብትረዳ መልካም ነው ትክክለኛውን ለማስረዳት ጥረትህን አደንቃለሁ ስለቃሉ ጣፋጭነት ነው የሚገልፀውና ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@hanawondimu9367
@hanawondimu9367 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen 🙏 leshay ena oatmeal mar new yemtekemew. gen atekakemun alawkm neber Allah ychemrleh wendim.
@michealkidane8279
@michealkidane8279 2 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ ዶክተር እኔ የ62 ዓመት ነኝ ሁሌ ቡና ኣቡሱዳ ዘይት ማር ቀላቅሌ ጥዋት እጠቀም ነበር ስለዚህ በጤናየ ክፍተኛ ጉዳት ፈጽሜ ኣሎሁ ማለት ነው ማለት ነው?
@barkottemesgen
@barkottemesgen Ай бұрын
ወንድሜ ለካንሰር መዳኒት ነው አባክህ ንገረኝእድመገብ
@muluworkwolderufael7211
@muluworkwolderufael7211 3 жыл бұрын
እንደ አባቶቻችን አስተምህሮ መጥምቁ ዮሐንስ በበረሀ የኖረዉ እንቦጣ እና የበረሀ ማር ነዉ ብለዉ አስተምረዉናል ፡፡ሆኖም እንቦጣ በበረሀ ከሚበቅሉ እጽዋቶች አንዱ እንጂ አንበጣ የነፍሳት ዘር የሆነዉ አይደለም፡፡ምን አልባት ከመጥምቁ ዮሐንስ አመጋገብ ጋር የተያያዘ የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ልታጣቅስ ከሆን እንደኔ ብቻ ሳይሆን እንደ አባቶች አንድምታ እና የአዋልድ መጽሐፍት ድጋፍ ቢኖረዉ መልካም ነዉ፡፡ስለምትሰጠዉ ትምህረቶች አክባሪህ ነኝ፡፡
@yemanetesfazion2490
@yemanetesfazion2490 3 жыл бұрын
Keyetegnaw mesthaf agegnshiw
@tesfayhagos6450
@tesfayhagos6450 Ай бұрын
ትምርትህ ጥሩ ነው ግን ይሄ አበባዎች በምን ልናውቀው (ልንለየው እንችላን)ስንገዛው እንችላለን በከለር ነው በጣእም ነው አብራራልን መለያው መግለጽ አለብህ ማሰርያ የለለው አረከው
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 3 жыл бұрын
Thank you so much
@netsanetlemma1256
@netsanetlemma1256 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ስለትምህርትህ በጣም አመሰግናለው አንድ ጥያቄ አለኝ ከ አሁኑ ትምህርትህ ጋር ባይገናኝም የቅርብ ቀን ቶፒክህን ፈልጌ ነው ባለቤቴ የደም አይነቱ oነው ስኳርና የደም መርጋት አለበት ሁል ግዜም እራስ ምታት አና እግሩ ባቱ ጋር ህመም ይሰማዋል እባክህን ወንድም ምክርህን እጠብቃለው አመሠግናለው
@kanatv8544
@kanatv8544 3 жыл бұрын
Wendemi la b+ lemawofer ka sendi we wechi men enbela ?
@sada.kymianseed5305
@sada.kymianseed5305 3 жыл бұрын
ጌታ ይበርክከ ጥሩ ትምህርት ትሠጣለህ
@alemayehugecho5525
@alemayehugecho5525 2 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ !! በሞቆ ውሃ ለሳል መጣቀምሳ? ለሆድ ከነጭ ሽንኩርት ጋር፣በመቀጠል የጣዝማ ማር ጥቅም ምንድነው ?
@ssaa6936
@ssaa6936 2 жыл бұрын
ትምህርት በጠም አሪፈ ነው በርታ
@yirgedumulugeta9105
@yirgedumulugeta9105 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው!!!!
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 3 жыл бұрын
Abet thtnah ergatah enedet des ylal tebarek
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወድም እናመሠግናለን
@almazafrasa8839
@almazafrasa8839 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በጣም ይገርማል እኔ በሻይ በጣም እጠቀም ነበር የስከዛሬውን እግዚአብሔር ይጠብቅ አለማወቅ ወንድሜ እባብ አሁንም ቡና በተልባ እጣጠለሁ. ይፈቀዳል ወይ?
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
መፅሐፍ የሰጡህ ሰው እግዚአብሔር ይባርካቸው ።አንተም አባዛት እና ትድረሰን
@bethelgirma5259
@bethelgirma5259 3 жыл бұрын
Thank you for your dedication. I want to ask if you advice egg diet for o+ blood type
@masialex3747
@masialex3747 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የማላውቀውን አሳወከኝ አመሰግናለሁ ማር በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ አመሰግናለሁ ውድ ወንድምዩ
@abebakebede2129
@abebakebede2129 7 ай бұрын
እኔ የደም አይነት o ነኘ ቅርፉደ እጠቀመ አለሁ ጉዳት አለው ማለት ነው ከዛም የበሕር ዛፍ ጉዳቱ ንገረን
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 3 жыл бұрын
እባካችሁ ያለሰማችሁ ሰዎች ግቡና ስሙት ሳትሰሙት እሱ ያስተማረውን መልሳችሁ ጥያቄ ትጠይቃላችሁ
@tamratniguse1947
@tamratniguse1947 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ የሚገርም ትምህርት ነው አንድ ጥያቄዬ አለኝ ማርን የሚመገቡና የማይመገቡ ምን አይነት ደም ያላቸው ነው? አመሰግናለሁ በድጋም
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ንጡህ ማር እንዴት መለየት ይቻላል? Thank you
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ
@tibletberhemengistu8599
@tibletberhemengistu8599 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@magdaghirma
@magdaghirma 3 жыл бұрын
@እንደምን ከረምክ እማከብርሕ ወንድሜ ጠፍቼ ነበርና ነው ላስቸገርሕ እባክሕ ሰለቴምር ፍሬ አጠቃቀም ስትችል በትነግረኝ ሳትናገረው አልቀረሕም አክሰስ ስላልነበረኝ ነውና በተረፈ እግዚአብሔር ሰላምሕን ያብዛልሕ ።።😃😃😃😃😃
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 3 жыл бұрын
Enamsegnalen bro
@h.g.y.r7430
@h.g.y.r7430 3 жыл бұрын
ሰላም የማር አጠቃቀም ያቀረብከው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። የሱዳኖች አመጋገገብ ያጋጠመኝ ልምድ ላንሳልህ ማርን በስኳር፣ ማርን በሩዝ፣ ማርን በዳቦ ወዘተ ይጠቀማሉ። በኢትዮጵያም ማርን የአጠቃቀም ችግር አለ ነገር ግን የበሽታ ሁኔታ ሰምቼ አላውቅም ይህን ልምድ ለማስተው የሀኪሞቻችን ምክርና የጤና ዘመቻውን ቢካሄድ መልካም ነው።
@EndashawuNeguse-c9b
@EndashawuNeguse-c9b Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ደህና ነህ ቤተሰብ ጤና ሁሉ ሰላም ይቅርታ አንድ ጥያቄ አለኝ በዚህ ቪዲዮ የገለፅካቸዉ ማሮች መልካቸዉ ምን አይነት ናቸዉ ግን በጣም ይቅርታ ስለ ማላዉቃቸዉ ነዉ
@hungmin6625
@hungmin6625 3 жыл бұрын
thanks my bra.how can i eat honey?
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Enamesglne Dr
@kunchuh.d9449
@kunchuh.d9449 2 жыл бұрын
Is it your book now on market? what the name of the book? where the place, shop I will be get?
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 жыл бұрын
Thank you I went to buy your book
@astuwendessen3231
@astuwendessen3231 3 жыл бұрын
Yogert(ergo) bemar yechalal yene wendem lejoche betam new yemiwedut???
@tegesttegegn2450
@tegesttegegn2450 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማርን ከጁስ ጋር ወይም በእስሙዚ ደባልቀን መጠቀም እንችላለን? ወይም ቁርስ ላይ በኦትሜል ቢበላ ይጎዳል?
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 3 жыл бұрын
በሶ በቅቤና በማር ለቁርስ???
@yaredmededu8948
@yaredmededu8948 3 жыл бұрын
ማር ከነጭ ሽንኩርት ጋርስ
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 3 жыл бұрын
My question too
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 3 жыл бұрын
Thanks a lot for the information . May God bless you more .
@asnibelew5428
@asnibelew5428 3 жыл бұрын
Thank you for your information. Isn’t okay to drink honey with lemon. God bless you in
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ይቻላል
@azmarayemane1801
@azmarayemane1801 3 жыл бұрын
ኣግዚኣብሄር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የቀድመው ኣባቶቻችን ማር በቂጣ ይበሉት ነበር በዳቦ መብላት ምን ጉዳት ኣለው
@almazshumi8377
@almazshumi8377 3 жыл бұрын
Beram amesegnalew teru temhrt new, God bless you.
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
ለስኳር ህመምተኛ ማር አይፈቀድም አይደል?
@oneday9258
@oneday9258 3 жыл бұрын
welcome bro
@ኪዳነምህረትእናቴB
@ኪዳነምህረትእናቴB 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውንድማችን
@tadessedadhii4860
@tadessedadhii4860 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዛሬ በጣም ብዙ ነገር አውቀዋለሁ ነገር ግን ሀገራችን ውስጥ ስግብግብ ነጋዴዎች ማር እና ስኳር እንዲሁም ከሌላ ባዕድ ነገሮች ጋር ስለሚቀላቅሉ አንጥረን መጠቀም እንችላለን?
ንብ አናቢው ማህበር
19:14
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ተጠንቀቁ!! ስኳር ያለውን ማር እንዴት እንለይ? Adulterated honey
8:23
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 17 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 436 М.
ጋዜጠኛዋን አላሰራ ያሉት ንቦች | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
28:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 2,7 М.
የማር 7 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| 7 Health benefits of honey
10:53
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Рет қаралды 20 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН