የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 15,033

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

3 жыл бұрын

እግዚአብሔር ሳኦልን ለንጉሥነት እንዲመርጥ ሳሙኤልን ሲያዝ፥ ሳኦልን ደግሞ በሉዓላዊነቱ ወደ ሳሙኤል መራው። በመጀመሪያ፥ እግዚአብሔር ሳኦልን በግሉ ቀብቶት ነበር፤ ከዚያ በኋላ ደግሞ፥ በታላቅ ደስታ በተቀበሉት በሕዝቡ ሁሉ ፊት ንጉሥ መሆኑ ታወጀ። የሚያሳዝነው ግን የሳኦል ታሪክ በድል ሊቀጥል አለመቻሉ ነው። ሳኦል ለንጉሡ ለእግዚአብሔር ከመታዘዝ እንዴት እምቢ እንዳለና እግዚአብሔር እንደናቀው እንመለከታለን።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 38
@YonathanAbera-nc6ho
@YonathanAbera-nc6ho 4 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር አስፋው
@michaelbiratu43
@michaelbiratu43 3 жыл бұрын
ሻሎም ፓስተር " አንተ የተባረክ : አክሊልህ ትልቅ ይሁን " ደሞዝህ ትልቅ ይሁን : ፍሬህ በብዙ ነዶ የተሞላ ይሁን !! በተረፈ እኔና ቤተሰቤ እየጸለይንልህ ነው ! ሁልጊዜ በጉጉት እንጠብቅሃለን ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን ። ከመቂ
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ
@tsehaygebreyesus1558
@tsehaygebreyesus1558 2 жыл бұрын
God bless you
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመን ይባርክ ፓስቴርዬ🤲🤲🤲🍇🍇🍇💯💯❤
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
thank you pastor
@aynalemworkayehu7994
@aynalemworkayehu7994 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ እባርካለው ፡ ስለአንተ
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 3 жыл бұрын
Tebarek bebzu💕💕💕🙏🙏🙏
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር!
@jodtad6608
@jodtad6608 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አገግሎትህ ከዚህ በበለጠ ይስፋ።
@tarikumugoro2761
@tarikumugoro2761 9 ай бұрын
❤ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይበርክህ አገልግሎትህ ከዚህ በበለጠ ይስፍ❤
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ አሜን
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
ዎው በጣም የሚገርም ማስረዳት መፀሀፍ ቅድስ አነባለሁ ነገር ግን እንደዚህ ገብቶኝ መፀሀፍ ቅድስን ይበልጥ እንድወደው እረድቶኛል ፓስተርዬ እርሶውንም ከጉንህ ሆነው የሚያገለግሉትን በጣም አመሠግናለሁ በጣም ደስ የሚል ትንትን ግልፅ ብሎ ነው የምሰማው።
@sab4213
@sab4213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@lema8165
@lema8165 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጋቢ አስፋው 🙏🙏🙏
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
Amazing teaching and advice, may the Lord bless you!
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ ከዚህ በላይ የመረዳት ጥበብ ይጨምርልክ
@lema8165
@lema8165 3 жыл бұрын
Amennn
@getahunlintiso1808
@getahunlintiso1808 3 жыл бұрын
Pastor thanks God bless you
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ስለ ሰጠህን እድል ሁሉ እናመሰግንሃለን ፓስተርዬ ፀሎትህ ባርኮትህ አሜን ብለን ተቀብለናል ባስተምሮትህን እጅግ እየተባረክን ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ኑሮህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ቴናህ ቤተሰብህ ሁሉ በጌታ እየሱስ ስም የተጠበቀ የተባረክ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በሰማያዊ ሞገስ አብዝቶ ይባርክህ ።
@lema8165
@lema8165 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር💕🙏💕
@mignotgeresu3496
@mignotgeresu3496 3 жыл бұрын
Amen Amen God bless you pastor 🙌
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮዎት አባቴ
@Hanagirl544
@Hanagirl544 3 жыл бұрын
Thank you pastor!!
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Pastory tebark ,thank you.
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
Oh dear Pastor Asfaw God bless you more and more I learn a lot about Our God why ✝️
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
@appuae9066
@appuae9066 3 жыл бұрын
Shalom Shalom Pastor May God Bless
@etagegehugashaw1504
@etagegehugashaw1504 Жыл бұрын
1
@destachekol8664
@destachekol8664 3 жыл бұрын
ፓስተር ስላንተ ጌታ ይባረክ ፡ ለዝህ ዘመን አስተማሪ ያደረገው እግዚአብሔር ነው። በርታ... በርታ... በርታ... ፡ ዕድሜ ዘመንህን ጌታ ያለምልምህ።
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 жыл бұрын
Goyta YESUS ybarkka pastorey bruk neh 😍😍😍😍WE LOVE YOU 😍 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mengeshasitotaw7903
@mengeshasitotaw7903 3 жыл бұрын
Shalom Pastor and Saints,God bless you All, and I need your prayer on my marriage please. I am at Ethiopia and my wife is USA for 5 years and my case is on the process(NVC).
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 жыл бұрын
be strong my brother, i am sorry for what you go through. it is hard to be far from home for long years. we will pray for you dear.... ayzoh
@zm4697
@zm4697 3 жыл бұрын
ፓስተር ጥያቄ አለኝ ምዕራፍ 16 ላይ ዳዊት ንጉሥ ሳኦልን በበገና ያገለግለዉ እንደነበረ ተፅፏል ምዕራፍ 17 ላይ ጎልያድን ከገደለ በኋላ እንደማያውቀዉ ሲጠይቀው እናነብባለን ለምንድን ነዉ ?
@lema8165
@lema8165 3 жыл бұрын
Amennnn
@lema8165
@lema8165 3 жыл бұрын
Amennn
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1
1:00:09
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 20 М.
ዳሰሳ፡- 1ኛ ሳሙኤል  1 Samuel
9:17
BibleProject - Amharic / አማርኛ
Рет қаралды 1,7 М.
A little kitten is attacked on the street #cat #kitten #cute #story
1:00
Deadpool vs Wolverine  Wolverine want to relax  Marvel Animation
0:10
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
0:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:30
Milaad K
Рет қаралды 26 МЛН