No video

የኬኔቶ አሰራ Kinito - Ethiopian Traditional soft drink

  Рет қаралды 6,809

Solzna

Solzna

Күн бұрын

FOLLOW MY INSTAGRAM / mazi_kitchen_
እኳን ወደ ዩቲዩብ ቻናሌ መጣችዉ አዲስ ከሆናችዉ ሰብስክራይብ በማረግ ይህን ቤተሰብ ይቀላቀሉ አስተያየት እቀበላለሁ😎 ሰብስክራይብ ላረጋችዉ ተመልካቾቼ ደግሞ ስለምታረጉልኝ እገዛና ማበረታታት አመሰግናለሁ ❤️ሼርና ላይክ ማረግን አትርሱ😊. Thank you for visiting my KZbin channel if you are new to my channel don’t forget to subscribe and if you like my videos please share and like it. if you are already subscribed to my channel thank you for your support and Love
#mazikitchen #ethiopiancooking #stir-fry

Пікірлер: 75
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 2 жыл бұрын
አቀራረቡ በራሱ ማራኪ ነው ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው አዲስ ሙያም ቀስሜበታለው ጎበዝ በርቺ መአዝዬ
@sidrafatu8498
@sidrafatu8498 2 жыл бұрын
ማአዚዬ በጣም አሪፍ የኬኔቶ አዘገጃጀት ነው በጡር ሁኔታ አዘጋጀተሽዋል ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዴ 🙏👍🌻
@borena109
@borena109 2 жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያየሁት ኮካኮላ እደምጨመር አላቅም ነበር አሪፍ ሞያ ነው የተማርኩት በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ወድጄዋለሁ እሞክረው አለሁ እጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን 👍❤️❤️
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ለኔ አንድ ብርጭቆ በትልቁ ማዚየ ተመችቶኛል ሲያምር እንደሚጥም እርግጠኛ ባልሆንም ይመስለኛል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👍🙏😍
@user-my1ol6nf6h
@user-my1ol6nf6h 2 жыл бұрын
መአዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ቆንጆ የኪናቶ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን ልዩ አድርገሽ ቀለል በለ መንገድ ሰርተሽዋል በጣም ነው የሚምረው ከለሩ ማዝዬ እንምክረዋለን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@mesigojjamawa4506
@mesigojjamawa4506 2 жыл бұрын
ማዚየ አሪፍ የኪኒቶ አሰራር ነው የአሳየሽን በገብስ መሆኑ ደግሞ ተወዳጅ ያደርገዋል አሪፍ ስራ ነው ያምራል
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 2 жыл бұрын
Ciao bella woww che buonissimo betam merte ena konjo yehone kinito new yeserashew brava
@user-rb9ne5nc8j
@user-rb9ne5nc8j 2 жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ ውደ ዋውውው በጣም ምርጥ መጠጥ ነው ልዬ የሆነ አሰራር ነው በጣም ተወዳጀ መጠጣ ነው በጣም ወድጀዋለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽን ይባከው
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው የተጠቀመሻቸው ግባአቶ በጣም አሪፍ ነቸው ጡሩ አድረገሽ አዘጋጅተሽዋል የኔ ባለሙያ ጎበዝነሽ እሰካሁን ኬኔቶ ሰርቼ አላውቅም ለመሰራት እሞክራለሁ እናመሰግናለን🙏👍👌😍
@gojofilm
@gojofilm 2 жыл бұрын
ሰላም መአዝዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት በጣም ቆንጆ የሆነ ኪንቶ እሰራር ነው ዋው ከለሩ ሲምር በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@selamt5301
@selamt5301 2 жыл бұрын
ማዚዬ በጣም ቀላል የሆነ አሰራር ነው ፡ በተለይ አልኮሆል ለማይጠጡ ጥሩ መጠጥ ነው ፡ እናመሰግናለን 💕💕
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
መአዚና ዋው አሪፍ የኪንቶ መጠጥ ነው የሰራሽው ከአልኮል ነጻ የሆነ ከለሩ የሚያምር ማር ሎሚ ቀረፍ ዋው ነውአንዳንዴ እንደዚህ ቀየር ያለ መጠጥ ያስፈልጋል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌
@hcggvcf2937
@hcggvcf2937 3 жыл бұрын
ማሻአላ
@AronTube
@AronTube 2 жыл бұрын
መአዚዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ከአሁን በኋላ ብዙ አብረን እንጓዛለን ደግሞ እጅሽ ይባረክልኝ ሞያ አድሎሻል ላይክ ሸር በማድረግ ተቀላቅያለሁ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
ዋው መአዝዬ በጣም ቀላል እና ፈጠን ያለ በቀላል ዘዴ በፍጥነት ሰርተን እንድንጠቀም ስላሳየሽን አመሰግንሻለሁኝ ኪኔቶ በጣም ውስጤ ነው በፍቅር ነው የምወደው
@eftaheyegeta9262
@eftaheyegeta9262 2 жыл бұрын
የተቆላ ገብስ ገበያ ላይ መገኘቱ በጣም አሪፍ ነዉ ስራዉን ቀላል አድርጎታል እንደሚጣፍጥ እገምታለሁ ለማጣፈጫ የተጠቀምሻቸዉ ነገሮችን ከግምት በማስገባት፡ስላሳየሽን አመሰግንሻለሁ፡፡
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 жыл бұрын
መአዚና እንኳን አደረሰሽ ዋው ምርጥ የኪንቶ መጠጥ ነው የሰራሽው በዛ ላይ የተጠቀምሽው ግብአአቶች ለጤና ተስማሚ በቤታችን ውስጥ ጠላ የሚያስንቅ ኪንቶ ሰርተን መጠቀም እንደምንችል ነው እጅሽ ይባረክ 👌💕
@FikireTube12
@FikireTube12 2 жыл бұрын
ማዚዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያሳየሽን እኔ ሞክሬው አላቅም በጣም አሪፍ እንደሆነ ባንቺ አስራር ነው ያየሁት አስራርሽ ልዩ ነው በጣም በቀላል ዘዴ እንደዚ ቆንጆ አርገሽ ስርተሽዋል ከለሩ እራሱ ልዩ ነው ሲጠጣ ደግሞ እንዴት ቆንጆ እንደሚሆን ያስታውቃል እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰቦችሽ ምርጥ ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሞያ ከለሩ እራሱ ሲያምር እናመስግናለን መአዚዩ🌻🌻🌻🌻🥰🥰🙏
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 2 жыл бұрын
ማዚየ በጣም ቆንጆ የሆነ የክኔቶ ኣሰራር ነው በጣም ነው ኣሰራርሽ የወደድኩት ለመጭው ኣመት በአል አሞክረዋሎህ ስላሳየሽን እናመሰግናለን😍🙏🏾👌🏾
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 2 жыл бұрын
መአዝዬ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ኪኒቶ አሰራር ነው በቀላል ዘዴ ፍጥን ያለ አሰራር ነው
@Solzna
@Solzna 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😊
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
ሰላም መኣዚየ እንኳን እደረሰሽ በጣ ቆንጆ የሆነ የኬኔቶ ኣሰራር በሚገባ እና ግልጽ የሆነ ኣሰራር ነው ያሳየሽን ኣሰራርሽ በጣም ማራኪ ነው ገለጻሽ ሁሌም አወደዋለሁኝ ያለሽን እውቀት ሳትሰስቺ ነው እምታካፍይው ተባረኪልኝ የኔውድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏😍👌
@eldana0578
@eldana0578 2 жыл бұрын
hi meazy..በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ኮካ መጨመሩን ወድጄዋለሁ የጨመርሸው 🍊 orange ቆንጆ ጠአም ይሰጠዋል ብዬ አሰባለሁ።thank u dear🙏
@zarfetube4068
@zarfetube4068 2 жыл бұрын
መልካም አድስ ከመት አርፈ የኬነቶ አሰራር ነወ ያሳየሽን እናመሰግናለን
@sasose9263
@sasose9263 3 жыл бұрын
በጣምም አሩፍ አሰራር ማሻ አላህ እኔም እንዳንች ሰራሁ ዛሬ
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 2 жыл бұрын
መአዝዬ ኪኒቶ በጣም ነው እምወደው እኔም ቆልቼ ነው እምሰራ የተገዛው ብዙም ደስ አይለኝም ዋዉዉዉ ባለሞያ የተጠቀምሻቸውን ሉሎሚውም ማሩም ሁሉም ጥሩ ናቸው ውድጀዋለሁ 😍👌
@mesitube5561
@mesitube5561 2 жыл бұрын
ማዚ ጎበዝ ነሽ የሚያምር ከኒቶ አሰራር ነወ የአሳየሽን ከለሩም አሪፍ ነው ወቅቱም በአል ስለሆነ ለበአል ወሳኝ ነገር ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@rubinak4859
@rubinak4859 2 жыл бұрын
ማዚዬ ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል በዛ ላይ ደግሞ ከ አልኮል ነፃ መሆኑ ተመራጭ እና ተወዳጅ ያረገዋል ቆንጆ ጣእም እንደሚኖረው እርግጠኛ ነኝ 👌👌👌
@lilligera9344
@lilligera9344 2 жыл бұрын
Slam Maziye ibetam arif ye kinoto asera new yasayeshn ijg betam inamesegnaln
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 жыл бұрын
ማዝዬ እንኳን አደረሰሽ ኪኔቶ በጣም ነው እምወደው አንቺም ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል በተለይ ለበአል መስራት ደስ ይለኛል የሀገራችን የበአል ድባብ እሚያስመስለው እኮ ጠላው. ቄጠማው ፣ ዳቦው ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
@maedtube5222
@maedtube5222 2 жыл бұрын
ማዚ በጣም በሚገርም ሁኔታ ቀላላ በሆነ መንገድየሚገርም ኪነቶ ሰራሽ በጣም ደስ የሚለዉ የተቆላ ገብስ መኖሩ በዉስጡ የጨመርሻቸዉ ለቃና የሚጠቅሙ ማጣፈጫዎች ስመለከት ምን ያህል እንደሚጣፍጥ መገመት አያቅትም፡ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን፡፡
@HulegebTube
@HulegebTube 2 жыл бұрын
ማዚዬ ምርጥ ኪነቶ አሰራር ነው ያሳየሽን 👌🏽 እውነት ለመናገር አንዴ ሰው ሳያዘጋጅ አይቼ ነበር ኮካ እንደጩመሩበት አላስታውስም, ጨምረውም ሊሆን ይችላል እርግጠኛ አይደለውም, ከብርቲካኑ ጋር ልዩ ቃና ይኖረዋል ብዬ ጉምታለው, ይሄን እየያየውማ መሞከሬ አይቀርም እናመሰግናለን 👍🏽
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ላይክ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እሚደንቅ ነገር ነው ያሣየሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
መአዚ ሰላም ነው ጠፍሽ🙏🙏🙏
@betty2718
@betty2718 4 жыл бұрын
በሪቺ በጣም ቆንጆ ነው
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
Betty አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
@bestrong7327
@bestrong7327 2 жыл бұрын
ማዚዬ ፍቅር እንኳን በደህና መጣሽ ኬኔቶ በጣም የምወደው የመጠጥ አይነት ነው በተለይ አራስ ሆኜ በጣም እጠጣ ነበር ብርታት ይሠጣል በተለይ በማር ልዩ ነው ማእዚዬ አንቺም ሁሌ በውጪው አለም የሀገራችን ባህላዊ ምግብና መጠጦች በቀላሉ እንድንሠራ ሼር ስለምታረጊን እጅግ አመሠግንሻለሁ የኔ ውድ😍🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ልዩ ኬኔቶ የኔ ባለሞያ ማዝዬ የተቆላ ገብስ መግዛትሽ ትልቅ ግልግል ነው👌ይህን ኬኔቶ ሰራዋለሁ የተቆላ ገብስ ባገኝ ያለዛ ግን ሽታው መከራ ነው ማዚዬ ወፍራም ምርጥ ነው የሆነው ደግሞ እያንዳንዱ የጨመርሻቸው ግብአቶች ልዩ ናቸው በማር ማረግሽ ቀረፋ ማረግሽ አስገርሞኛል ፍሩቱም ጉደኛ ያረገዋል በጣም የሚያጓጓ ኬኔቶ ነው ሞክዋለሁ ማዚዬ ፍቅር እናመሠግናለን ከልብ😍👌👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Maziye በቅድሚያ እንኩዋን አደረሰሽ ከነቤተሰቦችሽ እያልኩ እጅግ በጣም ቆንጆና ልዩ የኬነቶ አሰራር ነው ያሳየሽን ፍሩታ ቀረፋ መጨመርሽ ገርሞኛል እሞክረዋለሁ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናልን
@netsanetwesternacher9604
@netsanetwesternacher9604 4 жыл бұрын
Keep up yene gobez 😍
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
Netsanet Westernacher አመሰግናለሁ ጓደኛዬ ❤️
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
hi meazy..የወለድኩ ጊዜ ሰው አምጥቶልኝ ጡት ሰታጠቢ ወተት ያመጣል ብለው።ቆንጆ ነበር አሰራሩን አሁን ካንቺ ተማርኩ በጣም ቆንጆ ነው በኮካ ደሞ ወድጄዋለሁ👍👍👍
@mimiayy6794
@mimiayy6794 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት መአዚ ኪነቶ በጣም ደስ ይለኛል ቆየት ብሎ ሲጠጣ አንቺም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው መልኩም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ
@alemsisterstube7567
@alemsisterstube7567 2 жыл бұрын
መአዚየ ኬኔቶን በደንብ ከሽነሽ ነው የሰራሽልን! ሲያዬት የሚያምር ለጤና ተስማሚ መጠጥ ነው የሰራሽው ውዴ እጅ ይባርክ😘
@Solzna
@Solzna 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
@amelwerk848
@amelwerk848 2 жыл бұрын
Wwe betam tekamey yeunew kleto betam tekemo letenachenbtesmamey nger new enan ulachenem bentekemew tiru new
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባርክ እህቴ መርጥ ምግብ በርችልኛ የኔ መልካም
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🤗
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
ቆንጆ ኪኖቶ ነው የሰራሽው በጣም ነው የምውደው በተለይ ወልጄ ስተኛ እኔ ቤት ቋሚ ተሰላፊ ነው ክክክክክክክክ. ከአልኮል ነጻ ስለሆነም ቆንጆ መጠጥ ነው ኮካ ግን ጨምሬ አላውቅም አዲስ ሙያ ተምርያለው በርቺ መአዝዬ
@niceworld2181
@niceworld2181 2 жыл бұрын
ማዚየ ቆንጆ ነው ሲያዩት መልኩም ምን እንደሚጥም ባላውቀውም ግን ከገብስ ሚወጣ ጤናማ ስለሆነ ጥሩ ነገር ነው ብየ አምናለው እስኪ ጊዜ ካገኘው እሞክረዋለው አቀዝቅዞ ሲጠጣ ዋው ይመስለኛል ኮካኮላው ግን አስፈላጊ ነው ማዚየ ? በተረፈ ጥሩ ዘዴ ነው በቤታችን ምናዘጋጀው ከከሚካል ነጻ መጠጥ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ውድ 👍😍🙏❤
@salatesfa5510
@salatesfa5510 2 жыл бұрын
ማዚዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እኔ ሞክሬው አላቅም ያንቺን አስራር ሳየው ግን በጣም ቀላል እና ቅንጆ ይመስለኛል እንደዚ በቀላሉ ስርቶ መጠቀም ነው አንቺም በደንብ እርገሽ እንዴት ማድረግ እንዳለብን አስረድተሽናክ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ማዚዬ ሼር ስላረግሽን
@AyniA1
@AyniA1 2 жыл бұрын
መአዚ መልኩ እንዴት እንደሚያምር ኪኔቶ ስሰራ ስሰራ የተፈጨ ቀረፋና ኮካ ተጠቅሜ አላውቅም ቆንጆ የሚያምር አሰራር በጣም ወድጀዋለሁ እጅችሽ ይባረኩ🥰🙏🏼
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Maziye wede betam konjo yehone leyu yehone kinito new yeserashew betam new yemewdew beteleye le ametebal Moke demek yaregal grazie mille cara 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼
@jesuslord5714
@jesuslord5714 2 жыл бұрын
WOW 🤩 looks so good and delicious 😋 I will definitely try this you are so amazing my girl keep it up 👍🏾👌🏾❤️
@Alem2022
@Alem2022 2 жыл бұрын
መአዚ, ወይንን የሚያስንቅ መጠጥ ነው የሰራሽው! በተለይ ከአልኮል ነፃ መሆኑን ወድጀዋለሁ😍 ምርጥ ምያ ነው ያስተማርሽኝ ዛሬ !! ከዚ በኋላ ለበአል እሄን ሰርቶ ቀብረር ነው👍👍
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
እንክዋን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ 🌼🌼🌼ከነመላው ቤተሰብሽ 🌻 ኪኒቶ በአል በሚሆንበት ግዜ በጣም አስፈላጊ እና ተመራጭ ነው እንዲሁም ከ አልኮል ነፃም ስለሆነ ቢጠጣም እይሰለችም የሰራሽበት መንገድ ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ👍👍🙏🙏
@samujudy1725
@samujudy1725 2 жыл бұрын
I never try this drink I will love to know the test one day may be it’s time to try thanks for sharing dear 💕
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ thank you so much for sharing 🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥great technique i have no idea you can do this at home 👌🏾👍🏾
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
Thank you for watching my sister ❤️🤗
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
mazye yen konjo you have the best cooking skils that you are showing as. thank you hun keep the hard work up with a lots of love
@Solzna
@Solzna 2 жыл бұрын
Thank you for your kindness 😘❤️
@sarahmichael7412
@sarahmichael7412 2 жыл бұрын
this is perfect maziye , i will really try this. i never tried it before, i was thinking that it may need a lot work , but now, what i see from your video tell me that it's super easy
@biruksolomon5170
@biruksolomon5170 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
biruk solomon እኔም አመሰግናለሁ ❤️
@sifanseebauer7752
@sifanseebauer7752 4 жыл бұрын
የኔ ማር1ኛ ነሽ በርቺ💋💋🙏💕
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
sifan seebauer የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤️
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
Happy Ethiopian New Year to you and your beloved family dear 🌻🌻🌻 this looks so delicious. I wish I could find barley where I live and try it. Maybe one day I will try it, thank you for sharing 💕💕
@tirsitgebreamlak852
@tirsitgebreamlak852 4 ай бұрын
Sente ken new yemekoyew yenekonjo menew
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 жыл бұрын
Wooo I never made this drink, and if do, I feel like I am gonna want to drink it every day, it looks so tasty. I am definitely going to make this for coming holiday, thank you for showing us how to make a delicious drink my dear😘😍♥️
@enawgatube
@enawgatube 2 жыл бұрын
Wwe betm tkame nger new tkemo betam demanes lemasechgerachew sew yetekemal telal lemayetet betam tiru new l.bhal besedet yademkal betru unet new yasayeshgn berchelgn
@MestawetBekele-py2kg
@MestawetBekele-py2kg 10 ай бұрын
Please in english
@MestawetBekele-py2kg
@MestawetBekele-py2kg 10 ай бұрын
in English please
@zamzamali8900
@zamzamali8900 2 жыл бұрын
ድምፅ አይሰማም
Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
23:37
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 167 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 12 МЛН
ልዩ የኬነቶ አሰራር / Ethiopian Drink Special Keneto Recipe
13:37
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
የገና ኪኔቶ አሰራር How to make kinito
16:29
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 30 М.
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 53 М.
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 592 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН