ወንድ ልጅ ድንገት ካንቺ ጋር መደዋወል የሚያቆምበት 4 ምክንያት 4 Reasons why a man stops calling you

  Рет қаралды 35,862

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 24 күн бұрын
ሁሉም የምታቀርባቸው ሃሳቦች ቆንጆ ናቸው እናመሰግናለን:: ቃል-ኪዳን ተማሪ ሁኜ ኣንብቤዋሎህ::
@alemytayehi9616
@alemytayehi9616 4 жыл бұрын
ለትምርትህ በጣም አመሰግን አለሁ ግን ስለወዶች መስማት አስጠልቶኛል ወንድ ልጅ የሚጠላ በዚህ አለም ላይ ያለ አይመስለኝም በወዶች ምክንያት ብዙ ተጎድቻለሁ
@egzabheryemsgn2311
@egzabheryemsgn2311 4 жыл бұрын
Tikikle nesh 👍
@bestebeste641
@bestebeste641 4 жыл бұрын
ትክክል ወንዶች አናዳችች ናቸው አስጠሉኝ እኔንም
@ghshsmzergebrtnsansnsns3331
@ghshsmzergebrtnsansnsns3331 4 жыл бұрын
Aythsh lwondoch dmo masb sra atash end ehty
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 4 жыл бұрын
እኔም ጌታን
@ጥሩስራለነገስቅነው
@ጥሩስራለነገስቅነው 4 жыл бұрын
አይዞኝ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ወንድሜ ስለምክርህ በጣም አመሰግነዋለሁ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው ሴቶች ግን ለፍቅር ቶሎ ሙትት አትበሉ ኮስተር ብላችሁ ብትወዱት እንኳ መውደዳችሁን እንዳያውቅ መጣር አለባችሁ እሱ እንደሚወድሽ በደንብ ካረጋገጣቹሁ ቡሀላ እናተም ፍቅራችሁን ግለፁለት ያው እኔኳ ፍቅሩንም ሁሉንም ትቸዋለሁ ግን ፍቅር ላይ ላላችሁ ነው ምክሬ
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@ajamnaj9233
@ajamnaj9233 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ግን ከልብ ከወደድኩት ፍቅሬን እገልፅለታለሁ ግን ተወደድኩ ብሎ እራሡን ከቆለለ ገደል ይግባ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
@@ajamnaj9233 እንዴት አይቆልልም ይቆልላል እንጂ የወንድን ፀባይ አታቂም መሰል ተወደድን ካሉማ ኦ በጣም ነው የሚጎዱሽ እንድትሰቃይ ነው የሚያደርጉት እነሱ ቢወዱሽም እንወድሻለን አይሉም ብቻ አላቅም ወድ ሲባል ብዙ አይነት ናቸው
@ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ
@ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ 4 жыл бұрын
ወንዶች ገደል ይግቡ ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ ግን ከምር ሁሌም አደንቅህሀለው እውነቱን ነው ፍርጥ አድርገህ እምትናገረው አቦ ተባረክ
@ኢለፍሀበሻ
@ኢለፍሀበሻ 3 жыл бұрын
በጣም
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የዘድሮ ወዶች ደግሞ ብር ሲፈልጉ ይመጣሉ የፈለጉትን ሲያገኙ ይጠፋሉ እረ ገደል ይግቡ ብዙ የሚታሰብ ነገር አለ ማነው እደኔ ወዶችን የሚጠላላላ ኡፍፍፍ
@seniytbelew2223
@seniytbelew2223 4 жыл бұрын
በጣም አመስገነሃለሁ ከንተ ብዙ ተምሬሀለሁ
@tsehaytube5751
@tsehaytube5751 4 жыл бұрын
በዝየ ኑርልን.! ወንዶች በጣም ከባድ ናቸው ምናቸውም አይታመን። እኔ። ብቸኝነቴ አመርጣለው። ከመድከም።
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 жыл бұрын
baherdar tube baherdar tube ename
@sameyahsameyah2301
@sameyahsameyah2301 4 жыл бұрын
Enem yane wud
@sminwedewalewemebetnegnvvg7790
@sminwedewalewemebetnegnvvg7790 4 жыл бұрын
Betkkel
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
@firewen9668
@firewen9668 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በርታ ተቃጠልን የወንድ ልጅ ፀባይ እንደጨው ቢቀመስ ጥሩ ነበር 😍😍😍
@seydashemsu5727
@seydashemsu5727 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ቡዙዬ እናምስግናለን ሰላምህ ይብዛልን
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ።ሀገራችን የገባውን በሽታ ፈጣሪ ያጥፋልን ።
@محمدخالد-ص1ح5ب
@محمدخالد-ص1ح5ب 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እሥ ካሁን አልቅሸነበር አሁን ትምርት አገኘሁ
@teferahailemariam2829
@teferahailemariam2829 4 жыл бұрын
ብራቮ በዜ በትረካ ልትመጣ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን !
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 4 жыл бұрын
በዜ ስለምክርህ እናመሰግናለን ወይ አንተ ጥርግ ይበል እድሜ ልኬን በዝች ምድር እስካለሁ ቆሜ ልቅርጂ አልለማመጠውም ፍቅር የጋራ ነው ።
@ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ
@ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ 4 жыл бұрын
አሜን እኛም እናመሰግናለን ወድም
@ጀናቲዩብ
@ጀናቲዩብ 4 жыл бұрын
ምክሮችህ ውስጤናቸው ወድ ማመን መሸወድነው እር ጥርግ ይበል ለወድ መጨነቅ አግባብ አደለም እኔ ለመጋባት እያወራን አዳመት ቆየን ምንም ሣልናገርው ዘጋኝ አይደውልም እኔም ተውኩት አልደውልለትም የምን መለማመጥ ነው የኔ ያለውን መርጦይስጠኝ አሁን ለወድ ያለኝ አመለካከት በጣም የወርደነው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን መተው ነው ፈጣሪ ለኛ ያለውን አያሳጣንም ኮራ ኮሶተር ማለት ነው አብሽሪ
@ፋጡምናስር
@ፋጡምናስር 4 жыл бұрын
ኤጭ ሀገራችን እየተራመሰ አሁን ስለ ወንድ ገደል ጉቡ ኤጭጭጭ ደደቦች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የአገሬ የዋህ ህዝቤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@cclkkjnc3377
@cclkkjnc3377 4 жыл бұрын
ምኗ ናት በናታቹ እይ ብሎ ማን እሰገደደሽ
@munaabdu2418
@munaabdu2418 4 жыл бұрын
@@cclkkjnc3377 😂😂😂😂😂😂😂
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
ለይቱብብለውስንትልብ፣ያስወጣሉከፈጣሪመንገዲ።ሰውፈጣሪንንትቶየዝህንወሬእየሰማተበላሸ
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
ኣሜንንን 🤲🤲🤲😭
@zainbzainb7795
@zainbzainb7795 4 жыл бұрын
Lane yalo barasu geza yemayali be ahunu Geza yechanakag ye korona vayers guday New
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 4 жыл бұрын
አሁን ስለወድ የመንሰማ በት ግዜአይደለም ኮረና በጭቀት ሊገለነው ፈጣሪይጠብቀንእጅ
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 4 жыл бұрын
አይዞሺ አላህ አለን በዛላይ መደሀኒት ተገቶለታል
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 жыл бұрын
አይዞሽማማ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አላህ ያጥፋልን
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 жыл бұрын
Amen
@firewen9668
@firewen9668 4 жыл бұрын
ጭንቀት መፍቴ አይሆንም ቁልፉ ፀሎት ብቻ ነው ወደ ፈጣሪ ፊትን ማዞር
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ነዉ የማ ምሰግናዉ እነሱን ማ ን ይለማመጣል እነሱ የሚፈልጉት ለትዳር አይድለም ሁሉም ወንዶች አንደ አይደለም
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ወንድሜ ለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን ግን በዚህ ሰአት ወቅት አለምን ለሚያስጨንቀው በሺታ ለእሱ እንፀልይ 🙏🙏🙏 ምህረት ያምጣ
@astu4737
@astu4737 4 жыл бұрын
ለጊዜው ብቸኝነትን መርጫለሁ ስለ ትምህርትህ እናመሰግናለን። በርታ
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 4 жыл бұрын
አዎ ባክሽሽሽሽሽሽሽ ማሬ።
@እናቴYoutube
@እናቴYoutube 4 жыл бұрын
አይ በዜ እናመሠግናለን ግን አሁን ስለፍቅር አላሰብም እጅ አላህ ሠላም ያውርድልን
@No-zw4ky
@No-zw4ky 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድማች በጣም ውንዶች ግድል ይግብ ለውንድ አለጨነቅም ለፈጣሪዩ ነው ይሚጨነቅኝ
@banchayewbachayew9921
@banchayewbachayew9921 4 жыл бұрын
በዜ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ከክፊ በሽታ ይጠብቀን
@Beriqe
@Beriqe 4 жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 4 жыл бұрын
ለምታቀርብልን ሁሉ ከልብእናመሰግናለን በዜ🥰🥰🥰
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ትረካውን በጉጉት እንጠብቃለን ትክክል በዜ መድወል ካቆመ እድሜ ለብሎክ ምንም መለማመጥ አያስፈልግም ምክር ውስጤ።
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
በዜ ምርጤ ሳላምህ ይብዛ ምርጥ ምክር ነው በርታልን
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እፍፍፍ ጊዜየን ማቃጠሊ ይቆጨኛል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ጥሩ ምክር ነው
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 4 жыл бұрын
Betam arif hasab naw bazye bartaln wondme.
@marmar2375
@marmar2375 4 жыл бұрын
Fikergay medwel kakome 3ken hune eni bnafkot lemote new eski mela beloge
@alemaztisealemaztise4876
@alemaztisealemaztise4876 2 жыл бұрын
Slam slam beyalehue enamesgenalene
@tgist7172
@tgist7172 3 жыл бұрын
Thank you bro 🙏
@seniytbelew2223
@seniytbelew2223 4 жыл бұрын
ደስ የምል ኘሮግራም ነው ከጓዳኞቼ ጋር ዞትሪ ተከታታይ ነን
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ
@ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@robloxian_gamezz
@robloxian_gamezz 4 жыл бұрын
Thanks brother 👍
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 жыл бұрын
Eyandandachu bey haymanutachen dua tolat enaderg kazy. Bashita fetary agerchenen hezbachen yetbekeln
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
ወንድማችን ከልብ አመሰግናለሁ ላንተም ሰላምህን ያብዛው
@fatuma8181
@fatuma8181 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 4 жыл бұрын
ውይ ስለወንዶች አሁንስ ምንም አይመስለኝም የምንስ መጨነቅ ነው ደግሞ እግዚአብሄር የኔ ያለው በራሱ ጊዜ ፈልጎ ይመጣል የሄደውም እግዚአብሔር የኔ ስላልፈቀደልኝ ስለሆነ ጥርግ ይበል ከበደ ቢሄድ አበበን ይስጠኛል እግዚአብሔር በፈቀደ ሰአት።
@سانيهال
@سانيهال 4 жыл бұрын
ሰላም ነክ 😍😍😍✅✅✅✅✅☝☝☝🤲🤲🤲🤲😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@neimaahmedin5215
@neimaahmedin5215 4 жыл бұрын
ውይ ምክኔያት ካንቺ እየጠበቀ ሊርቅ የፈለገ ሰው እሱ አያፈቅርሸም ሰለዚህ ብሄድም ቢመጣ አይጠቅምም አረ ውዶች እህቶቼ ሰለወድ መቼም መጨነቅ የለብሸም ላንቺ ያለው የትም አይሄድም ግን ትግሰት ይፈልጋል
@zahrajemal8182
@zahrajemal8182 4 жыл бұрын
wendme lemkreh enamesegnalen gn ahun sele fkr sele wend memekakeru wektu aydelem hulachihunm beyalachihubet "Alah" yitebkachiu.❤😍
@beletuterefe7602
@beletuterefe7602 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዝዬ
@yordanosasmamaw9871
@yordanosasmamaw9871 3 жыл бұрын
ውይ አምላኬ ሆይ ስለወንድ ልጅ ሳስብ ገና ይዘጋኛል።
@g.wyegeta413
@g.wyegeta413 4 жыл бұрын
Abeb bade ayel yemxal.bakachu lewnde leji bota atestu.eitocha almachun becha asaku Yan geza felagwche enant satonu ensu yonalu
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 жыл бұрын
እውነትየኔንታሪክነውአሁንያቀረብከው. ሁለወራችንከተፋቀርን በጣምደስተኛነበርን ሁለታችንም ከመሳቅውጭምንምተፈጥሮአያውቅም ሳወራኚየነበረውስለወደፊትተስፋነበርቁምነገሮች ምንምሳይፈጠርማታስንስቅስንጫወትአምሽተን በማግስቱ ዘጋኚ ሰደውልምአያነሳም ቴክስትምአይመልስ ግንምንሁኖይሆን?ከስደትመልስእሰፈራችንእንገናኛለን
@fikerleethiopia6121
@fikerleethiopia6121 4 жыл бұрын
Programochehn betam new miwedalk enam silemitseten miker kelb amemseginalew tiyake alegn liju fikregnahe ayidelem gin esum fikregna yelewim enem endezaw gen demo betam deeply new minaweraw enam beteleyaye state new minenorew esu liyagegnegn yifelgal beza lay ewedewalew gin ahun balhubet seat lay fikregna endnoregn gin alfelgm beyew negrewalew eski mikeregn beze
@sakkasem5918
@sakkasem5918 4 жыл бұрын
Wondochin yemiglsachew sedb erasu yelem men leblachihu betam yemwodachew wondim ena abat alegn endew fetary yastesasbn enaten alsdbm
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 4 жыл бұрын
የተሻለውንአላህ ይሰጠን
@zenebechbekele8716
@zenebechbekele8716 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@حياةموسى-ص5ي
@حياةموسى-ص5ي 4 жыл бұрын
ሀሳብህ በሙሉ ልክ ነህ ቀጥልበት
@nunishlove8689
@nunishlove8689 4 жыл бұрын
betam enameseginaln👍
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ
@ሰአዲነኝያባቴምርኮኛ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እዉነት ነዉ
@mestu9674
@mestu9674 Жыл бұрын
Tebarek wendime
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 4 жыл бұрын
Wow bxame tkllgn hsabi now dase yllale barta wondem yhi ybzwochen dekami now
@hayatmuhamed5669
@hayatmuhamed5669 4 жыл бұрын
Siliki asaqimixii baze bawisaxi masamari lagenyo
@mulugobezye7356
@mulugobezye7356 4 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ስላም ያተ ይሁን በዛብን በጣም እርፍ ትምህርት ነው በርታልን
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@getagettahom5276
@getagettahom5276 4 жыл бұрын
ymtnderachw kaltoch betam yimchgnal 👌👌👌
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
Tanks Bro
@mesiwellomesiwollo5950
@mesiwellomesiwollo5950 4 жыл бұрын
OMG አንድ ጊዜ ማታ በኢሞ እያወራን call እንዳጋጣሚ ከቤተሰብ መልክት ገባ ያኔ ልቤ ድንግጥ ብሎ ልቤ እንደመሰረቅ ሲል ያኔ ተናደደ እኔ ጋር እያወራሽ እንደት ሜሴጅ ሲገባ ልብሽ ይሰረቃል ብሎ ሌላ ሰዉ ጋ እያወራሽ ብሎስልኩን ዘጋዉ ከዛ ጊዜ ጀምሮ አይደዉልም በሜሴጅ እራሱ አንዳንዴ ነዉ ሰላም የሚለኝ እኔም አስረዳሁት ከቤተሰብ መልእክት እንደገባልኝ በቃ እኔም ዝም
@hayahali9261
@hayahali9261 4 жыл бұрын
ስበብፈልጎነውእህት አችንየሚወድሺ ብምንም አይቀየምም ሊያስመስልነው
@tigatig457
@tigatig457 4 жыл бұрын
Atelmamchiw misge enekune atemlshe
@zack-st5if
@zack-st5if 4 жыл бұрын
Arife meker thanks
@helenalex6008
@helenalex6008 4 жыл бұрын
Wow bzabih enamesegenalen wedimachin berta
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 4 жыл бұрын
እንዳው ወንዶቺን ገደል ያሰገባቺሁ እኔ ተቃጠልኩ የማይገባው ልጅአፍቅሬ ከሊወሊ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ባሁኑ ጊዜ ከማፍቀር ዝም ብሎ መኖር ይሻላል መቃጠል ነው ትርፉ
@anwarteshometeshome3952
@anwarteshometeshome3952 4 жыл бұрын
abshery wede
@zayoutube2692
@zayoutube2692 4 жыл бұрын
ኮረናንየምንፈራውንያክልፈጣሪንበፈራን ስለዚህበተቻለመጠን መጠቀቅነውቀዷምከሆነሆነ ስለዚህበዜምንያርግብላችሁነውለራሴኮረናአስጨንቆኝምትምእምትሉት SOእኔመደውሉንካቆመብሎክእጋብዘውአለሁግንእኔብቸኛነኝILOVEብቸኝነት
@kajijadjia2316
@kajijadjia2316 4 жыл бұрын
ትክክልያርድቦዋየሀገሬልጅዉድድሀሣብሽተመችቶኛል
@حياةموسى-ص5ي
@حياةموسى-ص5ي 4 жыл бұрын
ፍጥነትህን ሳይ ላይክ አደረኩህ ቀጥልበት
@toybasofya6427
@toybasofya6427 4 жыл бұрын
ለምታቀርብልን ሁሉ እናመሠግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ
@ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን
@ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን 4 жыл бұрын
ዋዉ በጉጉት እጠብቃለሁ ትረካዉን በሩቱ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
enameseginalen bz arif mikir new
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
Thanks S & B 🌷🌷
@ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ
@ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ 4 жыл бұрын
ለምታቀርብልን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለህ በርታ
@tsegatemesgen4472
@tsegatemesgen4472 4 жыл бұрын
በዛብህ አግቼ ባወራህ ደስ ባለኝ ኢሞ ካለህ ፍቅርኛ ነበርን ከት / ቤት አብርን ተምርን ነበር ከዛ ፍጭ ሆኝ ፍቢ ላይ ተጅመር ቀጠለ ገባው ተገናኝን ከዛ ብር ከፍሎልኝ ድጋሚ ተመልስኩ እና ብዙ ተሰቃየው ልመጣ ነው ስለው ይናደዳል እና እኔም ሌላ ልጅ ያዝኩ ከዛም የገዛውት ቦታ ነበር አባቴ ቤት ሰርቶልኝ ከሻጮቹ ጋ ባለመስማማት ምክንያት አባቴ እሸጠዋለው አለ ስለው በዛው ጠፍ እውነትም አይወደኝም ማለት ነው ግን ስመጣ 18000 ሺ ይሆናል የሰጠኝ እኔ ደሞ 11000 ሺ መለስኩለት ግን እስቲ ንገሩኝ እውነት አይወደኝም ትክክል ነኝ ንገሩኝ እስቲ የፍቢው ልጅ በጣም መልካም ወንድ ነው መያዜና ልቤን አለመስጠቴ መልካም ሆነ ይሄን ግን በጣም ወድጅዋለው
@wahamobile6716
@wahamobile6716 4 жыл бұрын
እኔስ ልወድ መስገድ አይመቸኝ አላህ ሲቀድረዉ ይሆናል ቲች መለምመጥ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ስጀመር ለወድ ሰግጀ አላውቅም አሬ ወድያ በአናቱ ይዘቅዘቅ መች የወድ ጭቀት ያዘኝ ወገኖቸ እኔን ያስጨነቀኝ ይንን ኮሮናን አላህ እድያጠፋልን ነው ሁለ ዱአ ማደርገው ስቀጥል ሀገራችንን ሰላም እድያደርግልን አፍቅሬም አላውቅም ስቀጥል ወድን ልጅ ተለማምጨ አላውቅም ሀቅቃ ሙደ ነው ደሞ ለዘመኑ ወድ መጨነቅ ምን ያስፈልጋል።
@እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ
@እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ 4 жыл бұрын
እውነት መፃፍ ብታነብልን ስጥሩ ነው የወንዶቹን ነገር ተውና
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ ወደዋና ነገር ቶሎ ትገባለክ
@AaAa-bn3jt
@AaAa-bn3jt 4 жыл бұрын
መጀ የፉቅርአሳሰ በኝአሁንሰፉልጎገደልይግቦ አሁንያሰሰበኝ ያገሬጎዳይይህበሺታኢሚሉትነው አለቀ እሱነው 24ሰአትያሳሰበኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 4 жыл бұрын
እስኪ ላዳምጥ 3 ቀን ሄኖናል ጸጥ አለ እኔም ጸጥ
@Mm-tq8gi
@Mm-tq8gi 4 жыл бұрын
የኔም ብቅ እልም ይላል ደሞም የሚጣላበት ሰበብ ይፈልጋል
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ 4 жыл бұрын
የኔዉ ተብየእማ በፊት ይደዉላል ስጠፋም በመስመርም ይደዉል ነበር አሁን ግን ቴክስትም ትቷል በብሎክ ጥርግ ነዋ
@kerimabesher4608
@kerimabesher4608 4 жыл бұрын
አይዞሽ። እኔም ቴክስቴን አልመልስ ሲለይ ድሌት ሳረግበት ይናደዳል ከዛ ብሎክ አርጎያል እኔ ከዛ ሳልመልልሽ ቀረሁማለትህ ነውብየ በወሰብ ዝም አልኩት
@kerimabesher4608
@kerimabesher4608 4 жыл бұрын
10 አመታችን ግን ተተጋብን አድ ልጅ አለን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን እሱ ከዘጋሽ አንችም ዝግት አድርገሽ ዝም በይው የእውነት የሚወድሽ ከሆነ ተመልሶ ይመጣል አላህ ለኛ ያለውን ማንም አይወስደውም ዱአ አድርጊ አብሽሪ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ 4 жыл бұрын
@@rabiarabia1881 እሺ ማር ኧረ ወላሂ ተመልሶ ቢመጣም አልቀበለዉም
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ
@ኡሙሙአዝኢንሺአላህ 4 жыл бұрын
@@kerimabesher4608 እሺ የኔ ዉዲ አችም አይዞሽ አላህ ለኛ ያለዉ የትም አይቀርም
@hawaahmad4364
@hawaahmad4364 4 жыл бұрын
የራሱ ጉዳይ ገደል ይግባ
@ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን
@ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያልከዉ
@synanyma1675
@synanyma1675 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ጋል70እንደርታ-ገ5ቨ
@ጋል70እንደርታ-ገ5ቨ 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምሰመው ተስፋ ይሆነኛል ስለወንደች እንካን እይይይይይ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
በዚሽ እናመሰግናለን በርታ
@ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
@ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 4 жыл бұрын
እኔሥ ከሰው ጋር ግንኙነት ለመፍጠርም በጣም ፈርቻለሁ ሁሉም ነገር ውሸት ይመስለኛል ከደረሰብኝ አንፆር ደና ሰወችንም ማመን አቅቶኛል ወንድ የሚባል በቅቶኛል
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
ለመረጃውከልብእናመሠግናል ካልፈለገኝ ጥርግ ይበል ለወንድልጅ ምንባፈቅረው አልለማመጥም ጥሎብኝ መለማመጥ አልወድም አሁን እሚያሳስበኝእና እሚያስጨንቀኝ ይህ የተረገመኮረናቫይረስነው አላህ ይጠብቀን ካላህበታች በቻልነው መጠቀቅ ነው።።።
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሴት ልጅ ቆራጥና ብርቱ ጎበዝ መሆን አለባት እና አብሽሪ ከበሽታውም አላህ ይጠብቀን
@adanubekele8292
@adanubekele8292 4 жыл бұрын
Ewente New Bezi enmsaginaline
@hanamamo6945
@hanamamo6945 4 жыл бұрын
Enamesgnalan wandmachen 👌👌👍👍👍
@mimiberhano8807
@mimiberhano8807 4 жыл бұрын
Thanks boro
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 жыл бұрын
Tirig yibelu berase mud ederase new menor new mifeligew
@ramziejoshroque6067
@ramziejoshroque6067 4 жыл бұрын
ፍቅርየለም ጥቅምእጂ አሁን ፍቅርየለም ብርብር ሲያስጠሉ እቢሲባሉ መሸሽ ይጠርግ ግደልምይግባ እጂ እኔማ እደዚህ ሁኔሰርች አልሰጠውም ቢሞትም እሽ ይጠርግ
@sabayessuf4150
@sabayessuf4150 4 жыл бұрын
ኤጭ ስራፈት እዛ ገደል ይግባ ሲፈልግ አሁን የሚያስጨንቀኝ ኮረና በሽታ ነው ስራ አትፍታ
@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ
@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ 4 жыл бұрын
ወዶቺአላህይይላቸውእኔሥአቃጥሎኝሔደአላህያቃጥለውና
@getagettahom5276
@getagettahom5276 4 жыл бұрын
Thnaks bro
@tige7761
@tige7761 4 жыл бұрын
ስላስማው ልኮምት እንኮን በስላም መጣህ
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 50 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 84 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН