የስዃር በሽታ ያለበት ሰው ፈፅሞ መብላት የሌለበት ፍራፍሬዎች!!! Fruits to avoid for DM

  Рет қаралды 51,760

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

Пікірлер
@mየልጆቸእናት
@mየልጆቸእናት Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርችልን
@shewakenagulilat8597
@shewakenagulilat8597 Жыл бұрын
ዶ/ ረ የምትሰጪ ትምህርት በጣም ገንቢ ሲሆን ሆኖማስተማር ከቦድ ቢሆንም በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutbirru5806
@hirutbirru5806 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ቢበሉ ጉዳት የላቸውም የሚባሉትን የአትክልት አይነቶች እንደዚሁ ብታሳውቂን መልካም ነው :: በተረፈ እግዚአብሄር ይስጥልን ተባረኪ🙏
@bu12-_
@bu12-_ Жыл бұрын
ምጥን ጥሩ ነወ ገንፎ
@tigistteffera905
@tigistteffera905 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ብዙውን ነገር እንዳውቅ ስለረዳሽኝ
@BerhaneHabte-t6n
@BerhaneHabte-t6n Жыл бұрын
ዶ/ር ባለማወቅ ከሚከሰቱ ችግሮች እንድንላቀቅ አልፎም የሞት ግዜም እንዳናፋጥን ግልፅ የሆነ ምክራችሁ ይረዳናልና እግዚአብሄር ይስጥልን ።
@---jv5jk
@---jv5jk Жыл бұрын
ምን ልበልሽ የኔ የብቻየን ዶ/ር ነሺ ሳላውቅ ዝምብየ እነዚ ዋተርማለን ማንጎ የተላያዪ ፍራፍሬውች እመገብ ነበርኩ እኔን የታይፕ 2 ይስኳር በሽተኛ ነኝ እና ኣመርካ ነኝ የምነሮው ዶክቶሮቸ እንኳን በትንሹ ብትጠቀም ጥሩ ኖው ብቻ ነው እምሉን እንጂ በንደዚ ልክ ጠቅሙና ጉዳቱ አይግሩንም እና እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።
@ZamzamZam-os2fi
@ZamzamZam-os2fi Жыл бұрын
Hi
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Amen
@solmongelru7298
@solmongelru7298 Жыл бұрын
​@@ZamzamZam-os2fi❤
@weynuashemels6361
@weynuashemels6361 Жыл бұрын
D.ር ሀና በጣም አመሰግናለሁ ጌታ እየሱስ ይባረክሽ
@asresselam8303
@asresselam8303 Жыл бұрын
ብሩክ ነሽ እንወድሻለን
@YobdiKebede
@YobdiKebede Жыл бұрын
በጣም ጠቃሜ ነገር ነው የምታሰተላፊው እኔ በጣም ጠቅሞኝል ጥሩ ነገር ማድሪግ ለራሰ ነውና አግዚያብሒር ይሰጥሽ ተባረኬ እህት አለም ❤
@NiguseFantu-i4k
@NiguseFantu-i4k Жыл бұрын
በጣም አረፍ ትምህርት
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን። መካሪያችን ተባረኪ።
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 Жыл бұрын
በጣም ተጠቅመናል እናመሰግናለን።
@yonatankelati2858
@yonatankelati2858 Жыл бұрын
I love the way you teaching all the time.
@aychesheabebe8881
@aychesheabebe8881 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ።
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Жыл бұрын
እናመስግናለን Dr
@teddynesta3408
@teddynesta3408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kaleabshiferaw-yo4oo
@kaleabshiferaw-yo4oo Жыл бұрын
ተባረኪ..
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 7 ай бұрын
ዋው እናመስግናለን
@AyeleAsres
@AyeleAsres 2 ай бұрын
ቢለይ ታይፕ 1 ና 2 ለይ ያለው ተፅኖ በተረፈ ተመችቶኛል በርቺ
@Yosef-g8j
@Yosef-g8j Жыл бұрын
Thank you dr hana
@babychane2482
@babychane2482 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንደ እናንተ ሰው ፈጣሪ ያቆይልን
@biruheyesuskifle
@biruheyesuskifle Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ሙዝ ሃባብ ማንጎ አናናስ ከዛሬ ጀምሮ ቻዎ ቻዎ
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
ሀና በጣም እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው;;
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Ty Dr🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍 Min aynet Giraffe (einbla⁉️⁉️ Sekuwar Kalebn
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jHPFaq2up5iopK8si=40BdZtcZjwdHZTOS
@jemalsaid6026
@jemalsaid6026 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህር ነው እናመሰግናለን
@tecleangessom6669
@tecleangessom6669 Жыл бұрын
I am one of the followers of you , Your preparation is admirable and amazing and i hope your advice saves a lot of life . keep the good job👌👌❤❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Thank you so much, I hope so, my mission is to help as many diabetic patients as I can with the help of an audience like you who would share the education to others.
@gizealewlehulum5145
@gizealewlehulum5145 Жыл бұрын
ንግግርሽ ብቻ ህክና ነው በርቺ ከፋሚሊ ዶ/ሬ ለይቼ አላይሽም ምክርሽም እየጠቀመኝ ነው
@newayzerayohannes66
@newayzerayohannes66 Жыл бұрын
Thanks!
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
❤Thank you so much Dr. God bless you!
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽን በመሆኑ እነመሰግናለን እባክሽ በMetformin ER እና regular Metformin መካከል ያለውን ልዩነት ጥቅምና የጎንዮሽ ጉዳት እንዲሁም የትኛው ቢወሰድ የተሻለ እንደሆነ ብታብራሪልን አመሰግናለሁ :: Mesfin from USA
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bau3iIVvlNWdd9ksi=BrWdmmUJKri2a2Qj
@ወለተ-በ3ነ
@ወለተ-በ3ነ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ
@mekerdemsa9148
@mekerdemsa9148 Жыл бұрын
እውነት ይጨምራል ተባረኪ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
Thank you 😊
@tadesseayalew6549
@tadesseayalew6549 19 күн бұрын
Thank you Dr
@YordanosTesfaye-y7o
@YordanosTesfaye-y7o Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 11 ай бұрын
Thanks❤
@DaniTeshe-ec2kv
@DaniTeshe-ec2kv Жыл бұрын
መዳኒት መውሰድ ከጀርመን ጤንነታችን ላይወይም ዓይናችንጉዳት ያደርሳል
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 7 ай бұрын
Betam amesgnalew d,r❤❤❤❤
@elsatesfaye4177
@elsatesfaye4177 9 ай бұрын
Thank you so much. Your amazing and I love the way you explain🙏🙏🙏
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
አረእንዳው ተባረኩ❤
@freweiniyemane8948
@freweiniyemane8948 Жыл бұрын
ሰላም በናትሽ ስኳሩን በየ2 ሰአት ይነግረኝል ያልሽውን ንገሪን🙏🙏🙏
@tube3470
@tube3470 Жыл бұрын
ስለ Glycemic Index በቂ ዕውቀት አግኝቻለሁ። አመሰግናለሁ።
@Zewditukassa
@Zewditukassa Жыл бұрын
ብርቱካን ይበላል ወይ
@שרהגביה
@שרהגביה Жыл бұрын
እባክሽን እየጨመረብብኝ ነው ምን ይሻለኛል
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila Ай бұрын
ፓፓዬ ዪበላል? ዶክተር
@HabtamuWorku-h5q
@HabtamuWorku-h5q Жыл бұрын
ዶ/ር ሰላም ነው እውነት ጠቃሚ ትምህርት ነው ከሳምት በፊት ነው የአቺን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ለ15 አመት የሱካር ታማሚ ነኝ አሁን በዚ ግዜ ኩላሊቴ ፌል ስላደረገ ከ15 ቀን በፊት ነው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ያደረኩት እና ዶ/ር የሚጠቅመኝ ነገር ካለ እባክሽ በትነግሪኝ በተጨማሪ እጄ ላይ የሱካሬን የሚነግረኝ ሞኒተር አለ ስቲይ ሰምቻለው እባክሽ ጠቁሚኝ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Egziabhear amelak enkon beselam surgeriwen asechemereslot. Contac me via messenger. Megez yemechelewen endagez. facebook.com/hana.mulugeta.79
@geneterku3033
@geneterku3033 Жыл бұрын
Vitamin mewsed enchelalene
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ትምህርትሽ ነገር ግን ቀጥታ ወደጉዳዩ ስለ ማትገቢ ያሰለቻል ይሄን ብሉ ይህን አትብሉ በይ ካላስ ግራም እንዴክስ ምናምን አይገባንም ባክሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ማነው ግራም መዝኖ የሚበላው አትቀልጅብን ባክሽ እህቴ ትምርትሽ ግን ምርጥ ነው
@MogesGebremichael
@MogesGebremichael Жыл бұрын
ዶክተር ተባረኪ አፕልሳይደር ለስኳር ሕመም ይጠቅማል ወይ?
@Abateklemariyam
@Abateklemariyam Жыл бұрын
እርግጠኛ ነሺ
@AynalemShiferaw-v2j
@AynalemShiferaw-v2j Жыл бұрын
Geta yibarksh became true timirt new. 9:16
@MyKeyEntertainment1
@MyKeyEntertainment1 11 ай бұрын
ዶክተር የኔ ጥያቄ ለየት ይላል ቢያንስ ሳምንታዊ የእለት ተእለት አመጋገብን ብትሰሪልን እና ስለ ለውጡ የራስሽን ቀን ወስነሽ በላይቭ ብታወሪን እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በርቺልን
@GetuReta-g7i
@GetuReta-g7i 9 ай бұрын
ዶ/ር ወተት ምን የህል ግራም ስኳር አለዉ ???
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oKTIdJSpgrl_r7Msi=nnaBxMykTy1PAKvG
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
እንደው ስኳር በሽታ የማሰጠው ለሆደም ሰዎች ይሆን እንጀራዬን እነጨቀጠቅሁ ተለከፍኩ አሁንም ራብ ሲለኝ እንጀራ ምን ልብላ ቆንጆ ቆንጆ ፍሩት እንዳንበላ አይናኑን ማየት ሙዝዬ ሲያምረኝ ይቅር
@birhanuhaile6738
@birhanuhaile6738 Жыл бұрын
Dt ThanK You 14:15
@asiasaid99
@asiasaid99 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እስኪ ስለሹሮ ንገሪን ሹሮ ስበላ ስኳር ጨምሮ አየዋለሁ
@tsetsi469
@tsetsi469 Жыл бұрын
Yshimber kehone teru naw
@salimbaby2210
@salimbaby2210 Жыл бұрын
​@@tsetsi469 የሽምብራ ሽሮ ጥሩ ነው ማለት ነው?
@tsetsi469
@tsetsi469 Жыл бұрын
@@salimbaby2210 awo. Aterna.bakela Shiro don't eat .
@salimbaby2210
@salimbaby2210 Жыл бұрын
@@tsetsi469 አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ወይሰውቀብሮነው
@ወይሰውቀብሮነው Жыл бұрын
የሽንብራ ሽሮ ነው መብላት እንጂ የአተር ሽሮ አተር ጥሩ አይደለም
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila Ай бұрын
ሙዝ ዪበላል አንዴ ? ዶክተር
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Ай бұрын
በመጠኑ ሙዝም ፓፓዮም ይበላል፣ ስለሁለቱም ሰፋ ያለ የሰራሁት ቪዲዮ ስላለ ሲችሉ ይመልከቱት
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Жыл бұрын
አመሰግናለሆ ሀብሀብ የጣም ነው የምበላው መቀት አገር ስለሆነ ያለሁት ግን ስኮሬ ከሁለት መቶ አልወር አለ ሰውነቴ ቀንሳል ተብሌት እውስዳ ለሆ ምን ትመክሬኛለሽ የኔ ቆጆ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
በተቻልሽ መጠን ስኳርሽን ከፍ የሚያደርጉ ምግቦችን አሶግጂ፣ ዛሬ የተማርናቸውን ፍራፍሬዎች ጨምሮ; እህቴ ጥያቄውም መልሱም አንቺ ጋር ነው
@MastewalAschink
@MastewalAschink Жыл бұрын
ዶ/ር ባለቤቴ ታይፕ2 የሚባለው የስኳር ታማሚ ነው እና ምግብ የተከለከለውን አይመገብም ግን አንዳንዴ ቅቤ ያለው ነገር ይጠቀማል ግን የስኳር መጠኑ አይቀንስም ቀነሰ ከተባለ 244ነው የሚሆነው እና ምን ባደርግ ይሻላል?
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
በጣም ጠቅሞናል ጌታን በተለይ ለእኔ ! ዋተር ሚለን ሰሞኑን በጣም ስበላ ነበር እንኳን ነገርሸኝ በደረሰበት አልደርስም ሌሎቹን እንኳን አልበላቸዉም እጄ ላይ የስኳር መጠኔን የሚነግረኝ ስላለኝ ስትይ ሰማሁሽ እንዴት ማግኘት እንችላለን ብትጠቁሚን ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Endemetenoribet hager endeat magegne endemichal yeleyayal. Bahunu seat Hagerachen Ethiopia lay yelem. Ende Egziabhear fikad wedefit yenoral beyea asebalehu
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
@@managingyourdiabetesHGW የምኖረው LA , California (USA) ነው የምኖረው
@geneterku3033
@geneterku3033 Жыл бұрын
Bepills yetemeretu vitaminoche mewsedencheeaen?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Yechalale
@TenayeTenu
@TenayeTenu Жыл бұрын
🙏
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
እህቴ፣ በሰውነት ወስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለማወቅ ከጣት ላይ ከሚወሰደውና ከክንድ ላይ ከሚወሰደው የትኛው የሻላል? ለአንድ የስኳር ህመምተኛ በሰውነቱ ውስጥ የሚኖረው የስኳር መጠን ምን የህል ቢሆን ይመረጣል? መልሱን እጠብቃለሁ፣ ተባረኪ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ketat lay yemiwesedew accurate ( 100% tekekel kuter yeseteshal) neger gen be kend lay yalew andand gizea ende sewenetachen ye kebedet meten ena enademenaderegew enkesekasea tinish yanes weyen yebeza kuteer lisetesh yechalale (10-20). Lezih new be ejelay yalewen be 24 seat caliberate aderegu yemilun. Yesekor meten kemegeb befit 80-100; kemegeb bohal esek 180 lehin yecelal negere gen be 2- 3 seat weset wed normal (80-100) yeweredal
@TemGe-sy4gm
@TemGe-sy4gm Жыл бұрын
እባክሽ። ዶክተር ወንድሜ የስኳር ታማሚ ነው ሲደጀምረው ጉልበቱን ታሞ ነበር እናም ያስነክሰዋል መዳኒት ጀምሮም የሆነጊዜ ዮተወዋል ተመልሶ ይነሣበታል በመዳኒቱለይ ሌላ ማስታገሻ ይኖረው ይሆን?
@yeworekuhabereket9092
@yeworekuhabereket9092 Жыл бұрын
ሰካር ካለበት የታዘዘለትን ክኒን ያለማቋረጥ መዉሰድ አለበት
@yeworekuhabereket9092
@yeworekuhabereket9092 Жыл бұрын
የለለበት የለም
@AynalemShiferaw-v2j
@AynalemShiferaw-v2j Жыл бұрын
@mukeremjemal995
@mukeremjemal995 Ай бұрын
Teru temhert
@tirhasmebrahtu4891
@tirhasmebrahtu4891 8 ай бұрын
❤️🇪🇷
@GewonaMolla-rj3ni
@GewonaMolla-rj3ni Жыл бұрын
Animals deseses
@SimonHunde
@SimonHunde Жыл бұрын
ከአጀንዳ ዉጪ አታውሪ
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
ሰላም ውዷ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ 🙏 ሰለምታደርጊው ሁሉ እናመሰግናለን ስኳር መጥፎ ቢሆኑም ከተባበርነው የሚተባበር በሽታ ነው 😂 ዶክተር እንዲያው በ Metformin ብዙ ጊዜ መቆየት እንችላለን? አንዳንድ ሰዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ወደ insulin መግባት ግድ ነው ሲሉ እሰማለሁ organ ኖቻችን እንዳይግዱ 🤷🏽‍♂️ እስቲ እስተያየት ስጭበት እባክሽ 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bau3iIVvlNWdd9ksi=04HZuGUD_nsB1sf_
@tenssaesroyalfamily6806
@tenssaesroyalfamily6806 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mekdesyemane8469
@mekdesyemane8469 11 ай бұрын
Thank you
7ቱ ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ ምርጥ ጭማቂዎች/The 7 best juice for DM
17:32
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 97 М.
የስዃር በሽታ እና ዱባ!!!!!DM and Pumpkines
11:45
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 10 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 89 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 123 М.
7 ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ የጎመን አሰራሮች!!!
19:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 6 М.