የጋዜጠኛዋ አነጋጋሪ መኖሪያ...የቢላዋው ጉዳይስ? የእናትፋንታ ውቤ

  Рет қаралды 354,975

Maraki Weg

Maraki Weg

11 ай бұрын

Ethiopian legend journalist Enatfanta Wube

Пікірлер: 539
@zulfa6303
@zulfa6303 11 ай бұрын
ማነው ግን እንደኔ ጋዜጠኛ (ውሎ እና አዳር ) አስካለ ❤ የተደላደለ መኖሪያና ሂዎት እንዲኖራት የተመኘው ?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
እኔ💚💛❤
@semirabedru8577
@semirabedru8577 11 ай бұрын
yemsaslubgnal hultu.
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 11 ай бұрын
እኔ
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j 11 ай бұрын
እንዳላትም ማን ያውቃል
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 11 ай бұрын
የእናትፋንታ ውቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበልልን ዘረኝነት ያጥፋልን 🙏🙏🙏💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 11 ай бұрын
ይገርማል የቀድሞውን ካላከበርን የፊታችንን አናገኝም:: የእንግዴ ልጆች መጥተው ታሪክ እያጠፉ ነው እንጂ ጎበዝ ክብር ይገባሻል::
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 11 ай бұрын
እውነት ነው ጀግና ሴት ናት ባህላችን እንዲህ እሚያንፀባርቅ እወዳለሁ የአሁን ልጆችማ የፈረንጆችን ኮቲ ተከታይ ሆኑ የእራሳችን ስንት እሚማርክ ባህል እያለን ያሳዝናል ብቻ
@robs5120
@robs5120 11 ай бұрын
ድምፁ ትንሽ እየተደበላለቀ ነበር በዚህ አጋጣሚ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ማራኪ ነበር ጨዋታችሁ
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 11 ай бұрын
It was a magic sound effect
@birukadane8022
@birukadane8022 11 ай бұрын
@@melkammigbar5623 እና ጥሩ ነው እያሉን ነው
@zeguftiwa_tube9138
@zeguftiwa_tube9138 11 ай бұрын
ምርጥ Program ነዉ Good job ❤❤ግን editing 😮 ይስተካከለል😊😊
@sinte335
@sinte335 11 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም ማንነው እንደኔ የሚወደው
@abebechanie6810
@abebechanie6810 11 ай бұрын
እኔ bro
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 11 ай бұрын
እኔም ከአዘጋጆ ጭምር ሰነምግባሩ በርታ የሚሰኝ ነው
@qamar6089
@qamar6089 11 ай бұрын
እኔ አንደኛ
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 11 ай бұрын
እኔ በጣም ወደዋለሁ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 11 ай бұрын
ይህን ኮሜንት ዬት ነው የማቀው 🙄🤔ኦ ኦ የ ማዳም ቅመሞች ኮሜንት ነው ዛሬ ተቀድማቹዋል ቅመሞቼ 😂😂
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 ай бұрын
የራሱን ቤት ያስጎብኛን ምትሉ ደሳሳ ጎጆም ብትሆንምኳ😂
@meram123
@meram123 11 ай бұрын
😂😂😂አወ
@addisaddis5350
@addisaddis5350 11 ай бұрын
He did already
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 11 ай бұрын
አዎ 😂😂😂
@alam5953
@alam5953 11 ай бұрын
ባለፈው አሳይቶናል እኮ ሳሎኑን😂
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 11 ай бұрын
እኔ
@fikiritamengia1536
@fikiritamengia1536 11 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት❤❤❤ጠንካራ ጎበዝ አገር ወዳድ እናቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsom1388
@samsom1388 11 ай бұрын
ፈታ ያለች ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 11 ай бұрын
የናትፋንታ ዉቤ የልጅነቴ የኢትዮጵያ ራዲዮ ትዝታዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤የናት ፋንታ ዉቤ መሳይ አለማዬሁ ብርሃኑ ገ/ማርያም የወይንሸት አስፋው ቴክኒሻን አስካለ ተስፋዬ... እረ ስንቱ❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
በጣም አይ ትዝታዎች አንደኛ❤🙏
@YohannesAdera-ef7uv
@YohannesAdera-ef7uv 11 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአት አይረሳም
@vitaethio6428
@vitaethio6428 11 ай бұрын
@@YohannesAdera-ef7uv በጣም! ለወጣቶች እና መዝናኛ❤ትረካ ድራማ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 4 ай бұрын
ጭውውት ሲያቀርቡ ደግሞ ሀረገወይን አሰፋ መስታወት አራጋው ስናፍቅሽ ተስፋየ ባዩሽ አለማየው ነብዩ ኤርምያስ የረሳሁትም አለ እፍ አረ ስንቱ ያ ጊዜ በጣም ይናፍቃል በአካል ሳናያቸው በሪድወ በድምፅ ብቻ ስንመሰጥ እንዴት ደስ ይል ነበር አሁን ሶሻል ሚድያው በዛና ነገር ተበላሸ
@alainfef176
@alainfef176 11 ай бұрын
ያስተጋባል. ድምፁ❤❤❤
@esubalewgize160
@esubalewgize160 11 ай бұрын
እናትፈንታን physical body አቋም ሳይ በጣም ተገርሚያለሁ እኔ በእውነት ሰለእሷ ዕድሜ ብጠየቅ ከ15-20ነው ሳልዋሸ የምመልሰው እረ ምንድነው ድንቡሸቡሸ ሆና አጠር ያለች ሰለሆነች ነው ጉንጩዋ እራሱ ቢነኩት የነካው እጣት ግማሹ ጡልቅ እንደሚል አልጠራጠርም። ለሁሉም ጊዜውን ብዙ በአሰጎበኘችህ (እኔም )በጣም ደሰ ብሎኛል እናትፋንታዬም እግዚአብሔር ዕድሜ ፀጋውን ከጤና ጋር ያብዛልሸ።ኑሪልኝ
@Ahadu21.
@Ahadu21. 11 ай бұрын
አቤት ድምጿን ስወደው የናትዬ ውቤ እናከብርሻለን እንወድሻለን ኑሪልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 11 ай бұрын
ጀግና ብየሻላው በርች ታሪክን አፍራሽ በበዛበት ትውልድ አንች ታሪክን ማቆተሽ እጅግ ያስመስግንሻል እና በርች የኔ እህት
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 11 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል እቃዎቹ ሁሉም ባህላዌ ናቸው እድሜ ጤና ይስጥሺ የኔ ቆንጆ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 11 ай бұрын
ምርጥ ጄግና ሀገር ወዳድ እህታችንንንን ውድድድ ነው ዬማደርግሺ፣ባህሏን ዬማትረሳ ቆንጂዬ❤❤❤❤
@alexfk9912
@alexfk9912 11 ай бұрын
One of the best guest i have ever watched on your show. ደስ ስትል፡፡ረጅም እድሜ ይስጥልኝ፡፡
@exodus134
@exodus134 10 ай бұрын
የኔ እናት በዚህ አይነት የንቃት መንፈስ ስላየሁሽ በጣም ደስስስ አለኝ:: ለአስካል ተስፋዬም ይህንኑ እመኛለሁ- ከጤና ጋር!🥰
@mariameles5436
@mariameles5436 11 ай бұрын
አትክልት የሚወድ ሰው በጣም ነው የሚያስደስተኝ😊
@tirudej
@tirudej 11 ай бұрын
የእናትፋንታ ውቤ ምርጧ 💚💛💖👍 ማራኪወግ ምርጥ ፕሮግራም ፣ዛሬ ኤዲቲንጉ አይመጥናትም 😏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ባህላችን አክባሪ ጀግና ሴት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርች❤❤❤❤❤❤
@Kiki_african
@Kiki_african 11 ай бұрын
ወይ ፡ አገሬ ፡ ስታምር ፡ ዳቦው ፡ ቡናው ሲያምር ፡ እናተም ፡ ታምራላችሁ ሰመጣ ፡ እመጣለሁ ፡ እናመሰግናለን በአላችንን ፡ ሰለምታስተዋወቂልን 🗣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🙏🏾😇
@susidagmnt4703
@susidagmnt4703 11 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነበር ድምፁ ግን በጣም ይረብሻል ይስተካከል
@leratub6791
@leratub6791 11 ай бұрын
አዎ ድምጽ በጠም ይረብሸል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 11 ай бұрын
ተስተካክሎ ይቅረብልን በድጋሜ የእናት ፋንታ ውቤ በጣም ፈታ ያለች ውድድድ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 11 ай бұрын
አረሳም የኢትዮጵያ ራድዬ ስሰሪ ቅዳሜ ከ7:00ሰአት በኻላ ❤ 😘🥰 የሚጥም ፕሮግራሞች ከወይንሸት አስፋ - እነ መሳይ 'ብርሐኑ ነብሱን ይማረውና ከእነ ጀማል ጋር ❤ ያ ግዜ ይለያል ጥሩ ትዝታዎች ጥላቹብናል ታሪክ ያስታውሳቹሃል
@binialazare1663
@binialazare1663 11 ай бұрын
ወዳጄ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው እምታቀርበው እዚህኛው ቀረጻ ላይ ያለው የድምጽ መደጋገምና ብልሽት ለሌላ ጊዜ ላለመድገም ሞክር ቢያንስ ፕሮግራሞቹ ከመጫናቸው ቢፊት እናንተ ብታዩት መልካም ነው። በተረፈ በርታልን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 11 ай бұрын
አዎ ባህላችንን ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሐላፊነት ነው፣
@meletimetube8703
@meletimetube8703 11 ай бұрын
ከአዳነች አይን ይጠብቅልሽ የእናት ደስ የሚል ግቢ ነው ! በአንድ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ አይቸዋለሁ
@mhmh7628
@mhmh7628 11 ай бұрын
😂😂❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ሸንሽና ቅርጫ ታረግ ነበር
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 11 ай бұрын
ቲሽ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂አዱካ ታሪክ አይወድም የሚወድ አዲስአበባ የኦሮምያ ዋናፊንፊኖ ኖ ያቃል😅😅😅አይ አዱካ
@hailegebrielassefa2579
@hailegebrielassefa2579 11 ай бұрын
ግዞ የድምፅ መቆራረጥ፣ በመሐል ጥፍት ማለት እና ድግግሞሽ አለበት ቢስተካከል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 6 ай бұрын
የድሮዎቹ የልጅነታችን ትዝታዎች ስወዳችሁ 🥰 አሁንማ እራቅን ከሬድዮዉም ከቴሊቭዥኑም አስጠሉን ☹️ ታሪክንና ባህልን እምነትን ለማጥፋት ነው እየሰሩ ያሉት 😥😔
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 11 ай бұрын
ምነው አጭር ፕሮግራም አዱረከው ይችን ትልቅ የአገር ፈርጥ ጋብዘህ???💚💛❤💚💛❤💚💛❤ስታምር ደርባባ ነች💚💛❤
@aleassefa
@aleassefa 11 ай бұрын
ስወዳት ምርጥ ገዜጣኛ ነች ❤❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 11 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ፍለቅልቅ!!!
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን🙏ጋዜጠኛ እናት ፋንታ ኢትዮዽያን አሳይተሽናል ጀግና ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኝ ነሽ እናመሰግናለን🙏
@toje7985
@toje7985 11 ай бұрын
የዛሬው ኤድቲንግ እና ድምፅ አልተስተካከለም
@tgstamre2724
@tgstamre2724 10 ай бұрын
የኔ ውብ እድሜሽ ይርዘም በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ና ብመጣ እንግዳሽ እሆናለሁ የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ❤❤❤❤ በርቺ
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 11 ай бұрын
በደንብ ተስተካክሎ መቅርብ አለብት የምትሉ
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 11 ай бұрын
የኔ፡ድንቡሽቡሽ፡የእናት ፡ፋታውቤ❤❤❤
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 11 ай бұрын
ገራሚ ጋዜጠኛ ነች 🥰🥰🥰🥰
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 11 ай бұрын
እደስሟ ቦታዉም ደስ ይላል እደሜ ይጨምራል ተባረኪ ጤናአ ይስጥሽ❤️👍👍👏👏🌷💕💕😚
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 ай бұрын
ደስ ስትል።💚💛❤
@user-yp2us6fs5u
@user-yp2us6fs5u 11 ай бұрын
ፍልቅልዋ ጋዜጣኛ በጣም ነዉ የሚወዳት
@Zehabu.
@Zehabu. 11 ай бұрын
ዋዉ እጅግ ያምራል!... የኔም ቤት ይህን ይመስላል!.... ከተፈጥሮ ጋር መኖር እጅግ ያስደስታል! ለፈጣሪም ለተፈጥሮም ቅርብ ያደርጋል!
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂ፈንዲሻ የሆነች ጋዜጠኛ ነች በርታ ወንድማችን ❤❤❤!!!
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 2 ай бұрын
We love you,💚💛❤💚💛❤💚💛❤ Enatfanta Wube.
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 11 ай бұрын
ፈታ ያለች ናት ይመችሽ 😄 የኔ ማር ❤❤😍 በርታ ወንድም ፕሮ ግራምህ ደስ ይላል ግሪን ያለበት ግቤ ደስ ይላል ነብስን ያድሳል እንደ ተፈጥሮ ውብ ነገር የለም እኮ
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ ታሪክና ቅርጽ እንዳይጠፋ ዘመኑ ክፉ ነው።❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
ደስ ስትል ፈታ ያለች🙏😍😍😍
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 ай бұрын
የኔ እናት ፈታ ያለች ሰው ❤❤❤❤ ግዛቸው 😂😂😂😂😂እሱ በቆረሰበት ቢላዋ 😂😂😂😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነፍሴ የጀመርሽሽዉ በአለም ላይ ሁሉም የሀገር መለያ ምግባቸውን አስመዝግበዋል ፓተንት አላቸው የእኛ ሀገር ግን የለውም በጣም ያስፈልጋል ቡናችን እንጀራችን ጠላዉ ጠጃችን።መመዝገብ መከበር አለበት ይሄው ጤፋችን ተቀምቶብን ለማስመለስ ለሌባዉ ፈረንጅ ጠበቃ ቀጥረን ለማስመለስ ብር እየከሰርን ነው።። በደንብ ይታሰብብበት ቀልድ አይደለም ዉጪ ነው የምኖረው እና ያየሁት ን ነው የማዉቀዉን የምናገረው።።።
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ግዞ እናመሠግናለን በጣም የምወዳትንና የማደንቃትን የናት ፋንታ ውቤን ሥላቀረብክልን ሥሟ አራሡ ደሥ ይላል የናት ፋንታ ውቤ🙏💚💛❤🙏
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ እቤቷይታያል 💚💛💖 እናመሰግናለን ።
@Nejat197
@Nejat197 11 ай бұрын
ኦ አምላኬ አላህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ የዛሬዋ እንግዳ ትለያለች በጣም ነው የወደድኳት ግዞ እናመሰግናለን ከነ ሙሉ ክሮወችህ በርታልን 🥰🥰
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
ሰታምር ጊቢው ውብ ነው እረፍት ይሰጣል ለአይምሮ ።።።።
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 9 ай бұрын
በስማም እዴት ነው ሚያምረው እዚውስጥ ውዬ ባድር ማይሰለቸኝ በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmahailemichael2152
@girmahailemichael2152 11 ай бұрын
Beautiful compound. Very excellent gardner you are!
@abichugobana9509
@abichugobana9509 11 ай бұрын
I think editing messed up somehow. Thank you for presenting the wonderful works of Enat Fanta. Keep the work harder.
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 11 ай бұрын
የእናት ፋንታ ውቤ በልጅነቴ ቅዳሜ መዝናኛ ላይ በምትተውናቸው ምርጥ የራድዮን ድራማ ላይ ነበር የማውቃት ጊዜው እንዴት ይከንፋል ጃል?
@almazali4784
@almazali4784 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም ነው የምወድሽ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jw3mj3yr5g
@user-jw3mj3yr5g 9 ай бұрын
የእናት ፈታው ውቤ ሠላምና ጤና ያብዛልሽ❤❤ በወቅቱ ጉምቱ ጋዘጠኛ ነበርሽ!!
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 11 ай бұрын
የናት ፈንታ ውቤ ሬድዮ ፕሮግራምላይ በጣምነበር የምወዳት❤❤❤
@zewdu36
@zewdu36 11 ай бұрын
This is a wonderful job!!!
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb 11 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜነው ያየዋት ግን ደስስትል ድቡሽቡሽ በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው❤
@MeklitZerihun-ix8ij
@MeklitZerihun-ix8ij 11 ай бұрын
የናትፋንታ ውቤ ድንቅ ሴት ኩሩ ኢትዮጵያዊ❤️👸🥰❤️
@halom3886
@halom3886 11 ай бұрын
ስወዳት ❤
@merrycute9494
@merrycute9494 11 ай бұрын
Good job!❤
@raheelmag1628
@raheelmag1628 11 ай бұрын
Wow በርታ ፕሮግራም አንደኛ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e 11 ай бұрын
ታሪክ አፍራሹ ብልፅግና ለልማት ብሎ አይኑን እንዳይጥልበት ስጋት አለኝ ታሪክን የማጥፋት አጀንዳ ስለሆነ አላማቸው
@solomonyalemzwed4211
@solomonyalemzwed4211 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋን በአካል አላስታወስኳተም ይልቅ ድምፆና ስሟ ትዝ ይለኛል።
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 11 ай бұрын
ኡፍ እናት ፋንታ etv ፐሮግራም ላይ አስታውሳታለሁ ስወዳት
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 11 ай бұрын
Good job.,I like you both of you guys.
@adisababa1570
@adisababa1570 11 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችዉ❤❤❤❤❤
@danecone8397
@danecone8397 11 ай бұрын
ኤዲተሩ ይባረር የምትሉ?
@giftit6451
@giftit6451 11 ай бұрын
😂
@redietgezachew3320
@redietgezachew3320 11 ай бұрын
😂
@123seadaassefa
@123seadaassefa 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ያስተካክል ነው የሚባለው
@zeynebe6065
@zeynebe6065 11 ай бұрын
የሰው እርዝቅ አትቁረጡ ይሄ ሰው በዚህ በሚሰራው ቤተሰብ አስተዳዳሪይ ሊሆን ይችላል
@123seadaassefa
@123seadaassefa 11 ай бұрын
@@zeynebe6065 ትክክል ነገር ግን የያዘውን ስራ በደንብ መስራት አለበት
@salhetmohammed
@salhetmohammed 11 ай бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች እዴት ናቹ በስደት እደኔ የደከማቹ አላህ ቁጭ ብለን የምንበላበት የማታ እጀራ ይስጠን እና ከሀገር ከወጣሁ ቆየ ይትዩብ ልከፍት እስቤአለሁ ክፈቺ የምትሉን በላይክ አሳዩኝ❤❤
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 11 ай бұрын
ክፈች ለኔም እደት እደሚከፈትንገርኝ ቁጥሬንእልክልሻለሁውደ አዳር በፈጣሪሽስም እለምንሻለሁ❤❤❤❤
@salhetmohammed
@salhetmohammed 11 ай бұрын
እሺ ማር ግን መጀመሪያ እኔ እዴት እደምከፍት ልማርና አሳይሻለሁ ማር አብሽሪ
@mullugetachew7312
@mullugetachew7312 11 ай бұрын
እህቴ ምን እንደምልሽ ግራ ገባኝ እና ልብሽ የሚልሽን ስሚ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 11 ай бұрын
ድምፅሽ እንጂ መልክሽን አላቀውም ነበር❤❤❤❤❤ ድንቅ ነሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
ውስጥሽ መልካም ስው ነሽ ደስተኛ ጎበዝ ደስ የሚትይ ስው ነሽ አንተም እልህ መልካም ቦታ ስለምትወል እኛንም መልካም ነገር ስለምታሳየን እናመስግናለን
@hirut7396
@hirut7396 11 ай бұрын
እጅግ በጣም እምወደው ተመኝቼም ያላገኘሁት ሙያ ጋዜጠኝነትን ነው ለጋዜጠኞች ትልቅ ክብር አለኝ ሙያውንም እወደዋለሁ በጣም በሬድዮ ፕሮግራሙ እምወደው እማደንቀው ኤፍ ኤም 97.1ላይ ቅጣው እሚባል አዘጋጅ ነበር ፕሮግራሙን እወደዋለሁ የአባቱን ስም አላስታውሰውም የማራኪ ወግ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ቅጣውንም እንግዳ ብታደርግልን እኔ አድናቂው ነኝ ኮመንቴን አይተህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፍ አለኝ ❤❤❤❤
@workutheo1598
@workutheo1598 11 ай бұрын
Yenat, happy to see you Long time, I'll visit you when I will be in Ethiopia GBU
@ekram0007
@ekram0007 11 ай бұрын
እንዴት ደስ የምትል ሰው ናት ! በጣም ነው ያዝናናችኝ 😂😂😂
@mhmh7628
@mhmh7628 11 ай бұрын
ዋዉ❤❤
@Malone1219
@Malone1219 11 ай бұрын
የሀገር ሰው መአሬ❤❤❤
@ethiocosmo5798
@ethiocosmo5798 11 ай бұрын
ድምፁ ይደጋግማል ልበል
@jegjiway
@jegjiway 11 ай бұрын
ጋዜጠኛዋን ገና ዛሬ ነው ያየኋት የሙያ ብቃቷን ለመተቸት አልደፍርም፤ግን የዛን ውርጋጥ ጠ/ሚ ስም ከፍ ከፍ ያደረገችበት ነገር ይገርማል። ቅርስን ለግለሰብ ዘግኖ መስጠት እኮ አገርን የማፍረስ ሂደት ነው። ግን ማን ያስተውላል? ሁሉም ግርርርርር...
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 11 ай бұрын
Meselo lemader newa
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 11 ай бұрын
የናትዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤thanks ግዞ
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 11 ай бұрын
Good job brother keep it up. Have a good blessed day
@user-os1ex1gg3x
@user-os1ex1gg3x 11 ай бұрын
🤗wow amazing I love it this program TV show good job bro
@mesaygebremedhin3509
@mesaygebremedhin3509 11 ай бұрын
She is so sweet ❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ ባህላችንን አገራችንን ማስተዋወቅ የሁላችንም ድርሻ ነው ዶክተር አብይ እንደሚፈቅድልሽ አምናለሁ እኛም ስንመጣ እመጣለን በርቺ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
ፈታ ያልሽ ጋዜጠኛ በልጅነታችን በሪድኦ አይ ድምፅሽ ሲያስረቀርቅ አሁንም አልተቀየረም አድናቂሽ ነኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ አስተካክላቹ አቅርቡት ድጋሜ
@melakugenet2246
@melakugenet2246 9 ай бұрын
Woooowoooooo I love ❤️ it and I wish to be there and to enjoy a cup of coffee ☕️🤗🥰😄 💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹 Thank you for sharing 👍🏾🙌🏾
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 11 ай бұрын
ግልፅና የምታምር ሴት
@DAMOT88
@DAMOT88 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mariamova452
@mariamova452 11 ай бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን😁😍🙌
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
ግቢው ሲያምር
@sophanite
@sophanite 11 ай бұрын
ድምጹ ይደግማል
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 11 ай бұрын
Tebareku des yemetel set kene bunawa
@rorororo7967
@rorororo7967 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ በርች።
@mykeytubevines
@mykeytubevines 11 ай бұрын
wow she is so nice!!
@hadram2885
@hadram2885 11 ай бұрын
የድምጽ ጥራት ይሻሻል። በተረፈ ቆንጆ ኘሮግራም።
@alazarzeleke
@alazarzeleke 11 ай бұрын
ጋዜጠኛና ጋዜጠኛ ደስ ይላል እእ😊❤😊
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 66 МЛН