No video

የስዃር ህመም እና ሙዝ!!!! Banana and DM

  Рет қаралды 184,757

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

የስዃር ህመም እና ሙዝ
ለስኳር በሽተኞች ሙዝ መመገብ ይቻላል?
Carbohydrate content- የካርቦሃይድሬት ይዘት
Glycemic index (GI)- ግላይሴሚክ ኢንዴክስ (GI)
Pairing with protein or healthy fats- -ከፕሮቲን ወይም ጤናማ ቅባት ጋር ማጣመር
Portion control: የምግብ ልክን ማወቅ
Blood sugar monitoring- የደም ስኳር ክትትል
Balance with other foods:- ከሌሎች ምግቦች ጋር ሚዛናቸውን መጠበቅ

Пікірлер: 135
@mlnlihon5865
@mlnlihon5865 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚደነቅ ነው በራሤ በርግጠኝነት ልዮነቱን አይቸዋለሁ
@solomontakele686
@solomontakele686 Жыл бұрын
ደክተር በመጀመርያ የከበረ ሠላምታ እያሥተላለፍኩ የስኳር ህመሞ መቀልበሥ እና ወደ ጤነኝነት መመለሥ እንደሚቻልም ጭምር ማሣወቅ ይኖርብሻል ከዚህሞ ጎን ለጎን የሰኳርን ህመም ሊቀለብሱ የሚችሉ የሥፖርት አይነቶች ሰለአሉ ይህንንም ጨምረሸ ብታብራራ የተሻለ እርዳታ ለተከታታዬችሸ ይሆናቸዋል ።።። ።።።።።። አመሰግናለሁ።።።።።።።።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
እሺ ለወደፊቱ አቀርባለሁ
@yaredGetahun-cq9xs
@yaredGetahun-cq9xs 4 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤናሽን ይስጥልን ፡፡ ስኳር ጣትን ሁለቱም እጄላይ የመሀል ጣቴን ጨብጬ በምዘረጋበት ወቅት የመሀል ጣቴ እንቢ ብሎ ቆይቶ በኃላ ይፈናጠርና በጣም ያመኛል ይጠዘጥዛል ፡፡ አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ኖት፣ የሄ የስዃሩ ሳይሆን (trigger finger ) የሚባል ችግር ነው. አዘውትረው ያንቀሳቅሱት ማሳጅም ያድርጉት ሲዘረጉ ደግሞ ቀስ አድርገው ይዘርጉት፤ እግዚአብሔር ይማሮት
@mebratemihretu4284
@mebratemihretu4284 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፣ ትምርቱ ጠቃሚ ነው፣ ይህን ተቀበሉ ሳይል ስሜቱ እንደየሰው ተለዋዋጭ ባህርይ ያለው መሆኑ በሚገባ ሆኔታ ስለተገለጸ ድርቅ ያለ አለመሆኑ ተመራጭ ነው፣ ለበሽተኛው መፈናፈኛ ዕድል ከመስጠቱ አኳያ ከልምድ የመነጨ ያድርገዋል።
@aynalemtadesse2095
@aynalemtadesse2095 Жыл бұрын
ስለምትስጭው ቀላል ሁሉም ስው ሊረዳ በሚችል አግላለፅ የምታቀርቤልን ትምህርት እጅግ የሚያስደስት የሚረዳ ነው ጌዜሽን ወስደሽ ህብረተስብሽን በንፃ የምታገለግይውን ጌታ ይባርክሽ እኔ እየተጠቀምክበት ነው ሁላችንም እራሳችንን መርዳት መቻል አለብን በርቼ 👍please don’t be discourage by some nonsense 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እምረዳት ከስተመሬ የስኳር ህመምተኛ ነት በቀን 3 ጊዜ ኢንሱሊን ትወስዳለች ። ሙዝ ተጠቃሚ ነች። አሁን ጥቅምነ ጉዳቱን ለማስረዳት እሞክራለሁ። አመስግነለሁ🙏🏾💞
@yemanewelde3758
@yemanewelde3758 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ሃና ቀጥይበት።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እኔ 7አመት ሙሉ ኢንሱሊን መዳኒት ተጠቃሚ ነበር በየ2ወር አንድ ፌስታል ሙሉ ያሸክሙኛል የምኖረው በሰደትነው ይኤውሉ መዳኒት እየተጠቀምኩ ምንም አይወርድም እንደውም እየጨመረ መጣ ኪሎዬ 96 ገባ እና አገሬ ገብቼ ደብረሊባኖሰ ፀበል ተጠመኩ መዳኒቱን አቆምክ አንድቀን ራሴን ሰቼ አላቅም ኪሎዬ አውን 74ገባ ግን ተመርምሬ አላቅም ታምሜም አላቅም በፊት መዳኒት እየወሰድኩ ራሴን እሰት ነበር አንዳንዴ አውን ደና ነኝ ምን ትመክሪኛለሽ ግዜ ካለሽ በተረፈ በርቺ❤
@kitessemakit
@kitessemakit 6 ай бұрын
Thank you so much for sharing these important Health benifets with us.
@user-mu9gz3yu4r
@user-mu9gz3yu4r Жыл бұрын
Sel temer serl ne betame tekame merga newe enamsgenaln ❤❤❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ጥያቄየ ተመልሷል።
@jemilaabdulaziz8864
@jemilaabdulaziz8864 Жыл бұрын
የገብስ ቆሎ እና ጩኮ ይፈቀድል thanks
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
በመጠኑ ይቻላል። ቆሎ 1 የቡና ሲኒ፥ ጭኮም እንደዚሁ። ነገር ግን ከሱ ጋር ዳቦ እና የመሳሰሉትን መብላት ስዃሩን ከፍ ሰለሚያደርገው መጠንቀቅ ያስፈልጋል
@jemilaabdulaziz8864
@jemilaabdulaziz8864 Жыл бұрын
Thank you yene wudi
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 Жыл бұрын
Thank you very much for ur wonderful explantion of bananas' use. Stay blessed
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Amen!
@evangelistankeste
@evangelistankeste Жыл бұрын
Thanks tebarekilgn ❤🙏
@getnetgeresu7261
@getnetgeresu7261 Жыл бұрын
thank you for your generous effort you are doing. Would please explain us the relationship between blood sugar ,and food that suit with our blood type, thank you
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
The best think you can take for diabetic fenugreek ocra dendelion milk thistle
@sintayehugashahun5704
@sintayehugashahun5704 Жыл бұрын
መልካም ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን
@user-ib6nj4fp9y
@user-ib6nj4fp9y 11 ай бұрын
Thank you doctor
@balayibayana9604
@balayibayana9604 Жыл бұрын
Thanks very much
@jemilaabdulaziz8864
@jemilaabdulaziz8864 Жыл бұрын
Doctor እንዴት ነሽ ኦቾሎን ይፈቀዳል thank you
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 Жыл бұрын
Oh I learn from this Thank you
@fisehagebrehiwot6549
@fisehagebrehiwot6549 Жыл бұрын
ተባረኪ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Amen
@raheldesalgn6511
@raheldesalgn6511 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ስለ ግላሴሚክስ ኢንዴክስ ንገሪን እናመሰግናለን
@kedirgeleto821
@kedirgeleto821 Жыл бұрын
Dr, thank you in advance for your support, you are my Hero, I have got answer for my question and please Dr. I am also using barley as a main food(basso-abasbiso mablat), shall I proceed eating or I am waiting for your detail explanation. Please for your support using roasted barley, Baso, Chiko, etc pls pls pls!!!!
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Selam Kidir, beso has a lot of carbohydrate. You can eat it once and a while but not as your main food. I will make a detailed video about it soon. If you are eating it for breakfast, try to eat some protein like Eggs with it. Protein helps to prevent rapid blood sugar spike.
@tesfayegetachew5392
@tesfayegetachew5392 Жыл бұрын
Thsnk you in advance Dr...what about oats (አጃ) am almost using it as staple food these days ...beso.kinche,ቂጣ...as per informal sources
@mkim6017
@mkim6017 Жыл бұрын
Beso. Oats, genfo, kinche and Chechebisa are all spikes your blood sugar level! Remember they are all carbs! Doctor pls explain how much should be eaten for breakfast or to stop eating them completely?? Thank you
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 5 ай бұрын
Thank you so much 🙏🏾
@asterjimma5241
@asterjimma5241 11 ай бұрын
ሀና በርቺ ጎበዝ
@I-condem-Isreal-killer
@I-condem-Isreal-killer Жыл бұрын
Thanks
@wase-Kaza
@wase-Kaza Жыл бұрын
Thanks & bless you 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Amen
@user-hh6ok4zs3m
@user-hh6ok4zs3m 5 ай бұрын
ሀኒ እኔም ስኳር አለብኝ ግንያንቺን ፕሮግራምበጣም ጥሩ ነው ሀኒ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ተባረኪ🙏🏽😊
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
እንደሙዝ የምወደው የለም ግን እየተሳቀቀሁ ነው የምበላው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አይዞን አሁን በምን መልኩ መብላት እንዳለቦት ስለተረዱ ካሁን ቦሃላ መሳቀቅ የለም!
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 11 ай бұрын
Same here
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 11 ай бұрын
እኔም የምወደውን ሙዝ አልበላም ተከልክዬ 😢
@eyoabasmamaw9710
@eyoabasmamaw9710 11 ай бұрын
​@@managingyourdiabetesHGWሠ
@zaharaali2599
@zaharaali2599 Жыл бұрын
የአበሻ ሙዝ ከሆነ ጥሩ ነው ይሄ ፍራፍሬ ቤት የሚሸጠው በፍጥነት ነው የሚጨምረው።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
እውነት ነው፥ የሙዙን አይነት መጠንቀቅ አለብን፥ ያልበሰለው ይመረጣል
@amanyohannes8271
@amanyohannes8271 11 ай бұрын
Thanks yohaness germany 🎉
@melesenegash7761
@melesenegash7761 Жыл бұрын
Good clarification about banana, how about papaya? is it with high glucose index for type II diabetic patient
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 5 ай бұрын
ዶ/ ር ቀይስር ፈጭቶ መጠጣት ጥሩሩ ነው
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 Жыл бұрын
Thank you
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Жыл бұрын
ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልልን።
@user-vg3xl9gp5h
@user-vg3xl9gp5h 11 ай бұрын
Thank u so much
@hulugrgesh
@hulugrgesh 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ከበሶ ጁስ ጋር አብሮ መቶ መጠጣትስ ምን ትመክሪኛለሽ
@MirkenaMegal-dj3jt
@MirkenaMegal-dj3jt Жыл бұрын
መልእክቱ መልካም ነው ።ግን በመልዕክትሽ መካከል የእንግሊዘኛ ቃላት በብዛት ባይሆን ይመረጣል ።
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
በግንኙነት ላይ መስነፍ ከስኮር ህመም ጋር ብትሰሪልኔ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 Жыл бұрын
የገብስ ቂጣ ይበላል? ስለ ወተት ብትነግሪን?
@user-yv9rh6td1u
@user-yv9rh6td1u 11 ай бұрын
ሠላምሠላም ያሲዲ መርጨት የሜባልበሺታ ምዲነዉ መዲሀኒቱ
@betisami336
@betisami336 Жыл бұрын
Good
@user-ej9gd2fb8o
@user-ej9gd2fb8o Жыл бұрын
አ/ር ይስጥሽ ሠላም ሁኚ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
ስላም እህቴ ሀና በመጀመሪያ ግዜሽን መስዕዋት አድርገሽ ስለምታቀርቢያቸው ጠቃሚ መረጃዎች ላመስግንሽ እወዳለው; እኔ በሞያዬ ሀኪም ነኝ የምኖረው አሜሪካን ቨርጂኒያ ውስጥ ነው; ዛሬ ግን ስለሙዝ ያቀረብሺው መረጃ ትክክል አይደለም ሙዙ ለስኳር በሽተኞች በፍፁም አይመከርም: የስኳር መጠን በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ሙዝ ነው: ስለዚህ ፕሊስ እንዲህ አይነት መረጃ ስታቀርቢ በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል::
@kalikdan2240
@kalikdan2240 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 5 ай бұрын
ዶ/ ር የስውነት ክብደት መቀነስ መንስኤው ምንድነው ? ለ ውደፊቱስ ችግር አያመጣም ወይ😊
@hailealem4806
@hailealem4806 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ አለኝ ከምታሰተምሪ እና ከልምድሽ አኳያ በአመጋግብሽም ሆነ በሁሉም ጠንቃቃ ነሽ ብዬ አሰባለሁኝ ግን ባይጋነንም ውፍረትሽ ከምን የመጣ ነው ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጭበት አመሰግናለሁኝ
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 Жыл бұрын
@Hagermanech458
@Hagermanech458 6 ай бұрын
ለሰጠሽን ትምህርት እያመሰገንኩ ጥያቄ Type 1 የስኳር በሽታ ኢንሱሊን ብቻ ይወስዳሉ ። Type 2 ግን ክኒን ይጠቀማሉ ,Type 1በሽታ የያዘው ሰው ክኒን ቢጠቀም ተጽዕኖ አለው ወይ? Type 2 እንደዘው?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
ሰላም፣ አይነት 1 ኪኒን መጠቀም አይችልም ምክንያቱም ሰውነቱ ምንም አይነት ኢንሱሊን ስለማያመርት በሰው ሰራሽ የተመረተ ኢንሱሊን በመርፌ መልክ ነው ሊወስድ የሚችለው እስካሁን ብኪኒን መልኩ የተሰራ ኢንሱሊን የለም፣ ምራቃችን ውስጥ ያሉ ኪሚካሎች የኢንሱሊንን ሀይል ስለሚያሳጡት. አይነት 2 ግን መርፌ ሊጠቀም ይችላል፣ ሃኪሙ እንደ አለው ጉዳት መጠን አይቶ
@bziada2973
@bziada2973 11 ай бұрын
Txs
@kukiyou6838
@kukiyou6838 Жыл бұрын
የአላህ ሰላም በአንቺ ላይ ይሁን ጥያቄ ነበረኝ ስኳር ደረጃ 2 እና የሆርሞል ችግር አለብኝ ከ5አመት በፊት ጀምሮ ስሜት የለኝም ሞከርኩ ግን ያው ስሜት አልባ ሁኔ ተቀምጫለሁ መላ ካለሽ 😢😢😢❤
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 Жыл бұрын
I have two questions. 1.Are u a diabetic patient? Becsuse for any disease say a person who have diabetes or atsna, High Blood Pressure bronchites etc.Thier experience to manage their disease is important for one who suffers from the same disease i.e diabetic person the experience would help not always true , as every indidivifual is not the same.Remember without sffecting doctors'profile. 2. Mitfirmin resulted gastrite problem, inappetite . 3.I am following your presentation through the Utube and applied the life stye on the diet .Thank you very much inddeed.And forwarded for gastrite (ጨጎራ ችግር)
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Thank you, yes I am sharing this educations from my personal experience and professional practice. That is why this topic is dear to my heart because I go through it too. About Metformin and Gastritis , the best way to prevent it is to take it right before you eat. If the problem still continues, ask your doctor to reduce the dose for you. Take care of yourself
@mkim6017
@mkim6017 Жыл бұрын
Before you eat or after you eat???
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
it depends on what you are eating, if it veg, you can eat it after and protein you can eat it while eating.
@belhumamo797
@belhumamo797 Жыл бұрын
እህታቸን ተባረኪ ብዙ እከታተላለሁ ተባረኬልን የኔ ጥያቄ ገብሰ ኦትሜል እንጀራ ጠቆር ያለ ዳቦ እጠቀመሰለሁ ነገር ግን 140 ከመቶ ሀያ በታቸ አይወርድም ምን ትመኪራለሽ ተባረኬ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Жыл бұрын
Tebareki ❤❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን!
@nashibrhane8399
@nashibrhane8399 11 ай бұрын
❤❤❤Brava❤❤❤
@haymanotkebede1082
@haymanotkebede1082 Жыл бұрын
ሰላም ዶር በጣም እናመሰግናለን የኔ ችግር A1C ነውከ 10 በላይ ነው ብዙ አመት ሆኖኛል ምን ባደርግ ነው የሚወርደው እባክሽን ፈጣን ምላሽ ስጪኝ ክብረት ይስጥልኝ ።
@mulugetamolla590
@mulugetamolla590 23 күн бұрын
ምን አይነት ምግቦች እናዘውትር !?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 22 күн бұрын
ሰላም ይሄንን የሚመልሱ በርካታ ቪዲዮዎችን ስርቻለሁ እንዲመለከቱት እጋብዛለሁ። ፕለይ ሊስቱን ይጫኑት
@muke614
@muke614 11 ай бұрын
ዶክተር ሰላምሽ ይብዛ ቴምር እና ዘቢብ መብላት እንችላለን?
@eskindertafesse8984
@eskindertafesse8984 6 ай бұрын
Bafenchashe nawe yemtwrwe
@user-bp5bt1nb1t
@user-bp5bt1nb1t Жыл бұрын
ሠላም
@wondwosengetahun4914
@wondwosengetahun4914 Жыл бұрын
ማር መብላት ለስኳር ላለበት ሰው አይመከርም ወይ
@hailehaile4853
@hailehaile4853 Жыл бұрын
ከትምህርቱ ትልቁ የእያንዳንዱ በሽተኛ ስኳር ለየግል ነው ያሉት ነው
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በርች
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 11 ай бұрын
ሙዝ ስለመወድ አንድ ሙሉ ሙዝ እበላለሁ ዲያቤቲክ ፔሸንት ነኝ ይገርማል እራሴን ጎድቻለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 ай бұрын
Ayezosh, kahun bohala lalew metenkek new
@blendereje166
@blendereje166 Жыл бұрын
ስኳር በሽታን ማዳን እየተቻለ ለምን ማንቆለጳጰስ አስፈለገ ወይስ ቪድዩ እየሰሩ ለመሸቀል ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ማዳን ይቻላል እንዴት ? መግለጫ ይሰጠን
@meserettekie1421
@meserettekie1421 27 күн бұрын
አሷ የተማረችውን ኣስተማረች።ኣንተ የምታውቀውን ኣስተምር
@birukbekele6371
@birukbekele6371 Жыл бұрын
ማር መጠቀም ይቻላሎዮ?
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
BERECHE ENEME MUZE kA. TEKALAKALEKU 15 AMETE HUNOGNALE
@workneshseyfe8085
@workneshseyfe8085 Жыл бұрын
ሙዝ በጣም ከመዉደዴ የተነሳ 2 3 ሙዝ ነዉ የምበላዉ ወዲያዉ በዉስጤ ያለዉ ምግብ ይጠፋና ቶሎ ይርበኛ ምንድነዉ ምክንያቱ ማወቅ ስለፈለኩ ነዉ አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ሙዙ የስዃርን መጠን ስለሚያበዛው በዚህ የተነሳ ቶልቶሎ የሚርብሽ። በተቻለሽ መጠን ለመቀነስ ሞክሪ። በርቺ
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
110/💯✋
@yayneabebawassie6916
@yayneabebawassie6916 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ስለምታስጨብጭን እውቀት እናመሰግናለን እኔ ልጄ ታይኘ 1 ዳይቤቲክስ ነው ያለበት አርቴፊሻል ስኩዋር ቢጠቀሙ ችግር አለው?
@eliyasjaber4617
@eliyasjaber4617 Жыл бұрын
እህቴ በጣም መጥፎ ነው አርቴፊሻን ስኳር ቢቀርበት ይሻላል
@yayneabebawassie6916
@yayneabebawassie6916 Жыл бұрын
@@eliyasjaber4617 thank you so much
@odadejene2417
@odadejene2417 Жыл бұрын
ግራ አገባሽን፣ ብሉ ስትህ መች?አትብሉ ስትህ ደግሞ መች?
@retaasfaw1931
@retaasfaw1931 Жыл бұрын
ዶክተር ስለትምህርትሽ እናመሠግናለን ነገር ግን ሪፈረንስ ያስፈልገናል ስኳር ማህበር ሙዝ ጥሩ እንደሆነ ነው የተፃፈው
@biniam9636
@biniam9636 Жыл бұрын
How about if you have any information about Plantain banana please.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
From my personal experience, it increased my blood sugar rapidly.
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እኔ ኪሎዬ በጣም እየቀነሰ ነው ሙዝ አበዛለሁ እሱ ይሆን እንዴ??????
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ከሙዙ ጋር በቀጥታ ባይያያዝም፥ ሙዙ ስዃርሽን ከፍ ሰለሚያደርገው ያደግሞ ክብደት እንድትቀንሺ ያደርግሻል። አይዞሽ በርቺ፥ ስዃርሽን ለመከታተል/ ለመቆጣጠር የምትችይውን አድርጊ
@lulu3845
@lulu3845 5 ай бұрын
የሱኳር ✔️ የሱዃር❌
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 ай бұрын
Egziabhear yakeberelegne, asetekakelalehu
@nashibrhane8399
@nashibrhane8399 11 ай бұрын
❤❤❤🌹👍🏿🌹❤❤❤
@user-mu9gz3yu4r
@user-mu9gz3yu4r Жыл бұрын
Be
@user-kz1ph5vu9m
@user-kz1ph5vu9m 11 ай бұрын
ሰካርያለበት ሰወ መዝ ይበላል ወይስ አይበላም
@belaykidane4617
@belaykidane4617 11 ай бұрын
ate you deaf listing to her
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Жыл бұрын
ዶክተር እነመሰግነለን እበክሽ ዶክተር አይተሽ እንደተልፊኝ የለዉት ስደት ነዉ የሽንት ስኳር አለብሽ ብለዉኛል ምንም መብለትም ሆና መጠጠት አልቸልኩም እየፈረሁት በምን መጥፈት ይቻለል😢😢ጨንቆኛል
@hailehaile4853
@hailehaile4853 Жыл бұрын
የስኳር ህመም ዋና ጠላት ከሆኑት ውስጥ ጭንቀት አንዱ ነው ህመሙን እንድ ወዳጅዎ አድርገው ይመልከቱትና ለሰውነትዎ አስፈላጊ የሆኑትን ምግቦች በመጠኑ ይመገቡ ስለ ስኳር ከሰው ጋር አያውሩ የርስዎ ስኳር የግሎ ነው ከሌላው ጋር አይገጥምም ለርስዎ የሚስማማውን ብቻ ይብሉ ይጠጡ በተረፈ በቀን ከ30 ደቂቃ ያልበለጠ በእግር ይጏዙ ስኳሮን በትንሹ በቀን 3 ጊዜ ከበሉ በሗላ ይለኩ እኔ ስኳር ከያዘኝ 34 ዓመቴ ነው ስኳር የሚያመጣው ችግሮች የሉብኝም
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 Жыл бұрын
ስካር ህመም ነው 1 ኛ ነው ተሎ ብለህ ተመርመር መክሳት ከጀመርክ ልትሞት ትችላለህ ተጠንቀቅ ወንድም
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Жыл бұрын
@@hailehaile4853 አመሰግነለዉ እሺ
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Жыл бұрын
ኳ ጠፍታብህ ነው አይደል?
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x Жыл бұрын
ሙዝ እወዳለሁ ግን እንደገና ይርበኛል
@semawtakele2520
@semawtakele2520 Жыл бұрын
ስኳር እንጅ ስዃር አይባልም
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
ዶክተር ሰላቀረቡልን ማብራሪያ እጅግ አሠሰግናለሁ❤❤❤ እኔ የምሰራበት ቤት ሰውየው በጣም ታማሚ ነው በስኳር በሽታ ማለቴነው እና ሙዝ በጣም ነው የሚመገበው ምንም ሰው የሚነግረውን አይሰማም ኢሱሊን ይጠቀማል በቀን ሁለት ሦስት ጊዜ የስኳር መጠኑን ይለካል እና እስከ 300 ይደርሳል እኔ በጣም ነው የምፈራለት
@salim3673
@salim3673 Жыл бұрын
እኔም አለብኝ በጣም ነው የሚርብው በጣም ይርባል በቀ 10 ጊዜ ብትበይ አትጠግብም ይርባል ያግኝእን ነው የሚያስበላው
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
@@salim3673 እግዚአብሔር ይማርሽ
@hailehaile4853
@hailehaile4853 Жыл бұрын
እኔ ስኳር ከያዘኝ 34 ዓመት ሆኖኛል የ90 ቀን ስኳሬ ከ6.5 % አይበልጥም ታማሚውን የምረዳሎት ነገር ካለ መልስ ይስጡኝና ስልኬን እሰጦታለሁ
@bayushtekola3580
@bayushtekola3580 Жыл бұрын
ዶክተር በቅድሜያ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ጥያቄ ነበረኝ ፍቅረኛየ ስኳር እና ግፊት ተበለ እናም መደሀኔት መውሰድ እዳለበት ከሀኪሞች ተነገረው እናም በጣም ፈራሁ ፍቅሬን ለመቀጠል ከዚህ በፊትም የትዳር አጋሬ ሞቶብኛል ይህንንም አጠዋለሁ ብየ ምን ትመክሪኛለሽ
@user-in5hx3ci8s
@user-in5hx3ci8s Жыл бұрын
​@@hailehaile4853እባክህ እህቴ በዚህ በሽታ ስለተሰቃየች አይኗንም ስለጎዳት ምን ትለኛለህ
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
አብይ አህምድ ቀድሞሻል ! ሙዝ በአቦካዶ ብሎ ብሎ አውጇል ።ሌላ ነገር ሞክሪ ። ለምሳሌ ሎሚ
@yeshipegram1806
@yeshipegram1806 Жыл бұрын
Con we eat rise please
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
Brown rice not white rice
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 11 ай бұрын
Thank you
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 104 М.
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 76 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
የስዃር ህመም እና ኦቾሎኒ!!!! Diabetes and Peanut
10:41
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 27 М.
ጤናዎ በቤትዎ፡-የስኳር ህመም|
1:09:23
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16