የቤተክርስቲያን መሪዎች አነጋጋሪ መግለጫ ሰጡ

  Рет қаралды 4,922

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

4 ай бұрын

#christiantube

Пікірлер: 55
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
እባካቹ አባቶቻችን ለዚህ ያደረሰን ጌታ ስሙ ይባረክ አንድነገር ላሳስባቹ እወዳለው በመላው አገራችን ውስጥ ባሉት ከተሞች የሚኖሩ የወንጌላዊያን አማኞች እብረት ላሉት አማኞች እስካሁን ድረስ የቀብር ቦታ ያልተሰጣቸው አሉ የሚሰቃዩት እደዜጋ ሳይታዩ ለምሳሌ በአርሲ ዞን በዶዶታ ወረዳ በአዋሽ መልካሳ ከተማ የሚኖሩ አማኞች ይህን ኤዳቹ ብትመለከቱ እና ለአማኞች መፍቴ ብታሰጡ መልካምነው አማኞች በአገር ልማትና ሰላምላይ ጉል ሚና እያደረጉ የዜግነታቸውን ከከተማው አስተዳደር ግን ተጠይቆ ለእረጅም አመት መፍቴ አልተሰጠም ለሌላው አይማኖት አማኞች ግን ጋሻጋሻ መሬት ይሰጣሉ በዚህ በጣም ያሳዝናል ጋዜጠኞችም በዚላይ ትኩረት ሰታቹ ጠይቁልን ስል በጌታ ፍቅር አሳስባለው 🎉❤
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 4 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስሙን ከፍ እንድናደርገው የፈቀደልን ጌታ ይባረክ ቅዱሳን በፀሎት እንበርታ ተባረኩ ❤ኮማቾች ተረጋጉ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነው 🙏
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርካችሁ ከጎናችሁ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@retasa7652
@retasa7652 4 ай бұрын
ፀሎት ጥሩ ነው ከፀሎት ባሻገር ይቅር መባባል የሀይማኖት ፓለቲከኞችም መጣራት አለበት
@HawiGeleta-yj8nd
@HawiGeleta-yj8nd 4 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው።የእምነት አባቶቻችን እንደነገሩንና በሚሠጡን አቅጣጫ መሠረት በጌታ ፊት በእንባና በጸሎት መቅረብ ይገባል።ዘመኑ ቀርቧልና እንመለስ።
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ላንቺ ይሁን
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 4 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ይርዳን ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 4 ай бұрын
አሚን እውነትነው ተባረኩልኝ በርቱ🎉❤
@mesimen2786
@mesimen2786 4 ай бұрын
Wow....በጣም ነው ደስ የሚለው
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 4 ай бұрын
Tebareku Geta yerdanale.
@fasilabebe4291
@fasilabebe4291 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ቤተ-ክርስትያን እንዳለፉት ኣራት ኣምስት ዓመታት የኣገር መሪዎች ቤተመንግስት በር ወለል ብሎ ተከፍቶላት ኣያውቅም፤ ማለትም በኣገሪቱ ሰላምን፣ መቻቻልን፣ ፍቅርን፣ ተስፋን፣ ብሎም ወንጌልን የማስፋፋት ትልቅ ዕድል ኣግኝታ ነበር። ሌላው ቢቀር ጦርነቱን ብዙ ጉዳት ሳያስከትል ማስቆም ትችል ነበር፤ ነገር ግን የቤተክርስቲያን መሪዎችዋ ባብዛኛው ጭራሽ ጦርነቱ ደግፈው ኣቀጣጠሉት፤ ጥቅስ እያወጡ ወጣቱን ለሞት ነዱት፤ ምናልባት ጥቂቶች የሩቅ ተመልካች ሆኑ የፈሰሰው ደም ኣላንበረገጋቸውም። ኣሁን የንስሃ የምናምን ፕሮግራም ብታንቆረቅሩ ተበዳዩ ህዝብ የሚያምናችሁ ይመስላችሁዋል? መሃሪው እግዚኣብሔር ይቅር ይበላችሁ፣ ልባችሁን ይቀይረው፣ ከኣጎብዳጅነት ከንዋይ ባርነት ነጻ ያውጣችሁ፣ የልብ ዓይናችሁን የጋረደው ክፉ ይግፈፍላችሁ፣ እውቀት ብቻ ሳይሆን ጥበብ ያብዛላችሁ፣ ለጥቅም ሳይሆን ለክርስቶስ እና ለወንጌሉ የሚቆም የሚሞት ማንነት ይስጣችሁ። ኣሜን።
@bizuayehujemanehwoldesenbe5956
@bizuayehujemanehwoldesenbe5956 4 ай бұрын
Great, keep it up
@LavodTigray
@LavodTigray 4 ай бұрын
የሸንጋዮች መልእክት:: የእግዚአብሔር የቅጣት እጅ በእናንተ ትጀምር ::
@gedaabdissa6618
@gedaabdissa6618 4 ай бұрын
Out of your domain!
@Senaytube677
@Senaytube677 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 4 ай бұрын
ንስሐ ምልጃ መልካም ነው።
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን ጌታእየሱስ ያዝንልሻ
@birukhaile-vd9vg
@birukhaile-vd9vg 4 ай бұрын
wubochi tikili now ishi yene abatochi❤❤❤❤
@Simonkind0
@Simonkind0 4 ай бұрын
Politicoreligion ::
@gt9334
@gt9334 4 ай бұрын
የ ወ ን ድ ሞ ች ከ ሳ ሽ
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 4 ай бұрын
ዋው እናመልካለን
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 4 ай бұрын
😂😂
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 4 ай бұрын
People of Ethiopia, fear God and keep his commandments.
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ንእግዚአብሔርን አመስግኝ
@user-os2gt9fc1i
@user-os2gt9fc1i 4 ай бұрын
Betam,ejeg betam bewuste siblala yenebere tilik himem neber. Meriwoch Egzeabher yibarkachew. Niseha Wanawuna kedamiwu tegibar newu... Ketay sera Ye Egzeabher newu. Enameseginalen. Kedem sil be leloch media yayehut be fb lay enigenagn yemil becha selehone kir blogn neber ahun gin say lehagerachin wosagn yehone ke Wongelawuwiyan metebek yalebet neseha gid yilenal. Tebareku.
@berhandejene968
@berhandejene968 4 ай бұрын
እየሱስ ሰጠነ ካለ ዘላለም ጋር ህብረት የሚያደርግ የክርስቶስ እካል ነው ብዬ እልቀበለውም እግዚአብሔር የተቸገረበት እንዲ እይነት ድብልቅ መሪ ነን ብለው እካሉ ውስጥ የተሰገሰጉ ሞያተኞች ስለበዙ ነው::
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 4 ай бұрын
አወ ልክ ነህ እኔም ገርሞኛል
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 4 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ደም እየፈሰሰ ዝም ብላችሁ ፀሎት ??? አይ ...መንፈሳዊ አባት !?
@gedaabdissa6618
@gedaabdissa6618 4 ай бұрын
Kanan egaa jiruu isa kana tokkumma dhugaa amantoota wangeelaa biyya kenyaaf! Waaqayyo lolaadha; egaa baratu dhufee, hadheessaan obbolotaa sun eessa lixaa? Dhaamsa obboloota amantoota wangeelaa bulchiinsa magaalaa finfinneefi shaggariifii naannoo kana keessa jiraattan hundaaf kun carraa hin argamneefi akeeka Waaqayyo lafitti irratti qabuuf kun milikkita an akka mataa kootti eega jirudhaa. Lafi walgahiin sun itti waamamee abbota amanta magaalaa finfinnee keessa bara ari'atamaa turaniif yaadannoo garaa nama nyaatu qaba. Bakka abbonni keenya gati itti baasaanitti, biyya bakka bu'anii araaraa kadhachuniifi galataan Waaqa keenya jajachuun dirqama seenaan nurraa barbaadudha. Sanyii abbonni ari'atamaafi wanjoo gurguddaa baachaa facaasaa turan sun har'a daraare ija dachaa godhatee biyyatti dhuunfachuusaaf ragaan nu dhaloota har'a carraan qaqqabedhaa. Egaa biyya dur-abbummaa itti dhabneetti har'ammoo biyya bakka buunee qalbii diddirranna akkasumas Waqayyonis tokkummadhaan galateeffannaa! Carraa argannee kanaan akka Waaqayyo rakkisa biyyattii godaansisuufi ol-kaafamuun biyyaattiis akka ariifatee raawwatamuuf amanaan kamiyyuu sagantaa soomaaf sagadaa qabachuun waaqayyoon akka irratti kadhannuf jaalala gooftaan isinan kadhadhaa! Eebbifamaa eebbaaf ta'aa!
@Geo-politic
@Geo-politic 4 ай бұрын
6:25 Look how john is shocked . I will celebrate my God at Home or my church
@HawiGeleta-yj8nd
@HawiGeleta-yj8nd 4 ай бұрын
Waaqayyoo Gaarii Dha...Kadhanaaf of gadbuusuun garaa Goftaat dhhyaachuun Barbaachisaa Dha...Goftaan Dhufuuf jirra...ha damaqnuu.
@wudewude1743
@wudewude1743 4 ай бұрын
መጀመሪያ እራሳችሁ ንስሐ ግቡ ። ህዝብን ግራ አታጋቡ ።
@gt9334
@gt9334 4 ай бұрын
የ ከ ሳ ሹ መ ን ፈ ስ ::
@nattyyerom8534
@nattyyerom8534 4 ай бұрын
Gira yegebachew kabonewoch
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 4 ай бұрын
ነህምያን ከናንተ ጋር ?? ኧረ ትንሽ እፈሩ 😂😂
@truthshallsetyoufree3009
@truthshallsetyoufree3009 4 ай бұрын
ተክለሃይማኖት አይደለም ያሉት እኮ!
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 4 ай бұрын
ምኑ ነው አነጋጋሪ የሚያደርገው 🤨
@abreham2010
@abreham2010 4 ай бұрын
እናንተ ሰዎች ኢትዮጵያን ለመወከል ምንም አይነት ተአማኒነት ያላችሁ አይመስለኝም። አቢይ ሺዎችን ሲገድል ዝም ብለሀል።የወከሉትን እናውቃለን!
@Africa562
@Africa562 4 ай бұрын
ምኑ አነጋጋሪ ነው? ወሬ ማዳመቅ ያስጠላል !
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 ай бұрын
ወሬ ስለሚሸጥ ነዉ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ በመዋረድ በመፍራት በፈጣሪ ፌት ንስሃ ግቢ ደግሞም አልቅሽ።
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b 4 ай бұрын
እኛ አይሁድነን ዎይ
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 4 ай бұрын
የፀቡ መንሴ ማን እንደሆነ ማንም ያቀዋል ደፋር ከሆናቹ መንግስትን ተው በሉት ሰዉ ገዳይ መሪ ይዛቹ ፀሎት አስመሳይነት ነው እኔ መ/ቅዱስ ላይ አባቶች ንጉስና መሪን ሲገስፁ አይተናል እናንተ ግን ኦፍ ለመክፈት ፈራቹ አስመሳይ😢😢😢
@Africa562
@Africa562 4 ай бұрын
Ati jawisa!!
@biniyamfekede3704
@biniyamfekede3704 4 ай бұрын
ጥያቄ አትሽሹ! ዘላለም ያወገዛችሁት ሚራክል ተካ "ቸርች" ሲሄድ ምነው double standard ስለመሆናችሁ መጠየቅን ፈራችሁ? የፖሰታችሁትን የውግዘት ደብዳቤ ለምን ወዲያው ከገጻችሁ አነሳችሁት ? ማንን ደስ ልታሰኙ ነው ? እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ በእውነት😢
@wudewude1743
@wudewude1743 4 ай бұрын
አስመሳዮች ። ልባችሁ በዘረኝነት የናወዘ ለታይይታ ሲሆን ደሞ ፍቅር ሰባኪ ትመስላላችሁ መጀመሪያ እባካችሁ እራሳችሁን አጥሩ ። ምዕመኑ ምስኪን ነው ። አንዴ ወደ ቀኝ ሲላችሁ ወደ ግራ ስትፈልጉ ከኦርቶዶስ ስታጋጩት ስትሹ ደሞ ከሙስሊም ወንድሞቹ ስታሰዳድቡት የምትውሉ እናተው ናችሁ ። አዛኝ ቅቤ አንጓች ለገንዘብ ስትሉ እንጀ ለህዝብ ብላችሁማ አደለም
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 ай бұрын
የጨነቀ ለታ ይሄንንም አብይ አዟችሁ እንዳይሆን !😤ክርስትና እንደ ዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ ነው በግፈኛ መንግስት ጋር ሳይሆን በግፍ ከሚታረድ ህዝብ የቆመ እውነተኛ የክርስቶስ ልብ ያለው። Down Down Abiyee ድል ከፋኖ 💪
@batuelmoges8636
@batuelmoges8636 4 ай бұрын
Balege koshasha
@dawittadesse2548
@dawittadesse2548 4 ай бұрын
ወሬ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 ай бұрын
@@batuelmoges8636 እየሱስ ይወድሀል ና ወደ ጌታ ኬኛው
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን ጌታእየሱስ ያዝንልሻ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ በመዋረድ በመፍራት በፈጣሪ ፌት ንስሃ ግቢ ደግሞም አልቅሽ።
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 4 ай бұрын
ኢትይጵያ ጌታ እየሱስ ይወድሻል
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 42 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН
ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው
49:22
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН