ነጻነታቸውን ከምንም ነገር በላይ ያስቀድማሉ |Avoidant Attachment

  Рет қаралды 13,314

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@forreallifebm2257
@forreallifebm2257 2 ай бұрын
ስለኔ እያወራህ ነው😢 Thanks 🙏 ስለመፍትሄው በደምብ ቢሰራበት❤
@Natanam24
@Natanam24 2 ай бұрын
በቅርብ ጊዜ ነው መከታተል ከጀመርኩ ግን በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ አውን በጉጉት ነው video እስከምትለቅ የምጉዋጉዋው በርታልን ወንድማችን 👑❤ የዛሬው መልክት እኔ ነኝ 8/10💪l am strong girl 👸ብቸኝነት ጌጥ ነው የማንም ጥገኛ አትሁኑ ወገን ለራሳቹ እራሳቹ በቂ ናቹ አብሶ ሴቶችዬ 💕
@bbt911
@bbt911 2 ай бұрын
ስለም ጥገኚነት ነው ዬምታወሪው እያወራ ያለው እኮ ስለ እርሌሺን ሺፕ ነው ይሄ ደግሞ አንቺ ስለፈለግሺ እና ስላልፈለግሺ አደለም በራሱ ጊዜና ሰአት ዬሚመጣ ነገር ነው ሠጸሀፉም ዪሚለው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ ጥሩ አደለም ይላል ምክኒያቱም አንድቀን ዝሙት ልታስቢ ወይ ልሰሪ ትቺያለሽ እና ጥገኚነት ሌላ ጉዳይ ነው እመለስበታለሁ ሌላቀን ብቼኚነት ጌጤ ነው ላልሺው ደግሞ ጌጥ ማለት ግድግዳ ላይ ወይ አንገት ጆሮ ላይ ዬሚደረግ ነገር ነው ጌጥ ማለት ብቼኚነት ጌጥ ሆኖ አያቅም ሊሆንም አይቺልም 🎉
@Natanam24
@Natanam24 2 ай бұрын
@@bbt911 ቃላት መምዘዝህን ትተ ነቃ ደንገጥ በል ሲቀጥል እኔ ስፈልግ ብቻ ነው ምንም ነገር ህይወቴ ውስጥ የማስገባው ያለ ፍላጎት ምንም ነገር አይሆንም ሀሳብህን ውድቅ አድርጌያለሁ 😂 ዝሙት ላልከው ደሞ እኔ ሴት ነኝ ህሊናም አለኝ ሲቀጥልም ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ ውሉ ነገር ኖሮኝ ስህተት አልሰራም በስሜቱ የሚነዳ እንስሳ ብቻ ነው እሱንም ማስተዋል ስለማይችል እኛ ሰዎች ከእንስሳት የምንለየው ስለምናስተውል ነው ገባህ ።
@SmsitEthiopia
@SmsitEthiopia 2 ай бұрын
አንዳንዴ ከዚህ አይነት ህይወት ብቸኝነቴን የመሰለ አስተማሪ የለም።
@Zmzm-w7e
@Zmzm-w7e 2 ай бұрын
ዋውው ትለያለህ ኪሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዙ ተማርኩ ከረፈደም ቢሆን😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
@halahala8729
@halahala8729 2 ай бұрын
እንዴዚህ ምከርን እሲ ወጣቱ እንዴሆነ ኘራክ በሚባል የተላላፊ በሽታ ከተለከፈ ዘመን ተቆጠር ቲክቶክ የሚባል ቯይርስ መጣ ወጣቱን በከለዉ ለማንኛዉም በርታ አምሳያህ ይብዛልን ማሻአ አሏህ የበለጠ ዴግሞ የሙስሊሞችን መመሪያ ቁርአን/ሀድስና ኪታብ ብታነብ በዚህ በያዝከዉ ሀሳብ የበለጠ መርጃ የታቀፈ መልክት አለዉ ታዳ ስሀይማኖት አይዴለም ብላችሁ ጠጠጠጠ እንዳትሉ ታዳሚ ሀይማኖትን ስበክ ማለቴ ሳይሆን አንባቢ ከሆነ አይቀር ያንብበዉ ነዉ አለቀ ብዙ ሀሳብ ያገኝበታል!!
@hafraibrahim8764
@hafraibrahim8764 2 ай бұрын
ኬራዬ ብዙ ስላዩም ይሆናል መጀመሪያ ከደረሰባቸው ስብራት እና ብቸኝነትን እንደ ሴቭ ኤርያ አድርገው ያዩታል ውዴ🙏🙏🙏🙏
@faezaberhan4282
@faezaberhan4282 2 ай бұрын
አንድ መጋኛ በህይወቴ መቶ አስችግሮኛል ቆይ እቦልከዋለሁ ይወደኛል አያምንም ይክዳል 😅 ኪራችን የዘመኑ ምርጥ ወጣት ❤
@FathumaHussein-mh3uq
@FathumaHussein-mh3uq 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ልክ ነህ ፍቅረኛዬ እነደዝህ ነበረ እኔ ብዙ ለፍሁ ግን አልተሳካም ተለያየን አሁን ሁሌም ህመም ስቃዬን እያስታመምኩ ነው አንተን እንደድንገት ሰምቸህ ትምህርህ ወደድኩት ኮመት እራሱ ለመጀመሪያ ነው እና በረታ ብዙ እጠብቃለን❤
@GirumTagesse-kj4dh
@GirumTagesse-kj4dh 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከነበርኩበት እራስን ከማጣት ወደራሴ እንድመለስ ምክርህ ብዙ ረድቶኛል🙏
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 2 ай бұрын
እሄ የኔ ችክ ፀባይ ነው ካልከው ሁሉ አድ የተሳሳትከው የለም እዳልተወው ብቅ መትዋል ብየ ደስ ሲለኝ እልም😢😢😢😢😂😂😂
@ZeenatOmar-o5m
@ZeenatOmar-o5m 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉🎉
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 2 ай бұрын
That person is me 😊ስለ እኔ ነው እንዴ የሚያወራው እያልኩ ነው የሰማውት
@kibinehmulugeta8664
@kibinehmulugeta8664 2 ай бұрын
እንዃን ደህና መጣህ የእውነት ብቻኝነትንየመስለ ደስ የሚል ነገር የለም
@meazakidane72
@meazakidane72 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 Ай бұрын
Kira, keep on teaching us. Everything you say is valid to us all. ❤❤❤thanks
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 2 ай бұрын
ኪሩ ምርጥ ሰው ❤️❤️💗💗👍✅
@AminaMohammed-i2c
@AminaMohammed-i2c 2 ай бұрын
የኔ ልዩ ወንድም ሁሌ ንግግሮችህ ደስ ይላል❤❤❤❤
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 2 ай бұрын
ሸሪኣችን ኣይፍቅም የሌላእምነት ተከታይ ስለሆነ
@samiwalii8962
@samiwalii8962 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ❤
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 2 ай бұрын
የእወነት በሰመሀም በጣም ይገርማል በጣም በጣም በጣም ትክልል ነክ አይ ቅመም ሁሌ ማስደመም ልዮ ነክ
@Sassy387
@Sassy387 Ай бұрын
Children that went to boarding school tend to have an avoidant attachment style as an adult. Usually the dismissive avoidant type. They can't access their own emotions and they are uncomfortable when others show emotions too so they dismiss other people's emotions too. That gives them the freedom from being responsible to fix other people's issues.
@Aysha-y6w1s
@Aysha-y6w1s 2 ай бұрын
ኪራዬ ብዙዎቻችን በዚህ ችግር ውስጥ ነን መፍትሄው ላይ ስራልን😮
@ሸዊትናይክርስቶስ
@ሸዊትናይክርስቶስ 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መካርያችን💖
@KirubelGezahegn-r3l
@KirubelGezahegn-r3l 2 ай бұрын
ፀባዬን መረዳት አልቻልኩም ነበር አሁን በደንብ አስረዳኸኝ thanks መፍትሄውን ስራልን
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን❤❤❤
@DrFetra
@DrFetra 2 ай бұрын
You truly made me smile ❤ thanks
@zdabdu3545
@zdabdu3545 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅን ያረብ
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 2 ай бұрын
Nice telyalhe eko thank you ❤❤❤❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 2 ай бұрын
ያበናት አንድ ሰው ለቁም ነገር የማወራው ነበረ 1አመት ያክል አሁን ግን እኔ ብቻ እንድደውል ይጠብቃል ዝም ዝም አልኩት ምን ትላላችሁ❤❤🎉🎉
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
አይዞሺ እግዜአብሔር ለአቺ የሆነውን ይሰጥሻል ላቺ ካላለው ደውለሺም አይሆን
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 2 ай бұрын
@ጎዶልያስ-567 መጨረሻውን እያየሁ ነው ማር
@RanaRanaRstartKena
@RanaRanaRstartKena Ай бұрын
@@AmeerAlo-fl9sk አንቺም ተይው እራስሽን አክብሪ
@SimonLeake-xl5kj
@SimonLeake-xl5kj 2 ай бұрын
My bro nice
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln 2 ай бұрын
Thanks bro
@RahelHadish
@RahelHadish 2 ай бұрын
Yemr kira eyalekesku nw ychereskut ene yalehubetn huneta kene belay gelestkew tebareg kirayr 🙏🙏🙏
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu 2 ай бұрын
Kiraye my hero ❤❤❤❤
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 2 ай бұрын
ይህ በህሪ የሚመጣዉ በሂወታችን ከሚመጡ ሰዎች ነዉ አንዴ ይመጡና ሙስቅልቅልህን አሳይተዉ ይሄዳሉ እንጂ ከአስተዳደግ ጋር የሚመጣ አይመስለኝም
@Ahadumedia
@Ahadumedia 2 ай бұрын
Yhe tinat yetederegebet neger new gmit adelem ehte
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 ай бұрын
Thank you kiraye & Abani🙏❤️ Awo ahun bekrbe giza experience argewalw gene yarkut be r/ship sayhon beguadgent nber keza yebas belo bekrb be bateseb akale degami sidgm endalkw westa shutdown argwal ena ahun ahun laye journal bemareg nw le Allah becha mawraw ene eha best way ymslgal.😊sew bedkmeth kiraye ychawtbhale are Weyna 😡
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
ማነው እዴኔ ወዶችን እሚፈራ እማያምን ፍቅር ምናምን የለም እኔጋ እስካሁን ቁሞ ቀር ማነው እደኔ😅😅
@BirteBogale
@BirteBogale 2 ай бұрын
እኔና እሱ አሁን ላይ 6:26 ያለንበት ሁኔታን ነው የተናገርከው 10 ቀናችን ከተኮራረፍን 😢 🖤
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x 2 ай бұрын
ኣንደኛይ🥰
@SameraathSamera
@SameraathSamera 2 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 2 ай бұрын
የምሪ እዉነት ነዉ
@FuffChhc
@FuffChhc 2 ай бұрын
❤ኪራችን
@Sadmust15
@Sadmust15 2 ай бұрын
betam mekerih yasfeligegnal ena bemin lawerak
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 ай бұрын
ኪራ መልካም ሰው
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p 2 ай бұрын
yegebaehel eko❤
@Usama-ds2ww
@Usama-ds2ww 2 ай бұрын
Thanks
@fekerabza4945
@fekerabza4945 2 ай бұрын
አንተ የኔ ሀኪም ነህ 😍
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 2 ай бұрын
እኔ ግን በጣም የሚወደኝን ገፍቸዋለሁ እስከዛሬ ያመኛል ይቅር ብሎኝ ሰላም ባገኝ ደስ ይለኛል😢
@DgdyDhdy-g1h
@DgdyDhdy-g1h 2 ай бұрын
Wow❤
@werwer9219
@werwer9219 2 ай бұрын
ፍቅረኛ ነበረኝ እና በጣም እደሚወደኝ ይነግረኝ ነበር ሁል ግዜም ከዛ ተያዘና እስርቤት ገባ በገባ ማግስት ሚስት እዳለው ሰማሁ እደውም እርጉዝ ነኝ ብላ ፎቶ ተስታ ላከችልኝ ወላሂ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው 😭😭😭😭 ግንኮ እሱ ስርቤት ሁኖራሱ እኔላይ ነው እሚደውለው እሷላይ ደውሎ አያውቅም በጣም ነው ማመን የከበደኝ 😢😢😢😢
@HanaRebso
@HanaRebso 2 ай бұрын
እኔም እንደዚ ገጥሞኛል ልክ በ1አመታችን ሚስት እንዳለው አወኩ አልተገናኘሁትም በስልክ ብቻ ነበረ በጣም እንደሚወደኝ ከመንገር አልፎ በተግባር ያሳየኝ ነበር ...ከዛ ተያዘ ሲያዝ ወንድሞቹ ደውለው እባክሽ አንች ተይው ዋጋ እየከፈለችለት የምትኖር ሚስት አለችው ሚስቱ አገር ቤት ናት አሉኝ እሱን ትቸ አሁን ሌላ እማወራው አለኝ ማውራት ከጀመረን 6ወር ሁኖናል ባላፈቅረውም ይመቸኛል ግን አላመነውም
@memeyoutube5576
@memeyoutube5576 2 ай бұрын
Ane walhi❤❤
@AsSa-tg9bf
@AsSa-tg9bf 2 ай бұрын
ኪራዬ እንደዚህ አይነት ፍቅር ውስጥ ነው ያለሁት ተቃጥዬ ልሞት ነው ዝም ስለው ይቀርበኛል ስቀርበው ደግሞ ሸሸት ይላል ግን ሁል ጊዜ እንደሚወደኝና ስለወደፊት ህይወታችን ያስባል ያወራኛል እኔግን በደንብ እንድናወራ እንዲደውልልኝ እፈልጋለሁ 😢ፍቅር እንደጀመርን ሰሞን ጠዋት ሳያወራኝ ወደስራ አይወጣም አሁን ያ ሲቀንስ እኔ ልቤ እርግጠኛ ልሆን አልቻልኩም ደግሞ አፈቅረዋለሁ😢 እባካችሁ በዚህ መንገድ ያሳለፋችሁ ምክራችሁን እሻለሁ
@hanandawd5053
@hanandawd5053 2 ай бұрын
ቪዲዎ ሰርቷል በዚ ጉዳይ ጊቢና አዳምጭ
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 2 ай бұрын
እኔም አንች አለሽበት ሁኔታ ላይ ነኝ ያለሁት 😢😢😢 ከደዚህ አይነት ሰቆቃ ብቸኝነቴ ምን አለኝ ሆ
@Tsinufikir
@Tsinufikir Ай бұрын
10/10😢😢😢😢
@Argobwa
@Argobwa 2 ай бұрын
ስለኔ ያወራህ ያህል ተሠማኝ 😢ከባለፈው ሂወቴ ብዙ መፅዋት ከፍይ ተለያየን ከዛ ወዲህ ለራሤ እኖራለው 😢 ከዚህ ስሜት ለመውጣት ቪድዩ ስራልኝ
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun 2 ай бұрын
Kiraye yene wendm welcome❤
@حمدهالعليلي
@حمدهالعليلي 2 ай бұрын
ስወድህ
@BiRTUKANDaf
@BiRTUKANDaf 2 ай бұрын
ዎው የ ዛሬ ው ይ ለ ያ ል ኪ ራ ዬ ተ ባ ር ክ 🙏🙏
@SmsitEthiopia
@SmsitEthiopia 2 ай бұрын
ኮሜንት ለማንበብ አትሮጡ😂😂😂
@Selemawit278
@Selemawit278 2 ай бұрын
😅😅😅❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
መጀመርያ እኮመት ነው የምሮጠው😅😅😅 ደምሪኚ ውዴ
@SmsitEthiopia
@SmsitEthiopia 2 ай бұрын
@@ጎዶልያስ-567 🥰🥰🥰🥰
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 2 ай бұрын
እና
@ቤተሰብዩቲዮብ
@ቤተሰብዩቲዮብ 2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@DjdjSjs-k7j
@DjdjSjs-k7j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DinkineshTadele
@DinkineshTadele 2 ай бұрын
ልክ ነህ እኔ እራሴ እንደዚህ ነው በቤተሰብ ምክንያት ያለ እድሜ ኃላፊነት መቀበል በአንድ አመት ውስጥ ሁሉን ማጣት እኔ ለራሴ እኔ ነኝ ማንም ለኔ ምንም አያረግልኝ
@F-vb9dd
@F-vb9dd 2 ай бұрын
ሀሳቦቼህ ብጣም ይግራርሞኛል ውላሂ ልክ ሁሉ ነግር ክእኔ ጋር ይግናኝ ይምስለ
@selinahabsha6494
@selinahabsha6494 2 ай бұрын
Selene eyawerak new i dont know why i feel this way
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
አወ ከአሁን ወንድ ብቸኝናቴን በጣም እወደዋለው ውይይይ እንደመከዳታ የሚም ናገር የለም ጎመን በጤና ገና እሱን ሰለማመጥ
@MihertSemegn
@MihertSemegn 2 ай бұрын
🙏🙏
@YutopiaKhan
@YutopiaKhan 2 ай бұрын
በከፊል እኔነኘ😊አዳዱ ያስፈልጋል
@xoxo6891
@xoxo6891 2 ай бұрын
_ኬራዬ የኛ መምህር ወንድማችን🥰_ _ግን መጀመሪያ ሰላም በለን ለምን በቀጥ ወደ ንግግርህ ትገባልህ ሰላም የእግዝኣብሔር ነው ወንድሜዬ ይቅርታ ከጠፋሁ🙏_
@zemtatube3027
@zemtatube3027 2 ай бұрын
እኔ ግን ማንንም ብቀርብ የበታች አርገው እና የራሳቸው መብት ብቻ ነው ምከተሉቱ እና አሁን ላይ ሰው እየቀረበኝ መሸሺ ሰልችት እያለኝ ነው 💔
@FaysalKsa-gj5vl
@FaysalKsa-gj5vl 2 ай бұрын
መገኛህ ምድነው ግን ቁጥር ብታስቀምጥልን ያልተመለሰልን ጥያቄ ነበረኝ😊
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd 2 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@asminahintsa1171
@asminahintsa1171 2 ай бұрын
Omggg! This is me!😢
@SusuAhmed-v1o
@SusuAhmed-v1o 2 ай бұрын
በናትህ አንድ ሲያሰቀይመኘ ብድሬን በእጥፍ ካላቃጠልኩት አልታረቀውም ምንትለኛለህ ደሞእንዋደዳለን ??
@AgereYemaryam
@AgereYemaryam 2 ай бұрын
በስማም ምንም ነገር መጣ ሄደ ጉዳዬ አይደለም አስተዳደግ በጣም ተፀህኖ ይፈጥራል
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
Hello, hello. I'm back, big sister❤Tuti
@Ahadumedia
@Ahadumedia 2 ай бұрын
Welcome back
@ሜሪየስላሴባሪያ
@ሜሪየስላሴባሪያ Ай бұрын
እና መፍተሔውስ ስሜትን አውጥቶ አለማሳየት አልሸነፍ ባይነት መፍተሔ ካለህ
@seada6206
@seada6206 2 ай бұрын
የኔ በሀሪ ነው😢😢ሲቀርቡኝ ሰልችትብየ እሸሻለሁ
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 2 ай бұрын
ኪራዬ እኔ ረዘም ያለ ሪሌሽን አያስፈልግም ተሎ ትዳር ውስጥ መግባት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ እንጂ ሰው አያስፈልግም አልልም
@sefafamily986
@sefafamily986 2 ай бұрын
Timechegnalk bro dawiyel personal assi...... nat yanesachwu
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን 2 ай бұрын
ኪራ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤ክብረ በልልኝ
@YO0SI
@YO0SI 2 ай бұрын
I swear.... I'm your twin....
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 2 ай бұрын
@መኖሬለራሴነዉ
@መኖሬለራሴነዉ 2 ай бұрын
ሙሉዉ እኔ ነኝ። ግን መፍትሄዉ?
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 2 ай бұрын
all characters have with me!😢
@حمدهالعليلي
@حمدهالعليلي 2 ай бұрын
ወረቢ ድግልናየን ሰጥቼ ስወደው እኮ ግን ውስጡ ምን እደሚያስብግራ እስኪገባኝ ቡሀ ቺት አረገብኝ ከዛ እርር አርጎኝ ተለያየን ሰክሰስ ፋል ነው ሰው ነው ወረቢ የኔን ያወራህ መሰለኝ
@HanaRebso
@HanaRebso 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣የኔ ስራ አንድ እግሬ ነው ከፍቅረኛየ ጋር ያለው ከዚ በፊት ስለተጎዳሁ ነው።
@hewottesfaye8685
@hewottesfaye8685 2 ай бұрын
Kira ebakih lawera flgalew wey slk askmtlign
@SeadaSeada-i1h
@SeadaSeada-i1h 2 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ በየት ልጠይቅህ 😊
@millala7327
@millala7327 2 ай бұрын
ኪራ ግን ታውቀኛለክ እንዴ ?መፍትሄውስ?
@SameraathSamera
@SameraathSamera 2 ай бұрын
Omg 😮dis me wly
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 2 ай бұрын
አሁን እኔ ያለሁበት ነው ይወደኛል ግን ስሜቱን ይደብቃል ለስው የሚያወራው ፍቅረኛዬ ነች እያለ ነው ግን ያለን ግንኙነት የፍቅር አይመስልም እስኪ ተመልካችም ኪራዬም መልስ ስጡኝ አይሆንሺ ተይው ይሉኛል ግን መራቅ አቃተኝ
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 2 ай бұрын
ይሄኔ ኮሜተሮች ከኪሩ ይዟችሗልኮ እ ኪሩ ክበርልኝ
@ዜድነኚየመርሳዋቀበጥ
@ዜድነኚየመርሳዋቀበጥ 2 ай бұрын
እሚገርመዉ እኔን ነው የገለጥከኚ
@ሀገሬንኝስድትኛዋ
@ሀገሬንኝስድትኛዋ 2 ай бұрын
ሚስጥር አታውጣ❤😊
@selimtube404
@selimtube404 2 ай бұрын
እንዴት ከዚ ስሜት ልዉጣ ቤተሰብም ጨቅጪቆ ሊገለኝ ነዉ እኔም የሆነ ሰዉ ወደ ህይወቴ ሲመጣ ምንም ስሜት አይሰጠኝም ሳይኖር ቢኖር ብየ እመኛለሁ ግን ገና ስልክ ሲደወል ገና በገና ይዘጉኛል እፍ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 2 ай бұрын
ይኸው አፈቅርሃለሁ ብለው ሁለት ቀን ዘጋኝ ደሞኮ እራሱ ነው የጠየቀኝ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 ай бұрын
አይዞን አስመሣይ ነው የበዛው ሳፈልጋቸው ይመጣሉ ከዛ ያዝጉናል ሂድ በይው
@Goose66
@Goose66 Ай бұрын
😂😂😂😂 አሳቅሺኝ.
@KalkidanKal-12
@KalkidanKal-12 2 ай бұрын
🥺🥺የምወደው ልጅ ባህሪ ነው የምር እኔ ሙጭጭ ብየበታለሁ እሱ ግን ለኔ ግድ የለውም እኔ የምር ሳፈቅረው እሱ መሸሽን መረጠ 😢
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
ገራሚ ነህ
@adu286
@adu286 2 ай бұрын
አራ እኔ በ ነፃነቴ ላይ ቀልድ የለኝም
@FfvhGggg
@FfvhGggg 2 ай бұрын
እኔን የገለፅከኝ የመሰለኝስ
@HikmaAdesmade
@HikmaAdesmade 2 ай бұрын
💪💪💪💪✔️✔️✔️✔️
@SameraathSamera
@SameraathSamera 2 ай бұрын
Madanitus bro mendinew 😢
@RahelMakmuler
@RahelMakmuler Ай бұрын
Generation Beta እስኪ የሆነ ነገር በለን😁
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
21 November 2024
4:30
Alem Hailay
Рет қаралды 1,2 М.
ሴቶች ብልጥ ናቸው….... ለወንዶች ብቻ..
22:47
Ahadu podcast
Рет қаралды 21 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 78 М.