የመጨረሻዋን ውሳኔ አሳወቀችው። ውሳኔዋን ሲሰማ ስሜቱን መቆጣጠር አቃተው።

  Рет қаралды 69,945

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

የመጨረሻዋን ውሳኔ አሳወቀችው። ውሳኔዋን ሲሰማ ስሜቱን መቆጣጠር አቃተው።

Пікірлер: 1 300
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
እስኪ ብሌንን የሮቤልን ፈተና አታብዥበት የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 Ай бұрын
እኔጃ ለመፍረድ ይከብዳል ለማነኛውም በርቱ
@user-gh3vv8lb7y
@user-gh3vv8lb7y Ай бұрын
ወዳ አይደለም በሷ ቦታ ሁነሽ አስቢ
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Ай бұрын
😅😅ክክክ ዲራማነውኮ
@lensami2970
@lensami2970 Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Ай бұрын
አትፍረድ ይፈርድብሀልና
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢የነዚህ ልጆች መጨረሻ የናፈቀው like
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl Ай бұрын
በጣም
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
እ በናትሽ ኧረ መጨረሻውን ያሳምርላቹ 😢😢😢😢
@AsterZebene-px7xe
@AsterZebene-px7xe Ай бұрын
@user-mc8uw1fw8w
@user-mc8uw1fw8w Ай бұрын
አተ ምንም ብትወዳት ሰውየውን የት ትጣላው
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Ай бұрын
😢😢😢😮❤❤❤❤❤
@user-lq4hr6bl5w
@user-lq4hr6bl5w Ай бұрын
የሐይማኖት አባቱች አድርጋችሁ ሽማግሌ ላኩ ለእሷም እረፍት ነው አጎቷንም ገብተህ ለማናገር አትቸገርም እሷንም ታግዛታለህ ስለዚህ ሽማግሌ ላኩ ዝም በላችሁ አትጨቃጨቁ
@kidehaile7797
@kidehaile7797 Ай бұрын
That's true 👍
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Ай бұрын
ያልተነካ ይፈርዳል ሮብይ አይዞህ ጠንካራ ሁን አንተን የሚያስጠላ ት መተት እንዳይስሩባቸው ጊዜው ተበላሽታል እና ሮብይ እራስህን ጠብቅ መጀመሪያ አንተ ስትኖር ነው❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
እኔም ሀሳብነው መተት እዳያደርጉባቸው
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js Ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔም አስቤ ነበር
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv Ай бұрын
ትክክል ዘመኑ ከፍቷል እራስህን ጠብቅ
@AddisAshenafiMeta
@AddisAshenafiMeta Ай бұрын
Enem esun new yeferahut.
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
@@senayetjima6450 እነየም የፈራሁት እሱ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Ай бұрын
የናተ ነገር መጨረሻዉ ናፈቀኝ እግዚሀብሔር መጨረሻዉን ያሳምረዉ 😢😢😢
@astierabath5348
@astierabath5348 Ай бұрын
እምለው ለምን አትነግራቸውም ለአጎቱየ ስከምቼ ድረስ ድብብቆሽ ይሆናል ሮቤል መጎዳት የለበትም እሷም ስሜታዊ መሆን የለባትም በትንሹ በትልቁም አሁን አጎቱየ እውነታው ማወቅ አለባቸው ።
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Ай бұрын
በትክክል ሰቃዩ በዛ እኮ ሮቤል
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n Ай бұрын
ሮቤል አንድ ነገር ልምከርህ አሁን አንተ ህይወትህን ቀጥል አዲስ ያገኘኸውን ሥራ ጀምር ተጠናክረህ መሥራት አለብህ ገንዘብህን ሴቭ አድርገህ ሌላ ቤት ተከራይተህ አስፈላጊውን የቤት ቁሳቁስ ገዝተህ ተጠናክረህ ጠብቃት ለሷም ሞራል ይሆናታል ምንም ነገር ሳታደርግ ቁጭ ብለህ በመጨነቅና በማልቀስ ምንም ነገር አትለውጥም ጊዜህን ነው የምታቃጥለው ስለዚህ ተረጋግተህ ሥራህን ጀምር ተጠናከር።
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
በትክከል
@lensami2970
@lensami2970 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@KidistNegash-oj2ce
@KidistNegash-oj2ce Ай бұрын
ትክክል
@zainabaman3561
@zainabaman3561 Ай бұрын
ቐንጆ ሀሰብ ይህን ተቀበል።
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n Ай бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ዮኒዬ ልጅቷን በደንብ አጥናት የሆነ ጥርጣሬ አደረብኝ የእውነት የተደበቀ ምስጥር ያለ እየመሰለኝ ነው😢ልጁ እንዳይጎዳ በድብቅ አጥኗት😢 የደበቀችሁ ምስጥር አለ 😢ዝም ብላ ይመስለኛል አጎቴ አጎቴ የምትለው😢😢
@MakiyaMakiya-ri6gz
@MakiyaMakiya-ri6gz Ай бұрын
ትክክል ልጁቱ የሆነች አሰመሰይ ነት
@user-pk6vd3fb8v
@user-pk6vd3fb8v Ай бұрын
ሺምግልና ላክና በዛዉ።እርቅ ይወርድ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
Be patient guys slow down bring 3 preists to talk with her uncle instead of suffering both of you 🤔🤔
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አዎ እንደዛ ይሻላል
@AbduWuha
@AbduWuha Ай бұрын
ደክሟል እያለች እንዴት ሺማግሌ ይላካል 😢😢
@rrr5704
@rrr5704 Ай бұрын
አብሺወንድሜ እነተኛፍቅረ ፈተናይበዛበታል ታገሥ 😢😢
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ነበረ ግን አጎታ እመም ላይ ናችው ባሁን ስአት ምንም ማረግ አይችሉም እሳችው ታመው እዴት ነው ሺማግሌ የሚገባው አረአዳደየ እደሰው እናስብ
@medihaylemryamh6811
@medihaylemryamh6811 Ай бұрын
እቺ ልጆ ግን ለምንድነው ሮብየል ብዙ መስዋአት እየከፈለላት ልጅትዋ ግን ምንም ሊገበት አልቻለችም አንተ ለምን ጥላሃት አቲህድም ምንድነው የሄ ሁላ ስቃይ ተመለስ ወደ ሃገርህ ዋይ 😢😢😢😮
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t Ай бұрын
ትክክል
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 Ай бұрын
ትክክል
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed Ай бұрын
ተይ ፍቅር ነዉ
@user-pw1os1ob2e
@user-pw1os1ob2e Ай бұрын
❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ኧረ ልጁን የምትፈልገው አትመስለኝም😢 ከሄደች በኃላ ተመልሳ መጥታ አሁን ዳሞ ሌላ ነገር አመጣች እኮ😢
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 Ай бұрын
ሮባ ጠንከር በል ብሌን አቋም የላትም መዘላበድ እንዲህ አይነት ባህሪ ያስጠላል አይዞህ ወንድሜ ከጀርባ የሆነ ነገር ያለ ይመስላል :;ዮኒዬ አበርታዉ በጣም አሳዘነኝ::
@NigistiAlemu-iq5ck
@NigistiAlemu-iq5ck Ай бұрын
ሮቤላ ግድ የለህም ተረጋጋ ግዜ ስጣት ሁሉ መልካም ይሆናል ብሌኔ ትቾኪያለሽ አትቾኩዪ እነሱ ይምጡ አጋዥ ቅጠሩላቸው❤
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w Ай бұрын
እየዋሸች ነው ያንተን ልብ ትርታ ለማወቅ ነው አጎትየው ታመው ላይሆን ይችላል እንግዲህ ብሌን አታብዥው እሽ እሮቢን አትጉጅው እሽ ማርያምን አበዛሽው የአጎትሽ ህመም ከሮቤል ሊያርቅሽ አይችልም እሽ ከምንም በላይ ፍቅር ያሸንፋል እሮቢን እራስ ወደድ ነህ ብየ ፈርጀበት ነበር አሁን ግን በአጎትሽ አታሳብቢ እሽ ማርያምን እሮቢን አታንገላችው ይብቃ እሽ ፍትህ ለሮቢ😢
@user-th6qk4cc7k
@user-th6qk4cc7k Ай бұрын
Lijuta Asimasaye nachi
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
ተጨማለቀችኮ በይ አጭ ​@@user-th6qk4cc7k
@user-zt8zx1dz3e
@user-zt8zx1dz3e Ай бұрын
To much it’s not fair Abezashew Followed from chicago
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Ай бұрын
ክክክክክክክ ፍትህ ለሮቢ
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Ай бұрын
ክክክክክክክ ፍትህ ለሮቢ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ውይ የነሮቤል ነገር እደኔ ግራ የገባው 🥰
@lamlam6575
@lamlam6575 Ай бұрын
😂😂😂😂
@lamlam6575
@lamlam6575 Ай бұрын
እኔም ነኝ
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
እኔም በጣም ግራ ተጋብቸነዉ ያለሁት ዴምሩኚ
@AsterZebene-px7xe
@AsterZebene-px7xe Ай бұрын
😅😅😅😂
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
@@AsterZebene-px7xe የምር ግራ አጋብን ብዙ እምናስብበት እያለ 🤔🤔🥰
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ለ እኛም አሰቡልን እኛም ተሳቀቅን እባካችዉ አጎትየዋንና ሮቤልን አሰሟሟቸዉ ለሮቤል ይከብዳል እኔ ሮቤልን ተረድቼዋለዉ ለምን ለምዷታል አብራዉ ሆና ሰለዚህ ለሮቤል መፍትሄ ይፈለግለት
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 Ай бұрын
እኔ ግን ይፕአጎቷ መታመም እንዳለ ሆኖ አንድ የደበቀችው ነገር እንዳለ ይሰማኛል ጊዜ ይገልጠዋል ልጁ ግን ተሰቃየ እግዚአብሔር ይጠብቀው።
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Ай бұрын
እኔም ልጅቷ ከልብዋ አይደለም።
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Ай бұрын
እውነቱን መንገር ሰውን ማሰቃየት እግዚአብሔር አይወደውም።
@AlemayehuKitessa
@AlemayehuKitessa Ай бұрын
ሮቤል አንተ ሁሉንም ግራ እያጋባህ ነዉ ጊዜ ስጣት በግድ የምሆን የለም
@kidehaile7797
@kidehaile7797 Ай бұрын
Ayebalm😊
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h Ай бұрын
ይች ልጅ አውቃነው ወላ😢😮😮😅😂😂😂😂ሙድእየያዘችበትነው እሱጋ መሆን አልፈለገችም
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 Ай бұрын
ትክክክል
@FatumaYimam-iu4rd
@FatumaYimam-iu4rd Ай бұрын
በነዚህ ልጆች ነገር ማነዉ እደኔ የተጨነቀ ከመዳሟ ጥግረራ በላይ like
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs Ай бұрын
ሮቢዬ ሁሉንም ለምታመልከዉ አምላክህ ሰጥተህ በፀሎት በርታ ፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለምና አትጨናነቅ አምላክ ላንተ ካላት ሁሉም ይስተካከላልና ጠንከር በል እሺ❤❤❤❤❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ትክክል ነዉ ዪኒ ሮቤልን አሰታርቁትና አብረዉ ያሰታሞቸዉ ደወለ የሚሉት ታመዉም ሮቤልን እንድታገኚዉ አይፈልጉም ታመዉም አያርፉም
@hayatmko9818
@hayatmko9818 Ай бұрын
አላህ ይድረስላችሁ አሁንስ ደስተኛ ሁናችሁ የምትኖሩበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
ለምድነው እንደ ጠለት የምያያው ተስማምተው ሮቢ ያግዚሸል ይግባ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ልጁታህ ያሰበችው ተንኳልህ አለባት
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g Ай бұрын
eneme terteralew leke nesh
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Ай бұрын
ሮቤል አላህ ይድረስልህ ወንድሜ አይዞህ ለበጎነው
@ruthaile5876
@ruthaile5876 Ай бұрын
አጆካ ዝሐወይ ብሐንሳብ ክትምለሱ ኢኩም ንግዚኡ እዩ ነካአ ካአ ምህረት የውርደሉ ሸጥ ማዕንጣ ❤
@Romaflorist
@Romaflorist Ай бұрын
አይዟችሁ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሮቤል ጠንከር በል በእሳት የተፈተነ ፍቅር መጨረሻው መልካም ነው እግዚያብሔር ይርዳችሁ🙏🏾🥲🥰
@messimessi8953
@messimessi8953 Ай бұрын
ዮኒ በእዉነት ምርጥ ጎደኛዉ ነህ ስለ እዉነት የኔ ጌታ እሮቢ ደሞ አይዞክ ፈተና የበዛበት ሂወት ጥሩ ነዉ መጨረሻዉ ያምራል
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
ከመቼ ወዲህ ነው ህክምና ካለበት ቦታ ወደሌለበት የሚኬደው አንድ ነገር አለ እርዳታ ከፈለገች ለምን ዘመዶች ያሉት አይመጡም ፀበሉም ህክምናውም ወዳለበት እሷ እራሷ እየተጫወተችበት ነው እሮቤል ጠንከር በል የዛሬ ሰው አይታመንም ምን ትሞላፈጣለች እኔ ሳስበው ሰውዬው የታመመም አይመስለኝም ልጁን አታሰቃይው በቤተሰቦቼ ሀሳብ እሄዳለሁ የምትይ ከሆነ አይ በዛ አሁንስ
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 Ай бұрын
❓❓❓ እስከመቼ ቆራጥ ለመሆን ችግሩ ምንድን ነው ከአጎትሽ ገ የምትሆኝው ቁርጡን ንገሪያቸው ሮቢ ትዳርሽ ነው ዘመዶቹ መተው ይውሰዱት።። ዪኒ ምን ትላለክ ? አጎትየው የስራቸው የመሰሪነታቸው ውጤት ነው ለጥቅማቸው ብለው ለ ልጆች አባት ሊድሩዋት ነበር ጥቅመኛ ሽማግሌ ነው ለማንኛውም ሮቤልን መጎዳት የለበትም ፍቅርረኛሽ ይበልጣል ‼️ አታብዠው ምነው ‼️ ሮቢ እነዳያመልጥሽ ወነድ ልጅ ካመረረ በአንድ አይነሽ እነዳታለቅሺ 👌👌 ከአሜሪካ ነው🇱🇷 ይሄ መልኣእክት
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Ай бұрын
Tikikil nesh please yehin hasabeshen endiyanebut degagemesh tsafiw
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 Ай бұрын
ይ ህ. ነው.እውነት.. ለምን ድብን. አይልም.... ሲጀመር . እኔ አላመንኮትም .. እየዎሸች ነው የሚመስለኝ .😒.
@HAIMANOTADEFRIS
@HAIMANOTADEFRIS Ай бұрын
yenam hasabe nw akabedechew agote agote eyalichi lijetew akuwame yelatem
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
ትክክል
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
ተከታታይ የፊልም ሲሬስ ነው እየመሰለኝ ያለው ምንድነው የዚህ ያህል አጎት ተብየው ግን በእግዚአብሔር እጅም ተይዞ ልቡ አይራራም።
@user-yf2ko9bf5i
@user-yf2ko9bf5i Ай бұрын
ሲጀመር ዋሽታእየመሰለኝነዉ ወላሂኡፍፍፍፍሲያሳዝን እሮባየ አይዞህ😢😢
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z Ай бұрын
አይዛችው ሁሉም ለበጎነው እሄ ሁሉ ይልፍል እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተጋ ይሁን ታገሱ
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm Ай бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ያለ እንጂ ሰው ያለው አይሆንም አጎታውን እግዚአብሔር ይማረው 🙏🏼🙏🏼
@SeadaMuhammad-nz8cv
@SeadaMuhammad-nz8cv Ай бұрын
ሮቢ ጠንክረህ ስራህን ስራ እሱዋ አንተጋ መሆን ከፈለገች ትመጣለች አሁንኮ ዙሪያዉን ገደል አደረገችዉ ሆ ፍቅርኮ በአንድ ሰዉ ብቻ ሊሆን አይችልም ግን ይቅርታ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤ሮቤል እራስህን ጠብቅ ገና ለገና ዉጭ ሄዳ ሀብታም ታረገኛለች ብለዉ ሊሆን ይችላል ወይንም አደገኛ ብር ተሰቶት እድርሀለዉ ብለዉ ከበሉ ከሆነ ጭንቀት ይዟቸዉ ታመዉ ከሆነ አንተ ላይ የሆነ መተት አድርገዉ እንዳያሳብዱህ በጣም ጥንቃቄ አስፈልጋል ማለት በነ ዮኒ በሌሎቹም ብዙ ነገር ስለምናይ ነዉ ይሄን ልልህ የቻልኩት ተጠንቀቅ ወንድሜ ጋዜጠኛም ዮኒም እራስህን ጠብቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hawahawa7248
@hawahawa7248 Ай бұрын
እኔእደምረዳው እያስመሰለችነው አጎቷከታመመሚስት ሌላቤተሰብየለም እየመላለሰች አታየውም ።እኔእደሚመስለኝ።እሮቤል።እዳይጎዳትንሹትንሺእየራቀኝ።ይመስላል።ለውነታው የሃይማኖት።አባትላክና ሚስትህ።አድርግ አጎቷም። ያኔእውነቱይወጣል።ሮቤል ድጋሜ እዳታለቅስ።የወዶች ወድእኮነህ።እሮቤል እራስህላይ።ስራ።በሄደችበት እግሯ።ትመለሳለች ነቃበል።አበሳ
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Ай бұрын
አትፍራ እግዚአብሔ ር❤አለ ነገ መልካም ይሆናል❤❤❤
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 Ай бұрын
ፊክ ፍቅር ነው መሰል ማሂ ሆ ምነው ልጁን ገደልሽው ሮቤል ጠካራ ቆፍጣና ሁን ኑሮሽን ኑሪ አበዛሽው በቃ አስረጂውና ይታረቁ ምነው ነብሰ ገዳይ ነውደ ሮቤል እሱን መራቅ ካልፈለግሽ
@ZinuuGirmaa
@ZinuuGirmaa Ай бұрын
አቁ አይለቅሽም ቀልጂ አንድ ቀን ይቀለድብሽል በጣም አበዛሽም እሱ ዝም ቢልሽም ከላይ አላህ እያየሽ ነው እሺ 😢😢😢 አትዘንጊ እስከመቼ ድረስ ነው እንደዚ የተስቃዬ የምኞረው እንካኝ በስማይ ቤት ይቅረኞ በዚ ዱኒያ ላይም ህይውትሽም ጥሩ አይሆንም አቁን ጥብቂ ምንም እሺ እሺ ብልሽም አቅ አለው ከአንች ተጠንቀቅ በጣም በጣም እሺ አይዞኝ ሮቢ 😢😢😢😢😢😢😢 መጨረሻክኝ ማይት ጨነቀኝ
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
አጎትየው ታሞአል ከተባለ መጀመሪያ ከሰው ጋር ይቅርታ መባባል አለባቸው ለምንድነው በጥላቻ ውስጥ ይሉት የንስሐ አባታቸውን ጠርተው አንችንም ሮቤልንም ይቅርታ ይጠይቁ በእግዚአብሔር እጅ ተይዘው ይህንን ልጅ ማሰቃየት የጤና አይመስለኝም ሮቢ እራስህን ጠብቅ የሆነ ነገርማ አለ
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
ሮቤል አሁንም ታገስ ግዜ ስጣት በኋላ ከመፀፀት አሁን አጎትዋ ታስታምም
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 Ай бұрын
ፍቀር እንዴ እናቴ ነው እዉነት ❤️
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
አይዞህ ሮቤል ወድሜ እራስህን ጠብቅ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ፀልይ ሁሉም ነገር ይስተካከላል💪💪💪💪💪
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ሮቤል ብሌን ትክክል ነች ከአሁን በኃላ የሚፈጠር ነገር የለም እሶንም በመሀል እያስጨነካት ነው አጎቶን ታስታምበት አንደሶ ሚዛናዊሁን የምትወዳት ከሆነ አጎቶን እንድትረዳው አዞሽ የሳቸዉን ጤና ይመለስ አይዞሽ በርች እኔስ ምንርዳሽ ብለህ ከጎኖ ሁን።
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
ትክክል
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 Ай бұрын
ሮባየ አይዞክ ወድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል😢😢😢
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
አሁንስ ግራ ገባኝ ሮቤል ጠንክር አጎቷ የእውነት ታሞ ነው ወይስ ሌላ ነገር አለ በደንብ አጣሩ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
የኔ ውዶች ኡፍፍ አሁንስ ጨነቀኝ የምር ብሌንየ ፀበል ነው መፍትኤው 😢እግዚአብሔር ሆይ አንድ ነገር አድርግ የኔ ጌታ አተ የሚሳነህ ነገር የለም እሮብየ የኔ ጭቀታም ምን አባቴ ልሁን እላቹህ ማሪያምን ፍቅር ከባድ ነው😢
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
ሮቤል አንደ እህት ለምክር በመጀመሪያ ጠንካራ ወንድ ሁኑ በመቀጠል በፍጥነት እግዚአብሔር ያዘጋጀው ሰራ ግባ ወደ ግራ ወደ ቀን አትበል በፆም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፈቀድ ይሆናሉ እኔሰ አኔሰ የምሎወ ነገር አቁም ሮቤል ለምን ቆም ብለ አታስብም ፉቅር ከእግዚአብሔር ዘንደ ነው ሮቤል ተረጋጋ ለምን እቤት አትግባ አለች እንደሁም ተናገራ ሐአጎቱ ማሰመን የእሱ ድርሻ ነው
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
እብየቴ መገባት የከለከለቹ ከጀርባዋ የሆነ ነገረ አለ መሰለኝ
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k Ай бұрын
አጎትየው በእግዚአብሔር እጂ ተይዘዋል ታመዋል ምን አለ ይቅር ቢሉት ለሮቤል አብርው ቢኖሩ ብሌን እህቴ ሮቤልን ተረጂው አጎትሽንም አስረጂው ወንድሜ አይዞህ ያልፋል
@BemnetAngawu
@BemnetAngawu Ай бұрын
😢😢😢😢የነዚህ ልጆች መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 Ай бұрын
እሮቤል ዝም ብለህ ስራህን ሰራ መስራትና መለወጥ ለአንተ ትልቅ ነገር ነው አይዞህ ወንድሜ በርታ በል ለሁሉም ነገር ፀልይ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክላል እራስህን ጠብቅ
@TeteH-fo5wj
@TeteH-fo5wj Ай бұрын
ሮበል በመጀመርያ ፈጣሪ ይጠብቅህበመቀጠል ሮበል ትንሽ ስሜትህን ተቆጣጠርና ብዙ አትገዳ የሚትለምናት ግዘ እያለቀ ነውና የሚትለምንህእየቀረበነውናጨው ለራስህጣፍጥሀሉ አንተም ትንሽ ታገስ
@user-gn4co6hr7l
@user-gn4co6hr7l Ай бұрын
ሰው ከአባቱ ገዳይ ጋር ይታሠቃል ሮቢ ምንስላረጋቸው ነው እሱን ሲያዩት የሚታመመው ይሄ የተረገመ አጎቷ
@hdbd9547
@hdbd9547 Ай бұрын
ሮቤል ንቃ የሆነ የተደበቀ ሚስጥር ኢለ ክፍለሀገር ላይ ከሳ ራቅ ብዙ መስዋት ከፍለሃል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
ወይ እናተ አሳዛኝ ልጆች ጌታ መልካሙን ይፈጽምላችሁ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ሮቢ ማሂ አይዞዋቹ ፈተና ያለነው ለማለፍ ጠንካራ ሁኑ እግዚአብሔር ምሮላቹ እናንተ አንድ ላይ ለመሆን ያብቃቹ ዮኒዬ አንተም በጣም ተጨንቀሀል ተባረክ እወዳችዋለው ❤❤❤
@user-fl9nc4hl4p
@user-fl9nc4hl4p Ай бұрын
መጀመያ ፈጣሪ ይማረው በዚህን ሰአት ገጠር ከመሂድ እሮቤል ይግባና ያናግረው ያግዝሽ ምንም አይልም አች እዳሰብሽው ላይሆን ይችላል እህት
@user-so6sh9ub8u
@user-so6sh9ub8u Ай бұрын
አረ ልችቷ ግን አጠራጠረችኝ ሮበል እኮ አችን ብሎ እኮ ነዉ በሰዉ አገር እሚከራተተዉ ሮበሎ እራስህ ጠብቅ ወይ ቁርጥ ያለ ዉሳኔ ወስኝ እንዴ በጣም አገላተሽዉ እደሚወድሽ አዉቀሽ😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
በጣም😢😢😢
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
በጣም አበዛቹ ደሞ ተጭሀለች እንደየ
@meleytsegay
@meleytsegay Ай бұрын
ሮቤል ችክ አትበል ፍቅር በግድ አይሆንም ልጅቱ ተሰቃየች አንተም በርታ ወንድ ነህ ይስላፈቀረ ሰው የለም ሁላችንም በዚህ መንገድ አልፈናል ግን ሁሉ ነገር ታሪክ ሆኖዋል . ራስህን መጠበቅ አለብህ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም..
@user-zg1uw3ug3i
@user-zg1uw3ug3i Ай бұрын
ዮኒ በናትህ አንተ ግባና የብሌንን አጎት ብታናግራቸው ሮቢ ሳይሰማ ከቻልክ የንስር አይንን ይዘህ ብታናግሩአቸው የተሻለ መፍትሄ ይገኛል ብየ አምናለው ቢያንስ ሮቢ ይረጋጋል ገብቶ ጠይቆአቸው መመለስ ቢችል ለሁለቱም መረጋጋት ይሆናልና እስከ አሁን ከደከምከው አይበልጥም እና ይሄን ሞክር እባክህ በማርያም
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላችሁ እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው 😢
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Ай бұрын
😢በሩን ስትዘጋው መዘጋቱን እያየ ሲቆም የኔ ማልቀስ 😢አይዞህ ሮቤል ጠከር በል እደምትመጣ ነግራሀለች እሷምኮ መስዋት ከፍላልሀለች ልታገባ የነበረውን ሙሽራ ድግስ ጥላ አተን መርጣለች ስለዚህ ዱአ አድርግ ትገናኛላችሁ ሲበዛ በጣም አፍቃሪ ነህ አይዞህ🎉
@user-ex3ft1vm8n
@user-ex3ft1vm8n Ай бұрын
ሮቤ አይዞሕ የኔ የዊሕ ፈጣሪ ይርዳሕ
@hawaaethyobia2887
@hawaaethyobia2887 Ай бұрын
ይግባእቤት ሠላምይበላቸዉ።።።።
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc Ай бұрын
እባክህን ግዜ ስጣት ሮቤል❤❤
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Ай бұрын
እሮቤኤል ተረጋጋ እና ግዜ ስጣት ከዛ ታስታመው ልባችሁ እንድ ከሆነ አትለያዬም ጌዜ የማይፈታው ነገር የለም
@Roda19-zq4bn
@Roda19-zq4bn Ай бұрын
ሮብየ ተራጋጋ ሴት ልጅ እንደዚ አትወድም ከዚ ስራህን ስራ ጠንካር ልጅ ምሆን አለብህ ሁሉም ነገር ለፋጣሪ ኣስልፍህ ስጥ ፈጣሪ የፈቀደው ሁልም ነገር ይሆናል በሰው ኣትጠጋ በፈጣሪ ብቻ መታማመን አልብህ
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Ай бұрын
ሮቤል ተረጋግተህ አስብ እሷም አጎቶን ታስታም እየሰራህ ጠብቃት
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r Ай бұрын
እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ በጣም ከባድ ነዉ❤❤❤ለመፍረድ
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e Ай бұрын
ስጠብቀውየነበረነገርሰላምአሰማኝጌታየ❤❤❤
@user-we1eb3ds9o
@user-we1eb3ds9o Ай бұрын
እናንተ ልጆች ፈተናችሁ በዛ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ለዘለአለም አይለያችሁ
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu Ай бұрын
አላህ ያግዛችሁ ሳስባችሁነበር እውነተኛፍቅር ፍተነው ብዙነው መጨርሻውግን ያምራል
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሁንህ ወንድሜ ብቻ ያሰጋል ሁኔታዋ 😢😢😢
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og Ай бұрын
አይዟችሁ እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@mesiferede
@mesiferede Ай бұрын
አይዞህ እሮቤል እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f Ай бұрын
ቢሌን ተረገግ ሮቤም ተረገገ ፈጠሪ ከጎነቹ ይሁን እንረደሀሌን የፊቅሪ ጉደይ ነዉ
@DggChgy
@DggChgy Ай бұрын
እኔ የሚመስለኝ አጎትየዉ አመመኝ ያለዉ እናተን ለመለያየት ፈልጎ ይመስለኛል ምን አለ ቢረዳችሁ 😢😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ሊሆንም ይችላል 😊
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Ай бұрын
አንደኛነኝ መልካም ነገር ያሰማንና እኮምታለሁ❤❤❤
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Ай бұрын
አግዚአብሔር ያውቅል ሕውልም ነግር ለብግው ንው ፍተና ሰብዝ መችርሽ ያምርል ተስፋ አንድትቆውር ትው 🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰❤️❤️❤️❤️🤲🏻rrr🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zenebechlemma5119
@zenebechlemma5119 Ай бұрын
እውነት በጣም ተጠራጠርኩ ይች ልጅ ጥላው እንዳትኮበልል ለሽማግሌው እኮ ሞግዚት መቅጠር ይቻላል ለምን ልጁን ታሰቃየዋለች ዮኒ በእግዚአብሔር ይህን ልጅ አግዘው እንዳይጎዳ። ወይኔ ስቃዩ ሲጀመር ሁሉን ነገር ለምን አላውቅም ትላለች😭
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g Ай бұрын
Leke beleshale
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
አረ ትይ አጎታም ቢሆን አሳድጋታል እዴት ነው ታሞ ወገነች የምትይው መኮብለል ከፈለገች መጀመርያ ለምን ትከትላው ሄደች አትፍረዱ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
እኔም ጥርጥሬሎህ እንዳትክደዉ 😢😢😢
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
እረ ይህ ነገር ምንድነው ግራ የገባ ነገር የተደበቀ ሚስጥር እንዳላት መስሎ ይሰማኛል እና ጥሩ ክትትል ይስፈልጋል ወይስ ምንድነው ችግርሽ ግልፅ አይደለም እና ይህ ልጅ ማለት ሮቢን በዚህ አይነት ባትጎጅው ጥሩ ነው አሲቢበት ይሄ ነገር አላማረኝም እኔ የሚመስለኝ ምክንይት እየደረደረች ከሮቢ ለመራቅ የምታደርጊው ሰበብ መሰለኝ አደራ ይህ ልጅ እንዳትጎጅው አደራ በሀላ ዋ።
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 Ай бұрын
እረ በናትሽ ልጅቱ ትንሽ አበዛችሁ ለምን የራሳን ውሳኔ አትወስንም እሱንም አታስጨኒቂው ግን ግራ ያጋባ ነገር ነው😢😢😢😢😢
@user-gc8hk4fp7e
@user-gc8hk4fp7e Ай бұрын
እረስ ዉደዲ ቢትሆን አይወልብህም አይዞ ሁሉም የልፈል ሮቤ
@masaratsahli8436
@masaratsahli8436 Ай бұрын
ሮቤል አይዞህ ጠከር በል❤❤❤❤
@kasech1152
@kasech1152 Ай бұрын
በፈተና ጽኑ መጨረሻውን አንድዬ ያሳምርላችሁ 😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ያ ሁሉ ደሰታ እኛም እንድናዝን አደረጋችዉን ግድ ነዉ እሰዋን ማጣት የለብህም
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Ай бұрын
እኔ ምለው ድያስፖራ አግብታ ልትሄድ አለነበር እንደ አሁን ከ ሮብ ጋር ስትሆን ነው እንደ አጎትሽ ብቻኛ መሆኑ ዬታየሽ ሮብ ወንድ ነህ ቆፍጠን በል ማርያምን የብሌን ልክ መሆን ለኔ አልታዬኝም
@user-ui4nf7ul6k
@user-ui4nf7ul6k Ай бұрын
አታለው የሆነ ነገር እዳይፈጠር እየፈራው ነው ብቻ ላንተ ሲል ፈጣሪ ይግባበት ሌላ ምንም አልልም
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 Ай бұрын
ፈተና ሲበዛለበጎነወ እሽ በናትሽ ቢሊኒእባክሽለሮቢልፈተናውን አቅይለት እባክሽ እባክሽ ውንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ያለወ ነው የሜሆነ እሽ
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Ай бұрын
ሮቤ መጠንቀቅ ኣለካ እዚ ዓርከይ ትትረፍካ ስቅ ኢልካ ፍቅሪ ፍቅሪ ኣይትብል ፍቅሪ ንፈልጦ ኣቦይ ኣደይ ኣየብለካን እዩ ስለዚ ትተረፍካ ግደፋ ምኽንያቱ ፍቅርን ፋሚሊን ኣይኸይድን እዩ።
@user-yw4qx3yv5x
@user-yw4qx3yv5x Ай бұрын
የማይነጋ ሌሊት የማይመሽ ቀን የለም ስለዚህ ጠንካራ ሁን ተረዳት ፈጣሪ ደግሞ ካሰብከው ባነሰ ፍጥነት ያስተካክለዋል፡፡ አይዞኝ ብሌንሻ በርቺ የኔ ቆንጆ
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l Ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ደሰ እሚል ሲቃይ ነዉ😢😢 ሮቢ እባክህ ተረጋጋ እና ሰራህን ሰርተህ ቤትህን ቀይረህ ጠብቃት ብቻ ሰራህ ጠክረህ ሰራ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
እሰቴ የሀይማኖት አባቶች ቤት ላካቸው አጎቱ ሁሉም ነገር ማወቅ አለባቸው
@eys9496
@eys9496 Ай бұрын
የሚነፋረቅ ወድ ሰጠላ ወድሁን ዝብለህ መነባረ ር አይይይ😊
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r Ай бұрын
😏😏😏😏😏😏
@hussenyimer-hi3jp
@hussenyimer-hi3jp Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-gn4co6hr7l
@user-gn4co6hr7l Ай бұрын
እኔ ሮቢዬ አልገባኝም ለብሌን ነገር ዘላለም ዘገዬን ቤት ይዘህ ሂድና አጎቷን ያናግራቸው ምንም አልታመሙም ወይም ብሌኔንም ያውራት እኔ እሷጋ ያለ ችግር ይመስለኛል በጣም አበዛችው እንደወድካት ስላወቀች ነው የምትጠባረረው አጎቷ ባይድን ሮቢ መሰቃየት አለበት አልገባኝም አንተ ምንም ጥፋት የለብህም ሮቢዬ እባክህ ዮኒ ከዘላለም ዘገዬ ጋር ሆነህ አነጋግራቸው ቁርጥ ያለ መልስ ትስጠው በጣም አበዛችው አያሳዝናትም ወንድልጅ ነው እኮ በዛ
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 Ай бұрын
ሮቤል የዎ ህ አትሆን . እራስህን ጠብቅ.... እራስህን ስለጎዳህ የሚሆን . ነገረ የለም..... የዎሽ ችህ ነገረ አዳለ ይሰማኛል........ ወደ ፊት የምታየው ነው ሂወት ይቀጥላል አራሰህ ን ጠብቅ
@RehimaMohammed-yg1df
@RehimaMohammed-yg1df Ай бұрын
እረበናትሺ እሮቤልን አታሰቃይዉ እደ ምክንያት አታብዢ ሮቤል ጠከርበል ሂወት ይቀጥላል❤😢
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ጣጣ አያጣም ሁሉም ግን በፀሎት ይፈታል እናንተ እግዚአብሔርን የሚያህል አምላክ ይዛችሁ አትጨነቁ በፀሎት እናግዛለን ትጉና ፀልዩ አምላክ ሁሌም ፍቅርን ይወዳል ፈተናውን በፀሎት ተወጡት ግን ሮቤል እራስህን በብዙ ጠብቅ ስራህን እየሰራህ በብዙ ተለውጠህ ጠብቃት ደስ እንዲላት።
@emumulat5651
@emumulat5651 Ай бұрын
ካንቺ ሌላ ሠዉ የለም በመሀል እሮቢም ተሠቃየ እስቲ ፀልዩ ፈተና ሲበዛ ለበጉ ነዉ መልካም ነገር ሊመጣ ሲል እንደዚህ ነዉ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-mq6su6vo5x
@user-mq6su6vo5x Ай бұрын
ህይወት እንደዚህ ነች በርታ ሮቤል እግዚአብሔር ምክንያት አለው
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ብሌን የተናገረችው እውነት ነው።
19:20
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 66 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 61 М.
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,4 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 179 М.