No video

የእንቁላል በሽሮ አሰራር/Ethiopian food how to make egg with shiro/Ethiopian cultural food

  Рет қаралды 285,795

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

የእንቁላል በሽሮ አሰራር/Ethiopian food how to make egg with shiro/Ethiopian cultural food
የሰራሁበት ድስት

Пікірлер: 228
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ በያላችሁበት የድስቱን ሊንክ ለምትፋልጉ ይሄው ተመሳሳዩን amzn.to/3d8f4H2
@eyobd5309
@eyobd5309 3 жыл бұрын
ሰላ እህታችን የድስቱ ሊንክ አይታይም ፣ ልትልኪልን ትችያለሽ
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 3 жыл бұрын
@@eyobd5309 ayrayem ya
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 3 жыл бұрын
አዶትዬ ጠፋሽብን። ንቅ ቃር ይሽር
@emebeterque8725
@emebeterque8725 3 жыл бұрын
It’s written under the comment below her name😂
@matitibob5735
@matitibob5735 3 жыл бұрын
Geta yibarikish thank u gota tahi yehir
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እኔ እንቁላል በሽሮ በልቼም ስርቼም አላውቅም እዲስ ነገር ስለተማርኩ ደስ ብሎኛል አሁን እሞክርዋለሁ
@user-yj9sb4qs2n
@user-yj9sb4qs2n 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሠራር እጅሽን ይባርከዉ እንዴት ይጣፍጣል መሠለሽ ዛሬኑ ነዉ ሠርቼ የበላዉት ባንች አሠራር መሠረት
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ አዶትዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 3 жыл бұрын
My brother used to make እንቁላል በሽሮ it was one of his favorite dish and it was good 😋I never cook it before definitely will make it to Honor him RIP bro🥲
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ዋዉ እዴት ያምራል ልዩ ነው በጣም የምፈልገው ሽክላ 😍ባለሙያ ተባረኪ 😍😋
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል 👌
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
በለሙያ ነሽ ደሞ ድስትሽ ስታምር👈👈👈👍👍👍👍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እውይይይይ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ አዶትዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እናቴም ትሰራ ነበር በጣም ይጣፍጣል አመሰግናለሁ💕
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 Жыл бұрын
እጅሽይባረክ የምትሰሬው በሙሉ ይጣፍጣል ሰርተን ሰንሞክረው ተባረኪ ባለሙያ💕
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ስሰራ እንቁላል ፍርፍር ይሆንብኝ ነበር አሁን ካንቺ ተማርኩ ደግሜ እሰራለሁ እናመሰግናለን
@zunnuzunnu6097
@zunnuzunnu6097 3 жыл бұрын
Wow yamie new siyayut ejena afer
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
እማዬ ስሰራው እንዴት እንደሚጣፍጠኝ የእናቶችን እድሜ እግዚአብሄር ያርዝምልን
@frehiwotbaraki435
@frehiwotbaraki435 3 жыл бұрын
Yummy yummy 😋 Thanks for sharing 🙏❤️🥰
@abebemelesse7029
@abebemelesse7029 3 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል አብሰየ ሞከርኩት በርች እህቴ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አዶትዬ ያስጎመጃል 😍❤️
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሊሊየ Thank you for sharing 👏👏👏
@tube-rp4xq
@tube-rp4xq 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በጣም ያጓጓል በርችልን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
አዶትዬ.... ይሄን የስሩ እጆችሽ ይባረኩ ፅድት ያለ አስራር.. በጣም ጎበዝ በርቺ... ፕሊስ ሼር... ላይክ ስብስክራይብ... መልካም.. ኮመንት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 3 жыл бұрын
Beteseb enehun
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 3 жыл бұрын
Thank you ሰርቼ በላሁ አንቺ ባልሺኝ መሰረት በጣም ይጣፍጣል በርቺ
@tube9777
@tube9777 3 жыл бұрын
በጣም አሪፊ አሰራረነው እመከሪዋለሁ ማር
@Nanu14520
@Nanu14520 Жыл бұрын
Wow I Abreshet You ! AMAZING 😱😘😄😄😄😄👍 Keep it up!
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
Thank u የኔ ቆንጆ link ሰልምታስከምች ደሞ በጣም ነወ ማምስገንዉ
@lovelove2244
@lovelove2244 3 жыл бұрын
I love your cooking you are very pleasant thank u for sharing your knowledge.
@habeshaw3d
@habeshaw3d 2 жыл бұрын
ቅልብጭብጭ ያለች አሰራር ከአሪፍ ገለፃ ጋር! በርቺ እንደ ላጤነቴ አሪፍ ሙያ ነው እያሣየሽኝ ያለሽው አዶቴ 😊👌
@amharicmezmurlyrics8856
@amharicmezmurlyrics8856 3 жыл бұрын
እንጀራሽ እራሱ በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 3 жыл бұрын
ዋው ሀገሬ ሥሄድ እስራለሁ
@sinidusinidu7717
@sinidusinidu7717 3 жыл бұрын
ስያምር እጀሽ ይባርክ እጀ ያስቆርጥማል
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሰርቼዬ እምክረዋለሁ
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Adotye wow betewatu asigomejeshegn my mouth watering 😋👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ሊሊዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍😘😘😘😘😘
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 3 жыл бұрын
Yami ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር። ሸክላ ድስት በኖረኝ ያስመኛል። 💙
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
1ኛ ጎበዝ በጣም ያምራል
@ayshadeya2240
@ayshadeya2240 3 жыл бұрын
የኔቆጆ እጅሽን ይባርከዉ ያምራል ሰርቸም በልቸም አላዉቅም አች በሰራሽዉ ምራቄን ዋጥኩ
@3aishakhamel15
@3aishakhamel15 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጀና አፈር
@user-uj7ko9oz6u
@user-uj7ko9oz6u 3 жыл бұрын
የኔ ባለ ሙያ እጅሽን ይባርከው
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Betam konjo newu ..bless you..berchi
@afomiasolomon1141
@afomiasolomon1141 3 жыл бұрын
I will try it that is so nice😛
@eyonettech5644
@eyonettech5644 3 жыл бұрын
arif nw sis.. ye kitchn srawochn miyakelu leloch ekawochn mayet tfelgalachu?
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤
@user-dy8cs5ic5o
@user-dy8cs5ic5o 3 жыл бұрын
መሻ አላህ ከለሩ ያስጎመጃል
@aweaman1497
@aweaman1497 3 жыл бұрын
ዋው፡ያምራል፡እጂሺ ይባረክ
@mirtiazajje5649
@mirtiazajje5649 3 жыл бұрын
በጣም ዎድጄዋለዉ ተበረክ
@tsedale5512
@tsedale5512 3 жыл бұрын
ዋውው ውዴ ሲያምር እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ💖❤
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውዶ። እስኪይ። ስብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
ዋአው አሪፍነው ግንድስትሽ ስታምር
@tube4440
@tube4440 3 жыл бұрын
ግን መጀመርያ ሽሮ ነው መሆን ያለበት ምክንያቱም እንቁላሉ ከተንተከተከ ጥቅም አይሰጥም
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እናመሠግናለንአሪፍነው።አይቸሠምቸምአላቅ፡እሞክራለውከስደትመልሥ፡ናይሥ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@rahwageremariam3507
@rahwageremariam3507 3 жыл бұрын
Wawwww betam gobez belche alaqm kanchi ymaralew
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
ከለሩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ
@selamyhun4942
@selamyhun4942 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አዶትዬ ስወድሽ እኮ
@genettenekr2676
@genettenekr2676 3 жыл бұрын
ድስጥሽ ያምራል
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 3 жыл бұрын
ያስጎመጃል ልይ ነዉ 🥰🥰
@mengistushege3446
@mengistushege3446 2 жыл бұрын
ጨው ከወጣ በሗላ ቢሆን ይመረጣል
@meseretwoldiehassen6878
@meseretwoldiehassen6878 3 жыл бұрын
Betam bale moya neshe!!! Ejochesh yebareku🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@taibah8233
@taibah8233 3 жыл бұрын
ቀጥይበት
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
እማ ናፈቅሽኝ አንቺ ከሞት ጀምሮ የሚያውቀው ጠፍቶ ነበር አዶ ኑሪልኝ ይሄን ስላሳየሽኝ
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 3 жыл бұрын
ቆይስኪልየው እህት
@user-mk3dh1oz6u
@user-mk3dh1oz6u 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ማማሰል በዛበት
@mirajshamil8831
@mirajshamil8831 3 жыл бұрын
እጀና አፈር ጡሪ እንኩዋን የገኘና አጀት ኽርሽም ጎይታ በቫረ እያሽ ሆቴል እከፍቴ ግን እውነት ለመናገር ከላይክና ሰስክራይብ ምን ማድረግ ይቻላል ውነትም አዶት ነሽ!!!!
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
እያም ትናዥና ንቃር ይሽሬ ምስ ጎይታ አበንም ጡሪ ምሽት ❤️💛💚🙏🏿
@user-qs7cg2xo6m
@user-qs7cg2xo6m 3 жыл бұрын
አዶት ምን ማለት ነው
@user-nj9bz6wp1f
@user-nj9bz6wp1f 3 жыл бұрын
@@user-qs7cg2xo6m እናት
@ghouse294222
@ghouse294222 3 жыл бұрын
What powder u mix?
@hcggvcf2937
@hcggvcf2937 3 жыл бұрын
ማሻአላ
@jesusislord973
@jesusislord973 3 жыл бұрын
Be blessed yene konjo thanks for sharing 🙏🏾💕💕
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
ልዮ ነወ ተባረኪ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Konjo ቤ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት
@idjfifjdusus7591
@idjfifjdusus7591 3 жыл бұрын
Woww😍😍☝️
@dawitkebede8802
@dawitkebede8802 2 жыл бұрын
nuro yekebeden saynse fes befes letregigne new
@tayutube7601
@tayutube7601 3 жыл бұрын
Wow betam temechitogyal beteseb hugyiliegyi hugyelishalew
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Adoteya betam yasegomgale egeshe ybarek enamsegnalen
@user-kp8fb4lu2z
@user-kp8fb4lu2z 3 жыл бұрын
ዋዉ ይመችሽ አቦ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
ውይ በልቸ አላውቅም መስራት አለብኝ እናመሰግናለን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ኣዶትዬ ሁሉም ነገር ስትሰሪው እንዴት ያምራል የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ በጣም ያስጎመጃል👍👍🥰🥰
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ቆጆነዉ
@burkimangusto-in1wu
@burkimangusto-in1wu Жыл бұрын
❤❤❤
@sulekhamoosa5801
@sulekhamoosa5801 Жыл бұрын
ድስት እፈልጋለው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዬ አዶዬ አንደኛ ነኝ ዛሬ 👍🏾
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 3 жыл бұрын
Betham yamral 👌
@abudesta9076
@abudesta9076 3 жыл бұрын
Well done 👍
@atsedetegene8677
@atsedetegene8677 3 жыл бұрын
Good cooker thank you
@tumamamo2
@tumamamo2 3 жыл бұрын
Thank you! This is something new to me.
@frehiowtabate7882
@frehiowtabate7882 3 жыл бұрын
Good job
@chsnxcjvjfdhsc6736
@chsnxcjvjfdhsc6736 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hawahawa53
@hawahawa53 3 жыл бұрын
ቢል አፊያ እጅሺን አይቆርጥመው
@delinadesta6118
@delinadesta6118 Жыл бұрын
Betam mewedew mgb new ytaftal mokurut
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 жыл бұрын
Gobez ye enate muya werash... Adenkush...
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 3 жыл бұрын
Wowow love it
@Aa-sx6rm
@Aa-sx6rm 3 жыл бұрын
እደት እጀራ እዳማርኝ
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
እኔም
@user-nc7ee3bn3t
@user-nc7ee3bn3t 3 жыл бұрын
እኔም
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 3 жыл бұрын
መስራትችያለሽእህት
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 3 жыл бұрын
ቀላልነውስሪናብይ.
@salamaraya4058
@salamaraya4058 3 жыл бұрын
ደስይላልእናት
@sofiaali2396
@sofiaali2396 3 жыл бұрын
Wow massalah emokerwalhu
@burkimangusto-in1wu
@burkimangusto-in1wu Жыл бұрын
Thank you
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 жыл бұрын
Wow Delicious 😍
@DjTD3841
@DjTD3841 3 жыл бұрын
ይመችሽ
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 3 жыл бұрын
Wowww tebrky
@bitsitisolomon6804
@bitsitisolomon6804 3 жыл бұрын
Betam tafash now hine wun yseralehu lk hidanshi adrge turu now
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 3 жыл бұрын
Awesome.
@waine6059
@waine6059 3 жыл бұрын
አዶት ዋው
የንቁላል ሽሮ | Egg  with shiro ~Ethiopia traditional food
12:06
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 55 М.
ethiopian food how to make kitfo ኦባማ የክትፎ አሰራር
8:20
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 134 М.
የሀገር ቤት ፅዳት ለካ እንዲህ ይከብዳል‼️
19:40
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН