የውሃ ፋብሪካ በአሜሪካ የከፈተው "ብሉ ናይል" ... ብዙ ያልተወራለት ጀግናው ኢትዮጵያዊ አሌክስ ጌታሁን | Seifu on EBS

  Рет қаралды 48,516

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

የውሃ ፋብሪካ በአሜሪካ የከፈተው "ብሉ ናይል" ... ብዙ ያልተወራለት ጀግናው ኢትዮጵያዊ አሌክስ ጌታሁን | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 81
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 29 күн бұрын
የሚገርም ነው በውነት እንዲህ አድርጎ አማርኛን መናገር !!! እኔ በጣም ተገርሜአለሁ በራስ መተማመን ማለት ይህ ነው !!!
@HanaTeshome-kf3ly
@HanaTeshome-kf3ly 25 күн бұрын
አሌክስ በጣም ኮርተንብሀል ❤ፈጣሪ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 29 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ኢትዬይያዊ ስኬታማ በመሆንህ ደስ ብሎናል ላሰብከው ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ኮራንብህ
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 29 күн бұрын
አሁንም መድአኔዓለም ይርዳክ 👑🙏🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 29 күн бұрын
እኔ የኔቫዳ የሽያጭ ኤጄንት እሆናለሁ ዉሀዉን ለማስተዋወቅ ለመሸጥ የሽያጭ ስራላይ ስለሆንሁ።
@btin1791
@btin1791 26 күн бұрын
That is good idea, help your country man brother
@asfawhailu7570
@asfawhailu7570 29 күн бұрын
Wonderful and relevant show for a change. Great Inspiration to Ethiopian diaspora specially in the US. Focus on your dreams and become financially independent and successful.
@tewodrosteshome5328
@tewodrosteshome5328 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን እንዲያሳካልህ ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️🌹🌹🌹
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 29 күн бұрын
Here in USA people give respect to every type of work. I would like to give big respect to you- GREAT!!
@iloveessey
@iloveessey 29 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ሰዉ ነህ ስራህን የተባረከ የተቀደሠ የተሳካ እግዝያብሄር ያድርግልህ ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጥህ
@endalkachewgirma6322
@endalkachewgirma6322 29 күн бұрын
Great job. Thank you Mr. Andualem
@AyalewSitotaw
@AyalewSitotaw 28 күн бұрын
Good news for us ethiopian. Specially Chemists like me. I am inspired for the future why because I have experiences in water Manufacturing company. God pleased you Alex.
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 29 күн бұрын
እውነት ውድ ነው ከምር ውሃው ሳየው ግን ደስ አለኝ ጉበዝ ከምር በጣም ምርጥ እና የሚጣፍጥ ነው 1 ውሃ ውድ ነው ግን ኮራው በሃገሬ ልጅ ❤❤❤
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 29 күн бұрын
ዋው ጀግና አሜሪካ አድጎ አማረኘው 👌👌
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 28 күн бұрын
Wonderful wonderful
@ambassel9434
@ambassel9434 29 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ስጭ ነው. ግን በ 40 ዓመታችን መጥተን አማርኛን ለምናኮላትፈው አሳፈርከን !!!
@etsubdinkwalle8520
@etsubdinkwalle8520 29 күн бұрын
Proud of Alex
@laboobamint
@laboobamint 16 күн бұрын
Now i learnt soo much knowledge about water ...definitely chnaging my water to alkaline..thank you both
@marthamande
@marthamande 26 күн бұрын
Greate news!! Good job our brother, GOD bless you more 🙏 👏 🙌 ❤❤
@btin1791
@btin1791 26 күн бұрын
QT is my favorite gas station and I am happy this guy mentioned it😊 Good job brother, go for it🎉🎉🎉
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 29 күн бұрын
ብራቮ አቶ አሌክስ አንድ ቀን አሜሪካ ከመጣሁ ባንተ ፋብሪካ ተቀጥሬ ስራ እንደማገኝ ተስፋ አለኝ።
@mengistulema493
@mengistulema493 28 күн бұрын
የአንተስ ተስፋ በዛ 😂
@Kglighthandler
@Kglighthandler 26 күн бұрын
እውነትም ተስፋዬ
@mengistulema493
@mengistulema493 26 күн бұрын
@@Kglighthandler 😃
@biruk8736
@biruk8736 26 күн бұрын
እረ አታዋርደን እባክህን
@mengistulema493
@mengistulema493 26 күн бұрын
@@biruk8736 😀 የተሥፋዬ ተሥፋ
@mera2721
@mera2721 29 күн бұрын
Proud of you Alex/Ethiopia
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 29 күн бұрын
ጀግና እዳተ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
@MelatGetachew-tc9bx
@MelatGetachew-tc9bx 10 күн бұрын
Proud of u
@salimselam9514
@salimselam9514 29 күн бұрын
የእዳሴው ግድብ ላይ የውሃ ፋብሪካ ልከፍት አፈልጋለው ።??ስሙንም ነፁ አባይ ውሃ ።። ከኡስታዝ ጀማል ጋር ዲስከስ አድርጊያለው።።።
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 28 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን የትም የሚያክሩ ናቸው❤
@user-wj8cj4xl8m
@user-wj8cj4xl8m 26 күн бұрын
Very intelligent person
@ewrerfd8205
@ewrerfd8205 29 күн бұрын
❤❤❤
@ermiasguteta9611
@ermiasguteta9611 29 күн бұрын
ኩራቴ ከዚህ በኋላ የኢትዬጵያዊዉን FIJI Water ነው እምጠጣው
@ttfw
@ttfw 29 күн бұрын
ይህንን ውሃ አውቀዋለሁ:: ታሪኩን አላውቀውም ነበር:: አሁን ሆልፉድስ ሄዴ ለመግዛት ቸኩያለሁ::
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 28 күн бұрын
Le enem yegazalegn😅
@ttfw
@ttfw 28 күн бұрын
@@gelanemegeresa-nb8xc በደስታ ነዋ ዋናው ፍቅር !
@fitsumkelati8552
@fitsumkelati8552 29 күн бұрын
ሠይፉ ጀግናው ኢትዮጵያ ሳይሆን ጀግናወ አፍሪካዊ ብትለው ይሻል ነበር ምክንያቱም በብሉ ናይል ግብፅን እንጂ ኢትዮጵያን ስለማያመለክት ብሉ ናይል መነሻው ግብፅ ነው ብለው ኢትዮጵያ እንዳትታወቅ በት/ቤታቸው ሳይቀር እያስተማሩ ወንድማችን ደግሞ አባይ (Abay water) ቢለው ጥሩ ነበር
@elaybright8884
@elaybright8884 29 күн бұрын
Ok trade mark ዉን አሳየን አሳዉቀን ዉሀዉን በደንብ እንድንገዛዉ በየአጋጣሚው ዉሀ የሁለቀን ጠቀሜታ ነው ና ።።።።
@wagayehumara1105
@wagayehumara1105 26 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ እንኳንም በሰለጠነ ሀገርና ሕዝብ መሃል አኖርኽ ኢትዮጵያ ብትኖር ኖሮ የትግሬ ፖለቲከኞች እጅና እግርኽ በሰንሰለት አስርው የአማራ ፖለቲከኞች መሰናከያኽ ጉድጎድ ቆፍረው የኦሮሞ ፖለቲከኞች ወደ ጉድጎዱ ሁሉ ኬኛ ብለው ይወረውሩክ ነበር ሀገሬ ኢትዮጵያ እስካሁን የተረዳዃት እንደዚህ ነው መጪውን ፈጣሪ ያስተካክልልን
@tarikuchekol7760
@tarikuchekol7760 25 күн бұрын
When can we get your product Dmv areas.
@sadajamal2620
@sadajamal2620 29 күн бұрын
ሴፉ ባላፎ ባቁራአን ያሻናፉት አቅርብልን በልቭያ ያሻናፉት ይቅራቡ ያምትሉት ባላይክ አሳዩ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 29 күн бұрын
ጂል😆
@sadajamal2620
@sadajamal2620 29 күн бұрын
@@yonasyonas3249 ምኖ ምን አጣፋዉ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ​@@yonasyonas3249
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 29 күн бұрын
♥️👏💫
@S.m543
@S.m543 28 күн бұрын
❤❤❤👏👏👏
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 28 күн бұрын
Jegena❤
@yesufmehammed254
@yesufmehammed254 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hodyefjew
@Hodyefjew 27 күн бұрын
ሰይፉ እባክህን በረከት ተስፋዬን አቅርብልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@JemalZeyune
@JemalZeyune 29 күн бұрын
Tilki sew nurlgn abate
@hanhn7623
@hanhn7623 27 күн бұрын
አቶ.አሌክስ.ኢትዮጵያም.1.ፋብሪካ.እንድትከፍት..እንፈልጋለን
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 27 күн бұрын
ትቀልዳለህ ?😂 እዚህ ህዝቡም አገሩም አያሰራም ። ኤርሚያስ አመልጋ የበላ ክፉ አገር ነዉ ።
@addisutube
@addisutube 27 күн бұрын
Is he alex from kidane mehiret school with triplet brothers?
@sarahbay3607
@sarahbay3607 29 күн бұрын
Bole mini😂😂😂was my spot
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 29 күн бұрын
ስኬትን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝዉ ለዜጋዬ ለታታሪ ይጨምርልህ
@Belenz2421
@Belenz2421 29 күн бұрын
የዛሬው ፕሮግራምህ ዜና መሰለ ከአንዷለም ውጪ
@aterera1047
@aterera1047 29 күн бұрын
Artist has zero economic value
@tigraya4426
@tigraya4426 29 күн бұрын
ጂል እውቀት ያለው ሰው ሲያወራ ያማችሗን 😂 አሁን ያን ዘረኛ ወደሽ😮 የተማረሰው እና ባለሙያ ማየት ደበራችሁ አ?😂😂
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 29 күн бұрын
በገዛ ሀገር ሰው ቅናት ከመታመም በላይ ሞት የለም !!!!
@wine488
@wine488 28 күн бұрын
አይ የአረብ ሰዉ ዘፋኝ እንዳሉ ሰዉ ሀገር ላይ አበዱ😂😂
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 29 күн бұрын
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ቤት መግዛት አይችሉም ወይ ሰይፉ ማሰታወቂው ግልፅነት ይጎድለዋል።
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 28 күн бұрын
የዶ/ር ጌታሁን ልጅ ነወይ? ከመንታዎቹ አንዱ ነወይ? የዶ/ር ጌታሁን ልጅ ከሆንክ እንኳን ለዚህ አበቃህ።
@biruk8736
@biruk8736 26 күн бұрын
እረ የቦሌ ልጅ ሆነክ እንዴ ስትሰራ ደስ ይላል
@awelyasin.9636
@awelyasin.9636 20 күн бұрын
Ketrun eski
@rediattsegaye92
@rediattsegaye92 24 күн бұрын
የጌታቸው እረዳ ኢንተርቪው😅😅😅😅
@jaffershurie862
@jaffershurie862 24 күн бұрын
In America Purified Bottled water is very cheap, and you can buy 8 dozens of purified bottle water for only $5.00 In Ethiopia purified bottle water is very expensive and less than 1% of the population can afford to buy purified bottle water. Why???
@SalimAhmed-wd4ii
@SalimAhmed-wd4ii 29 күн бұрын
ሴይፉ የምጠይቀው ስታጣ ጭራሽ ውሀ እያልክ አታዝገን😂😂😂
@Breeyeshop
@Breeyeshop 29 күн бұрын
Sounds like you are jealous 😢 this might be motivation for youths
@S.m543
@S.m543 28 күн бұрын
በጣም ትገርማለህ ይሄ ትልቅ ስኬት ነው ትምህርት ሰጪ ነው ለሚገባው
@hanhn7623
@hanhn7623 27 күн бұрын
ምርጥ.ጥያቄ.ነው.ኢትዮጵያ.ውሃ.ሞልቶ.ውሃ.የተጠማ.ሞልቷል.ውሃ.ለጤና.ጥሩ.ነው.ንፁ.ውሃ.ከሆነ.ማንም.ኩላሊት.በሽተኛ.አይሆንም
@hanhn7623
@hanhn7623 27 күн бұрын
ምርጥ.ጥያቄ.ነው.ኢትዮጵያ.ውሃ.ሞልቶ.ውሃ.የተጠማ.ሞልቷል.ውሃ.ለጤና.ጥሩ.ነው.ንፁ.ውሃ.ከሆነ.ማንም.ኩላሊት.በሽተኛ.አይሆንም
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 29 күн бұрын
YETEKEBERU ALEX GATAHUN KEZQTEGNA SRA BEMENESAHT AHUN YEDERESUBET INVESTER DRS BZU WETA WREDOCHN ASALFEW YEDERSU NACHEW LELALW TEMSALAT YEMIHONU NACHEW!!!!!!
@brianwagner6714
@brianwagner6714 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ እኮ በጎሳ ፓለቲካ የተከፋፈለች ጦርነት ላይ ያለች ሀገር ናት። ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ክልል ውስጥ ነው ፋብሪካውን መክፈት የምትፈልገው? ቀላል ይመስልሀል?
@SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
@SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 27 күн бұрын
Alex ebakehen ante ga sera keteregn
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከከፈትክ " ኬኛ ውሀ" ብለህ ክፈት ከዚያ አነ አቢይ አህመድ መጥተው ይረከቡሀል::
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 28 күн бұрын
☝️🇪🇹🌎🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@mamok3479
@mamok3479 12 күн бұрын
Which part of pharmacology or chemistry is based on political affiliation and party affiliation? None. I am happy that he is successful in accomplishing his goals and being as a business owner.Yes republicans act as if they hate well fair and giving money to the needy,and Democrats favor helping the needy.But it’s always the republicans who take advantage of the opportunity and they build their businesses with government money,and they call that smart way .This guy is also taking pictures with senators and governors to get his business some funds and to ask for favors so they loosen regulation at the state level .ውሻ በበላበት ይጮሀል።
@LulaG
@LulaG 19 күн бұрын
Seifu endet ignorant new? 😂
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር
48:16
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 110 М.
WHO DO I LOVE MOST?
0:22
dednahype
Рет қаралды 21 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН