የ ካዛንቺሱ ቀጠሮ ... እና ሌሎችም | yekazanchisu qetero

  Рет қаралды 27,002

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

5 ай бұрын

#ethiopia #tsegayeaberar #yekaanchisuqetero
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 83
@zeynabazeynu
@zeynabazeynu 5 ай бұрын
እኔኮ ድምፅክ እራሱ ነው የሚናፍቀኝ ፀግሽዬ እረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልንን የምትሉ በ👍
@ZhareSeild
@ZhareSeild 5 ай бұрын
ያአላህ የመጀመሬው ታሪክ ልብ ይሠብራል ሁሉም ይታለፍል ቤተሠብን ማጣት ግን የሚቻል አይደለም አደራህን አላህየ😢😢
@Nesru23
@Nesru23 5 ай бұрын
የወሎ ድርቅ በሰው ልጆች ታሪክ እጅግ በጣም አሰቃቂው ክስተት ነው
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 5 ай бұрын
የጰግሺ አድናቂወች👍👍👍👍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 ай бұрын
ፀግሽ 50ሺ በጣምያንሳል 100 ሚሊዮን ነው እንድትገባ የምንፈልገው:: እንኳን አንተ ከንቱ ሀገር አፍራሾች በውሽት ስንት ይገቡ የለ??? ሁላችንም ሼር ማድረግ አንርሳ::
@user-bx5lo4zc6k
@user-bx5lo4zc6k 5 ай бұрын
እስኪ ወሎየወች ወርጌሳ እና መርሳ ጊራና ለይኩ😢😢😢
@Solohaile
@Solohaile 4 ай бұрын
ፀግሽ ትረካወችህ በጣም ነዉ የሚመሱጡኝ ግን ይረዝማሉ እኔ ደሞ ብዙ ግዜ የለኝም ከይቅርታ ጋር ከቻልክ አጠር ያሉም ልቀቅልን ፀግሽ አመሰግን አለሁ ለሁላቹህም ኢትጵያውያን ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ❤
@hanayirgalem8623
@hanayirgalem8623 5 ай бұрын
ፀግሽ ስለሁሉም እናመሰግናለን አዳዲስ መፃፎች ጀባ ብትለን
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f 3 ай бұрын
ፀግሽን ማነው እንዴኔ የሚወደው ከልብ እናመሰግናለን ፀግሽ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ ሞክር እሽ ያንተን ድምፅ ለማዳመጥ እራሱ እንናፍቃለንና በተረፈ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-he4ec1nz3l
@user-he4ec1nz3l 5 ай бұрын
አንደኛ፣ዚ፣ጎልደን፣ቮይስ
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 5 ай бұрын
ሰላም የፀግሽ ቤተሰብ እንዲሁም ፀግሽ ሰላም ብያለሁ እባክህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እውነቴን ነው ምልህ በድብርት እሞታለሁ ያንተን ትረካ ስሰማን የምነቃቀው🙏🙏🙏
@girmabekele7988
@girmabekele7988 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጰግሺየ ያንተ ትረካ ጭንቀቴን ሁሉ ያስረሳኛል!!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 ай бұрын
በትክክል
@AlexMik-pm2uf
@AlexMik-pm2uf 5 ай бұрын
Betam
@AlexMik-pm2uf
@AlexMik-pm2uf 5 ай бұрын
Betam
@AlexMik-pm2uf
@AlexMik-pm2uf 5 ай бұрын
Betam
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 ай бұрын
አያችሁ ይሄን ፍቅር ይሄን አንድነታችንን ነው ሀ ብሎ መለስ ኢትዮጵያን ላስተዳድር ብሎ ከአሜሪካ ያመጣውን የጥላቻ የጎጥ የድንበር ግጭትን መርዝ የረጨብን :: እግዚአብሔር ይሄን ፍቅራችንን መተሳሰባችን ይመልስልን::
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 5 ай бұрын
አሜሪካ እኮ እርስ በርሳቸው እንደኛ አይጠላሉም። የራሳችንን ጭካኔ እና ክፋት ሁልጊዜ በሌላ ማሳበብ ለምዶብን እንጂ። አሜሪካ ውስጥ ከአለም ሁሉ የመጣው ህዝብ በየቦታው እየተማረ እና እየሰራ ሀብት የሚያፈራባት ህገመንግስት የሚከበርባት ሀገር ናት።
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 ай бұрын
ፀግሽ ስወድክ በርታ ❤❤
@hedsg706
@hedsg706 5 ай бұрын
ፀግሽ የኛምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ በጣም እንወድሀለን ከመዳም ኩሽና❤❤🥰🥰
@hanayemamilij170
@hanayemamilij170 5 ай бұрын
ፀግሽ ምርጥ ሰው ሁሌ የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ከመርሳ ❤
@flameakalewold1612
@flameakalewold1612 5 ай бұрын
ሁሌም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ በጣም አመሰግንሀለው
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 5 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@user-pj6de5jb3l
@user-pj6de5jb3l 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ በጉጉት እኮነው የምጠብቅህ
@zikrahussen4083
@zikrahussen4083 5 ай бұрын
ዉርጌሳ ስትል ሰማሁ ልበል ሀገሬ❤ ፀግሽ የኔንም ፅሁፍ ለመተረክ ጠብቅ አመታትም ቢፈጅ ካንተ ዉጭ ማንም አይተርከዉም😂 don't forget me ok
@user-bx5lo4zc6k
@user-bx5lo4zc6k 5 ай бұрын
እኔም ልል ነበር 😢
@zikrahussen4083
@zikrahussen4083 5 ай бұрын
​@@user-bx5lo4zc6k ሀገራችን ለካ እንደዚል ታዋቂ ናት
@asdaassd6265
@asdaassd6265 5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ❤❤
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 5 ай бұрын
ፀግሽየ የኔ ዉድ መጣህ እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅህ ነበረ❤
@user-mc1gy1ph6i
@user-mc1gy1ph6i 4 ай бұрын
የፐርፐንጎ የልጅነት ትዝታዬ አስታወስከኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jessicay3755
@jessicay3755 5 ай бұрын
አሪፍ ነው ፅግሽ ግን ማሰቆው ይርብሻል ሰታነብ ፅጥ ያለ ቢሆን ጥሮነው እኔ መጨርሰ አልቻልኩም
@fasikafasika5623
@fasikafasika5623 5 ай бұрын
ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው ወላሂ ለዚሁም ሆድ ብሶኛል ይሄን ስሰማ አልቅሼ ልሞት ደረስኩ 😢ያረብ ከቤተሰብ በሰላም ያገናኘን ያረብ🙏
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 5 ай бұрын
Thanks Tsegish❤
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ያመጀመርያውና ያመጨረሻው ተመችቶኛል
@adilmohammed5498
@adilmohammed5498 5 ай бұрын
ሰላም ፀግሽ ምርጥ ሰው አሪፍ ተራኪ የስለላ መፅሀፎች ትረካ ብታቀርብ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሸ🙏🎁
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 5 ай бұрын
Thank you tehshye 😊
@markos6406
@markos6406 5 ай бұрын
Golden voice ❤
@tezetatameru1259
@tezetatameru1259 5 ай бұрын
Tsegish Well come ❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 5 ай бұрын
የኔ ውድ ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ የሰፈሬ ጀግና 🎉🎉❤❤
@yoni.t2217
@yoni.t2217 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 5 ай бұрын
Thank you 😊
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 5 ай бұрын
Well come bro thanks ❤
@belaynesh4418
@belaynesh4418 5 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ ፀግሽየ❤❤❤❤❤❤❤
@rbkamussa3261
@rbkamussa3261 5 ай бұрын
tsegish welcome
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 5 ай бұрын
Wey sewedh ❤️
@abigulema5114
@abigulema5114 5 ай бұрын
ፀግሽ የኔ ምርጥ ሰው ሁሌ የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ነው የምውደህ ❤❤
@user-dm3kc9xl4l
@user-dm3kc9xl4l 5 ай бұрын
Woww dasi yelala ketilbeta wodime ❤❤
@user-bx5lo4zc6k
@user-bx5lo4zc6k 5 ай бұрын
ፀግሽየ መጣህልን❤❤❤❤❤❤
@abayeneshassefa9919
@abayeneshassefa9919 4 ай бұрын
Thanks
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 5 ай бұрын
Heloo Tsegish well come we missed you ❤❤❤❤
@zewdituberihun9961
@zewdituberihun9961 5 ай бұрын
Tsegshye i don't know what am saying, the only thing i am obsessed with your voice, the way yours narration. I miss u Thank you .
@meskimama2486
@meskimama2486 5 ай бұрын
Enkuwan Dena metaki tsegeshi enamsgenaln ❤❤❤
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l 5 ай бұрын
በቅርብ አገር ልገባነው ግን ምርጥ ታሩክ አለኝ እደትነው የማገኝህ 😢😢😢😢
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 5 ай бұрын
t.me/tsaberar
@hayatquin2249
@hayatquin2249 5 ай бұрын
መርሳና ዉርጌሳ የኔ ወሎ😍😘😍😍
@user-nv4vq8lt7q
@user-nv4vq8lt7q 5 ай бұрын
Betam gobez 50k yanshal
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 5 ай бұрын
Thanks Tsegaye! The first story is very interesting! @2:04:33 is very funny 😂😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
ፀህሽየ ውድ መጣህልን ደግሞ😍😍😊🙏
@honormobile9742
@honormobile9742 5 ай бұрын
ሁሉም ፀግሽ ነዉ የሚለዉ አንድም ስለ መፅሐፉ የሚፅፍ ሰዉ አጣዉ እኔ ብዙ ግዜ ኮሜንት አንብቤ ነዉ የምገባዉ አሪፍ ነገር እንደሆነም የምረዳዉ ስለዚህ ቀድማቹ ያደመጣቹ ስለ ሰማቹት ታሪክ አስተያየት ፃፉ
@user-pp4vy7gj1c
@user-pp4vy7gj1c 5 ай бұрын
ዕግሽ ዐሪፍ ስራ❤❤
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 5 ай бұрын
well cemo ❤❤🎉
@samri1215
@samri1215 5 ай бұрын
❤❤❤
@lovebobe7980
@lovebobe7980 5 ай бұрын
Hi Tegeshe welcome 🙏
@mitu1623
@mitu1623 5 ай бұрын
ይገርማል አንዳንድ ነገሮች ልክ እንዴ ፒያኖዉ ናቸዉ። ተገላገልኩ ሲባል ዞሮ ተመልሶ ይመጣል ጦሱ አይለቅም
@agaretube2103
@agaretube2103 3 ай бұрын
አደኛኛ ላይክ ❤❤❤❤❤
@rakuae9989
@rakuae9989 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-dh3xu7wv8h
@user-dh3xu7wv8h 5 ай бұрын
👍👍👍
@samri1215
@samri1215 5 ай бұрын
😍😍😍😍
@MuhabaAbol
@MuhabaAbol 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tefelf
@Tefelf 5 ай бұрын
hi lovely!!
@Butterfly-lr5sj1pu1v
@Butterfly-lr5sj1pu1v 5 ай бұрын
ጸጋዬ እንድጥያቄ ልጠይቅህ የሆነች ትረኻ ነበረች ርእስዋን ረሳሁት ግን ታሪኹ መቸረሻ ካገኘሀኝ ኣንገትህ ላይ ሃበል ኣጥልቅላሃለው ትለዋለች በፅሁፍ ግን ጓደኛው ነበረች ኣላዋቃትም እንጂ …እና ደግሜ ለሰማት ፈልጌ ኣጠሁዋት ርእስዋ ንገረኝ 😢
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 5 ай бұрын
♥️🙏♥️
@ethiolover18
@ethiolover18 5 ай бұрын
Welcome ❤❤❤❤
@astermekonen9148
@astermekonen9148 5 ай бұрын
🥰🥰😘🙏
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 5 ай бұрын
ገና ከመጀመሬ አልቻልኩም 😢 ልጨርሰው ወይስ ይብራብኝ? 😢
@RaheemaRh
@RaheemaRh 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@enatbaba5816
@enatbaba5816 5 ай бұрын
😮😮😮😮መጣክ
@AAa-qr1ny
@AAa-qr1ny 5 ай бұрын
ያለሙአቦት አባቴንአሥታወሱኝ ለራሣቸውእየሞቱ ለልጃቸመኖር የሚጨነቁ
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 ай бұрын
ግን እየጠፋህ አስቸግረሀል ትቀጣለህ ::
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 5 ай бұрын
አረ ሰውች ከፀግሽ ይልቅ ስለ ትረካው አስተያየት ስጡ እንጂ ለፀግሽ ደግሞ ከቻልክ የሳጥናዬል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን ተርክልን
በጨዋታ መሃል ...
42:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
Ethiopia | የተገፋ ፍቅር | ማይታመን አጋጣሚ ...
34:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
АВДА КЕДАВРАААААА😂
00:11
Romanov BY
Рет қаралды 11 МЛН
Суд над Бишимбаевым. 2 мая | ОНЛАЙН
7:14:30
AKIpress news
Рет қаралды 683 М.
Ethiopia | ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 1
1:22:49
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 32 М.
እናቴን ለምን ደበቅኳት__ ያልተሰማው ገመናዬ ..
44:44
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 15 М.
Ethiopia | ሶለኔ | ምዕራፍ 1
1:37:05
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2
1:58:43
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
#Must watch amazing Ethiopian full Love Story | ሲስተርሊ ብራዘርሊ
25:33
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 37 М.
ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 1
3:35:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 60 М.
አልመጣም ቀረሁኝ ሸጌ ...
1:23:36
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 26 М.
ሀርሜኮ | ማይናወፅ (ሙሉ ክፍል) | maynawets
2:14:38
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 45 М.
Осиное гнездо у себя дома
0:27
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 3,7 МЛН
Надёжная охрана #кино #фильмы
0:48
KINORITM
Рет қаралды 3,1 МЛН
Мұсаның анасы Розаны қалай қабылдады?😍 Бір Болайық! 06.05.24
25:53
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 270 М.
Мереке құтты болсын,жігіттер!
25:40
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 330 М.